እቤት የተዘጋጀ ፊት ጥርት የሚያረግ የሞተ ቆዳን የሚያፀዳ ክሬም Home made facial cream

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @meskitube16
    @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +635

    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፊታችሁ ወዛም ለሆነ እና #ብጉር ካለባቹ ምንም አይነት ቅባት #አትጨምሩ ደረቅ ፊት ያላቹ ኮኮናት ወይም ኦሊቭ ሌላም የሚስማማቹ ካለ አርጉበት ተቀብታችሁ በ 1ሳምንት ለውጥ ታያላቹ የተረፍውን ፍሪጅ አስቀምጡት ሙዝ ቫይታሚን ሲ እሩዙ ፕሮቲን አላቸው ሰላማቹ ይብዛልኝ

    • @አባይኢትዮጵያ
      @አባይኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว +4

      እሺ አመሠግናለሁ እህት

    • @Fikr_selam.
      @Fikr_selam. 6 ปีที่แล้ว +11

      እናመሰግናለን ማር ግን ለሳምንት የምናስቀምጠው ፍሪጅ ነው ወይስ ውጭ አይበላሽም ምግብነት ስላለው

    • @tihutyirgu8083
      @tihutyirgu8083 6 ปีที่แล้ว

      Enamesegnalen mesiki firiji wusit weyis ke firiji wuchi yet enasikemitewu??👆

    • @እየሱስፈራጄማርያምአምላጄ
      @እየሱስፈራጄማርያምአምላጄ 6 ปีที่แล้ว +5

      የኔ ቆንጆ ስወድሽ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ግን ለጥያቄው መልስ

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +13

      እሽ እህቶቼ በትንሽዬ እቃ ለ ሁለት ቀን ቀንሼ ውጪ ሌላውን ፍሪጅ ለ ሳምንት

  • @teyentketema8058
    @teyentketema8058 5 ปีที่แล้ว +66

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቅን ኢትዮጵያዊት ሁሉ ለበጎ ነገር የምትለፉ ወገኖቻችን ሁሉ አምላክ ውለታሽን ይክፈለው

  • @jakichanget8569
    @jakichanget8569 4 ปีที่แล้ว +35

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተለይ ሴቶች ቲንሻን ያወቃትን ማንኛውንም አውቀት ደብቃችሁ ወደ አፈር ከምትገቡ ልክ እንደ መስኪ ዜጎቻቹሁን እውቀት አካፍሉት ደስ አትልም አገራን እዝባን ስታስተምር ጀግኒት በርቺ እናመሰግናለን።

    • @nomanona6266
      @nomanona6266 3 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 2 ปีที่แล้ว

      ለምታገኘው ገንዘብ ብላ ነው እንጂ ጥቅም ባታገኝ አንድ ቀንም አትቀርብልሽም ።

  • @weynialex128
    @weynialex128 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ሁሉን በራስሽ ስለምትሞክሪናስለምታሳይን ለመጠቀም አያስፈራም ለመስራትም አነልደክምም ተባረኪ የማይለወጥ የልጄ ፀጉር ተቀይሮ አይቻለሁ ጤነኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽ ትደግልሽ

  • @keryodtube
    @keryodtube 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ቪድዮሽ አሁነ ያየሁት አመሰግናለሁ ፊቴ ቅላቱ ጠፍቶ ጠቁሮአል እስከ እሞክረዋለሁ

  • @rebeccalijalem5927
    @rebeccalijalem5927 5 ปีที่แล้ว +17

    I have used it without lemon and the coconut oil for a week. it gave me a wonderful result. it had cleared my dark spots. it really works. great recepie. thank you so much.

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 4 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ማዳት ነበረብኝ ብዙም ባይሆን ጉንጭና ጉንጨ ላይ ግን በሚገርም ሁኔታ በሁለት ቀን ብቻ ለውጥ አሳየኝ በጣም አመሰግናለሁ ሁቢ ለፀጉርም የሰራሽው ተመችቶኛል የሙዙ ❤💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹

  • @sarasosi2265
    @sarasosi2265 5 ปีที่แล้ว +5

    አሁኑኑ እሰራዋለው በጣምስፈልገው የነበረ ነገር ነው እናመሰግናለን ምርጧ ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ ስለተመቸኝ🙏🙏🙏🙏💓

  • @ruthabel9825
    @ruthabel9825 3 ปีที่แล้ว +1

    መስክ በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ከቨድዮወችሽ እያገኘሁ ነው ለሜካፖች እንጂ ለትሪትመት ትኩርት አልነበረኝም እድሜዬ 36 ነው ጋደኞቼ ስሞኑን አንድ ፈት የሚያነጧ ከሬም አሳይተውኝ ነበር ግን ለመጠቀም ፍራሁት እናም ከመጠቀም በፊት ስለክሬሙ እባክሸ ምታቂውን ንገረኝ አዳራሽን ስሙ chandni whitening. Cream ይላል

  • @wertuwolide6688
    @wertuwolide6688 2 ปีที่แล้ว +7

    የሚት ሠርው ሀሉ ጥርት ያለነው እጅሽ ይባረክ !!!😍

  • @senayitgetachew3160
    @senayitgetachew3160 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ድስስ የሚል ነው በአውነት ድንቅ የሆነ ነገር ሥራ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️😘

