ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር 4ተኛ ልጄን ከወለድኩ 9 ወር ሆነኝ የፀሎት ህይወቴ እንደበፊቱ አልሆንኩም በጣም ተዳከምኩ አስካለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ!!!
የኔ ዉድ በርች ቢዚ ካደረገሽ በ ኦዲዮ በ ኤርፎንም እያዳመጥሽ ስራ ማከናወን ይቻላል። አማራጭ ነዉ እኔ የምጠቀምበት በስራ ስወጠር ከቻልሽ 7 ቢሆንም ስገጅ እንጅ አትዘናጊ ክፍተት አትፍጠሪ ፀሎት ጥሩር ነዉ የተወረወረ ነገር መከላከያችን
@@Kidist-rn2xc እሺ ሲዘጋብኝ እንጂ እንደዚ ሀሳብ አልመጣልኝም በጣም አመሰግናለሁ እመቤቴ ታክብርልኝ!!!
እኔ 3ኛልጀ ከወለድኩ 1 አመቴ ጾሎት እርቄለሁ አችብቻ አደለሽም በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ
ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እኔ አራተኛ ልጄ ወልጄ በአራስ ቤት እሰግድ ነበር ለዛውም ኦፕራሲሆን ነበርኩ።ግን ፀሎት ግን ቀንሼ ነበር ።በሂደት ወደቦታኤ ተመለስኩ በፈሪ መባርኽን ምክንያት አርገን እንዳንደክም።እመብርሀን ታበረታን
አንካን ማርያም ማረችሽ አናትነት ከባድ ሀላፊነት አለብሽ ቀላል አይደለም ልጅሽ ሲተኛ አባታችን ሆይ ብለሽ ፀልይ አኔም የልጆች አናት ነኝ ልጆቼን አስተኝቼ ነበር የምፀልየዉ የሜትችይዉን አድርጊ አህታችን ልጆችሽንም አግዚአብሔር ያሳድግልሽ
መምህር ዘርህ ይባረክ ❤ስንቱን አተረፍከው
መምህር እንኳንለዛሬዋ ቀን በሰላም አደረሰን እኔ አከራይ ነኝ እኛቤት ሁለት አመት ሳይሆን 15 አመት ሆኗቸዋል ተከራይ መሆናቸውን የምናውቀው የቤት ኪራይ ስለሚሰጡ ነው 5 ክፍል ቤት አለን ሁሉም በአንድ ሰሞን ነው የገቡት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቤተሰቦቼ እንዲህ ነው መተሳሰብ
እህቶቼ ቤት ፈልጉልኝ ለጓደኛዬ እዘመድ ጋር ነው የተቀመጠችው የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነች በቅርቡ ነው ከስደት የገባችው ቤት አታ ግራ ተጋብታብኛለች በፆሎት አስቡልኝ ፀዳለ ማርያም ብላችሁ 🙏
እንኳን ደና መጣህ መህራችን ስላምህ ይብዛ❤❤❤መምህር እኔ ተከራይ ነኝ በተከራይሁበት ቤት 2 አመት ነው የቆየሁት ግን አከራዬ በጣም ተናጋሪ ናት ከባለቤቴ ጋር በብሄር ይጣሉ ነበር እሷ ያተ ብሄር እድነው እያለች ትተርበው ነበር በመጭርሻ ላይ ውጡ እለችና ገዳም እሄዳለው ብላ ሄድች ከዛ አድውር ባልምላ ጊዜ ባለቤቴ ስራ ፍቶ ቤት ተቀመጠ እሱ አልውጣም ሶስት ወር ቤት ፍልጊ እውጣለው አላት ብዙ ጊዜ እይተቀያየሩ ወደቤት ቄስ ይመጣሉ እኛም ያለንበት ቤት መጥተው ፀበል ይርጫሉ ተመልሳ ገዳም እሄዳለው ብላ ሄደች መነም ባልታስብ ሁኒታ በሄደች 3 ቀን ከቤት ውጣን እዛው እያለች ቤትሽን ለቀው ወተዋል የሚል ወሬ ደርሷታል ከዛ ብኻላ እኔ ስደት ወጣሁ ብዙ ነገር እየገባኝ መጣ ከሷ ቤት ከውጣን ብኻላ ብዙ ነገርች ውጣውርድ ነብርው የመምህ ተስፍዬ ትምርት ስጀምር ግን ሁሉም ነገር እደመስታወት እያችው ነበር መብርከክ ያስተማርኝ አምላኬ እዳውቀው የርዳኝ መህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ መን ተፍጣር ብትሉኝ። ለካ በመተት ነበር ያስውጣችን ስደት ሆኝ ጠላቴ ስቀጠቅጠው በህልሜ ልጇ ትመስለኛልች ትመጣብኛለች ልብስ ይዛ ወደኔ ትወርውርዋለች እኛ ነነ ቡዳ የሆንብሽ አለችን በመፍስ እዳስወጣችን ገባኝ አሁን እግዛቤር ይመስገ ሁሉም ነገር ተስተካክሎልኛል ባለቤቴም ስራ እግኝቶ እየስራ ነው ፀም ፀሎት ስግደት እየበርታን ነው ብዙ ምስክርነት አለን እመስከራለው ድንግል ከፍቀደች ስላማችሁ ይብዛልኝ።
ለኣንቺ የደረሰ የድግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን
❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኅቴ❤
እልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መንቃታችሁም አንድ ነገር ነው በርቱ የመምህር ትምህርት ህይወት ነው ህይወት ታሪክ ይቀይራል ከተጠቀምንበት
አባታችን በ ማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ አተርስኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እንኳን ደስ ያለህ ምምህርዬ ባንተ ትምህርት ከትናት ማታ ጀምሮ መንፈሱ እየለፈለፈ ነው ተይዟል በፀሎታቹ አስቡኝ 😢ከቤተሰብ የመጣ ነው
መምህር ቅዱስ ሚካኤል ይባርክህ በምታስተምረዉ ትምህርት ሁሉ ብያንስ አንድ ትምህርት አገኛለሁ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን እንኳን በዛሬው እለት ከቅዱስ ያሬድ አመታዊ ከበር በአል አሜን አብሮ አደረሰን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
Amen❤
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ወይ ፈተና ግሩም ነው ልቦና ይስጣችሁ እናት ደብተራዎች ቅዱስ ሚካኤል ክፉ ስራችሁን እና ክፉ ሀሳባችሁን ያክሸፍባችሁ ዋ ነፍሳችሁ ሞትን እረሳችሁ ግን ድርሳነ ሚካኤልን እና ራዕይ ማርያምን ትሰሙ ይሆን 😢
አምላከ ቅድስት ኪዳነምህረት እባክህ የሚለወጥ ልብ ስጠኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ
የነ ማህበረ እገሌ አባላት እንደው እግዚአብሔር አይነ ልቦናቹ ይገለፅ
