ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኡስታዝ ወሏሂ ደስ የሚል ት/ት ነው አሏህ ስራህን ሁሉ በኢህላስ ይቀበልህ ከልብ ነው ለአሏህ ብየ የምወድህ ትምህርትህን የምከታተለው በጉጉት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በጀነቱ ይሰብስበን
🙏ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ ኡሰታዝ በድር አላህ ይጠዉል ኡምርህን እሰከቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ🙏🙏
ጀዛካላህ ቢልኸይር ኡስታዝ
አሰላዋአሌይከም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሜንበሮችዬ አቤት ስወዳችሁ ወላሂ ከኔ በላይ አላህ ወድድ ያርግልኝ ያረብ በጣም እከታተላችሁአለሁ ዑስታዝዬ እኔም ሰልሜ ነው ልሃምዱሊላህ እንደኔ በመሥለሙ የሚደሰት ያለ አይመስለኝም ይህን ከብርጨቆ ውሃ ጥርት ብሎ የሚያምረውን እስልምና ሰበ ብ ሆኖ መንገዱን ላሳየኝ እርዋንዳ ላይ እየሰገደ ለሞተው የልቤ ሙሽራ ሁሌም አምስት አውቃት ሰላቴን ስሰግድ ከፍለፊቴ አየቆመ የሚያሰግደኝ ባለቤቴን ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቅልኝ ያረብ እሱ ከሞተ በሁዋላ አሷ አኮ አብዳለች ብሎ ሁሉም ቤተሰብ ቢሸ ሸኝም ህምተኛ ሆኜ 7ግዘ ቀዶ ጥገና አድርጌ ሞተች ሲባል ቆሜ 2የቲሞቼን በአላህዬ ቅዋ በሱ ጉልበት ልጆቼን አሳድገአስተምሬ ድሬ አያት ሆኜ በአላህ ኒኢማ አየተደሰትኩ ተኝቼ ስነሳ ጠወቱ ብርቅ እየሆነብኝ አልሃምዱሊላህ ...............እስካሁን አለሁ ታዲያ አስልምና መድሃኒትነቱን ደስታ ሰላም ፍቅር ንፁ ህይወት መሆኑን ለሁሉም ይወፍቀው ሁላችሁም በዱአችሁ አትርሱኝ በቀን 3000mgመደሀኒት እየቀምኩ የምኖር እህታችሁ ነኝ
እህታችን አላህ ስብሀን ወተአላ ከህመምሽ ይፈውስሽ ሀቲማሽ ያሳምርልሽ ሙሉ አፊያ ሙሉ ኢማን ይወፍቅሽ ለኔም ዱአ አርጊልኝ
አላህ ካንቺ ነዉ ኢንሻአላህ
hussan vary imotional s.a.w
አደራ እውነተኛ ሁኑ፡ እውነት ወደ በጎ ስራ ያመራልና፡በጎ ስራም ወደ ጀነት ያመራል፡ አደራ ከውሸት ተጠንቀቁ፡ውሸት ወደ ሀጥያት ያመራልና፡ሀጥያትም ወደ ጀሀነም እሳት ያመራል።ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም #ሠሉ አለ ሀቢቢና ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
👌ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይራ
ለኢለኢለለ ወለይአጂቢ ነዉ ወለህ
ኡስታዛችን ኑርልን በተለይ ሴትን ልጅ በማቅበጥ ደረጃ የተናገረው የመቶ ሚሊየን ወንዶች አቅል ይቀይራል ብየ እገምታለሁ ኢንሻአላህ ደሞ ይቀየራሉ ሁሉም ቤት ያለውን ሚስጥር ነው አንተ ያንኳኳህልን የሄ ብቻ በቂ አይደለም ሰፋ ያለ ፕሮግራም ይዛችሁ ለወንድሞቻችን ብትመክርሩልን ባይ ነኝ
ያለውን ሳይሰስት ነው የሚለግስን ኡስታዝ በድር ሀያት ብለናል
ማሻአላህ ዉስታዝ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብየ በጣምነዉ ምወዳችሁ አላህ መሰሎቻችሁን ያብዛልን
ሱብሃን አላህ ቀልብን ረጋ ሚያደርጉ ኡስታዝ እርሶ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ቀልቤን ያረጋጉታል አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
ማሻአአላህ ሁሌም. ንግግርህ ይጣፍጣል ውስታዜ።አላህ እድሜህ ያርዝምልን።
እስታዝ ኣላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቀን ይወፍቅህ በጣም ነው ኡአሚወዲህ ኣላህ ይጨምርልህ ኤርትራዊ ነኝ እወዲሃለሁ ጀዛከላህ ኬር ❤❤❤❤❤❤
ሱበሀን አላሕ ጀዛኩም አላሕ ኸይር አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያዲርገን ያረብ ምንኛ ጣፋጭ ትምህርት አላሕ ይጠብቃችሁ
BarekeLLAHU feekum.excellent nesiha.