  • @danbezstudio4740
    @danbezstudio4740 2 ปีที่แล้ว +3

    ሲፈጥርሽ ቆንጆ ነሽ ላንቺ ሙዙን መብላት ነው የሚያዎጣሽ! እኛው እንታገለው

    • @ጉራጌዋ-ኸ9መ
      @ጉራጌዋ-ኸ9መ หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ 😂 አሳቅሽኝ እኔም ማዳት ጀመረኝ ውሩይ

    • @HAWAYEABRAHIM
      @HAWAYEABRAHIM 4 วันที่ผ่านมา

      ክክክ

  • @kiyya5763
    @kiyya5763 6 ปีที่แล้ว +19

    ውውውውው በኡነት ያሊሞኪከሪኩት ነገር የለም እነን እሄን ምክር በጣም በጣም ተስማሚቶኛ ል ተባረክ ማር!!!

  • @yenneshengda6213
    @yenneshengda6213 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ የኔቆጆ ምርጥ ቀለል ያለነገር ነዉ ያሣየሽን ተባረኪ

  • @ሜሪነኝየናቴምርኮኛ
    @ሜሪነኝየናቴምርኮኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወድሽ መሰኪዬ ሁሉ ነገርሽ የተመቸ ነው መሰኪዬ እሙኬሠዋለሁ የኔ ጭዋ

  • @ቃልኪዳንየጌጢልጅአንተያል
    @ቃልኪዳንየጌጢልጅአንተያል 6 ปีที่แล้ว +24

    የኔ እህት ተቀቡት ያልሽዉ ባልቀባም ይቅርብኝ ግን አንቺ ደስ ትያልሽ እርግት ያልሽ ልጅ ይቺን እርጋታሽን እሠከ መጨረሻዉ ያዣት እሺ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ተቀቡትያልሸዉይቅረቤኝ😂

  • @ትዕግስትታደሰ-ሸ2ቀ
    @ትዕግስትታደሰ-ሸ2ቀ 6 ปีที่แล้ว +14

    እኔም እየተጠቀምኩት ነው በጣም አሪፍ ነው በርችልን እህቴ
    ግን የድንቹ ክሬም ፍሪጅ ውስጥ ሆኖም ይጠቁራል

    • @sarahhaileargaw2053
      @sarahhaileargaw2053 4 ปีที่แล้ว

      Awo enem tekorebegne

    • @Aelekkso
      @Aelekkso 4 ปีที่แล้ว

      ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችኹ ተወዳጇች
      ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ የኦርቶዶክሳዊያን መዝሙሮች እና ስብከቶችን ያገኛሉ 🙏 የተዋኅዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ። ሰብስክራይብ ስላደረጉን እናመሠግናለን!!
      th-cam.com/channels/2WgUdGlMmM0ABmtdDGY2_w.html

  • @lihabeshawit5167
    @lihabeshawit5167 6 ปีที่แล้ว +14

    መስኪዬ ባለፈው በክሎሬክስ ነው መታጠብ የቀረኝ ብዬሽ ነበር ግን በሙዝ የሰራሽውን ቪድዬ ሞክሬው በጣም ለውጥ አሳይቶኛል thank you 💋😍

    • @emnetemnet8067
      @emnetemnet8067 6 ปีที่แล้ว +2

      አራ ለኔም የቀራኝ ደቶልና ክሎርክስ ነው ፍቴ ተበላሸ ለኔ አቃተኝ ለእግዚአብሔር ግን አያቅትም ብዬ ሁሉንም ትች አለው

    • @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
      @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 ปีที่แล้ว

      @@emnetemnet8067 እኔም ደከመኝ የእውነት

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ የኔ መልካም የኔ ስው እክባሪ ምን እንደምል አላውቅም መችለት ሳይሽ ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው ከዛ ራሴን አረጋጋሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ it means a lot to me . And thank you so much for sharing God bless you much love and respect ✊🏽✊🏽❤️❤️

  • @abnetshimekit98
    @abnetshimekit98 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምወድሽ ደግሞ ድምፅሽ እርጋታሽ ዋው ታድለሻል፡፡ ሙዝ ለፀጉር ፣ሙዝ ለፊት ፣ሙዝ ለምግብ ደንበኛ የሙዝ ተጠቃሚ አረግሽኝ እኮ/lol/

  • @hannahanna492
    @hannahanna492 6 ปีที่แล้ว +17

    በቤት ውስጥ የምናገኛቸው ቀላል ነገሮች ስለሆኑ አሪፍ ነው አመሰግናለሁ!

    • @Aelekkso
      @Aelekkso 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችኹ ተወዳጇች
      ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ የኦርቶዶክሳዊያን መዝሙሮች እና ስብከቶችን ያገኛሉ 🙏 የተዋኅዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ። ሰብስክራይብ ስላደረጉን እናመሠግናለን!!
      th-cam.com/channels/2WgUdGlMmM0ABmtdDGY2_w.html

    • @mlove445
      @mlove445 3 ปีที่แล้ว +1

      ማማየ ኮኮናት ምንድነው ኣስረጅኝ

  • @sakksnzjz9720
    @sakksnzjz9720 5 ปีที่แล้ว +9

    ድንች 1 የበስለና አንድ ያልበስለ. ያልሽው ተላጃ ሲቀመጥ ይጦቁራል. ችግር የለውም ወይ ቢጦቁርር

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 6 ปีที่แล้ว +30

    ሞክሬው አንደኛ ነው እናመሰግናለን

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 4 ปีที่แล้ว

      እህት እኔ ከአይኔ በታች በጣም ጠቆረ ልቀባው

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ አንችን አምሮብሽ ማየት በራሱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ሰናይትወለተኪዳንነኝ
    @ሰናይትወለተኪዳንነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን እህታችን በርቺልን ጠቃሚነገር ነው ያሳየሽን
    ጥያቄ የጠቆረ ከንፍር ማሰለቀቂያ ምድን ነው የታውቁም ከላችሁ እህቶች ንገሩኝ !!?