መምህር ተስፋዬ ሰላም ከነቤተሰቦችህስልክ ሞከርኩ ደጋግሜ አላገኘውህምእኔ የማውቅህ ኤፍታህ ሲከፈት መቁጠሪያ ልገዛ መጥቼ ቢሮህም ፊት ለፊት ነበር ገብቼ ተራ ደርሶኝ ከነልጄ አናግሬህ ፀበል ፊታችንን ተረጭተን መክረኸን ደስ ብሎን የሄድነውአሁን የጠላትን ዉጊያ መጋፈጥ ጀምሬአለው ፈተናውም የዚያን ያህል ሆኖብኛል ላማክር እፈልጋለው ብዙ ሚስጥር የሆነ ነገርን አውቄአለው እያወኩበትም ስመጣ ፈተናውም ጠነከረብኝ ባገኝህ( ብትደውልልኝ) አባቶች ማቃጠል ያለባቸውን ነገር እኔ አቃጥዬ 1 አመት ሆነኝ ያለኝን ንብረት ማጣት መቸገር ሱቅ መዝጋት ብቻ የቱን ትቼ የቱን እንደማወራ ግራ ገብቶኛል በቅድስት ማርያም እለምንሀለው ደውልልኝ ጭንቀት ላይ ነኝ፡፡
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለደጉ መላእክት ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል አባቴ አደረሰን ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰቡኝ አሞኛል ከሰደት
መፀለይ እሚጠቅመው ለዚህ ነው እግዚአብሔር ካስቀደምን የክፎ ስው ስራ ፈተና ቢኖረውም አሳልፎ አይስጥም እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለንመምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤እማ ፍቅር ከነቤተስቦች ትጠብቅህ❤❤❤
*ሰላም*ውዱ መምህራችን እንኳን ለአባታችን ቅዱሰ ያሬድ ንግስ ቀን አደረሳችሁ መምህረዬ ከነተማሬዎችህ@ሼር✅ይደረግየሚገረም ገጠመኝ ነው ለመለውጥ ምክንያት የሆንክ የመምህራችን ተማሬ ቅዱሰ ያሬድ ይጠብቅህ#ከትላንትና ወዲያ et art ቻናል ላይ ሰለአባታችን ቀሴስ ሄኖክ ወልደ ማረያም ሰለእግሊዝ ጉዞ እንዲከሸፍ ግለሰብ በለው ከማህበረ ቅዱሳን ጋር ማርያም አንድም ጤነኛ ሰው ይለም ተበክሏል እንደ ተሰቦ በሽታ ኧረ ወዲያ❗️
አሁንስ ተዉኳቸዉ እንደዉም ለበጎ ነዉ ይሄ ሊሆን ግድ ነዉ። ለሀዋርያነት ማረጋገጫ ማህተም ነዉ የነ እሱ አፍ የክርስቶስን መከራ በጥቂቱ ሊካፈሉት ግድ ነዉ። በዛዉ እያስተዋወቁልን ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጣቸዉ። ሰይጣን ለተንኮል ያሰበዉን መድሀኒአለም ለበጎ ይቀይረዋል ዉዶቼ ተዋቸዉ እኛ ግን እየገባን የተደረገልንን እንመስክር እንፃፍ አለቀ ሰዉ ያመዛዝናል ሁላችንም ብንፅፍ
Amen Amen Amen
@@Kidist-rn2xc እውነት ነው
አሜን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣ በእውነት ይገርማል ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን
መምህር በጎ ማድረግ ትልቅ ነገር ነው ውጤቱ ከፈጣሪ የሚገኝ ነው መቼም የዘንድሮ ስው መዓተኛ ነው የሚጠቅመውን ለይቶ ካለማውቅ ለዚች አጭር ዘመን አንዳችን ለአንዳችን ጉድጓድ ስንቆፍር እናድራለን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ብሎ መመኝት ነው!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጥልን የሁልጊዜ ገጠመኞት የምንማርበትን ከብዙ ነገሮች ጥንቃቄ እኔ ብዙ ተምርሬበታለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ዮስጥልን ክፉ አይንካብን💞🙏
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
እግዚአብሔር ያስብህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ያስብክ❤🎉
መምህር እኔ ለ ፀሎት ስቁም ሀሳቢን ይበተናል በጣም ጤና የለኝ ተጨንቂለሁ የስራሁት አይባርክ በፀሎት እስቡኞ እህተ ገብርኤል ብላችሁ
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሰፍሸየ
ወንድሜን ወልደ ገብርኤልን በፀሎት አስቡልኝ።
በአፍ እንጀራ ብሉ ግፍ አትናገሩ ነው እና እማማ እንኳንም ነቁ ለበጎ ነው እሄ ፈተና እና በርቱ እንዳይሰለቹ ዳንን ብላችሁ ከተዋችሁ ጸሎት መንፈሱ ይመለሳል እና በርቱ
መምህር እንዴት ነህ እኔ በጣም የሚገርመኝ የመትናገረዉ ሁሉ ነገር በቤታችን አለ ግን መፍተሄዉን አጣሁ 😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
ወለተ ጊዮርጊስ ገብረ ፃድቅ እያላችሁ በፀሎት አስበን
እግዚአብሔር ያስብሺ እማ አሜን አሜን አሜን
@@AbrahamTaspo አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን❤🤲
መምህር ሶልያና ደካማ ነኝ እግዚኣብሔር እንዳበረታኝ በጸሎት ሃስቡኝ 🙏🙏🙏
በማርያም በ ፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ዮሀንስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤️❤️ዉድ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለ አቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌺🌺🌺🌺
አሜን አሜን አሜን
ሰላም መምህር እንድሁም ውድ የመምህር ተማሪዋች እንደምን አላችሁ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልን አሜን መምህር የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን የተማርነውን በህይዎታችን እንድንተገብረው ይርደን ሀገራችንን ሠለም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
Amne
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው አረፈዳቹህ ቆያቹህ ሳይል ሁሌ ወደ ቤቱ በምንመለስ ግዜ በሩን ከፍቶ ይቀበለናል የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመሰገን 👏