Subhan Allah AllhamdulilahSlelahu Alyihi Wselm
አልሃምዱሊላህ
ሱብሀን አላህ ውስታዝ ጀዛ ካላህ
alehamedulilah men ayent webe ement new yalen beallah
" ምርጥ ቁድዋ ነክ ያኡስታዝ በድር ጀዛኩም አሏሁ ኸይር"
ማሸአለህ ኡስተዝ ቡድሩ ጀዘክ አለህ ኸይር ለሰረታኘ የለው ክበር ክድምየው ማሻአለህ አለህ ይጨምርልህ ምስልክ የብዘልን
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አላህ ያክብራችሁ ውዶች
ሱህበሀንአለህ አለሀምዲሊለ
አህለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
ሚበሮች አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝ በድር አላህ ይጠብቅህ አላህ ኸይር ስራህን ይውደድልህ
ጀዛክ አላሁ ኸይር ውስታዙና አላህ ይቀበላቺሁ ለኛ ደፋ ቀና ይምትሉ ሁሉ ያረብ
ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥ሱብህን አለህ በጠም ደስ ይለል አለህ ሁሉንምያግርልን ይውፍቀንም ♥
Mashallhe mashallhe mashallhe jazakalahyer
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
ሱብሀን አላህ አላህ መብቃቃትን ይለግሰን ጀዛኩም አላህ ኸይር ❤አላህ ይውደዳችሁ
Masha allah
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐ሱብሀን አላህ
Jezkallah ጥሩ ስንቅ ነው ያሰነቃቹኝ🙏
Allay MELKAM sirahin yiwdedilihRejim edme ke TENA gar
አላሁመጠሁርጉልቤ
ኡስታዝን በምን በምን ልግለጸው ብቻ አላህ ይጠውል ኡምሩ
የአላህወላሂ በጣምድስየሚልነዉ ማሻአላህ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ሱበሀነክ መለከል ሙልክጀዛኩም አላሁ ኸይርይሄ ፕሮግራም ሊያልቅ ነው እያልኩ ስጋት ጀምሮኛል አላህየ ተጠቃሚዎች ያድርገን ያረብ ኡስታዝ በድር ሀቢቢ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያጋሊ !!
Hussen is the most lovely person I’ve ever seen 😊❤
👍👍👍👍👍👍
Subhanella best reminder ever Allah be semanew menetqem yargenn !!
ሱበሀን አላህ😢😢😢
Masha Allah bedruye , I can hear this Hadith all day and night because very logical.