  • @hasnahtube9945
    @hasnahtube9945 4 ปีที่แล้ว +9

    የፊት ክሬም አሰራር እንድ ጊዜ ለሳምንት ያህል ላለብጉር ለማዳት ልጥቁርጥቁር ትንሽ ይታጠበ ሩዝ ፍርስርስ እስኪል ማብሰልና ትንሽ ልፊት፣ይሚስማማ ዘይት ግማሽ ሙዝናሉሚ

  • @selamteshome3079
    @selamteshome3079 4 ปีที่แล้ว +6

    አዲስ ገቢ ነኝ። ያገሬ ልጆች ከመጣብን በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

    • @mesitube2751
      @mesitube2751 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ በቅንነት

  • @hhggffhggff1100
    @hhggffhggff1100 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቀላል አዘገጃጀት ነው ዋውውውው ነገውኖ ሙክረዋለው በርቼ

  • @ሰምረዳግም
    @ሰምረዳግም 6 ปีที่แล้ว

    ጎሽ መስኪዬ እኔ ጠላቴ ያ ኢንግሊዘኛ ቋንቋ ነበር ባለጌ ናት እኮ ይቺ እንጊሊዘኛ ብሏል ፋሲሎ ምን ለማለት ፈልጌ ነው በቪዲዮችሽ ውስጥ ምንም በኢንጊሊዘኛ ቋንቋ ግራ የሚያጋባ ነገር የምትለቂው የለም እንደ አቅሜ ማድረግ ማግኘት የምችለውን ነው የምታቀርቢው ሁሉ የኔ ጎበዝ በርቺልኝ ከዛች እንጊሊዘኝስ ስለገላገልሽ አመሰግናለው የምታቀርቢው ሁሉ የሚጣል ነገር የለውም ጎሽ!

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ነጩ ክሬም አልገባኝም ጭቃ ቅባት ነዉ ወይስ አልገባኝም በተረፈ በረቺ እጅሽ ይባረክ

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih7230 6 ปีที่แล้ว +4

    ሀይ መስኪ ቆንጆ ስላም ነዉ .. አሃ ለዛ ነዉ ፏ ያልሽዉ እናመሰግናለን

  • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ
    @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ 6 ปีที่แล้ว +157

    እስኪ መዳሜ ሙዝ ብታመጣ እጠብቃለሁ እንደኔው ፍሉስ የቸሰታት ናት

    • @istandwithtigraym7981
      @istandwithtigraym7981 6 ปีที่แล้ว +4

      Haha....yene konjo you make me Lough.....i will give you tone of banana come pls

    • @haimanotaloni8726
      @haimanotaloni8726 6 ปีที่แล้ว +1

      ሪሪሪ ብንት ባቢ ስደተኛ 😆 😆 hahaha yemen Madam nat eci felus kelelat ahununu weci ene lela bet asgenashalhu

    • @thenaturalrand2400
      @thenaturalrand2400 6 ปีที่แล้ว +2

      ከከከከከ

    • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ
      @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ 6 ปีที่แล้ว +5

      @@haimanotaloni8726 ማፊ ሽቁል ሳኡድ ለዛነው ሁሉን ችየ ቁጭ ያልኩት እስከሚያልፍ ድረስ

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 6 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkkkk

  • @seni9392
    @seni9392 6 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል ይሄን መቀባት ከጀመርኩ 1 ሳምንት አልፎኛል እና በጣም ትልቅ ለውጥ ፊቴ ላይ አይቼበተሰለሁ♡አመሰግናለሁ መስኪዬ ቀጥይበት👍

    • @fantafanta4262
      @fantafanta4262 6 ปีที่แล้ว

      ኮኮናት ምንድነው በአረበኛ

    • @LoveYou-zc2sj
      @LoveYou-zc2sj 5 ปีที่แล้ว

      ዜተ ጆዝል ህንድ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 4 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እኔ ብዙ ቪድዮሽን አላየውትም ያው ስለማይመቸኝ ብዙ ዛሬ ያየውትን ቪድዮሽን እየስራውት ነው እኔም😘😘😘😘

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 11 หลายเดือนก่อน

    እኔስ የተመቸኝ ፀጉርሺነው ለስራሽ እናመስግናለን ከአምስት አመት ቦሃላም ቢሆን ያየውት ❤

  • @juliavetrano6930
    @juliavetrano6930 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you my sister your are beautiful God bless you and your famille 🙏🙏🙏❤❤👍👍

  • @_z_orthodox3175
    @_z_orthodox3175 6 ปีที่แล้ว +13

    እናመሰግናል እህት እግዚአብሔር ያክብርልን ግን ተጠቅመን የሚተርፈውን ፍርጅ ነው የምናስቀምጠው

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +3

      አዋ እህቴ

    • @rutaatyobyl5702
      @rutaatyobyl5702 6 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን የኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ይበል😘😘

    • @rigbetube1077
      @rigbetube1077 6 ปีที่แล้ว +2

      ኣመሰግናለሁ እህቴ
      ብወድሽ ብወድሽ ኣልሰለች ኣለኝ።

  • @wosenhailu3477
    @wosenhailu3477 4 ปีที่แล้ว +8

    I’ve try this face cream, i like it
    Thank u!