Amen Amen Amen enkuni aberu beslam adersni comment አልፎ አልፎ አያለሁ ሁሌም አይሻለሁ እግዜአብሄር ከዚክ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ እህት
ቃለህይወት የሰማልን መምህራችን ይገርማል ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን❤ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ለተሰወረበት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤🎉🎉
መምህር ቃለሂወት ያሰማል
ስለ ሁሉም ነገር ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም ልብ ይስጥን አክራይማ በእውነቱ ስንቶቹ ክፍሆች አሉ
መምህሬ በጣም አዝኛለሁ ይልቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግን መሪ የላትም በዚህ ልክ ማለት ነዉ? እንዴት ዘመንን ቀምራ በሰጠችዉ በራሷ ዘመን ዓመተ ምህረት ይቀየር ሲባል ዝም ይላሉ እኔ ግን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ዓመተ ፍዳን እኮ ሊመልሱብን ቸርነቱን ሊያሳጡን እኮ ነዉ ቀላል እኮ አይደለም እስከመቼ ነዉ ድንዛዜዉ ግን ? እኔ እንደዉም መምህር ነኝ ከነገ ጀምሮ አሳጥሬ እራሱ አልፅፈዉም፳፻፲፮ ዓመተ ምህረት
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር እ ግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ብለክ አምላክ ይፍቀድልኝ ያለክበት ቦታ እመጣለሁ ያንተው ተማሪ ከዝዋይ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው❤
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ የሚገርም ነው አቤት ስቱ ሰው አለቀ በዚህ ነገር አዷ ተጠቂ እኔ ነኚ ጌታ ልብ ይስጠን እጂ ፈጣሪ እንደዚህ የሚያረጉ ሰወችን ልብ ሰጦ ለንሰሀ አብቃልነሰ ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለጥኡመ ልሳን ሰማያዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመንክ ይባረክ
መምርዬ ከምታሳድጋቸው ልጆች አንድ ሴት ልጅ እሕቴ መውሰድ ትፈልጋለች እዛው አ.አ ነው ምኖረው እዴት እና ብታወራኝ ቴሌግራም ላይ ፅፌልካለው
መምህር እኳን በሰላም መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትያሰማልን አሜን🤲እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ተመስገን🤲
መምርቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥህ
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልንሼር✅👍👍ላይክ✅👍👍👍ሰብስክራይብ✅✅👍👍እናድርግ✅✅
❤ ስላም መምህራች❤በጣም አስተማሪ ❤ገጠመኝ ❤❤❤እደሜና ጣና ይስጥልን ከነቤተስቦችህ መምህርይ ❤ሃይለ ገብርኤል በላቹ በፀሎት እስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አፀደ ማርያም በፀሎት አሰብኝ
በጣም ሚገርም ታሪክ ነዉ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት ጠቃሚ ገጠመኝ ነው ያቀረክብልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በጤና እስከ ቤተሠብህ ያድልልን
በጣም፡ታሪክ፡ነው❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤
Ye ewunet ye sazanal weganochachin egzbiher kangara yehun 🤲🤲🤲tsegawun yabazalh egzbiher ❤❤❤🙏🙏🙏
ጥሩ ት/ቲ ዕድሜ እናጤና እግብዛብሄር ይስጥህ
መምህርዬ ሰላምህ ይብዛልኝ በጣምም አስተማሪ ትምህር ነው እናመሰግናለንመምህርዬ ባለፈው ቃል ገብቼ ነበር የመዝሙር መፀሀፍ በሊብ ላይ እና ብሩን መላክ ፈልጌ ቢዘገይም በምን ልላክ አካውንትህን ባንተ ለመላክ ነው
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
ጸዳለማርያምን ፡ በፀሎታችሁ ፡ አስቦት።
መምህር ፡እግዜር ይቅር ይበለኝ አንዳድ ቦታ እያሣቀኝ ነው የጨረሥኩት
ቃለሂወት....
እንኳን አደሰሣችሁ ምእመናን እንዲሁም መምህር ቅዱስ ያሬድ ይባርከን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ኣስተማሪ ነው ልቦና ይስጠን
ኡኡእረእኔአይምሮይበጭንቀትተናወጠእፍፍፍሰላምደስታ" መረጋጋትአጥቻለዉምንላድርግ😢😢በስደትላይግራገብቶኛል
የነፍሴ መጋቢ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያወርስልን
መምህር እመቤቴማርያም ትባርክክ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንተን የሰጠን እግዚሐብሄር ይመስገን እዲሁም መላከ መንክራት ግርማ ወንሙን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
በጣምአስተማሪ ድንቅ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራች liv ጀምርልን መምህሬ 🥰🥰
ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭
መምህር እኔ በተከራየሁበት ቤት 13 አመት ነው የኖርኩት ግን ተቻችለን ነው ግን አሁን ለልጄ እፈልገዋለው አለችን ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሌታቹ አስቡኝ!!