ማሻላህ፣፣አላህይ ጨ መርላችሁ ❤❤❤❤
ያአሏህ ይቺን ህልም ኧረ ለእናቴ በራህመትህ እባክህ ጌታየ ጀነት እግሯስር ያደረክላትን እናቴን ከራሷ አልፎ ለልጆቿ የሚሆንን ጀነት አትከልክላት ሂዲያህን ወፍቃት በራህመትህ😭😭😭
አሰላም አሌይኩም ሚንበሮች፣፣በሳተላይት ቴሌቪዥን ምስል የለውም ድምፅ ብቻ ማየት ከጀመርን ቆይተናል ፣፣፣እባካችሁን አስተካክሉት ችግሩን ፣፣፣ብዙ ፕሮግራሞች እያለፍን ነው። አፋሮች ነን እንወዳችኃለን።
ኢንሻአላህ ሁቢ
Alsera yalewn atfut ena ende adis search argut(chanut) yeseral
አሰላሙ ዋአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ኡስታዝ በድሩ ሰይ ሁሉን ነገር ሲገለልፅ ሀያ ብቻ ለኔ ደአዎ ነው
ማሻአላህ ሳቅ በሳቅ ውድድ ለአላህ ብየ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
ሚንበሮች፣ሥወዳችሁ፣በረቱ
Ustaz Allah edmahn yarzimew 👂💖💖💖💖👍👍👍
Guys you're changing my life...thank you so much
Subhan Allah
Masha Allah, Allah haytachiwin yarzimilin
Mashaa ustaz rajima edimee yistii
ሱባሀን አላህ እብደ ኸሚስ ምሽት ግን የሚጣፍጥ ፕሮግራም አለን? በጣም እኮ ነው አንዱን ካንዱ መርጨ ማየት ያቅተኛልኮሱባሀን አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ከአላህ ጋር በሚገባ ያስተዋወቀኝ አለ ብየ ለመናገር ይከብደኛል አላህ ኸይር ጀዛችሁን አብዝቶ ይክፈላችሁ።
ጀዛኩሙሏህ ኸይርን
ማሻአላህ
Hulem begugut new mntebkew ustaz beder jezakiallah metanesachew idea betam desyemilu ena kegezaw gar yemehade bertulen
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ወበረካትሁ።ቃለ ምልልስ በጡር ተራራ ላይሙሳ (ዐ.ሰ) ከአምላካቸዉ ጋር ስላደረጉት የቃላት ምልልስ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.0.ወ) እንዲህ በማለት ነግረዉናል:-ሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቁ:- ጌታዬ ሆይ ከባሮችህ ሁሉ እጅግ ተቅዩ የትኛዉ ነዉ? አላህ ( ሱ.ወ) አለ :- ዘወትር አላህን የሚያስታዉስ እና የማይረሳሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቁ :- ይበልጥ የተቀናዉ ባህሪ የትኛዉ ነዉ?አላህም አለ:- ይበልጥ ቅን የሆነዉን ጎዳና የተከተለዉሙሳ ( ዐ.ሰ) ጠየቀ:- እጅግ ጥበበኛስ ማነዉ?አላህም አለ:- ራሱን እንደሚዳኝ ሌሎችን የሚዳኝሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቀ:- በእዉቀት ከሁሉ የሚልቅ ማነዉ?አላህም መለሰ:- ዕዉቀት የማይጠግብና ከሰዎች ሁሉ በመማር የሌሎችን እዉቀት የራሱ የሚያደርግሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቀ :- ከባሮችህ መካከል እጅግ ብርቱዉ የቱ ነዉ?አላህም መለሰ:- እየቻለ ይቅር የሚልሙሳ (ዐ.ሰ)ጠየቀ እጅግ በጣም ሀብታም ባሪያህ የትኛዉ ነዉ?አላህም መለሰ:- ባለዉ ረክቶ ሚኖርይሄዉ እኔም ካነበብኩት ላካፍላችሁ
Alahe.yetabekehe
አህለን ኡስታዝ&የሚንበር ካዳሚወች ነወርቱና ጀዛኩም አላህ ኸይር
❤❤❤
Mashaa Allah TabarakAllah
MashaAllah MashaAllah very nice ❤
አላሁመ ዚዲና ኢልመን።።አልሐምዱሊላህ፣አላኒእመት ረቢ፣ቢአደደ መህሉቃቲከ ኢላየውሚዲን።።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
አሰላሙ አለይኩም ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌺🌼
Mashallah 😍😍😍🙏🙏🙏
አላህ ላእኔ ይውፍቃት ብእዝንላህ
Mashaa alhaa
አሰላሙአለይኩም ሸህእብራሂምን የምትጠይቁልኝ ጥያቄ ጅንናስይጣንን ልዩነቱን አስረዱኝ አልገባኝም እድሜናጤናይስጣችሁ
ሰወዳችሁእኮለአላህብየእሰኪበዱአችሁአግዙኝቁርአንእንድገራልኝአትለፋኝበአላህ😭😭😭😭🤲👌
አህለን
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉
Aslamalykum hims mishet always I miss this program and more I am happy b.c the name of all he is my name al mugni my name is mugnia
This name al mugni my name is mugnia
I'm the first viewer 🥰🥰🥰
ክፉል አንድን ብፈልግ ብፈልግ አጣውት ………
aaww wudochachn bismike nehyan eketatelalehu ena ye Allah smochn muluwun magignet alchalkum endat ladrg??