  • @ayishaayisha7079
    @ayishaayisha7079 5 ปีที่แล้ว

    ውዴ በጣም ነው ምወድሽ የምታሳይ ሁሉ በቤታችን ያሉ ነቸው ስለፀጉርም የምታሳይ ሁሉም አሪፍ ነው ፀጉሬ ፕርም አለው ምን ብቀባው አይሰማም ነበር አንዴ ሙዙን ተቀብቼ ለውጥ አለው ደግሜለት ደሞ እነግርሻለው በተረፈ ልጅ ወልደሽ ቪዲዮ ልሰሪ የከለከለ የሚያስቸግር ልጅ ውለጂልን

  • @madinahassan9221
    @madinahassan9221 4 ปีที่แล้ว

    መሲ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ ነኝ
    የፀጉርን ውህድ እጠቀመዋለሁ በጣም ምርጥ ነው

  • @almazmakonn4133
    @almazmakonn4133 6 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይበርክሽ እነመሰግነለን ንግግርሽ በጠም ደስ ይለል የተረገገ ነው

  • @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
    @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 6 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ ውዴ ውድድድድ አደርግሻለሁ ሞክሬው ውጤቱን እነግርሻለሁ እድሜ ከጠናጋር እመኝልሻለሁ

    • @mastewalesineteyew624
      @mastewalesineteyew624 6 ปีที่แล้ว

      ደስትያለሽ የምታቀርቤዉ ነገር ገግን አድጥያቄ ልጠይቅሸ አይኔ ዳርዳር እየተሸበሸበብኚ ተቸገርሁ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @simonmuday
    @simonmuday 4 ปีที่แล้ว +6

    Thank you Meski for face mask preparation I am new for your channel and I try some it was wonderful 👍 I have issue with the products measuring I put too much rice and I have to throw away a couple times could you please provided measurement for example for one banana and how much rice we have to use? your advisors is amazing thank you once again ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

    • @veronicalakew1287
      @veronicalakew1287 3 ปีที่แล้ว

      Ruz yemiterfsh kehone body scrap meserat techeyalesh bekerew

    • @seidawel608
      @seidawel608 2 ปีที่แล้ว

      ጰሀዬ ላይ ችግር ያመጣል

  • @ሰላሜነሽድንግል-ፐ8ፀ
    @ሰላሜነሽድንግል-ፐ8ፀ 6 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም እናመሰግናለን በነገራችን ላይ ሳይሽ የመጀመሪያዬ ነዉ ግን ቪዲዮችሽን ሳይ ሁሉም ጠቃሚናቸዉ ምችት ይበልሽ ማማዬ💋💌

  • @MinilikEmye
    @MinilikEmye 2 วันที่ผ่านมา

    ዶ /ር ልጀ ጉንፋን ሲይዘዉ
    ነዉየሚያኮራፋዉ እና ምን ትመክረኛለክ

  • @linalina5099
    @linalina5099 6 ปีที่แล้ว +9

    እስቲበእናትሽ ማር ለሽበት ማጥፊያ የሚሚሆን መፍትሄ ፈልጊልኝ ያለጊዜው መቶ ፊቴ ላይ ተገጥግጧል ማርዬምላሽሽን እጠብቃለሁ

    • @betybetyy9065
      @betybetyy9065 5 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @እሙ-ቨ1ለ
      @እሙ-ቨ1ለ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ጥጥሁኘለሁ መላያላቹህ ነገሩኝ እረ ውዶች

  • @ይሁንግደለምይሁንግደለም
    @ይሁንግደለምይሁንግደለም 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪ ነዉ ቆጂየ በናትሽ መወፈሪያ ካለሽ እባክሽ ንገሪኝ በጣም ቀጭን ነኝ መወፈር እፈልጋለሁ

    • @seidebrhmaa6066
      @seidebrhmaa6066 5 ปีที่แล้ว +1

      ብይበት

    • @የማየናፍቂ
      @የማየናፍቂ 5 ปีที่แล้ว

      @@seidebrhmaa6066 በመብላት አይወፈርም እኔማ ተስፍ ቆርጫለው

  • @bintali2795
    @bintali2795 6 ปีที่แล้ว +4

    እነመሰግነለን እህታችን ሺአመት ኑሪልን

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ እመር ያለው ፊት ያምራል እይ አሰሩን ቢቀቡት ትርጉም የለውም አልሀምዱሊላ እኔ ግን ምንም አልጠቀምም ግን ፊቴ በጣም ያመረና የለሰለሰ ነው እናም ሙከራሺ ጡሩ ነው