እንኳን በዳና መጣህ ምመህር እንኳን ኑቅዱስ ያሬድ አምታዊ ክብር በዓል አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤
Amen kale hiwet yasemalen mamirach🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ኑርልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
መምርህር እመሰግናለን በህይወታችን እየተለወጥን ነው እድሜ ከፀጋ ያድልልን
ሰላም መምህራችን አንዴት ነህ ሁሌ የምታነገራቸው ካሎቶች በጣም አስትማሪ ናቸው መላስ በጣም አደገኛ ነው ንግንንራችን ይሰከፍላል
እግዚአብሔርይመስገንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር❤❤
መምህር እኔ አዲስ አበባ ላም በረት አካባቢ ከአንድ ቤት 15 አመት በኪራይ ኖሬ አሁን እስራኤል ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን ጥሩ አከራይ ነበሩኝ እኔም አልከፋም
amen kal hieotn yasemaln tetefutn yimels ❤
❤መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እቁ 🤲
kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
Are mamher betam germach lemajemarya geza now yesmahut , Egzabher kakfu nager yetabekan ka Saytan mangste ,na aglagalewachu yesawern ,mamher edmena tena yestut kana betasabu bexelatachu asbun
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ ግሩም ት/ት ነው ይገርማንል ብዙ ተምሬያለሁ
❤❤❤ቃለህይወትያሰማልንፀጋዉንያብዛልንእናመሰግናለን
አሜን እንኳን በስላም መጣልን መምህር ❤❤❤
ምህርዬ ቀለ ህይወት ያሰማልን
መምህር.እንኳን.ደህናመጣህ.ሰላምነህ❤❤❤🎉🎉🎉
አብዩቱ እንደ ቸርህነትህ ይቅር በለን
ውዱ መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እዲሁም የመምህር ልጆች እደምን አላችሁ!! በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እያላችሁ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
እግዛብሔር ይመስገን መምህርየ እናመሰግናሀለን ለዚህ ቤት በእግዛብሔር ሓይል የታደግከው መጨረሻው ስላማረ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን የኔ አምላክ
.ሠላም ሠላም ሠላምህ ይብዛ መምህርየ እመብርሀን በእድሜ በፀጋ እስከቤተሠብህ ትጠብቅልን እና እዉነት ነዉ በ2ለቱም መሐል በአከይም በተራይም ያለፀባይ አለ አንዳንድ አከራዮች እዛዉ እየኖርህ በቀዳነዉ ጀሪካን ልክ የሚያስከፍላሉ መልካሞችም አሉ ከዚህ በፊት ፅፌወ ነበር መምህርየ አከራዮቻችን መልካም የማይገልፃቸዉ እና ቤታቸዉን የገዛቸዉ ጓድኛቸዉ ይሞካክራል ከሚሸጠዉ በታች በወረደ ዋጋ ነዉ የገዛቸዉ ሠፊ ግቢ ኮረና ነበረ እና ልቀቁ አለን ክረምትነበር እና አንለቀም በክረምት አልነዉ የሸጡለትም ተከራይ ሳይሆኑ እደቤተሰብ ነዉ የማያቸዉ ለ3ወር ይቀመጡ አሉ ከክፍት ቦታዉ ቤት ሠራ ደበረን በየቀኑ እንጨቃጨቃለን የሐምሌቅዱስ ገብረኤል ቀን ማታ የሆነበግ ገዝቶ ሽትቤት አሠረዉ እና በጉ መልኩም የሚገርም ነዉ ጅራቱ ቆራጣ በጨለማዉ ታረደ ደሙን ረግጦ የጓድኛየባል ሌላቤት ልገባ ኩሽና እያስተካከሉ ከባለቤቴ ጋር ቢስማር ወጋዉ በዛዉ ለሞት ደረሰ ድርሳነሚካኤል የአክስቴልጅ ሲፀልይ ለፈለፈ ገረገቲዉ ጋር የተቀበረአለ ብዙ ሢለፈልፍ የሆነ ቄስ ጐረቤት ነዉ እና የሚፀልየዉ ፀሎት ሚሶጥር እዳያወጣ ነዉ የሸጠለት አከራያቺነዉ ያወቀዉ ከዛ ጠዋት ማታ ስለምንተያይ አንላቀቅም አለ መፈሱ በአጪሩ ቤት ቀየርን ሁላችነም እና ብዙ ቀን በመኪናዉ ሊገጨን እደት እደሚያደርገዉ እግዚያብሔር እደነዚህ አይነቶቹን ይገስፃቸዉ አጠቁን መምህርየ የሚገርመኝ ደፍተራ ጠቋይ ሁነዉቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብረኤልን ሌሎችንም ይዘክራሉ ጥያቄ ሁኖብኛል
ይገርማል🤔የሚዘክሩትማ መደበቂያ ነዋ ልቦና ይስጣቸዉ
ውሸታቸውን ነው መጠንቀቅ ያስፈልጋል አንዳንድ ሰዎች ክብረበዓልን ተከልለው ለሰይጣን ግብር ያቀርባሉ ለምሳሌ የሰኔ ሚካኤል በብዛት ይጠቀሙበታል ጥንቃቄ እግዚአብሔር ይጠብቀን።
@@HD202v እግዚያብሔር ይጠብቀን እኛም ስለመናፍስት ስለማናዉቅ አብረነበር የምንበላዉ ለዛዉም ዝክር የዛን ቀን ግን ሲጠሩን አልሄድነም በጨለማ አርዶ ጠረጠርን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬእኛ ሰወች የምንጠፋው በምላሳችን የምንድነውውም በዚህኸው በምላሳችን ነውእህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ ለምንናገረው ቃላት እንጠቀቅ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አቤቱ እግዚአብሔርሆይ ማረን
ሰላም መምህር ባለቤቴ ከፍተኛ ችግር ላይ ነው እባኮትን ይርዱት አምናለሁ እርሶ ጋር ከመጣ እንደሚድን በእመብርሃን ያግዙን
Bedeb yetekmenal bereta Memhere enae berase bezu temrayalwe.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ የኛ እንቁ መምህር የስንቱን ቤት አዳንክ አቤት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ከነቤተስቦችሁ ❤❤❤
አሜን እንኮን በሰላም መጣህ። ቃለሂወት ያሰማልን
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስለላሴን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትስጥህ በተከራይና ባከራይ መካከል ያለዉን አለመግባባትም መግባባትም ያለ ነዉ ግን ደግም ቤት ያላቸዉ ሰዎች ለተከራዬች ያላቸዉ አመለካከት በባአድ ሀገር ሆኜ አሰማዋለሁ ግን ደግም ሰዉ መሆን ያስፈልጋል ደግነት መልካምነት ለሰዉ።ማዘን መተዛዘን ይገባል ሰዉን ማወቅ በጣም ከባድ ነዉ ይህ ደፍተራ ወይም የሴጣን ተገዚ ብለዉ ይቀለኛል ደግና ቻይ አግዚአብሔር ትቶ ለመናፍስ አገልጋይ መሆን አሳፋሪ ነዉ ሳይመሽባቸዉ ንሰሀ ቢገቡ ይሻላል አግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ታድጋል የሆነዉ ነገር ያበሳጫል በመናፍስት ሰዉን አንዲያመነዝሩ ማድረግ በጣም ከባድ ነዉ አሳትና ጭድን ባንድ ግቢ ዉስጥ ጎረቤት ማድረግ Normally ከባድ ነወ
ቃለሂወት ያሰማለን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
Tmhrti betam new yemimecheni 🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር 4ተኛ ልጄን ከወለድኩ 9 ወር ሆነኝ የፀሎት ህይወቴ እንደበፊቱ አልሆንኩም በጣም ተዳከምኩ አስካለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ!!!