Masha Allah
ኡስታዝ ወሏሂ ደስ የሚል ት/ት ነው አሏህ ስራህን ሁሉ በኢህላስ ይቀበልህ ከልብ ነው ለአሏህ ብየ የምወድህ ትምህርትህን የምከታተለው በጉጉት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በጀነቱ ይሰብስበን
🙏ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ ኡሰታዝ በድር አላህ ይጠዉል ኡምርህን እሰከቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ🙏🙏
ጀዛካላህ ቢልኸይር ኡስታዝ
አሰላዋአሌይከም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሜንበሮችዬ አቤት ስወዳችሁ ወላሂ ከኔ በላይ አላህ ወድድ ያርግልኝ ያረብ በጣም እከታተላችሁአለሁ ዑስታዝዬ እኔም ሰልሜ ነው ልሃምዱሊላህ እንደኔ በመሥለሙ የሚደሰት ያለ አይመስለኝም ይህን ከብርጨቆ ውሃ ጥርት ብሎ የሚያምረውን እስልምና ሰበ ብ ሆኖ መንገዱን ላሳየኝ እርዋንዳ ላይ እየሰገደ ለሞተው የልቤ ሙሽራ ሁሌም አምስት አውቃት ሰላቴን ስሰግድ ከፍለፊቴ አየቆመ የሚያሰግደኝ ባለቤቴን ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቅልኝ ያረብ እሱ ከሞተ በሁዋላ አሷ አኮ አብዳለች ብሎ ሁሉም ቤተሰብ ቢሸ ሸኝም ህምተኛ ሆኜ 7ግዘ ቀዶ ጥገና አድርጌ ሞተች ሲባል ቆሜ 2የቲሞቼን በአላህዬ ቅዋ በሱ ጉልበት ልጆቼን አሳድገአስተምሬ ድሬ አያት ሆኜ በአላህ ኒኢማ አየተደሰትኩ ተኝቼ ስነሳ ጠወቱ ብርቅ እየሆነብኝ አልሃምዱሊላህ ...............እስካሁን አለሁ ታዲያ አስልምና መድሃኒትነቱን ደስታ ሰላም ፍቅር ንፁ ህይወት መሆኑን ለሁሉም ይወፍቀው ሁላችሁም በዱአችሁ አትርሱኝ በቀን 3000mgመደሀኒት እየቀምኩ የምኖር እህታችሁ ነኝ
እህታችን አላህ ስብሀን ወተአላ ከህመምሽ ይፈውስሽ ሀቲማሽ ያሳምርልሽ ሙሉ አፊያ ሙሉ ኢማን ይወፍቅሽ ለኔም ዱአ አርጊልኝ
አላህ ካንቺ ነዉ ኢንሻአላህ
hussan vary imotional s.a.w
አደራ እውነተኛ ሁኑ፡ እውነት ወደ በጎ ስራ ያመራልና፡በጎ ስራም ወደ ጀነት ያመራል፡ አደራ ከውሸት ተጠንቀቁ፡ውሸት ወደ ሀጥያት ያመራልና፡ሀጥያትም ወደ ጀሀነም እሳት ያመራል።
ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም #ሠሉ አለ ሀቢቢና ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
👌ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይራ
ለኢለኢለለ ወለይአጂቢ ነዉ ወለህ
ኡስታዛችን ኑርልን በተለይ ሴትን ልጅ በማቅበጥ ደረጃ የተናገረው የመቶ ሚሊየን ወንዶች አቅል ይቀይራል ብየ እገምታለሁ ኢንሻአላህ ደሞ ይቀየራሉ ሁሉም ቤት ያለውን ሚስጥር ነው አንተ ያንኳኳህልን የሄ ብቻ በቂ አይደለም ሰፋ ያለ ፕሮግራም ይዛችሁ ለወንድሞቻችን ብትመክርሩልን ባይ ነኝ
ያለውን ሳይሰስት ነው የሚለግስን ኡስታዝ በድር ሀያት ብለናል
ማሻአላህ ዉስታዝ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብየ በጣምነዉ ምወዳችሁ አላህ መሰሎቻችሁን ያብዛልን
ሱብሃን አላህ ቀልብን ረጋ ሚያደርጉ ኡስታዝ እርሶ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ቀልቤን ያረጋጉታል አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
ማሻአአላህ ሁሌም. ንግግርህ ይጣፍጣል ውስታዜ።አላህ እድሜህ ያርዝምልን።
እስታዝ ኣላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቀን ይወፍቅህ በጣም ነው ኡአሚወዲህ ኣላህ ይጨምርልህ ኤርትራዊ ነኝ እወዲሃለሁ ጀዛከላህ ኬር ❤❤❤❤❤❤
ሱበሀን አላሕ ጀዛኩም አላሕ ኸይር አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያዲርገን ያረብ ምንኛ ጣፋጭ ትምህርት አላሕ ይጠብቃችሁ
BarekeLLAHU feekum.excellent nesiha.