  • @masemlkela8461
    @masemlkela8461 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህቴ በጣም ጥሩነገርነው የምታሳይን ግን ይቅርታ አርጊልኝ እና የጪርት ውይም ነጭ ነጭ የሚወጣው ፊት ላይ ማጥፍያ። ካውቅሽ ንገሪኝ

  • @minaiaminaplace2086
    @minaiaminaplace2086 6 ปีที่แล้ว +15

    መስኪ፡ከሰዓት አንፃር፡ትንሽ ፈጠን ብታረጊ፡በተረፈ10q

  • @fevenkidane9499
    @fevenkidane9499 6 ปีที่แล้ว +6

    Hi sister thank you so much for this video. After we used how long we can put it in the fridge so we can use for next time

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +4

      For one weeks

    • @dej1328
      @dej1328 2 ปีที่แล้ว +1

      ማዳትያጠፋልወይ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 6 ปีที่แล้ว +8

    You are amazing l will try 🙏🏻

  • @helennekatibeb3558
    @helennekatibeb3558 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኪ የምትሰሪያቸው ቪዲዮዎች በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን፡፡ ከቻልሽ የልጄ ፊት ነጭ ነጭ ወቶባት 2 አይነት ሆነ ለዚህ የምትነግሪኝ ካለ አመሰግናለሁ፡፡

  • @aswaaswal6153
    @aswaaswal6153 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለው ውድ እህታችን.. እኔ ምንም ተጠቅሜ ኣላቅም ከኣሁን ልጀምር

  • @himadahmi8509
    @himadahmi8509 6 ปีที่แล้ว +97

    ምን እንዳደረኩ ልንገራችሁ ግን ባለጌ እንዳትለኝ ደሞ ብልታችን ስር ማለቴ ፀጉር የሚበቅልበት እሱ ልክ እንደብጉር ነጠብጣብ ነገር አለኝ ብዙ ነገሮችን እየተጠቀምኩ ለውጥ አለው ከዛ በዚህ ሳምንት ሎሚ ብቻውን ቅብት አድርጌ ስራ እሰራለሁ ሎሚው ከዛ እውስጥ ሳይሆን ጫፉ አካባቢ የለይሙን ውሀው ነካው ምንም አያደርገኝም ብየ ዝም አልኩት እንደ ማንገብገብ እያለኝ ይሄው 4 ቀን ሁኖኛል እከኪው እከኪው ይለኛል ቻል አድርጌ ሲብስብኝ አከዋለሁ ዘይት ዘይቶን ዛሬ ቀብቸዋለሁ ለውጥ ከለለው ያው ወደ ፋርማሲ መሄዴ አይቀርም ግን በጣም ፈርቻለሁ በዱአችሁ አስቡኝ።

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +40

      ይሄ ምንም ብልግና አይደለም ግን ሁሌም ሰውነታችንን የምናስነካው ነገር ጥንቃቄ ማረግ አለብን ሰው ያለውን በሙሉ አትሞክሩ የምለው ለዚ ነው ለግዜው በረዶ ውሀ በፎጣ አርገሽ ያዥበት ከዛም ቫዝሊን አርጊበት

    • @himadahmi8509
      @himadahmi8509 6 ปีที่แล้ว +7

      @@meskitube16 አመሰግናለሁ እህትዋ ጓደኛየም በቀዝቃዛ ሞክሪው እና ለውጥ ከለለው ፍርማሲ ትሄጃለሽ ነው ያለችኝ ግን እህቴ ወደ እታች አካባቢ እና ጡቴን ምንም እንዲሰማኝ አልፈልግም አእምሮየ መጥፎ ነገር ነው የሚያስበው በጭንቀት ራሴን እያሰቃየኅት ነው።

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +7

      @@himadahmi8509 አንቺ ምንም አትጨናነቂ ለሌላ ግዜ (private body part) ሰውነት ምንም አታስነኪ ምንም አትሆኝም ይሄ በህክምና (inflammation) የሚባል ነው ሰውነትሽ ተቆጥቶ ነው በትንሽ ፎጣ እንዳልኩሽ በረዶ አርጊበት

    • @himadahmi8509
      @himadahmi8509 6 ปีที่แล้ว +4

      @@meskitube16 እሺ የኔ ቆንጆ በድጋሜ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ።

    • @makiaahmad3024
      @makiaahmad3024 6 ปีที่แล้ว +7

      @@himadahmi8509 እህት እኔም እዳልሺው በጣም ይደበደብብኛል እና አደምነግርሺ ነገርቢኒር ለመላጨት የምትጠቀሚበትን ምላጪ ከሁለት ጊዜ በሗላ አትጠቀሚ

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 6 ปีที่แล้ว +8

    መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
    @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 6 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን እማ ግን ሰተር ዉጭ ነዉ ፍሪጂ ዉስጥ እምናስቀምጠዉ እስኪ እሞክርዋለሁ ኧር እኔስ ፊቴ ተበላሽ

    • @imaniman1068
      @imaniman1068 4 ปีที่แล้ว +1

      ውጭ ከተቀመጠ በቀላሉ ይበላሻል እሩዙ ስለበሰለ

    • @GenetTanag
      @GenetTanag 4 ปีที่แล้ว

      @@imaniman1068 አመሠገናለሁ እህት በጣም ጥሩ

    • @imaniman1068
      @imaniman1068 4 ปีที่แล้ว +1

      @@GenetTanag ምንም አይደል ውዴ ግን እኔ ሞክሬው ነበር አላጠፋልኝም አንችሽ አጠፋልሽ

  • @cornercellselamkefilaselam9838
    @cornercellselamkefilaselam9838 4 ปีที่แล้ว