የኔ ዉድ በርች ቢዚ ካደረገሽ በ ኦዲዮ በ ኤርፎንም እያዳመጥሽ ስራ ማከናወን ይቻላል። አማራጭ ነዉ እኔ የምጠቀምበት በስራ ስወጠር ከቻልሽ 7 ቢሆንም ስገጅ እንጅ አትዘናጊ ክፍተት አትፍጠሪ ፀሎት ጥሩር ነዉ የተወረወረ ነገር መከላከያችን
@@Kidist-rn2xc እሺ ሲዘጋብኝ እንጂ እንደዚ ሀሳብ አልመጣልኝም በጣም አመሰግናለሁ እመቤቴ ታክብርልኝ!!!
እኔ 3ኛልጀ ከወለድኩ 1 አመቴ ጾሎት እርቄለሁ አችብቻ አደለሽም በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ
ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች
እኔ አራተኛ ልጄ ወልጄ በአራስ ቤት እሰግድ ነበር ለዛውም ኦፕራሲሆን ነበርኩ።ግን ፀሎት ግን ቀንሼ ነበር ።በሂደት ወደቦታኤ ተመለስኩ በፈሪ መባርኽን ምክንያት አርገን እንዳንደክም።እመብርሀን ታበረታን
አንካን ማርያም ማረችሽ አናትነት ከባድ ሀላፊነት አለብሽ ቀላል አይደለም ልጅሽ ሲተኛ አባታችን ሆይ ብለሽ ፀልይ አኔም የልጆች አናት ነኝ ልጆቼን አስተኝቼ ነበር የምፀልየዉ የሜትችይዉን አድርጊ አህታችን ልጆችሽንም አግዚአብሔር ያሳድግልሽ
መምህር ዘርህ ይባረክ ❤ስንቱን አተረፍከው
መምህር እንኳንለዛሬዋ ቀን በሰላም አደረሰን እኔ አከራይ ነኝ እኛቤት ሁለት አመት ሳይሆን 15 አመት ሆኗቸዋል ተከራይ መሆናቸውን የምናውቀው የቤት ኪራይ ስለሚሰጡ ነው 5 ክፍል ቤት አለን ሁሉም በአንድ ሰሞን ነው የገቡት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቤተሰቦቼ እንዲህ ነው መተሳሰብ
እህቶቼ ቤት ፈልጉልኝ ለጓደኛዬ እዘመድ ጋር ነው የተቀመጠችው የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነች በቅርቡ ነው ከስደት የገባችው ቤት አታ ግራ ተጋብታብኛለች በፆሎት አስቡልኝ ፀዳለ ማርያም ብላችሁ 🙏
እንኳን ደና መጣህ መህራችን ስላምህ ይብዛ❤❤❤
መምህር እኔ ተከራይ ነኝ በተከራይሁበት ቤት 2 አመት ነው የቆየሁት ግን አከራዬ በጣም ተናጋሪ ናት ከባለቤቴ ጋር በብሄር ይጣሉ ነበር እሷ ያተ ብሄር እድነው እያለች ትተርበው ነበር በመጭርሻ ላይ ውጡ እለችና ገዳም እሄዳለው ብላ ሄድች ከዛ አድውር ባልምላ ጊዜ ባለቤቴ ስራ ፍቶ ቤት ተቀመጠ እሱ አልውጣም ሶስት ወር ቤት ፍልጊ እውጣለው አላት ብዙ ጊዜ እይተቀያየሩ ወደቤት ቄስ ይመጣሉ እኛም ያለንበት ቤት መጥተው ፀበል ይርጫሉ ተመልሳ ገዳም እሄዳለው ብላ ሄደች መነም ባልታስብ ሁኒታ በሄደች 3 ቀን ከቤት ውጣን እዛው እያለች ቤትሽን ለቀው ወተዋል የሚል ወሬ ደርሷታል ከዛ ብኻላ እኔ ስደት ወጣሁ ብዙ ነገር እየገባኝ መጣ ከሷ ቤት ከውጣን ብኻላ ብዙ ነገርች ውጣውርድ ነብርው የመምህ ተስፍዬ ትምርት ስጀምር ግን ሁሉም ነገር እደመስታወት እያችው ነበር መብርከክ ያስተማርኝ አምላኬ እዳውቀው የርዳኝ መህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ መን ተፍጣር ብትሉኝ። ለካ በመተት ነበር ያስውጣችን ስደት ሆኝ ጠላቴ ስቀጠቅጠው በህልሜ ልጇ ትመስለኛልች ትመጣብኛለች ልብስ ይዛ ወደኔ ትወርውርዋለች እኛ ነነ ቡዳ የሆንብሽ አለችን በመፍስ እዳስወጣችን ገባኝ አሁን እግዛቤር ይመስገ ሁሉም ነገር ተስተካክሎልኛል ባለቤቴም ስራ እግኝቶ እየስራ ነው ፀም ፀሎት ስግደት እየበርታን ነው ብዙ ምስክርነት አለን እመስከራለው ድንግል ከፍቀደች ስላማችሁ ይብዛልኝ።
ለኣንቺ የደረሰ የድግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን
❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኅቴ❤
እልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መንቃታችሁም አንድ ነገር ነው በርቱ የመምህር ትምህርት ህይወት ነው ህይወት ታሪክ ይቀይራል ከተጠቀምንበት
አባታችን በ ማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ አተርስኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እንኳን ደስ ያለህ ምምህርዬ ባንተ ትምህርት ከትናት ማታ ጀምሮ መንፈሱ እየለፈለፈ ነው ተይዟል በፀሎታቹ አስቡኝ 😢ከቤተሰብ የመጣ ነው
መምህር ቅዱስ ሚካኤል ይባርክህ በምታስተምረዉ ትምህርት ሁሉ ብያንስ አንድ ትምህርት አገኛለሁ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን እንኳን በዛሬው እለት ከቅዱስ ያሬድ አመታዊ ከበር በአል አሜን አብሮ አደረሰን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
Amen❤
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ወይ ፈተና ግሩም ነው ልቦና ይስጣችሁ እናት ደብተራዎች ቅዱስ ሚካኤል ክፉ ስራችሁን እና ክፉ ሀሳባችሁን ያክሸፍባችሁ ዋ ነፍሳችሁ ሞትን እረሳችሁ ግን ድርሳነ ሚካኤልን እና ራዕይ ማርያምን ትሰሙ ይሆን 😢
አምላከ ቅድስት ኪዳነምህረት እባክህ የሚለወጥ ልብ ስጠኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ
የነ ማህበረ እገሌ አባላት እንደው እግዚአብሔር አይነ ልቦናቹ ይገለፅ
መምህር ተስፋዬ ሰላም ከነቤተሰቦችህ
ስልክ ሞከርኩ ደጋግሜ አላገኘውህም
እኔ የማውቅህ ኤፍታህ ሲከፈት መቁጠሪያ ልገዛ መጥቼ ቢሮህም ፊት ለፊት ነበር ገብቼ ተራ ደርሶኝ ከነልጄ አናግሬህ
ፀበል ፊታችንን ተረጭተን መክረኸን ደስ ብሎን የሄድነው
አሁን የጠላትን ዉጊያ መጋፈጥ ጀምሬአለው ፈተናውም የዚያን ያህል ሆኖብኛል
