እዚ ምንም አልሰራም ወደ ብታጅራ እመለሳለው🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @Dinblal
    @Dinblal 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +382

    እረ በማሪያም ይችን ልጂ መቶ ሺ እናስገባት እና ደስ ይበላት የማዳም ቅመሞች ኑ የሴት ደጋፊወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      እህቴ በአሁን ሰአት ከሴት ጎን ሚሆን የለም

    • @HalenaberaHalenabera
      @HalenaberaHalenabera 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዉነት ነው ዉዶቼ

    • @HfgRsf
      @HfgRsf ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እዉነት ብለሻል እህቴ ደምሩኝ

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ثا

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 23 นาทีที่ผ่านมา +1

      ባለን ስልክ አድርገናል. ደግሞ ትገባለች

  • @Hiwitub
    @Hiwitub 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +149

    ቡታጅራ እኮ ባትሄጂ ይሻላል ከሶፊ ጋር ሁኚ ሀሣብሽን ታካፋይ ትሆናለች አትራራቁ😢❤

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሁልግዜ እሰው ቤት አይከብድም ሆ የናት ልጂ አይደለችም ያውም ባሁን ስአት

    • @Hiwitub
      @Hiwitub 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@zainabazainaba1936 መወለድ ቋንቋ ነው ግድ የአንድእናት አባት ልጅ መሆን የለባቸውም የሠውን ችግር ለመካፈል ❤😊

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      AwO Tikikel

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ere Tiseraleche Eko Leza Guadegnamoche Honewal Tegagzew Yenoralu Min Cheger Alew Lesew Medanitu Eko Sew New Wda​@@zainabazainaba1936

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Enyam bathad eza sewu yelatim gadegocham ayrebum

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +288

    አይዞሽ ሄሉየ ሁሌም ከጎንሽ ነን ጀግና ሁኝ

    • @WiaTube770
      @WiaTube770 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤🎉

    • @Mahder-yk5qq
      @Mahder-yk5qq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤👍

    • @LailaUmmusalmaስልም
      @LailaUmmusalmaስልም 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @Ghh-k7v
      @Ghh-k7v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ቻናላን፣ለምንሼርአታርግም፣፣አለንበባዳምንይጠቅማንእህቴአላህ፣ይጠብቅሽ

    • @HhHe-ce8if
      @HhHe-ce8if 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢​@@Ghh-k7v

  • @HipHop-f8e
    @HipHop-f8e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    የኔ እናት ማነው እደኔ ሄሉን የምታሳዝነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +279

    የሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @SaraSara-jg3or
      @SaraSara-jg3or 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እመብርሀንትርዳሺ

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንንንን.ውዴ.ደምሩኝ😢😢😢

    • @Widnesh-u8x
      @Widnesh-u8x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሄሉ ያገሬ ልጅ ፈጣሪ ይማርሽ

    • @hawaali4262
      @hawaali4262 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንንንንንንን

    • @LemlemYakob-h2t
      @LemlemYakob-h2t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን🙏

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +110

    ሚድያላይ ሁነሽ እወቂበት ጀግና ነው መሆን ደካማ ጎንሽን አታሳይ አይዞሽ ወደፊት ሂሉዬ የኔጀግና

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔራሡ ደካማነቷን ባታሳየነ ደስ ይለኛል የኔቆጆ

    • @rhamtistore3951
      @rhamtistore3951 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@Hereya-zz7ji ማርያምን በጣምነው ያዘንሁት ጀግና ስትሆነው እኛ እምንበረታው
      ክፉሰው እዳለ ሁሉ መልካም ሰውም አለ ሰለዚህ ጠካራ ትሁን ህይወት ፈተና ነው

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በትክክል👍👍👍

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ,በቅንነት

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +215

    የኔ እናት ዝም ብየ ሳያት ታሳዝነኛለች ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ❤❤❤

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በጣም አንጄቴ ስፈስፈ ይላል አሚን አላህ ጤናዋን ይስጣት

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔሥ አንጀቴን ነዉ እምበላኝ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔስ ብትይ😢😢

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔሰ ብትይ ዛሬ ሥላየዋት ደስ ብሎኛል አሁን ከዛ ሂዳ ትታመም አለች እሚያሥታምማት ትፈልጋለች ልጅቷ

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም😢😢😢

  • @Gjmmm-r2h
    @Gjmmm-r2h ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ዊናና ማርክ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ወላሂ እኔ የገረመኝ የዊና በቃ እህትህ አይደለችም ስለተባለ ይሄን ያክል መራቅና መጉዳት ወላሂ በጣም ታሳዝናላችሁ ሌላ ምንም አልላችሁም ደስታችሁን ይንጠቃችሁእናተ በሷ ቦታ ሁናችሁ ያሳየኝ😢😢😢 ሄሉንም አላህ ያሽራት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 16 นาทีที่ผ่านมา +1