    ዋው መስኪዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያስረዳሽን እናመሠግናለን ልጅሽንም ፍጣሪ ያሳድግልሽ የኔ መልካም 👍

  • @saras4405
    @saras4405 5 ปีที่แล้ว

    መስኪ እውነት እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እና ዛሬ ነው ያየሁሽ የፀጉር ውህዱን ጀምሪለሁ እስኪ ደግሞ ይህን ነገ እሞክራለሁ ፀጉሪ ከግባሪ ሸሽቶ ሂዶል እደው እምታቄው ካለ እባክሽ ንገረኝ

  • @bezdublg
    @bezdublg 4 ปีที่แล้ว +6

    I really appreciate and support what you do except you're doing it in a slow motion

  • @elsayeneh5317
    @elsayeneh5317 4 ปีที่แล้ว +5

    ሙዝ እና ሩዝ በመጠቀም ችግር አለው

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ጘ8ፈ
    @አልሀምዱሊላህአለኩል-ጘ8ፈ 6 ปีที่แล้ว +38

    የምታቀሪቢው ሁሉ ይመችኛል ማር

    • @Muhammadwithquran
      @Muhammadwithquran 6 ปีที่แล้ว +5

      አሰላሙአለይኩም subscribe አድርጉንth-cam.com/users/Muhammadwithquran

    • @jemilayeallahbariyahclasic9056
      @jemilayeallahbariyahclasic9056 6 ปีที่แล้ว

      Muhammad with qura'n ok

    • @tomiritatube2116
      @tomiritatube2116 6 ปีที่แล้ว

      @@Muhammadwithquran subescribe adergalew anetem potoyan bemecan gebetek subescribe adergegn

    • @tomiritatube2116
      @tomiritatube2116 6 ปีที่แล้ว

      @@jemilayeallahbariyahclasic9056 bro fekadegna kehonek enanem sub adergegn amesegenalew

    • @tutueshetu4290
      @tutueshetu4290 6 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አሪፍ ነው ቀባት ከመግዛት አዳንሼኝ እናመሰግናል

  • @salemobeidat7496
    @salemobeidat7496 2 ปีที่แล้ว

    ዉዴ በጣም አሪፍ ነው ግን ቶሎ ቶሎ እየተበላሸብኝ ተቸገርኩ በተረፈ እናመሰግናለን

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲታይ ጥሩ ይመስላል እንሞክራለን ውጤት ብኋላ እናመሰግናለን

  • @ሳዲደሴገራዶ
    @ሳዲደሴገራዶ 6 ปีที่แล้ว +8

    እህት የምታቀርቢው ሁሉ ይመቸኛል ግን ኢንስተ ግራም ካለሽ እፈልግሻለሁ

  • @a.b.7991
    @a.b.7991 6 ปีที่แล้ว +6

    በሙቀት ሰዓት ሲጠቀሙት ችግር አያመጣም እህቴ ደግሞ እርጋታሽ ይማርካል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tigih9449
    @tigih9449 6 ปีที่แล้ว +24

    እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገር ነው ያሳይሽን በርቺ

  • @ሳምሪፍቅር
    @ሳምሪፍቅር 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም ቡግርና ጥቋቁር ነገሮች አሉብኝ ሰርቼ እሞክረዋለዉ ፊቴ ወዛማ ነዉ ማር ባደርግበት ችግር ይኖረዋል

  • @ganaahmed3645
    @ganaahmed3645 5 ปีที่แล้ว

    ስንጠይቅ ዝም ትላላችሁ ቆንጆ አሪፍ ነዉ ብለዉ ሴደንቆችሁ ላጥ ብላችሁ ታያላችሁ እስኪ ላይክ ያደረግሽዉን ገብተሽ እይ ትመራርጫለሽ አይደል

  • @halimapk4733
    @halimapk4733 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔም እፊቴ ላይ ጥቁር ጥቁር አለብኝ እስኪ እሞክረዋለው ውዴ

  • @hussannor4393
    @hussannor4393 4 ปีที่แล้ว +8

    በዚሁ አጋጣም. ውዶቸ. እየሞከራችሁ የምታዩትን ለውጥ. መናገር በጣም ጥሩ ነው

  • @tube-jy6zk
    @tube-jy6zk 6 ปีที่แล้ว +10

    እስኪ እሞክረዋለሁ ፊቴ በጣም ጥቋቁር አለበት በጣም ነው የማመሰግነው

    • @mesitube2751
      @mesitube2751 3 ปีที่แล้ว

      እንደመር እህት

  • @natibeki6482
    @natibeki6482 5 ปีที่แล้ว

    በሙዙ ቦታ አቮካዶ መጠቀም እችላለሁ ? በተረፈ የፀጉሩ በጣም ተስማምቶኛል አመሰግናለሁ የኔ ጣፋጭ 😘😘😘😘

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 ปีที่แล้ว +1

      Nati & beki
      አዎ ትችያለሽ አቮካዶም ጥሩ ነው ግን ፊትሽ ደረቅ ከሆነ ብቻ ነው ብጉርና ቅባታማ ለሆነ አይሆንም

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 2 ปีที่แล้ว +1

    I Just Wendering did any body try this product and work? thank you for sharing

  • @muzamichael682
    @muzamichael682 6 ปีที่แล้ว +7

    Enekon betam zegyiche new yawekushi betam dess yemitiyiwu thank you for everything lol.am muza .

