I love love your hair .i have the same hair but mine is shedding alot ena how are you keeping your hair thick like that yene konjo .and also I love the color .???so if you dont mind sharing
Hey meljaye... just wanted to say really like your videos and ur hair is so gorgeous 😍😍... and I don't have the big and thick flexiroad I have the thin one. .. will it be as curley and bouncy as yrs on the video.... ? Just curious. Thanks.
Yenemar thank yyu.melkamenetachewn manm ayewesedebachew.metawekuten legna selemetakafelun kelb amesegenalew.berchilegn.plz meljaye my scalp is too dry enam tsegurem betam yederekal.plz help me.tnx.❤
Konjit whats your lipstick brand n colour
Hi darling what kind of straitner do use?
እንኳን ደና መጣሽ ምልጃዬ ቆንጆ ተባረኪ በርች
እሮዝ ወተር ያልሽው ለፊት የተለየ ነው ኖርማል ከሱመርማኬት የሚገዛው ነው
በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርች አትጥፊ
roz watr yalshewu yakatilal gin lamin??
Nice one, thank u yene konjo betam des yelal simple and beautiful. Berchi
Yetesebabere yefit tsegur endet treat madereg yichalal please?
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
Hi sister colour mekebat shebet ysbezal wey ebakesh melse lakilg thanks.
የኔ ቆንጆ ስመድሽ እኮ በጣም እናመሰግናለን… … እዳንቺ አይነቶቹ ይብዙልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ 💝💝
ዋው ሁሉ ነገር ተመችቶኛል thank u
I love love your hair .i have the same hair but mine is shedding alot ena how are you keeping your hair thick like that yene konjo .and also I love the color .???so if you dont mind sharing
ዋው በጣም አሪፍ ነው ተባረኪልኝ
የኔ ቆንጆ እርግዝናሽ በጣም ያምራል
Wowww tseguresh betam yameral menednew mitetekmiew yena betam yenkakelal esti mefetha kalsh
ሰላም እንዴት ነሽ ከርል የምትሰሪለት ምን ይባላል ኣገርቤት ይገኛል?
በጣም አሪፍ ነዉ ማር ምትጠቀምያቸ የፀጉር የሜካፕ ስማቸው ብትፅፋልን ጥሪ ነበር በተረፈ በጣም አድንቀሻለዎ 👌❤
ኢትዮጵያ ውሰጥ ልናገኘው የምንችለውን ማቴሪያል ብታሳይን ,የኔ ቆንጆ ቪዲዮሽን ወድጀዋለሁ
በጣም ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ የምትጠቀሚውን product ማግኘት የምንችለው የት እንደሆነ ብትጠቁሚን ጥሩ ነው ማለት ኢትዩጵያ
Yetgnawn new yflgeshiw ene ga alu
Yena wube.... Thank you for sharing.. I really like ur hair color. What kind of color did you use and z brand?
Beautiful 😍 I needed this cause am too lazy to give some good time to take care of my self thanks😘
ዋው በጣም ቆንጆ ነሽ እና ባለፈው ቪድዮሽ ላይ ያሳየሽንን ቅባት ስሙንና ሀገር ቤት የት እንደሚገኝ ብትገልጭልኝ አመሰግናለሁኝ ፡፡
የኔ ማር በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ
ወይኔ ፀጉርሽ ማሻአላህ ሢያምር ለቁመትሥ የኔም ረጅም ብዙ ነበር ግን ደረቅ ነው በጣም ያሥቸግረኛልእሡን መከባከብ ብቻ ጊዜ ይገልብኛል።እናመሠግናለን
really great video could please share with us your hair color
You're so beautiful and talented thank you so much for your time and effort Egzybher ybrkesh kenent ka Fatre ymesten tsega new God bless you konjet
በጣም የኔ ቆንጆ እናመስግናለን
Thank you konjo betam sefelgew neber berchlel we love you ❤
Wawww betam new yewededkut anshi demo betam tamralesh amharina bzu adelehum Eritrawit ney ena tyake neberen ehe yeteklelkbet yet ygenal.
😳 😳 wow 😳 yene konjo!!! I can't stop watching your hair!!!!!! Beautiful Beautiful hair!!!!!
Brava brava anche sie bella ግን እንዴት እንደሚያድግ ብትገልጭ grazie.
Ye Ruze Weter Ket Nw Yemignyew?
Yet nesh
wow yene konjo betam Arif nw enamsgnaln 🙏😍👏
Thank you for sharing beautiful. What is that rose water pink spray can you please tell me where to find it thanks my dear ?😘🤗🙏
Wuchi kehonsh amazon lay ale ethiopia khonsh dgmo qefira online lay ale
ከዚህ በላይ ምን ይጨመራል ትንሺ የምትይዉ ክክክክክ ጥሎብኝ አልወድም ፀጉርሺ አሪፍነዉ
የፀጉር ማስረዘምያ ንገሪን እባክሽ
ሜካፑን ወድጀዋለው ቀለል ያለ ነው ያው የጹጉሩን ነገር ተይው
Kkkkkkkkkkkk. yatagurune. Tayewe. Kkkk
betam teqami vedio new yemtseriw, thank u malet efelgalew. How do u cut or trim ur hair ?
its easy and nice video thanks. but could you pls make a video about your pregnancy??