      አትፍረዱ ተረጋጉ

  • @user-ትግራወይቲ
    @user-ትግራወይቲ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +140

    የኔ ውድ ሄሉ ኣዞሽ እኛ ፋንድሻዎች ከጎንሽ ነን የኔ ፍልቅልቅ🥰

    • @MohamadAbdi-v2b
      @MohamadAbdi-v2b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ፋቅርዬ
      @ፋቅርዬ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @HhhKk-ne5qt
      @HhhKk-ne5qt ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sofiye melikamint. Lersj new yena. Mlikam

    • @HhhKk-ne5qt
      @HhhKk-ne5qt ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Helu. Drnng. Beyi. Fetrishen. Aemsiggn bionm bayoonm fetana. New. Kesu. Liyriqshe. Kufu. Seatn zemir. Aemsiggn. Tedgnlsh
      Yemin. Tesfa. Meqrat. New. Telat. Desi. Aeyblew gobzi. Ugin. Nega. Lela. Qni. New. Lemin. Bilashe. Yena. Meleou❤❤❤❤❤❤❤😂 bemin. Enda. Miglslshe. iygabgnm bizu. Melikam. Negar. Yitbqshali. Bemariyam ye. Eimbatn. Sebali teche yeswu. Hegri. New. Yaplwut Bagnshe. Giru. Aerisma. Nebr Eijshe yemihdew. Becshen Eijj. Eindlilishe. Gizew. Kefa. Yen. Bechgn Eigzhbr. Aelah. Yadinali::

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    ሄሉዬ አይዞሽ እመቤቴ ማርያም አዛኝቷ ጨርሳ ትማርሽ😢❤❤

  • @HicChx
    @HicChx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    የኔ እናት 😢 አይዞሺ በርችልኝ 😢 ገብርኤል አባቴ ይጠብቅሺ 😢 ከለሺበት መከራ በሽታ ሁሉ ያውጣሺ 😢 🎉እሱ ፈጣሪ ያቃል 🥺🦋❤❤❤ፀሎት አርጉላት

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ❤❤❤❤ ቅዱስሚካኤል በክንፍ ይከልልሽ ይጠብቅሽ የኔውድ❤❤❤

  • @FatiaMaki
    @FatiaMaki 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +74

    ይሄን ምታነቡ ሁሉ እናትቹ እድሜና ጤና ይስጥላቹ

    • @MuWly
      @MuWly 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንንን

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንንን.የኔውድ.ደምርኝ

    • @Mahder-yk5qq
      @Mahder-yk5qq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜንንን

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንንን

    • @JdjdJdjch-zw5pv
      @JdjdJdjch-zw5pv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንንንንንንን ❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ዊነነ ማርክ የስራችሁን ይስጣችሁ ሸቅላችሁባት ልጂቱን እሜዳላይ ጣለችሀት ችግርየለውም ያልፉል እንደዚህ ስትሆን እያያችሁ ዝም ምድር ደሸቅ

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አይይ የፈለጉት ላይ አደረስቻቸው አሁን ላይ ማንም ዘወር ብለው ለማየት ከበዳቸው እናዚህ ፈራ😢

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውና ወንድሟ አደል እንደ😢 ግን አብረው አይታዩም

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ​@@FatumaAbdo-k4jአይይይ አይደሉም ተባለ እኮኮ😭😭😭😭

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@FatumaAbdo-k4j አደለምአለእኮ ሁሉም ዮቲባቸውንአሳደጉባት አሁን ለራሴም
      ሰውያስፈልገኛልአለ ዊነተብየውም

    • @azalechsebsbe
      @azalechsebsbe ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ewntshnii newe

  • @wszswzx9327
    @wszswzx9327 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ሄሉየ እራሥሽን ጠብቄ ሶፍም ምርጥ እህታችን ናት ❤🎉❤🎉😢😢

  • @ሀዬየወሎዋቀበጥ
    @ሀዬየወሎዋቀበጥ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የኔ እናት ወላሒ ስታሳዝን አይዞሽ አፍያሽን አላህ ይመልስልሽ ጠንካራ ሁኝ የኔ ውድ 😢😢😢

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    አይዞሽ የኔ እናት ሄሉ በማርያም ፀበል ሂጂ

  • @ሂውይ-ሂውይ
    @ሂውይ-ሂውይ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    😢😢የኔ ውድ ዝም ብዬ ሳይሽ ታሳዝንኛለሽ ውስጥሽ የተደበቀ ህመም እንዳለ ነው እምሰማኝ ብቻ ድንግልማርያም ከጎንሽ ትሁን😢እስኪ መቶሺ እናስገባት በናታችሁ እህት እናት ያላችሁ ተባበሩና ትግባ😢😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉🎉

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን😢😢😢

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +53

    ሄሉዬ❤እባክሽ😢ፀበል ግብ ወቅሽት ገባዳም እጅ ጥሳባዬ😢 ማርያምን ትድኛለሽ😢😢😢❤❤

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አወ ውቅሸት ገብርኤል ሂጅ ሄሉ😢😢😢😢👏👏👏

    • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
      @ኡሙሪያን-ቈ5የ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይዟትእሚሄድ ሰውአያስፈልግምእደ ማለቴ ብቻዋንይቻላልእደ

    • @GeletaSifen
      @GeletaSifen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@ኡሙሪያን-ቈ5የ ቅዱስ ገብርኤልን እዛ ና አምና ከሄደች ምንም አትኦንም ዋናው የሷ ቆራጥነትነው እግዚአብሔርም ይረዳታል

    • @swiz_good
      @swiz_good ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጅ እኔም ብያለው

    • @werkineshmeskeleyoutub
      @werkineshmeskeleyoutub 28 นาทีที่ผ่านมา +1

      ልገባ አንድ ወር ቀረኝ ፈጣሪ ለአገሬ ያብቀኝና ሱውራ ማርያም ወስደታለው😢

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    😢😢😢እዩ ወሽመጥህ ይቆረጥ ደነዝ ነህ ደስተኛ መሆን ስትጀምር ዉሀ ቸለስህባት

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ አይባልም ግን አዘንበታል ደስታዋት ነጠቃት

  • @fantafanta2615
    @fantafanta2615 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ኡፋ አሁን አሁን ይች ልጂ በጣም እያሣዘነችኝ ነው እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን 😢😢😢 በቅርብ ያላችሁ ከጎኖ ሁኑ ይህም ያልፋል እግዚአብሔር እሚወደዉን ነው እሚፈትነዉ በርችልኝ 💙💙🙏

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም,,ደምሪኝ🎉🎉

  • @حليمة-د2د
    @حليمة-د2د 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ሄለን የምትረዳሽ ያምታግዝሽ እህት አግኝተሻል እና ከሶፊ ጋ ሁኚ እንዳትማላሺ የምትሉ እጀቹ ወዳ ላይ 👍

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ባትመለስ ደስይለኛል😢😢

    • @حليمة-د2د
      @حليمة-د2د ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍👍🌹​@@SwefiehMobile123

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tebareki enyM batteries yhalal

  • @Amenselam-lz9eb
    @Amenselam-lz9eb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ማርክ የሚሉህ ሰውዬ ያንተም ጊዜ በሶ ቦታ አንድቀን ይቀየራል ፡ ጠብቅ😢

    • @AyushMohammed-x5m
      @AyushMohammed-x5m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቤት የወንዶች ጭካኔ

    • @خديجه-س6ف
      @خديجه-س6ف 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወድ ልጅ ማምን ወላሂ ቀብሮነው ትውኝ እማ😢😢😢😢

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይ አንገት ደፌ አገር አጥፌ ደህና ሰው መስሎ ወድ በፈጣሪ ጭካኔው😢የሱማ ደስታ እየው ተመለሰለት

    • @Fነኝ
      @Fነኝ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አረገ ምድረ ነገረኛ

    • @swiz_good
      @swiz_good ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ማርክ ነገ ሲያነባ እናየዎለን እሱ ድሮውም ውሸታም ነው አይወዳትም ቢወዳት ባንዲ ከሲት መላላስ እሱን የመሰለች ሲባጉ ትንኝ ጋር እኔ በሄወቴ ሲትን የሚጉዳ ውንድ ነው የሚያናድደኝ ሴት እኮ እውነተኛ አፈቃሪ ነች ሁሉ ነገራን ትታ የምትከተል ነች

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የኔና ያች ህይወት ተመሳሳይ ነዉ ሰወች እየቀረቡ እያስመሰሉ መራቅ😢😢😢😢😢😢😢

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ሂሉየ ትንሽ ቆየ የንቆጆ ❤❤❤❤❤❤ ሁሉም ያልፍል ሌነጋሴል ይጨልማል አችእኮ ጠካራ ሴንተሽ አይዝሽ እኛ ያች ፍሚሊወች አለንልሽ።👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የኔእህት አብሽሪአይዞሽ ጠካራ ሁኒልን ቅመሞች ሄሉት መቶ እናሥገባት እናተ እማታሣኩትየለም በሉአሥገባት ቅመሞች😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዙዙFamily-l2r
    @ዙዙFamily-l2r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    አላዘር ይቅርታ ተባባሉና አብራችሁ ስሩ እዛ አትመለሺ የኔውድ እባክሽ አላዘር ይቅርታ ብሎሽየለ አንቺኮ የዋህነሽ ገራገር ጠንካራ ብርቱ ጀግናነሽ እየታከምሽ እየሰራሽ አትመለሺ እዛ😢😢😢😢💔💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሄሉ አይዞሽ ጠንከር ብለሽ እራስሽን ጠብቂ እክምናዉን በስሬስ ተከታተይ እናት ፀልዩ ከእግዚአብሔር ጋር ትድኛለሽ ! ሶፊ እዉነትም ሰዉ ነሽ ተባረኪልኝ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ !!