ላማክር እፈልጋለው ብዙ ሚስጥር የሆነ ነገርን አውቄአለው እያወኩበትም ስመጣ ፈተናውም ጠነከረብኝ ባገኝህ( ብትደውልልኝ) አባቶች ማቃጠል ያለባቸውን ነገር እኔ አቃጥዬ 1 አመት ሆነኝ ያለኝን ንብረት ማጣት መቸገር ሱቅ መዝጋት ብቻ የቱን ትቼ የቱን እንደማወራ ግራ ገብ
ቶኛል በቅድስት ማርያም እለምንሀለው ደውልልኝ ጭንቀት ላይ ነኝ፡፡
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለደጉ መላእክት ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል አባቴ አደረሰን ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰቡኝ አሞኛል ከሰደት
መፀለይ እሚጠቅመው ለዚህ ነው እግዚአብሔር ካስቀደምን የክፎ ስው ስራ ፈተና ቢኖረውም አሳልፎ አይስጥም እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤እማ ፍቅር ከነቤተስቦች ትጠብቅህ❤❤❤
*ሰላም*ውዱ መምህራችን እንኳን ለአባታችን ቅዱሰ ያሬድ ንግስ ቀን አደረሳችሁ መምህረዬ ከነተማሬዎችህ@ሼር✅ይደረግ
የሚገረም ገጠመኝ ነው ለመለውጥ ምክንያት የሆንክ የመምህራችን ተማሬ ቅዱሰ ያሬድ ይጠብቅህ#ከትላንትና ወዲያ et art ቻናል ላይ ሰለአባታችን ቀሴስ ሄኖክ ወልደ ማረያም ሰለእግሊዝ ጉዞ እንዲከሸፍ ግለሰብ በለው ከማህበረ ቅዱሳን ጋር ማርያም አንድም ጤነኛ ሰው ይለም ተበክሏል እንደ ተሰቦ በሽታ ኧረ ወዲያ❗️
አሁንስ ተዉኳቸዉ እንደዉም ለበጎ ነዉ ይሄ ሊሆን ግድ ነዉ። ለሀዋርያነት ማረጋገጫ ማህተም ነዉ የነ እሱ አፍ የክርስቶስን መከራ በጥቂቱ ሊካፈሉት ግድ ነዉ። በዛዉ እያስተዋወቁልን ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጣቸዉ። ሰይጣን ለተንኮል ያሰበዉን መድሀኒአለም ለበጎ ይቀይረዋል ዉዶቼ ተዋቸዉ እኛ ግን እየገባን የተደረገልንን እንመስክር እንፃፍ አለቀ ሰዉ ያመዛዝናል ሁላችንም ብንፅፍ
Amen Amen Amen
@@Kidist-rn2xc እውነት ነው
አሜን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣ በእውነት ይገርማል ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን
መምህር በጎ ማድረግ ትልቅ ነገር ነው ውጤቱ ከፈጣሪ የሚገኝ ነው መቼም የዘንድሮ ስው መዓተኛ ነው የሚጠቅመውን ለይቶ ካለማውቅ ለዚች አጭር ዘመን አንዳችን ለአንዳችን ጉድጓድ ስንቆፍር እናድራለን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ብሎ መመኝት ነው!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጥልን የሁልጊዜ ገጠመኞት የምንማርበትን ከብዙ ነገሮች ጥንቃቄ እኔ ብዙ ተምርሬበታለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ዮስጥልን ክፉ አይንካብን💞🙏
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
እግዚአብሔር ያስብህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ያስብክ❤🎉
መምህር እኔ ለ ፀሎት ስቁም ሀሳቢን ይበተናል በጣም ጤና የለኝ ተጨንቂለሁ የስራሁት አይባርክ በፀሎት እስቡኞ እህተ ገብርኤል ብላችሁ
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሰፍሸየ
ወንድሜን ወልደ ገብርኤልን በፀሎት አስቡልኝ።
በአፍ እንጀራ ብሉ ግፍ አትናገሩ ነው እና እማማ እንኳንም ነቁ ለበጎ ነው እሄ ፈተና እና በርቱ እንዳይሰለቹ ዳንን ብላችሁ ከተዋችሁ ጸሎት መንፈሱ ይመለሳል እና በርቱ
መምህር እንዴት ነህ እኔ በጣም የሚገርመኝ የመትናገረዉ ሁሉ ነገር በቤታችን አለ ግን መፍተሄዉን አጣሁ 😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
ወለተ ጊዮርጊስ ገብረ ፃድቅ እያላችሁ በፀሎት አስበን
እግዚአብሔር ያስብሺ እማ አሜን አሜን አሜን
@@AbrahamTaspo አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን❤🤲
መምህር ሶልያና ደካማ ነኝ እግዚኣብሔር እንዳበረታኝ በጸሎት ሃስቡኝ 🙏🙏🙏
በማርያም በ ፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ዮሀንስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤️❤️ዉድ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለ አቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌺🌺🌺🌺
አሜን አሜን አሜን
ሰላም መምህር እንድሁም ውድ የመምህር ተማሪዋች እንደምን አላችሁ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልን አሜን መምህር የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን የተማርነውን በህይዎታችን እንድንተገብረው ይርደን ሀገራችንን ሠለም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
Amne
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው አረፈዳቹህ ቆያቹህ ሳይል ሁሌ ወደ ቤቱ በምንመለስ ግዜ በሩን ከፍቶ ይቀበለናል የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመሰገን 👏