Yene qnguo are bnthe ytgure msdgya ngrhe endwe swdhe
የኛ የስደት ሜካብ ብጉርና መዳትነው ተይ እስኪ ባክሽ መቸ ይሆን ፊቶ እዳች የሚሆነው😢
Saidh Hussen በጣም ወላሂ
ክክክክክክክክክክ አይዞሽ ማማየ
እውነት ልክ ነው
አቦካዶ ተጠቀሚ
እውነት ነው እማ
enamesgenalen konjo seladenkilshi yamalelefw benor tsgurshi betame yamerale
Thank you very much. Beautiful sister for sharing us. 👌😍🙏
Kene tegur metekleyaw yerezmal
የኔቆንጆ እናመሰግን አለን በጣም አሪፍነው ቀለልያለ በርች
ውድድድድድድድ ነው የማደርግሽ የኔ ቆንጆ
ለኔ የሰራሽው መሰለኝ እናመሰግናለን እህት
Hey meljaye... just wanted to say really like your videos and ur hair is so gorgeous 😍😍... and I don't have the big and thick flexiroad I have the thin one. .. will it be as curley and bouncy as yrs on the video.... ? Just curious. Thanks.
ደግሞ ፀጉርሽ በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ
welcome miljare konjoo we love u sis rour hair is so buit full wow god bless rou
ቅንድብ እንዴት ነው ምንሞላው?
የብጉር ጠበሳ በምን ማጥፋት እችላለሁ
ስወድሽ እኮ♥
ቆጆ ተባረኪ ደስ ይላል ግን እየጠፋሽ ነው ቆየሽ እደድሮ ቶሎ ቶሎ አትመጪም አልመች አለሽ በርቺ ጥሩ ነው ::
እኔ ፀጉር የለኝም አጭር ነው ግን ኮፊደንሴ ጥግግግ ድረስ ነው። ፀጉሪ የለኝም ብዬ ተሸማቅቄ አላውቅም።
ሀሪፍ ነዉ ቆንጆ የፀጉር ማሳደጊያ ተባበሪን
Meroon Meme የጠጉር. ማሳደግ ሹክበይኝ ማማየ
Yeni konjo enamesegenalen
ማሬ እንኳን ደነ መጣሽ
ቄንጆ በጣም ያምራል ጎበዝ
እናመሰግናለን ሰጉርሽ ሲያምር
የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገር በጣም ነው የሚየምርብሽ የተባረክሽ ነሽ, በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ ፀጉሬ በጣም ይወጣ ነበር አን በለቀቅሽ ቪድዬ ባዬቲን 10,000 ጀምሬ በጣም ሀይለኛ ለውጥ አለው, አሁን ደግሞ ያለብኝ ችግር የፀጉሬ ጠጫፍ በጣም ይደርቃል like እንደ አሮጌ መጥረጊያ lol ጫፉ በጣም እቆርጠዋለሁ ግን ያው ነው, እስቲ የሚያለሰልስ product አንቺ recommend ብታረጊኝ የፀጉሬ አይነት Curly, በተለይ ከንዲሽነር or hair oil የምታውቂው ካለ ብትረጂኝ, የምኖርበት ሀገር በጣመ ሙቅ ነው ምናልባት አየሩ ይሆን አለውከቅም, ውሃ ሲነካው ችግር የለም በታጠብኩት ማግስት ጫፉ መጠንከር ይጀምራል ሲበጠር ስለምነጨው ይሁን በቃ ይበጣጠሳል So just tell me wat t do, Ur advice is so helpful, Thanks again.
ማር ምን አይነት ነው ንገሪኝ እስኪ ለኔም እየተነቀለ አለብኝ የኔም
ልክ እንደ የ እኔ ፀጉር
G. M የወድሟ ናፍቂ raw honey I think I am not quite sure
😍
በናትሽ የከኒኑን ፎቶ ልትልኪልኝ ትችያለሽ ከይቅርታ ጋ 0532906497 በዚ ቁጥር
ፀጉርሽነው እንዴ ያምራል
በፈጠረሽ የጸጉርሽ ከለር ያምራል በምንድ ነው????? ኔም እደሱ ለማረግ ፈልጌ ነው? በሂና? ወይስ ሂና እደዚ አያረግም
Aveeda new highlight
ለይምህርትሽ እናመሰግናለን ግን ፀጉሩን ሚጠቀልልበቱ ዬት ነው ሚገኘው የፊቶቹም ሜካፕ ስማቸው ብፅፊልን ደስ ይለናል
ALu ethiopia reply argi kflgesh
Wow መካፕ ኣልውድም ግን ያሳይን ውድጅዋለው ተባረኪ
I didn't see any more new show places can you do that
Thanks sis keep it up!!!