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    የኔ ውድ ሄሉነት በርችልኝ የኔ እንቁ ሴት አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል

  • @AnshutiAnshu
    @AnshutiAnshu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ሄሉዬ❤
    የኔ የሴት ጀግና የኔ የሴት መሪ
    እኛ ከጎንሽ ነን መቼም እንዳትፈሪ
    አውቃለሁ ሄሉዬ ሰው የለም ከጎንሽ
    ያም እየሆነብሽ ዛሬም ጠንካራ ነሽ
    ህመም ቢበዛብሽ ስቃይም ፈተና
    ችግር መጪ ሀጅ ነው ልክ እንደ ዳመና
    አውቃለሁ ይደክማል ያልፋል የሚለው ቃል
    ግን ውዴ ከስቃይ ቡሀላ ፌሽታ ይመጣል
    የኔ ያልሻቸው ሁሉ ቢርቁ ከጎንሽ
    የምታስቢላቸው ጭራሽ ባያስቡሽ
    መጣ ሄደት እያሉ ይባስ ቢያሳምሙሽ
    ጤነኛም ታማሚም እንዳቶኝ ቢያደርጉሽ
    ግን ቻይው ውዴ እውን እስኪሆን ህልምሽ
    አትችይም ሲሉሽ ችለሽ አሳይተሻል
    የእነሱ አሉባልታ እንድትችይ አርጎሻል
    ገና መች አዩና ዙፋኑ ወንበር ላይ ተቀምጠሽ ያዩሻል
    ከእናት ከአባት ከእህት ከወንድምሽ
    ፈጣሪ ብቻ ነው የቆመው ከጎንሽ
    ያም ስለሆነ ነው ዛሬ አለመውደቅሽ
    እናማ ውዴ ስሚኝ አንድ ምክር
    ብዙ አትከፊ በትናንሽ ነገር
    እራስሽን አክሚ ሆነሽ እንደ ዶክተር
    ክፉ እንዳይነካሽ ሁሌ የምፀልይልሽ
    የመዳም ቅመሟ ሞቼ ነው የምወድሽ
    የሄሉ ፋሚሊ ሁሌ የምወዳችሁ
    በተለይ ደግሞ ከ ሀገር ውጭ ያላችሁ
    የማታ እንጀራ ፈጣሪ ይስጣችሁ
    ፈጣሪ ከጎናችሁ ሁሌ ይቁምላችሁ
    የሰው ቤት የሠው ፊት ቢሆንም ፈተና
    ህልምን የሚያኖረው መጠንከር ነውና
    በቃ እስካለን ድረስ ሰርተን ተለውጠን
    በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን
    ሄሉዬንም ከህመሞች ሁሉ አድኖ ያሳየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LemlemYakob-h2t
      @LemlemYakob-h2t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ተባረከመ❤❤❤

    • @Hawa-l6n
      @Hawa-l6n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ቃል የአለም ላቺ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን የኔዉድ የኔዉድ

    • @EdelawitGonderewa
      @EdelawitGonderewa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን ላችም ሀሳብሽን የሙላልሽ 🙏🙏🙏🙏

    • @AnshutiAnshu
      @AnshutiAnshu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@EdelawitGonderewa አሜን ❤❤❤😍

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ቅመሞችየ በናታችሁ እኛኮ የሰዉ ደስታ ያስደስተናል በናታችችሁ100k እናስገባት ሄሉየን💘💘😥😥😥💪💪

    • @MisCo-s3e
      @MisCo-s3e ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አው ወላሄ በጣም ታሳዝናለች ቴክቶክ ያላችሁ ሰወች ሸር አርጉላት እውነት እናሳድጋት ሶፊን እዳሳደግናት እህህ የኔ እናት አጀቴን በላችው

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አይዛሽ የኔ ኣናተ ጠንከርበይ ያንችን መውደቅ ብዙ የማፈልጉ ስወች ኣሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
    @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሄሉዬ የኔ ዉድ ትንሽ ቆይ እሱጋ እስክትረጋጊ ድርስ የኔ ዊድ በርቺ የኔ ጠንካራ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghj5689-u3h
    @ghj5689-u3h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    😢ሄሉየ ነገሮች ለበጎናቸው ብቻ ጠንካራሁኝ😢አስኪ 100k,እናሠገባት ፈጣሪ ይማርሽ😢