  • @tigestgadissa4798
    @tigestgadissa4798 4 ปีที่แล้ว +6

    በቅድሚያ እናመሰግናለን የተረፈውን ፍሪጅ አስቀምጠን በቀጣይ ቀን ቀዝቃዛ መሆኑ ምንም ችግር የለውም ወይ

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi 6 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ፊቴ በሙሉ ጥቁር ጥቁር አለው በተለምዶ ማርያም ሥማሽ ነው ይባላል አሁን በጣም በዛ ምን ይሻለኛል

  • @የቦሌዋ3
    @የቦሌዋ3 4 ปีที่แล้ว

    ኮክናት በፈልግ ባሰፈልግ አጥቸ የሄዉ ለሴትዮየ ተናግሪ እሷ የሆነ በርናሜጂ አላት ነበርና ጠልቤልሻለሁ አለችኝ 15 ቀኑ አልደረሰኝም ወላሂ ያልሄድኩበት ሴደርያ የለኝም ኢሽአላህ ሰሞኑን የደርስሻል ብላኛለች እና ፋቲ በጣም ምጥጥ ያለ ነዉ ወዝ የለዉም ቢሻለኝ ብየ ነበር አችዉ ነሽ ያሳየሽኝ

  • @አሞነኝሀላሌንናፋቂ
    @አሞነኝሀላሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ቆንጆ እሞክርዋለሁ እኔም ፊቴ ላይ ጥቁር ነጠባጥብ አለብኝ በጣም ነው እሚዴብርኝ

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 6 ปีที่แล้ว +5

    እናመስግናልን በጣም እረፍ ነው

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
    @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 6 ปีที่แล้ว +21

    ዋውውው በጣም ቀለል ያለ አዘገጃጀት ነው በርቺ

    • @temimaajbe8947
      @temimaajbe8947 5 ปีที่แล้ว

      እና እህቴ መላበይኝ ባላህ

    • @جميلهسيد-ث4ذ
      @جميلهسيد-ث4ذ 5 ปีที่แล้ว

      ኧረህቴ ብጉር ያስለቅቃል እያልሽ የሰራሽው የሙዝ የሩዝ የሎሚክሬም ተጠቅሜዉ ነበር የባስ ብጉር አወጣብኝ እባክሽን መላ በይኝ

    • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
      @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 5 ปีที่แล้ว

      @@جميلهسيد-ث4ذ እህቴ እኔም በተከታታይ ተጠቅሜው ነበር ግን ከማቅላት ውጪ ፊቴ ላይ ያለው ቡጉር እየጠቆረ ጭራሽ ባሰብኝ እንደበፊቱ እንዴት እንደምመልሰው ግራ ገብቶኛል

  • @abodfff314
    @abodfff314 5 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ከአይኔስር በጣም ይጠቁራል አሁንልሞክረው ነው

    • @zamzamali5191
      @zamzamali5191 3 ปีที่แล้ว

      እቅልፉ በበቄ ሥለማተኝ

  • @አማሚቡቡ
    @አማሚቡቡ 6 ปีที่แล้ว

    መስኪ ቆንጆ የምታስተምሬያቸው ነገሮች በጣም አሬፍ ነው ግን 👍የምትጠቀሚው ሳሙና በቀን ስንቴ ነው የምትታጠቢው

  • @elsakebede5874
    @elsakebede5874 3 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ፈራሽ ስጋ ይህን ያህል እንክብካቤ ማድረግሽ እኛም እንድናደርግ መጥቀምሽ መልካም ነው ለነፍስሽስ ለዘላለሙ ቤትሽስ ምን እያደረግሽ ነው እውነት፣ህይወት፣መንገድ የሆነውን እየሱስን ተቀብለሽ ዕለት ዕለት መፅሐፍ ቅድስሽን እያነበብሽ የሰማዮንም ቤትሽን እያሳመርሽ ነው ወይ? የምድሩ ጊዜያዊ ነው ያኛው ዘለዓለማዊ ጌታ ይርዳሽ እህቴ ትጋትሽ ደስይላል

  • @asaledesta765
    @asaledesta765 6 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም መስክዬ የፊት ማወፈሪ የለሽም በናትሽ ፊቴ በጣም ምጥጥ ያለ ነው እንዲወፍርልኝ እፈልጋለሁ

    • @አሪቲ
      @አሪቲ 6 ปีที่แล้ว +2

      ሁሌ ድንች ብይ

    • @asaledesta765
      @asaledesta765 6 ปีที่แล้ว

      ያወፍራል?