Subhan Allah
Allhamdulilah
Slelahu Alyihi Wselm
አልሃምዱሊላህ
ሱብሀን አላህ ውስታዝ ጀዛ ካላህ
alehamedulilah men ayent webe ement new yalen beallah
" ምርጥ ቁድዋ ነክ ያኡስታዝ በድር ጀዛኩም አሏሁ ኸይር"
ማሸአለህ ኡስተዝ ቡድሩ ጀዘክ አለህ ኸይር ለሰረታኘ የለው ክበር ክድምየው ማሻአለህ አለህ ይጨምርልህ ምስልክ የብዘልን
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አላህ ያክብራችሁ ውዶች
ሱህበሀንአለህ አለሀምዲሊለ
አህለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
ሚበሮች አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝ በድር አላህ ይጠብቅህ አላህ ኸይር ስራህን ይውደድልህ
ጀዛክ አላሁ ኸይር ውስታዙና አላህ ይቀበላቺሁ ለኛ ደፋ ቀና ይምትሉ ሁሉ ያረብ
ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥
ሱብህን አለህ በጠም ደስ ይለል አለህ ሁሉንም
ያግርልን ይውፍቀንም ♥
Mashallhe mashallhe mashallhe jazakalahyer
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
ሱብሀን አላህ አላህ መብቃቃትን ይለግሰን ጀዛኩም አላህ ኸይር ❤አላህ ይውደዳችሁ
Masha allah
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐ሱብሀን አላህ
Jezkallah ጥሩ ስንቅ ነው ያሰነቃቹኝ🙏
Allay MELKAM sirahin yiwdedilih
Rejim edme ke TENA gar
አላሁመጠሁርጉልቤ
ኡስታዝን በምን በምን ልግለጸው ብቻ አላህ ይጠውል ኡምሩ
የአላህወላሂ በጣምድስየሚልነዉ ማሻአላህ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ሱበሀነክ መለከል ሙልክ
ጀዛኩም አላሁ ኸይር
ይሄ ፕሮግራም ሊያልቅ ነው እያልኩ ስጋት ጀምሮኛል አላህየ ተጠቃሚዎች ያድርገን ያረብ ኡስታዝ በድር ሀቢቢ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያጋሊ !!
Hussen is the most lovely person I’ve ever seen 😊❤
👍👍👍👍👍👍
Subhanella best reminder ever Allah be semanew menetqem yargenn !!
ሱበሀን አላህ😢😢😢
Masha Allah bedruye , I can hear this Hadith all day and night because very logical.