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    አይዟሺ ማማየ ጠንከርበይ እሺ ያንችን መውደቅ ብዙ የሚፈልጉ ሠወች ሥላሉ ለነሱ ደሥ አይበል አንች መጠንከርነውያለብሺ ቀጠሮሺን እንደጨረሺ ወደ ፀበል ሄጅ አይዟሺ

  • @CxbzbssBdbdbbss
    @CxbzbssBdbdbbss 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የኔ ወድ ሄሉዬዬ
    አይዞሽ እሽ ጌታ ከንች ጋር ነው ባሪች
    ሁሉንም ነገር ለሞተልሽ እርቃኑን መስቀል ለይ ደሙን ለፈሳሰልሽ ለእግዚአብሔር ልጅ ለመዳን ዓለም ስጪው የኔ ቆጆ ሁሉም,ያልፈል ለሁሉም ግዜ አለው ሁሉም ለመልከም ነገር እንዴ ሆና አስብ ሄሉዬዬዬ
    መንም አጣገብሽ በይኖራም ሁሌም ጌታ ከንች ጋር እንዴሆና ብቻ እውቅ በምንም አይነት ውስጥ የማይለውጥ የመይከደሽ የዘለለም ቅዱስ እግዚአብሔር አባት አሌሽ እሽ ሄሉዬዬዬ በጣም ነው ምውድሽ የኔቆንጆ ሁሌም እጸልሊሸሎ በረች የኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    የኔዉድሁሌም አላህያግዝሺ ከሠዉ እገዛ የአላህ እገዛ ይበልጣልና ሙሉአፊያሺንይመልሥልሺ

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሄሉዬ ሰው ሁነሽ አሳያቸው እህቴ ዉድቀትሽን ለሚፈልጉ ቦታ አትስጫቸዉ አይዞሽ ማሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሄሉዬ አብሽሪ ❤😢😢ነገ ሌላ ቀን ነው ብዙ ፈተና ያሳለፈ ሰው ፈጣሪ የደስታውን ቀን ያመጣለታል የሚወደውን ይፈትናል አብሽሪ😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ ምን ብዬ እደማፅናናሽ አላቅም ግን ህመምሽ እኔምጋ አለ በጣም ከባድ ነው ለመግለፅኳን ብቻ አይዞን አላህ አለ😢😢😢😢😢

  • @zinetmohammed2830
    @zinetmohammed2830 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አይዞሽ ሄሉየ አብሽሪ ያልፋል ጠክሪ ጀግናሁኒ

  • @WudeTadese-l6t
    @WudeTadese-l6t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    የኔ እናት ማነዉ እደኔ ሄሉ የምታሳዝነዉ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሄሉዬ አላህ ይገዝሽ አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሽ እና እዚያ ሂደሽ እንዳትደበሪ ሶፊዬ የኔ ዉድ አንች መልካም ሰዉ ነሽ አላህ ያክብርሽ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የኔ ናፍቆት ሄሉየ አይዞሽ አላህ ጤናሽን ሙሉ በሙሉ ይመልስልሽ አላህ ደስታሽን ይመልስልሽ የኔ ጀግና ጥክር በይ አይዞሽ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሄሉ ይብቃሽ አረ ተይ ሄሉ ጀግና ልጅ ናት ስል አንች ግን እዝያው ቦታ ነሽ ❤❤❤ሄሉዬ ትቶ የማይተው ርቆ የማይርቅ ስሸሹት የማይሸሽ ❤እግዚአብሔርን ይዜሽ በጀግንነት በቅ በይ ❤ሶፍን ተመልች በጣም ጠንካራ ወጣለች ❤ተይ ሄሉ ከሰው ከመደገፍ በእግዚአብሔር የምደገፍ እርሱ ብርቱ ነው ❤አቁም ይበቃሻል የባሰውን ፈጣሪን አታስቀይም ደስታ ከራቀሽ ቆይተሻል ❤❤❤ሄሉ ፀልይ ቤተክርስቲያን ተከታታይ ወደ ሰው ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር ፍት አልቅሽ መልሱን ታገኛለሽ ❤❤❤ቀጥታ ወደ ትምህርትሽ ❤❤❤ይብቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃሽበፈጠረሽ❤❤❤እራስሽን በሽታ ላይ አትጣይ ቆንጆ ነሽ በዝያ ላይ እውቀት አለሽ ምን ጎዶለብሽ ❤ሄሉዬ እኔ አይዞሽ ብዬ በጭራ ደካማ አላደረግሽም ይልቁንም ጀግና ሁኝ ብዬ ላበረታታሽ❤❤❤ሶፍዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በአንዴ መነሳትሽ።።መውድቅ መልካም ነው ወድቆ ያለመነሳት ግን እጅግ ከባድ ነው ❤

  • @MeskelaFekede
    @MeskelaFekede 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    የኔ ወድ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ከፈጣራ ጋራ በርቺ❤❤❤

