የዘካተል-ማል ወይም የገንዘብና የንብረት ዘካ አጠር ያለ ማብራርያ |ኡስታዝ አህመድ አደም| ሀዲስ remedan hadis amharic Ethiopia ረመዳን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @mulktube
    @mulktube  3 ปีที่แล้ว +1

    የ mulk tube የቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን 👉 t.me/mulktube ይጫኑ !!!

  • @hayatemuhammad4288
    @hayatemuhammad4288 3 ปีที่แล้ว +9

    ኡሥታዝ ጀዛኩመላህ ኸይር አላህ እዲሜያችሁን ያርዝምልን

  • @ልቤሞኙ
    @ልቤሞኙ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዜ እረጀም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቅህ ያረብ

  • @hadranasr9656
    @hadranasr9656 3 ปีที่แล้ว +1

    ውስታዝ ሸይክ አደመ ሀፊዝ አላህ ባለህበትህ አላህ ይጠብቅህ

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጃዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @fatitube7382
    @fatitube7382 3 ปีที่แล้ว +1

    جزاك اللهُ‎

  • @Rነኝየኢልምቀላዋጯ
    @Rነኝየኢልምቀላዋጯ 3 ปีที่แล้ว

    ጅዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @alainfalajhazzha7223
    @alainfalajhazzha7223 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @najmahn8224
    @najmahn8224 3 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا

  • @halimahalimahalim8758
    @halimahalimahalim8758 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን

  • @zinetmohamed375
    @zinetmohamed375 3 ปีที่แล้ว

    Jezski allah hayir

  • @halimahalimahalim8758
    @halimahalimahalim8758 3 ปีที่แล้ว

    ሰ.እ.ወ
    ሰ.አ.ወ
    ሰ.አ.ወ

  • @فاطومادرس
    @فاطومادرس 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን፣ኡዝታዛችን

  • @ሪሀናዩቲብ
    @ሪሀናዩቲብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ

  • @ሙናM
    @ሙናM 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @rahmarahma1406
    @rahmarahma1406 2 ปีที่แล้ว

    አሠለሙአለይኩም ኡስታዝጀዛኩምወላህኸይር
    125ሽ300 ብርስትነውየሚወጅብበት
    2አመትሆኖታል መልሱልኝ በአላህ

  • @reembentlslam7821
    @reembentlslam7821 ปีที่แล้ว

    😊

  • @baydayaseen4380
    @baydayaseen4380 3 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ውስታዝ ዘካተል ማል ለመስጂድ ማሠረያ ማዋል ይችላል ወይ ጀዛኩሙ አሏህ ኸይረን

  • @mousman22
    @mousman22 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም የዘንድሮ የዘካተል ማል መመጠን ንገሩን እስኪ አህበቲ ፊላህ!

  • @lubabasultan2837
    @lubabasultan2837 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🕌🕌

  • @ደካማባሪያህነኝ
    @ደካማባሪያህነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @danasayaf4934
    @danasayaf4934 2 ปีที่แล้ว

    አመት ባይሞላው ቢከፈል ምን ችግር አለው

  • @tadessewasa3469
    @tadessewasa3469 ปีที่แล้ว

    ተንቀሳቃሽ ገንዘብስ እቃው ተገምቶ ዘካ ይወጣበታል መልሱልኝ በአሏህ

  • @sema8772
    @sema8772 3 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ የምታቁት መልሱልኝ 2 '5000 ብር ስንት ይወጅብበታል ቦ አሏህ መልሱልኝ ????