Eski kare maderagiyashen falega falega atahute baya 15 kanu tseguran akatalekute pleas dubai yalchehu yalabaten bota takumugn kare maderagiyawn
እናመሰግናለን ቆንጆ
አዲስ ነኝ ከልብ አመሰግናለሁ ውዴ እኔ ብዙም ሜካፓ አንድም
roze water የትኛው ነው በድንብ አይታይም ውይ ስሙን በድንብ ጾፊልኝ ፕሊስ
rose water...kefelegsh bet wstm mazegajet tichiyalesh
Ebet wst yemizegajewn eski ngerigh
Sosina Mohammed esti negerinnnnn
ውቢትዋ ባህር ዳር Rose water
ውቢትዋ ባህር ዳር u can make at home if u have 🌹 rose
Betame des ylale enamesgnalen konjoo♥
ሜካፕ አሎድም እግዚአብሄር ይመስገን ግን ቅንድብ ማሳደግያ ካለሽ / ኮመንተሮች ካወቃቹ? ?
የወይራ ዘይት ተጠቀሚ
ከቻልሽ ተፈጥሮው ያለሆነን ሥስን ፀጉር ወደነበርበት እዴት መመለስ ይቻላል ? ይህንን ስሪልን ፀጉሬ በጣም ሳሳብኝ
Wow batam Amrobishal xagurshim Fitishim Wow yihe Glow🤗🤗🤗
Yene konjo tsagurish Siyamir tenkebakebiw ishi
ምልጃዬ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ 😘😉😍
ኢትዮጵያ ባለ አረጓዴ ቀለም እርጉዝ ናትደ ልጅቷ
እባክሽ ፀጉሬ በጣ የቆራረጠ ነው ምን ላርገው ብጥስ ጥስ ብሏል እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ ምልጃዬ አመሰግናለሁ
ስለ ፀጉር አመሰግናለሁ
ሜካፕና ስለ ሜከፕ የምያወረ ሳው በኔ ዘንድ ቦታ አያገኝም
ከከከከከከከ
ሁሌ እንደማረብሽ ነው። ♥♥
Thank you Melija
Tifir kelemishin endet endewededikut. Asayign brandun thanks for sharing
እህት ሰላምሽን ይብዛልኝና ፀጉርእስትሬት የሚያደርገው ክሬም ምነበርስሙ ጠፍቶብኝነው ለ6ወር የማይፈርሰው የሚያለሰልሰው ንገሪኝ እሽ
ምልጃየ እንኳን ደና መጣሽ በመጀመሪያ በጣም ነው እምወድሽ እርግት ያልሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ነሽ እናም ምልጃየ ከቻልሽ ፀጉርሽን እንደት እደምትከባከቢ ምን እደምትጠቀሚ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል ፀጉሬ ከስር ንቅል እያለ በጣም ተቸግሬ ነው የሰራሽውን ቪደወ አይቸዋለሁ ግን እቃወቹን ማግኘት ስላልቻልኩ ነው ሰላም ሁኝ
አመሰግናለሁ ቆንጆ እስቲ ስለ ሮዝ ውሃ ያልሽውን በደንብ ብታብራሪልን ደስለናል
Thanks you kojno 😍 wow 👏👏👏❤
Yena Konjo ፀጉሬ አሪፍ ነዉ ግን ሳሳብኝ መፍትሄ እፈልጋለሁ አዲስ ገቢ ነኝ ማሬ
W/c meliye thank you for your time menale btakafyegn tsegurshin kkk😀
እናመስግናለን ዛሬ ገዝቻለው ውጤቱን እነግርሻለው
ሰላም ላንች ይሁን ሁልጊዘ እከታተልሻለሁ ግን ጸጉርሽን ከርል የምታደርጊበት ማለት የምትጠቀልይበት የት ነው የሚገኘው ከይቅርታ ጋር ብትነግሪኝ
አድጥያቄ አለኝ ሚካብ ስነካ ያልበኛል መድሀኒቱ ምንደነው
መተው ነው ቆዳሽ አይፈልግም በቃ
ማሻአላህ. ማሻአላህ. ማሻአላህ. ክስው. አይን አላህ. ይጠብቅሽ
Thanks Embet kanchi tihun
Yenemar thank yyu.melkamenetachewn manm ayewesedebachew.metawekuten legna selemetakafelun kelb amesegenalew.berchilegn.plz meljaye my scalp is too dry enam tsegurem betam yederekal.plz help me.tnx.❤
የኔ ምፀጉሮ እንደሷ ነበረ ምንያደርጋል በመዳምቤት ስራ የተነሳ አልከባከበውም
ዋዉ.ደስስል
አመሰግናለሁ። ማር ግን እኔ ለፍሴም እረፍት የለኝ። ለምክርሽ እናመሰግናለን
ፍቅር በጨረር ስጠኝ ውዴ maerrrrrrrrr tkkely blashale
ክክክክክክክክክክክክክ
ስለፀጉርሽ ቀለም ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል ከለሩ ዝም ያለነው ወድጄዋለው ♥
Aveeda highlight
Wowww yen mareee wedddd
ማሻአላህ ያምራል የኔ ቆንጆ ማማቲ ፀጉሬ ስብርብር ይላል በዛ ላይ ወዝ የለውም ስወድሽ ንገሪኝ
ፀጉርሽ እኮ ዋው ነው ♥