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መሻአላህ ሶፊዬ ተከባከቢያት እዳትልኪያት ምግብ ትምረጥ እርጎና ሙዝ ኪያር ለስለዝ ያሉ ምግቦችን ችመገብ

  • @beletuadise
    @beletuadise 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    የኔ ጀግና ሴት አይዞን እህታለም በርች 😢 💪🥰

  • @UaeKfn-w6x
    @UaeKfn-w6x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ አይዞሽ እማያልፍ ቀን የለም እማይነጋ ለሊት የለም ሁሉም ያልፍና አንድ ቀን የታገስሽበትንን ዋጋ ታገኛለሽ ውዴ አታስቢ ያልተፈተነች ነብስ ዋጋዋን አታቅም የኔ ውድ አላህ አፍያ ያርግሽ 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @Demekuasemrsemr
    @Demekuasemrsemr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    እክን ለቅድስ ሜካየል ወራውይ ባህል አደረስችሁ አይዞሽ ውዴ

  • @MonaAls-ko9ki
    @MonaAls-ko9ki ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሶፊየ ፈጣሪ ያክብርሸ የኔ መልካም ሴት እንወድሻለን❤ ሄሉዬ የኔ ጨረቃ አይዞሸልኝ እህቴ መጠንከር ነው ያለብሸ የኔ ጀግና ሴት ሁሉም ለበጎ ነው ከ ፈጣሪ በታች ማንንም ማመን የለብሸም የኔ የዋህ የዋህነትሸ ብዙ ወጋ ያሰከፍልሻል ተጠንቀቂ አሁን አልአዛርን አምነሸ መጥተሸ ምን እዳደረገ ታውቂአለሸ እና ለወደፊቱ ትምህርት ይሆንሻል ሰው ማመን ከባድ ነው😢

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ሄሉዬ የኔ ልዩ አይዞሽ ጭንቀትና ሀሳብ ቀንሽ እባክሽ እሱ ነው የሚያምሽ የኔ ውድ😢😢😢

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዎ ታስታውቃለች ሀሳብ ውስጧን ጎድቶታል

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙌💘

  • @እሩታናአብርሽምርኮኛ
    @እሩታናአብርሽምርኮኛ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    አይዞሽ የኔ ውድ 😢😢ይህ ሁሉ ያልፋል አንች ብቻ ጠንክሪ 😢😢😢😢

  • @Madina-t5i5z
    @Madina-t5i5z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኔአበባ አትከፊ ያልፋል ጠክሪ እራስሽ ጠብቂ በቅርቡ 100k ትገባለሽ ሀዘንም እዳለ ዴስታ አለ 💗💗💖💖💖💖💗

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሄሉ ጠንካራ ሴት መሆን ነው ያለብሽ የሰው ልጅ ፈተና ያለ ነው ቤትሽ ዉስጥ ዘግተሽ ወደ ፈጣሪ አልቅሽ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቡታጅራ ሄደች ዙራ ከዱቄቱ ገባች

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስዴትን ያየው አዛኝ እሩህ እሩህነንኮ ሶፊየ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ😢😢❤❤❤❤

  • @ዙዙFamily-l2r
    @ዙዙFamily-l2r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እባክሽ እዛ አትሂጂ ሄሉዬ እባክሽ አትሂጂ እዛ የባሰነው አትሂጂ ልለምንሽ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @FfgVgg-m1i
    @FfgVgg-m1i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ግን ፀበል ሞክሪ ትድኛለሽ አይዞሽ

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የኔዉዲ አይዞሽ ጠከር በይ ከልብሽ እምስቂበትን ህይወት አላህ ይስጥሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ggg-y2u8s
    @Ggg-y2u8s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይማርሽ። የኔቄጆ። ደስታሽን። ያሳያየኝ

  • @Zereto-wq7uq
    @Zereto-wq7uq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    😢😢አይዞሽ ውዴ ሁሉም የልፈል የመየልፍ ይምስለል እጄ አብሽር❤❤❤ጠከር በይ😢😢

  • @TGg-q5c
    @TGg-q5c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሄሉየ ፈጣር ይማርሽ ሰፉየ ምርጥ ጋደኝም እህትም ነሽ አላዛር እንዝህ አስቤህ አላቅም😢ቃልህን በላህ😢😢

  • @hayuhayu-gn2lq
    @hayuhayu-gn2lq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አላህ አፊያሽን ይመልስለሽ❤❤❤❤❤

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሁሉም ያልፋል በጭራሽ እንደትከፊ ሄሉዬ አንቺ ጀግና ነሽ ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔ,እናት,,ደምሪኝ🎉🎉

