The video was so relaxing, even you, you more relaxed then ever before, I don't understand much of amharic, but I speak and understand more of tigrinya!
Thank you my dear, endate lifean endaklelshew !! I have a 4 beautiful kids it's so hard to take care my sleep ,but after I start watching You, change my life Thank you so much Keeping doing a good job😘😘🙏
I LOVE YOUR ENERGY.....Your skin is amazing..... can you please tell me what kind of mask did you use for your face....? My skin is very dry....what do you recommend for dry skin....? Thank you & stay Blessed!!!
የምታወሪው ነገር ትክክለኛ አና ጠቃሚ መሆኑን ከ ድምፅሽ ያስታውቃል .በርቺ !
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። በእቤታችን በቀላሉ መጠቀም እንደምንችል ስላስተማርሽን እናመሰግናለን።
በጣም እናመስግናለን ቆንጅዬ ምትሰርያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ጠቃሚነው እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ
በጣም ምርጥ ሰው በርቺ የበለጠ እንደምትሰሪ አምናለው ሰላምሽን ያብዛው
ዋዉ ጎበዝ በጣም በጣም ጥሩ ነገረአዉ ይዘሽ የመጣሽልን በጣም እናመሠግናል
ዋው የዝች ልጅ ትምህርቶች በጣም በጣም ሀሪፎች ነቸው እኔ ብዙ ለውጥ አግኝቸበታለሁ በጣም እናመሰግናለን የኔ ጥልፋጭ በርችልን ከውሉም ለየት ያሉ ነቸው ያች ትምህርቶች
ጎበዝ አገላለፅሽ በራሱ ደስ ይላል
ጎበዝ ተባረኪ አቦ እርጋታሽ ትእግስትሽ አረዳድሽ ዋውውው.... ነው
ዋው እጅግ በጣም እናመሰግነለን , በርቺ ምክርሽ ; ንግግርሽ ሁሉ ደስ ይላል።
በጣም ጉበዝ ነሽ ለኔ የማየው ነገር ሁሉም ጥሩ ነው በርቺ
በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚለው እቤት ውስጥ የሚገኝ መሆኑ አሪፍ ነው
Tebareki Eresin menkebakeb Kanchi bizu temireyalew
አች ምናለብሽ ኑሮ ተመቻችቶልሽ ለትምህርትሽ ግን እናመሠግናለን
ዋው አድናቂሽ ነኝ እንዴት ደስ ይላል ስፓ በጣም የምወደው ነገር ነው ግን ጊዜ ይፈልጋል ሞራልም 😊😍thanx for sharing ❤
የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን ተባረኪልኝ
betam arif new yeni konjo Gita ybarkeshh ..
በጣም ኾ ነው የምወድሽ danke
Wooow Thanks.. .la sawente oil endat endamnzgage betngrige dase yelgal
Betam betam betamm enamesegenalenn.endenanete yale melkam sewochen yabzalen.amesegenalew bemelkamenet eweketeshen selakafeleshegn😊
Weyeineeee benatish tebareki betam sifelgew neber
ሀይ ምልጃዬ እንዴት ነሽ ቪዲዮችሽን ማየት የጀመርኩት በቅርቡ ነው በጣም ደስ ይላል የምታቀርቢያቸው ነገሮች የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ ነገር ግን የምትጠቀመሚያቸው ፕሮዳክት የስኪን ኬር ምርቶች በሀገር ቤት አይገኙም ኢቭን ሳሙናን ጨምሮ ማለት ነው እኔ ፊቴን ቡጉር በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ቡጉሩ ፊቴን እየበሳው ነው የሚወጣው ብስትስተት ነው ያለው እና አሁን ላይ የምጠቀመው clean /clear ሳሙና ነው እና የሆነ ነገር ብትዪኝ ደስ ይለኛል፡፡ በጣም አሪፍ ነው በዚህ ቀጥይ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን
ደስ በሚል ሁኒታ ነው ያዘጋጀሽው እኔ ደሞ አገሪ በሰላም ገብቼ ለናቲ እንዲ አድርጌ ልንከባከባት በናፍቆት የተጎዳው ልብዋ ላርስለት ከጎንዋ ሁኝ የስዋን ደስታ ለማየት በጣም ጋጉቻለሁ
እናመሰግናለን በጣም ነው የምወድሽ
Wow ena yehanen metekem balchelem gen betam temchetogale ande ken adergewalew thanks
Betam enamesginlen Egizbeher selam yebizalesh
The video was so relaxing, even you, you more relaxed then ever before, I don't understand much of amharic, but I speak and understand more of tigrinya!
በጣም አሪፈ ነው እናመሰግናለን ቆንጆ ❤️
በጣም ነው የወደዳኩት አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን እህት የቅድብ ማሳደጊያ ነገር ፈልጊ እሲ ተጎዳጎጅልን ቅድብ የለኝም
Le bugur matefiya yemetefelegu sewoch colgate betam arif new yetkorewen bota kebut
እንኮን ለውበቲ ይሄን ሁሉ ነገሪ ለውበቲ ለምበላውም መዳምን እየሸወድክ እየተደበኩ ነው እሙ
በጥም ደስ የሚል እስባ ንው ያሳየሽ እግዚያብሄር ይስጥልን 💞💞💋💋💋
ዋው ደስ ይላል እናመሠግን አለን
Abet sidela enamesegnalen yene sweet l will Try soon
ዋው ምርጥ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
Miljaye konjo enameseginalen.