    • @yoyogebrekirstos7336
      @yoyogebrekirstos7336 6 ปีที่แล้ว

      Genfo bey atimit tech betam yawofereleshal fitishin

    • @ethimaryam9617
      @ethimaryam9617 6 ปีที่แล้ว

      Asale Desta Apple byi yewafrale Ena ye Ethiopia megbe mtageng ke hone aja basu yefafale

    • @yoyogebrekirstos7336
      @yoyogebrekirstos7336 6 ปีที่แล้ว

      @@ethimaryam9617 🍎 yakesal

  • @konju283
    @konju283 5 ปีที่แล้ว +9

    እሺ የነቆንጆ በጠም ቃለል ስረ ነው እነዘገጀለን እኔ እኔ ፍቴን ሎም አይስማማኝም ምን እንደርግ አልገበኝም ፍቴ ማዴትም። ቡጉርም ጥቃቁር ነገርም አለብኝ። እስት ልሞክር

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 6 ปีที่แล้ว +7

    I am so excited to try this mask I am waiting you until to show us Thank you

    • @bah6058
      @bah6058 6 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን በጣም አመሰግንሻለሁ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝዝዝዝት ይበልልኝ እኔ ማድያት ምንም ባረገዉ አልጠፋ አለኝ ጪራሽ አሁንማ ያገራችንን ካርታ አከለ እስኪ እኔን ደሞ ልሞክረዉ እደዉ መዳኒት ይሁንሽ በሉኝ እህቶቺ እደኔ የተቸገራቹ እሞክረዉ እናመሰግናለን እሺ እህቴ

  • @Honey_honey0
    @Honey_honey0 4 ปีที่แล้ว

    መሲኪየ እምታቀርቢው አብዛኛው ኬሚካል የለሌበት ስለሆነ Confidence ነው እምጠቀመው በጣም አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ good job 👏 Instagram የለሽም እንዴ

  • @ሩት-ቈ3ጐ
    @ሩት-ቈ3ጐ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን ደሥ ትያለሽ እርጋታሽ በዛላዪ ቆንጆ ነሽ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 6 ปีที่แล้ว +10

    እኔግን የፈጨውት በእጅ እየተሣበ በሚፈጨው ነው የፈጨውት የሚጮወው ከሆነ አሠሪዬ(ማዳሜ )ካየች ትጠይቀኛለች ከዛስ ለማን ነው ልላት ነው እሷ ቤት ከገባሁ በዋላነው ፊቴ የነጠብጣብ ወረርሽኝ የያዘኝ😢😭ክላሴ ነው የፈጨውት

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 6 ปีที่แล้ว

      የኔማር፡ እኔም እናችይ ሆኜ ተቸገርኩ ለፀጉም ለፊትምንም አልጠቀም እቤት ነው እምትውልብ ጥያቄዋ መከራ ነው እዳቺ እሞክራለሁ

    • @mazeethmazeeth4455
      @mazeethmazeeth4455 6 ปีที่แล้ว +1

      Firework Zeyede
      አይዞሸ እኔም እፈሯለው ግን በደብ ቀ ቅው እሩዙን ሙዙም አቅጥነሽ ክተፊው ከዛም በማንካ በ።ብደንብ ጭንረግሸ ይፈጫል

    • @fireworkzeyede9911
      @fireworkzeyede9911 6 ปีที่แล้ว +1

      @@mazeethmazeeth4455 እሺ አመሠግናለሁ ማሬ

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt 6 ปีที่แล้ว +5

    batem arif new. Enam esun naw metakimu

  • @ሱሱሳገባህላፍቅርህ
    @ሱሱሳገባህላፍቅርህ 6 ปีที่แล้ว +13

    አሁን ሰራሁት ጥሩ ነው ተመቸኝ.

    • @zeynbayalew6517
      @zeynbayalew6517 3 ปีที่แล้ว

      እሩዙ በደንብ መብሰል አለበት ንገሪኝ

  • @betyyaddesa9771
    @betyyaddesa9771 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም አሪፍ ነው ግን ሎሚ ለፊት ጥሩ አይደለም ይባላል ምን ይመስልሻል

  • @ghorocell6992
    @ghorocell6992 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል በርችይ ይቅርታ ጥያቄየ መጠየቅ እፈልጋለሁ ፊቴየ ከጎንና ከጎን ጥቁር ሆኖ በጣም አስቸግሮኛል ምን ላድርግ

  • @lijinet
    @lijinet 6 ปีที่แล้ว +11

    እናመሠግናለን መስኪዬ እሞክረዋለው!

    • @ይወርዳኖስጎንደሬዋጎንደሬ
      @ይወርዳኖስጎንደሬዋጎንደሬ 6 ปีที่แล้ว

      ሀይሀይማሬ አንድጥያቄልጠይቅሽ እቫክሽማሬ ተባበሪኝ አፍንጫየላይ ጥቁርነገር ወጣብኝ እናም ክሬምተቀባውትለውጥየላውም ምንልቀባውማሬ እንዴትላጥፋው

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 6 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አሪፍ ነው

  • @sadamedi5463
    @sadamedi5463 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ስታምሪ

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 3 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ነው እማመሰግን ካገሬ እያለሁ በፊት እስክራፕ እጠቀም ነበር አሁን አልጠቀምም እሞክረዋለሁ 💞💗💕

  • @ምሳየሁሴን-ሸ7ኘ
    @ምሳየሁሴን-ሸ7ኘ 6 ปีที่แล้ว

    ሹኩረን ሀቢበቲ
    የእውነት የሚለቀኝ ከሆ በጣም አሪፍነው ደስ ታየ ወደር የለውም ቆጂየ