  • @Embetwerku
    @Embetwerku 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሔሉዬ የኔ ጀግና ሤት አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @ytube9055
    @ytube9055 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሄሉዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፀበል ይጂ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ኧረ ሄሉየ አትመለሺ አዝሁ እሧፊያ ጋር ቆይ የምትሉ ሁሉም ያልፋል እኮ የኔ ዉድ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ ከዛ ሂዳ ዙራ መታመሞ ነዉ

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Hereya-zz7ji እኔም እምለዉ እሡን ነዉ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 47 นาทีที่ผ่านมา +1

      በቴድ ደስይለኘል አሁን እዘም ከሄደች መልሰ ወደሀሰብ ነው የምትገበው😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ሄሉዬ ያኔውድ አላህ ሀፍያ ያርግሽ ያርብ😊😊
    አላዛር ሄሉዬ ጋ ሂድ 😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢

  • @FerihwotErimyas
    @FerihwotErimyas 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አይዞሽ የኔ ውድጌታ ጭርስ ይማርሽ 💔😢😢

  • @IeirJff
    @IeirJff 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሄሉየ የኔ ቆጆ የኔ ሴት አላህ ያሺርሺ ሁሉንም አላህ ያሥተካክልሺ የኔናት😢😢❤❤❤❤

  • @vgyy4646ከይማኖት
    @vgyy4646ከይማኖት ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤሉዬ ምርጥ ሴት አብሽሪ የኔ ትግስታኛ❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሄሉዬ የኔ እናት እንዴት እንደምሳሳልሽ 😢እንዴት እንደምታሳዝኚኝ ኡፍፍ😢እመብርሀን ትጠብቅሽ እማ በርቺ ❤

  • @BvBvg-i2j
    @BvBvg-i2j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የኔ ጀግና አይዞሽ ሁሉም ያልፋን የማያልፍ የለም

  • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
    @ኡሙሪያን-ቈ5የ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሶፊየ የኔየዋህ የኔመልካም
    አብሽሪልኝ የኔውድ ሊነጋሲል ይጨልማል ነገሌላቀነው ያልፋል ሄሉየ ግን ትንሽ ብትረጋጊ አድስአበባ ጠካራሁኝ አታልቅሽ😢😢😢

  • @Elsa_21-g5g
    @Elsa_21-g5g ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጠካራ ሴት ሁኚ እህቴ 😢😢😢

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ❤❤❤የኔ ቆጁ ሂሉየ አይዞሽ ያልፋል ለበጉ ነው አላዘርንተረጅው ታረቆስለሜወድሽ ነው ያደ ደቆሮ ነው ያስቀየመው❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ,,🎉

  • @RahamaQtr
    @RahamaQtr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አላዛር ግን ጥሩ ሰው ነበርክ ኣሁን ግን አጥፍታሃል ኣንተ ነበርክ ያመጣሃት ለብቻዋ ተውካት😢😢😢😢😢

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሄሉዬ የኔ ዉዴ እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እወድሻለሁ የኔ ብርቱ ሴት 🥰🥰

  • @ARafkari
    @ARafkari 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እስቲ ለትንሽ ግዜ ገዳም ሂጂ ሳምንት ሁለት ሳምንት መንፈስሽ ታድሶ ይወጣል ፀበል ተጠመቂ እና አይዞሽ ሁሉንም ለፈጣሪ ተይው ጭንቀት አታብዢ🙏🥰

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ ዉዴ😢

    • @werert2189
      @werert2189 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እህቴ እኛ በስደት ያለንውነን ቤተክርስትያን ግዳም መሔድ የናፈቀን ምክንያቱም ማንኛውምነገር በእጃችንሲሆን ምንም አይመስለንምአሁንነው ሁላችንም የገባን እኔሀገርገብቸ ገዳም ቤተ ክርስቲያን የምሔድበትቀንነው የናፈቀኝ😢😢😢😢

    • @ARafkari
      @ARafkari 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@werert2189 አይዞሽ ውዴ ለኛም ቀን አለ መድኃኒዓለም ለቤቱ ያብቃን 😥🙏🥰

  • @ደደደደደደደደደደደ
    @ደደደደደደደደደደደ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    የኔ ጠካራ አይዞሽ ማማየ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሄሉ ተስፋ የቆረጠች ትመስላለች የኔ ማር አይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ጀግና እኛ አለን ተጎንሽ ሁሉም አልፎ የምስቂበት የምትደሰችበትቀን ይመጣል ሶፍዬ የኔ መልካም ዉለታሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ ሄሉዬ እራስሽን ጠብቂልኝ አንቺ ጠንካራ መሆን አለብሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ የኔ ፍልቅልቅ

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሶፊ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይክፍልሽ ❤😢ሄሉዬ ጠንካራ ሁኚ አቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ❤❤