ማሻላህ፣፣አላህይ ጨ መርላችሁ ❤❤❤❤
ያአሏህ ይቺን ህልም ኧረ ለእናቴ በራህመትህ እባክህ ጌታየ ጀነት እግሯስር ያደረክላትን እናቴን ከራሷ አልፎ ለልጆቿ የሚሆንን ጀነት አትከልክላት ሂዲያህን ወፍቃት በራህመትህ😭😭😭
አሰላም አሌይኩም ሚንበሮች፣፣በሳተላይት ቴሌቪዥን ምስል የለውም ድምፅ ብቻ ማየት ከጀመርን ቆይተናል ፣፣፣እባካችሁን አስተካክሉት ችግሩን ፣፣፣ብዙ ፕሮግራሞች እያለፍን ነው። አፋሮች ነን እንወዳችኃለን።
ኢንሻአላህ ሁቢ
Alsera yalewn atfut ena ende adis search argut(chanut) yeseral
አሰላሙ ዋአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ኡስታዝ በድሩ ሰይ ሁሉን ነገር ሲገለልፅ ሀያ ብቻ ለኔ ደአዎ ነው
ማሻአላህ ሳቅ በሳቅ ውድድ ለአላህ ብየ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
ሚንበሮች፣ሥወዳችሁ፣በረቱ
Ustaz Allah edmahn yarzimew 👂💖💖💖💖👍👍👍
Guys you're changing my life...thank you so much
Subhan Allah
Masha Allah, Allah haytachiwin yarzimilin
Mashaa ustaz rajima edimee yistii
ሱባሀን አላህ እብደ ኸሚስ ምሽት ግን የሚጣፍጥ ፕሮግራም አለን? በጣም እኮ ነው አንዱን ካንዱ መርጨ ማየት ያቅተኛልኮ
ሱባሀን አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ከአላህ ጋር በሚገባ ያስተዋወቀኝ አለ ብየ ለመናገር ይከብደኛል አላህ ኸይር ጀዛችሁን አብዝቶ ይክፈላችሁ።
ጀዛኩሙሏህ ኸይርን
ማሻአላህ
Hulem begugut new mntebkew ustaz beder jezakiallah metanesachew idea betam desyemilu ena kegezaw gar yemehade bertulen
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ወበረካትሁ።
ቃለ ምልልስ በጡር ተራራ ላይ
ሙሳ (ዐ.ሰ) ከአምላካቸዉ ጋር ስላደረጉት የቃላት ምልልስ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.0.ወ) እንዲህ በማለት ነግረዉናል:-
ሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቁ:- ጌታዬ ሆይ ከባሮችህ ሁሉ እጅግ ተቅዩ የትኛዉ ነዉ?
አላህ ( ሱ.ወ) አለ :- ዘወትር አላህን የሚያስታዉስ እና የማይረሳ
ሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቁ :- ይበልጥ የተቀናዉ ባህሪ የትኛዉ ነዉ?
አላህም አለ:- ይበልጥ ቅን የሆነዉን ጎዳና የተከተለዉ
ሙሳ ( ዐ.ሰ) ጠየቀ:- እጅግ ጥበበኛስ ማነዉ?
አላህም አለ:- ራሱን እንደሚዳኝ ሌሎችን የሚዳኝ
ሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቀ:- በእዉቀት ከሁሉ የሚልቅ ማነዉ?
አላህም መለሰ:- ዕዉቀት የማይጠግብና ከሰዎች ሁሉ በመማር የሌሎችን እዉቀት የራሱ የሚያደርግ
ሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቀ :- ከባሮችህ መካከል እጅግ ብርቱዉ የቱ ነዉ?
አላህም መለሰ:- እየቻለ ይቅር የሚል
ሙሳ (ዐ.ሰ)ጠየቀ እጅግ በጣም ሀብታም ባሪያህ የትኛዉ ነዉ?
አላህም መለሰ:- ባለዉ ረክቶ ሚኖር
ይሄዉ እኔም ካነበብኩት ላካፍላችሁ
Alahe.yetabekehe
አህለን ኡስታዝ&የሚንበር ካዳሚወች ነወርቱና ጀዛኩም አላህ ኸይር
❤❤❤
Mashaa Allah TabarakAllah
MashaAllah MashaAllah very nice ❤
አላሁመ ዚዲና ኢልመን።።አልሐምዱሊላህ፣አላኒእመት ረቢ፣ቢአደደ መህሉቃቲከ ኢላየውሚዲን።።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
አሰላሙ አለይኩም ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌺🌼
Mashallah 😍😍😍🙏🙏🙏
አላህ ላእኔ ይውፍቃት ብእዝንላህ
Mashaa alhaa
አሰላሙአለይኩም ሸህእብራሂምን የምትጠይቁልኝ ጥያቄ ጅንናስይጣንን ልዩነቱን አስረዱኝ አልገባኝም እድሜናጤናይስጣችሁ
ሰወዳችሁእኮለአላህብየእሰኪበዱአችሁአግዙኝቁርአንእንድገራልኝአትለፋኝበአላህ😭😭😭😭🤲👌
አህለን
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉
Aslamalykum hims mishet always I miss this program and more I am happy b.c the name of all he is my name al mugni my name is mugnia
This name al mugni my name is mugnia
I'm the first viewer 🥰🥰🥰
ክፉል አንድን ብፈልግ ብፈልግ አጣውት
………
aaww wudochachn bismike nehyan eketatelalehu ena ye Allah smochn muluwun magignet alchalkum endat ladrg??
Masha Allah