  • @Hነኝየሙሥሊሞችአድናቂ
    @Hነኝየሙሥሊሞችአድናቂ 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝጀዛካላሁኸይርዘካ ተልፍጡር ብር ነውወይስእህልነው የሚሰጠው

    • @mulktube
      @mulktube  3 ปีที่แล้ว

      እህል ነው ሚሰጠው በዚህ ሳምንት ስለ ዘካተል ፊጥር የተብራራ ትምህርት ይለቀቃል ኢንሻአላህ

    • @Hነኝየሙሥሊሞችአድናቂ
      @Hነኝየሙሥሊሞችአድናቂ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mulktube ጀዛካላህኸይር

  • @ماشاءاللهالحمداللهعليكلحال

    ኡስታዝ ጠፍታችሁ ከረማችሁ በሰላምነው

  • @fatumamuhammed5271
    @fatumamuhammed5271 3 ปีที่แล้ว

    Mn Ale betawaqi sewchu bekul bnlkna enesu lemigebachew bsetuln

  • @خيريهامان-ن5خ
    @خيريهامان-ن5خ 3 ปีที่แล้ว

    የዛንዲሮ ዘካታል መል ስት ነው የምወጣዉ

  • @fatmayamir2785
    @fatmayamir2785 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ የሚታቁ መልሱልኝ ያጀመአ የሶስት መቶ ሺ ብር ዘካ ስንት ይጠበቅበታ የሚከፈለውስ ገንዘቡን ነው ወይስ ወደ እህል ቀይሮ
    የምታቁ መልሱልኝ በአላህ ጀዛኮም አላህ ኸይር

  • @abdulazizmohammedali1124
    @abdulazizmohammedali1124 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ
    የአክሲኦን ብር ዘካ ይዋጅብበታል የ ዘምዘም ባንክ አክሲኦን ገዝቼ ነበር አመት አልፎታ

    • @mulktube
      @mulktube  3 ปีที่แล้ว

      ለመልሱ ይህንን ሊንክ በመጫን ያዳምጡ
      👉 th-cam.com/video/ggDd7dOBXkc/w-d-xo.html

  • @خيريهامان-ن5خ
    @خيريهامان-ن5خ 3 ปีที่แล้ว

    ዘካተል ፊጥር

  • @ጦይባየአላህባርያ-ጐ4ጨ
    @ጦይባየአላህባርያ-ጐ4ጨ 3 ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير ጥያቄ. አለኝ. 1/32 ሽብር. ዘካ. እሚወጣለት. ስንት. ነው. ?

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👌

  • @JPrime-cq4kn
    @JPrime-cq4kn 3 ปีที่แล้ว

    አመት የሞሏው ብር ዛካ ሥንትነው የሚወጣው ?

    • @hayah9742
      @hayah9742 3 ปีที่แล้ว

      ያነውን ብር 40 ማካፍል ነው ለምሳሌ 100ሽብር ከሆነ 100÷40 አርጎ ማካፍል ነው

  • @heriyamohammad3682
    @heriyamohammad3682 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲👍☝️

  • @ekroneg6311
    @ekroneg6311 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ሀረብ ሀገር ነውየምኖረው በኢቶ 25000ሽ ይከፈለኛል ስንት ነው የማወጣው የተቀመጠ ብር ግን የለኝም

  • @ሙናM
    @ሙናM 3 ปีที่แล้ว

    53 ሺ ብር አለኝ ከባንክ ቤት አመት አልፎታል ዘካ ሥንት ነዉ መሥጠት ሚጠበቅብኝ

  • @فَآطُمةمحمد-ن6د1ن
    @فَآطُمةمحمد-ن6د1ن 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት የጣት ቀለበት ወርቅ ያለው ስንት ነው የሚዋጅብበት ዘካ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁለት የጣቀለበት ዘካ የለበትም ግራሙ ትንሽነው 85 ግራም መሆን አለበት አላሁ አለም

    • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
      @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ 3 ปีที่แล้ว

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ ሳህ አይወጣለትም ብር ለመያዣ የተወመጠ ወርቅ እጂ የሚወጣለት ለጌጥ የተገዛ አይወጣለትም

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 3 ปีที่แล้ว

    በንክ ለይ ሁሊት መቶ ሸህ በር አሊኘ ስንት ይወጀብቢኘሊ ??

  • @ueu434
    @ueu434 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