  • @vhhj9640
    @vhhj9640 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላዛር እኮ መልካም ሰው ነው ከጎንሽ እስከመጨረሻወ የሚቆም ነበር ግን አዮ የሚባለወ ንግግሩ ከባድ ነው

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሄሉዬ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም የ ያልፋል ❤❤

  • @ዙዙFamily-l2r
    @ዙዙFamily-l2r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሶፊ እባእሽ አስቀሪያት ላላዘር ንገሪው እባክሽ እንዳኬድ እዛማንም የላትም የባሰ ትጎዳለች እናጣታለን😢😢😢😢💔💔💔💔💔

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው እፍፍፍፍፍ ሄሉዬ 😢😢😢😢😢

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Bathed yishalal

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሄሉየን 100k አስገቧት ስታሳዝን የኔ ማር

    • @SelamFantu-k7n
      @SelamFantu-k7n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጨካኝ ናቹ አብርሺ😢😢😢😢😢

    • @ራኒያTube-q5w
      @ራኒያTube-q5w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በቲዳራቹ ጣንከራ ሁኑ ዳስታቹ ሲለታመለ ዳስስስስስስስስ ቢሎኘል❤❤❤❤❤❤❤ A R እኖዳቹወለን

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጨካኝ ራስሽ በማያገባሽ ጥልቅ አትበይ ሲጀመር አብርሽ አይደለም ነገር ከማባላቴ መቶ ሽ እናስገባት አታራግቡ አብርሽ ምን ያድርግ አሽቃባጭ​@@SelamFantu-k7n

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@SelamFantu-k7nኧረ እሱ አይደለም

    • @اسماءمحمد-ه6ص
      @اسماءمحمد-ه6ص 41 นาทีที่ผ่านมา

      ለምድነው፡የጨከናቹባት፡ጥሩያሳለፋቹት፡አታስታውሱምወይአበሻ

  • @zuzuየደሴዋ
    @zuzuየደሴዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ወንድን ማመን ከባድ ነው ወላሂ
    አላዛር ግን በጣም ነው እምታሳዝነው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምሪኝ,,በቅንነት🎉🎉

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 59 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝልደምርሽእኔ​@@maryamdawood5052

  • @madinahAlkhater
    @madinahAlkhater 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሄሉዬ የኔውድ አላህ ያጠንክርሽ የኔ ጠንካራ

  • @SmeraAlhoh
    @SmeraAlhoh ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሶፍዬ ያኔ ምስኪን ያኔ ያዋህ ሄሉዬ ዝም ብዬ ሳያት ታሳዝነኛለች አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ባቴጂ ደስ ይለኝነበር

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሄሉኜ.ፈጣሪ.ጨርሶ.ይማርሽ.አይዞሽ❤❤❤❤❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 59 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሄሉ ሶፊ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛዉ በጣም አብሮ የቆየ ጎደኛ ነዉ የምትመስሉት❤❤

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሄሉዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው በርቺ የኔ ቆንጆ❤

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤሉዬ በራስ መተማመን የሚባል ነገር አለ ስለዚህ አንቺ ለራስሽ አላንስም የሚለውን ይዘሽ መጠንከር አለብሽ ከማንም የማታንሺ ቆንጆ ወጣት ነሽ ህይወት ይቀጥላል በተሻለ ነገር ለመገኘት ሞክሬ እጅ አትስጪ ነው የምልሽ እህቴ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዙዙFamily-l2r
    @ዙዙFamily-l2r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እኔ የጠበኩት ካላዘርጋ ትመጣላችሁ ብዬነበር ኡፍፍፍፍፍ ሄሉ እንዳኬጂ እባክሽ😢😢😢💔💔💔😢😢😢

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማርያምን እኔም ጠብቄ ነበር😢😢

  • @MeM-nh2zi
    @MeM-nh2zi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አችጋ ይሁን❤❤❤

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እምለው ያ ሀይለኛው አባቷነው ወይስ አደለም

  • @emubekele9344
    @emubekele9344 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Heluya tasefa atekurach yane ehit 😢😢😢😢

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ማመን ፈጣፊ ነዉ ከሁሉም ይበልጣል የሰዉን ልጅ የሰዉ ነዉ ይገለባበጣል ኡፍፍፍ ደገመኝ💔💔💔😭😭😭አላዘር አዝኜብሀለዉ 😏😏😏

  • @Mkya-pz5sy
    @Mkya-pz5sy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሄሉየ የኔ ወርቅ አብሽሪ አላህ አፍያሽን ይመልስ እልሽ ❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያረብ,አደምታሳዝን,,ደምሩኝ🎉🎉🎉

  • @sasaudi
    @sasaudi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደካማ ጎኒሽ ለሰዉ ኣታሳይ ሄሉዬ የኔ እናቴ😢❤በሪችልኝ ሁሉ እኛ ካጎኒሽ ነን🤘💕