Amen Amen Amen enkuni aberu beslam adersni comment አልፎ አልፎ አያለሁ ሁሌም አይሻለሁ እግዜአብሄር ከዚክ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ እህት
ቃለህይወት የሰማልን መምህራችን ይገርማል ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን❤ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ለተሰወረበት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤🎉🎉
መምህር ቃለሂወት ያሰማል
ስለ ሁሉም ነገር ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም ልብ ይስጥን አክራይማ በእውነቱ ስንቶቹ ክፍሆች አሉ
መምህሬ በጣም አዝኛለሁ ይልቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግን መሪ የላትም በዚህ ልክ ማለት ነዉ? እንዴት ዘመንን ቀምራ በሰጠችዉ በራሷ ዘመን ዓመተ ምህረት ይቀየር ሲባል ዝም ይላሉ እኔ ግን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ዓመተ ፍዳን እኮ ሊመልሱብን ቸርነቱን ሊያሳጡን እኮ ነዉ ቀላል እኮ አይደለም እስከመቼ ነዉ ድንዛዜዉ ግን ? እኔ እንደዉም መምህር ነኝ ከነገ ጀምሮ አሳጥሬ እራሱ አልፅፈዉም፳፻፲፮ ዓመተ ምህረት
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር እ ግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ብለክ አምላክ ይፍቀድልኝ ያለክበት ቦታ እመጣለሁ ያንተው ተማሪ ከዝዋይ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው❤
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ የሚገርም ነው አቤት ስቱ ሰው አለቀ በዚህ ነገር አዷ ተጠቂ እኔ ነኚ ጌታ ልብ ይስጠን እጂ ፈጣሪ እንደዚህ የሚያረጉ ሰወችን ልብ ሰጦ ለንሰሀ አብቃልነሰ ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለጥኡመ ልሳን ሰማያዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመንክ ይባረክ
መምርዬ ከምታሳድጋቸው ልጆች አንድ ሴት ልጅ እሕቴ መውሰድ ትፈልጋለች እዛው አ.አ ነው ምኖረው እዴት እና ብታወራኝ ቴሌግራም ላይ ፅፌልካለው
መምህር እኳን በሰላም መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትያሰማልን አሜን🤲
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
ተመስገን🤲
መምርቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥህ
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
ሼር✅👍👍
ላይክ✅👍👍👍
ሰብስክራይብ✅✅👍👍
እናድርግ✅✅
❤ ስላም መምህራች❤በጣም አስተማሪ ❤ገጠመኝ ❤❤❤እደሜና ጣና ይስጥልን ከነቤተስቦችህ መምህርይ ❤ሃይለ ገብርኤል በላቹ በፀሎት እስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አፀደ ማርያም በፀሎት አሰብኝ
በጣም ሚገርም ታሪክ ነዉ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት ጠቃሚ ገጠመኝ ነው ያቀረክብልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በጤና እስከ ቤተሠብህ ያድልልን
በጣም፡ታሪክ፡ነው❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤
Ye ewunet ye sazanal weganochachin egzbiher kangara yehun 🤲🤲🤲tsegawun yabazalh egzbiher ❤❤❤🙏🙏🙏
ጥሩ ት/ቲ ዕድሜ እናጤና እግብዛብሄር ይስጥህ
መምህርዬ ሰላምህ ይብዛልኝ በጣምም አስተማሪ ትምህር ነው እናመሰግናለን
መምህርዬ ባለፈው ቃል ገብቼ ነበር የመዝሙር መፀሀፍ በሊብ ላይ እና ብሩን መላክ ፈልጌ ቢዘገይም በምን ልላክ አካውንትህን ባንተ ለመላክ ነው
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
ጸዳለማርያምን ፡ በፀሎታችሁ ፡ አስቦት።
መምህር ፡እግዜር ይቅር ይበለኝ አንዳድ ቦታ እያሣቀኝ ነው የጨረሥኩት
ቃለሂወት....
እንኳን አደሰሣችሁ ምእመናን እንዲሁም መምህር ቅዱስ ያሬድ ይባርከን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ኣስተማሪ ነው ልቦና ይስጠን
ኡኡእረእኔአይምሮይበጭንቀትተናወጠእፍፍፍሰላምደስታ" መረጋጋትአጥቻለዉምንላድርግ😢😢በስደትላይግራገብቶኛል
የነፍሴ መጋቢ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያወርስልን
መምህር እመቤቴማርያም ትባርክክ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንተን የሰጠን እግዚሐብሄር ይመስገን እዲሁም መላከ መንክራት ግርማ ወንሙን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
በጣምአስተማሪ ድንቅ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራች liv ጀምርልን መምህሬ 🥰🥰
ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭
መምህር እኔ በተከራየሁበት ቤት 13 አመት ነው የኖርኩት ግን ተቻችለን ነው ግን አሁን ለልጄ እፈልገዋለው አለችን ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሌታቹ አስቡኝ!!
እንኳን በዳና መጣህ ምመህር እንኳን ኑቅዱስ ያሬድ አምታዊ ክብር በዓል አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤
Amen kale hiwet yasemalen mamirach🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ኑርልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
መምርህር እመሰግናለን በህይወታችን እየተለወጥን ነው እድሜ ከፀጋ ያድልልን
ሰላም መምህራችን አንዴት ነህ ሁሌ የምታነገራቸው ካሎቶች በጣም አስትማሪ ናቸው መላስ በጣም አደገኛ ነው ንግንንራችን ይሰከፍላል
እግዚአብሔርይመስገንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር❤❤
መምህር እኔ አዲስ አበባ ላም በረት አካባቢ ከአንድ ቤት 15 አመት በኪራይ ኖሬ አሁን እስራኤል ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን ጥሩ አከራይ ነበሩኝ እኔም አልከፋም
amen kal hieotn yasemaln tetefutn yimels ❤
❤መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እቁ 🤲
kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
Are mamher betam germach lemajemarya geza now yesmahut , Egzabher kakfu nager yetabekan ka Saytan mangste ,na aglagalewachu yesawern ,mamher edmena tena yestut kana betasabu bexelatachu asbun
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ ግሩም ት/ት ነው ይገርማንል ብዙ ተምሬያለሁ
❤❤❤ቃለህይወትያሰማልንፀጋዉንያብዛልንእናመሰግናለን
አሜን እንኳን በስላም መጣልን መምህር ❤❤❤
ምህርዬ ቀለ ህይወት ያሰማልን
መምህር.እንኳን.ደህናመጣህ.ሰላምነህ❤❤❤🎉🎉🎉
አብዩቱ እንደ ቸርህነትህ ይቅር በለን
ውዱ መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እዲሁም የመምህር ልጆች እደምን አላችሁ!! በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እያላችሁ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
እግዛብሔር ይመስገን መምህርየ እናመሰግናሀለን ለዚህ ቤት በእግዛብሔር ሓይል የታደግከው መጨረሻው ስላማረ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን የኔ አምላክ
.ሠላም ሠላም ሠላምህ ይብዛ መምህርየ እመብርሀን በእድሜ በፀጋ እስከቤተሠብህ ትጠብቅልን እና እዉነት ነዉ በ2ለቱም መሐል በአከይም በተራይም ያለፀባይ አለ አንዳንድ አከራዮች እዛዉ እየኖርህ በቀዳነዉ ጀሪካን ልክ የሚያስከፍላሉ መልካሞችም አሉ ከዚህ በፊት ፅፌወ ነበር መምህርየ አከራዮቻችን መልካም የማይገልፃቸዉ እና ቤታቸዉን የገዛቸዉ ጓድኛቸዉ ይሞካክራል ከሚሸጠዉ በታች በወረደ ዋጋ ነዉ የገዛቸዉ ሠፊ ግቢ ኮረና ነበረ እና ልቀቁ አለን ክረምትነበር እና አንለቀም በክረምት አልነዉ የሸጡለትም ተከራይ ሳይሆኑ እደቤተሰብ ነዉ የማያቸዉ ለ3ወር ይቀመጡ አሉ ከክፍት ቦታዉ ቤት ሠራ ደበረን በየቀኑ እንጨቃጨቃለን የሐምሌቅዱስ ገብረኤል ቀን ማታ የሆነበግ ገዝቶ ሽትቤት አሠረዉ እና በጉ መልኩም የሚገርም ነዉ ጅራቱ ቆራጣ በጨለማዉ ታረደ ደሙን ረግጦ የጓድኛየባል ሌላቤት ልገባ ኩሽና እያስተካከሉ ከባለቤቴ ጋር ቢስማር ወጋዉ በዛዉ ለሞት ደረሰ ድርሳነሚካኤል የአክስቴልጅ ሲፀልይ ለፈለፈ ገረገቲዉ ጋር የተቀበረአለ ብዙ ሢለፈልፍ የሆነ ቄስ ጐረቤት ነዉ እና የሚፀልየዉ ፀሎት ሚሶጥር እዳያወጣ ነዉ የሸጠለት አከራያቺነዉ ያወቀዉ ከዛ ጠዋት ማታ ስለምንተያይ አንላቀቅም አለ መፈሱ በአጪሩ ቤት ቀየርን ሁላችነም እና ብዙ ቀን በመኪናዉ ሊገጨን እደት እደሚያደርገዉ እግዚያብሔር እደነዚህ አይነቶቹን ይገስፃቸዉ አጠቁን መምህርየ የሚገርመኝ ደፍተራ ጠቋይ ሁነዉቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብረኤልን ሌሎችንም ይዘክራሉ ጥያቄ ሁኖብኛል
ይገርማል🤔የሚዘክሩትማ መደበቂያ ነዋ ልቦና ይስጣቸዉ
ውሸታቸውን ነው መጠንቀቅ ያስፈልጋል አንዳንድ ሰዎች ክብረበዓልን ተከልለው ለሰይጣን ግብር ያቀርባሉ ለምሳሌ የሰኔ ሚካኤል በብዛት ይጠቀሙበታል ጥንቃቄ እግዚአብሔር ይጠብቀን።
@@HD202v እግዚያብሔር ይጠብቀን እኛም ስለመናፍስት ስለማናዉቅ አብረነበር የምንበላዉ ለዛዉም ዝክር የዛን ቀን ግን ሲጠሩን አልሄድነም በጨለማ አርዶ ጠረጠርን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ
እኛ ሰወች የምንጠፋው በምላሳችን
የምንድነውውም በዚህኸው በምላሳችን ነው
እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ ለምንናገረው ቃላት እንጠቀቅ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አቤቱ እግዚአብሔርሆይ ማረን
ሰላም መምህር ባለቤቴ ከፍተኛ ችግር ላይ ነው እባኮትን ይርዱት አምናለሁ እርሶ ጋር ከመጣ እንደሚድን በእመብርሃን ያግዙን
Bedeb yetekmenal bereta Memhere enae berase bezu temrayalwe.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ የኛ እንቁ መምህር የስንቱን ቤት አዳንክ አቤት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ከነቤተስቦችሁ ❤❤❤
አሜን እንኮን በሰላም መጣህ። ቃለሂወት ያሰማልን
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስለላሴን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትስጥህ
በተከራይና ባከራይ መካከል ያለዉን አለመግባባትም መግባባትም ያለ ነዉ ግን ደግም ቤት ያላቸዉ ሰዎች ለተከራዬች ያላቸዉ አመለካከት በባአድ ሀገር ሆኜ አሰማዋለሁ ግን ደግም ሰዉ መሆን ያስፈልጋል ደግነት መልካምነት ለሰዉ።ማዘን መተዛዘን ይገባል ሰዉን ማወቅ በጣም ከባድ ነዉ ይህ ደፍተራ ወይም የሴጣን ተገዚ ብለዉ ይቀለኛል ደግና ቻይ አግዚአብሔር ትቶ ለመናፍስ አገልጋይ መሆን አሳፋሪ ነዉ ሳይመሽባቸዉ ንሰሀ ቢገቡ ይሻላል አግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ታድጋል የሆነዉ ነገር ያበሳጫል በመናፍስት ሰዉን አንዲያመነዝሩ ማድረግ በጣም ከባድ ነዉ አሳትና ጭድን ባንድ ግቢ ዉስጥ ጎረቤት ማድረግ Normally ከባድ ነወ
ቃለሂወት ያሰማለን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
Tmhrti betam new yemimecheni 🎉🎉🎉🎉🎉