ዋው፡እኔ፡ተጠቀምኩኝ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡ተጠቀሙት፡ሁላቹም፡ዋው፡ሰውነት፡ያለሰልሳል፡ተመችቶኛል።
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ነው እኔ spa የገባው ነው የመሰለኝ በርቺልኝ እርግዝና እንዴት ነው ? በርቺልኝ ቸር ሰንብች
ehta allah selameshi yabezaw hullunagareshi dase gelale 😘😘😘👌
Thank u melijaye fir this video.happy womens day for u and all ur subscribers
ለዛነው ለካ የቆነጀሽው ይመችሽ ለኛም እንደዚ ያለ ምቾት ግዜም ጭምር አላህ ይስጠን
ስወድሽ …ተባረኪ
yenay konjo enamesegenalen
Loved this video and watching it again to show some kindness to myself ,spa day in my house after taking care of my kids.😍😉
Wow it's Amazing konjo good job God bless you!
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ
እናመሰግናለን እህት ይመችሽ
yena konjo meljayaa tebarkilgn marr tnx
Enamesegnalel konjo
Applecider mn aynet nw malete yegd organic mehon alebet weys?
Thank you my dear, endate lifean endaklelshew !! I have a 4 beautiful kids it's so hard to take care my sleep ,but after I start watching You, change my life Thank you so much Keeping doing a good job😘😘🙏
በጣም አሪፍ ነው 👌🙏😍😍😍
I LOVE YOUR ENERGY.....Your skin is amazing..... can you please tell me what kind of mask did you use for your face....? My skin is very dry....what do you recommend for dry skin....? Thank you & stay Blessed!!!
Kechalish oil bemulu simun bititsifilin lemegizat anchegerim ❤️❤️ameseginalehu
አንዱንም ባልጠቀምም ደስ ስለምትይኝ እከታተልሻለው አመሰግናለሁ በርቺ
Yane konjo thanks gan aspa silu mandamaw mabar yamlaw laka andazi das yamil nagar naw
Enamesegenalen konjo
ዋዋዋዋዋዋዋ እደት ደስ ይላል በርችይ ማሬ አሪፊ ነው
በጣም አሪፍ ነው
አንቺ ላረህሽው እኔ በጣም ደስ አለኝ Thank you yene konjo ለ 100 ሰው ነው ሼር ማደርገው
Thank you for sharing. Very clear and helpful information.
እንኳን በስላም መጣሽ የምውድሽ በርች
በጣም ያምራል
Melad። የአምራል በጣም Aaa please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
በጣም እናመሰግናለን
Thank you so much I have learned a lot
pls tsegure betam hayleja ena Derek New betam demo ybetatesal mn ayney shampoo N conditioner ltekem amakrij yene eht betam New demo emwedsh tebareki pls melshn etebkalew
እናመግናለን ቆንጆ
betam betam betam new menamesegenew berechi yene konjo
Shekorin thank you so much ru so sweet god bless ...
wowww betam sifalege yenabere
Wowwww እኔ ሁሉም ተመችቶኛል
እናመሠግናለን እህት ፈታችሁ ጥርት ያለ እንድሆን ከፈለጋችሁ አትክልት ነገሮችን ተመገቡ
በተለይ ምግብ ላይ ቲማቲም ኪያር .ከስ . ሠላጣ ሠርታችሁ ተመገቡ ለይሙን ጋ እያደረጋችሁ . በተለይ ዘይት ዘይቱን የምትወዱም በማደባለቅ ተጠቀሙ . ተሞክሮየ ነው። ውሀ በቀን ከ2እስከ 3ሊትር ጠጡ . ።
ሰላም ምልጃዬ ቆንጆ እጅግ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ቀላል እና በቀላሉ ልናገኛቸው የምንችላቸው ነው ግን ኢሴንሻል ኦይሎቹ የት እደማገኝ ነው የምኖረው ዩኬ ነው በጣም ነው የማመሰግንሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ።
ሰላም ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን እስኪ ለሰውነት ይሆናል። የምትይውን ቪታሚኖች የቱ እደሚጠቅም እሚያሳይ ቢዲዩ ብትሰሪልን ደስ ይለኛል
Bravo wonderful advice with application
ባልጠቀመውም ስለምወውሽ አየዋለው ቆንጆ ማሬ ነሽ
ዋውውውው ማማየ እናመሰግናለን። ይመችሺይ
Enamesegnalen konjeye
It's really good.I want to use neem to my hair so I need your help.
ዋው ምርጥ ነው እናመሰግናለን
እፁብ ድንቅ ነዉ እርጋታሽ
Betam berech betam konjo new
Beautiful well done
Yene melkam enamesegnalen eshi berchi le chanalsh Addis negn esti ye stretch mark matfiya Ena yebbt tkuretn emiyatefa neger kale esti ngerign please
Very beautiful thanks meliye konjo
wow wow i really want that ☺. thank you for sharing😍. how often do you do this?
omg betam tekami video yemr des yemil betam new yemamesegnsish cuz personaly mn yahl endetkemgn atakm wow ore endezih entebikalehu ewedshalehu yene konjo
U r really amazing...tnx u so much for sharing this amazing video
ዋውውውው ምልጃዬ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው በርችልን ግን አንድ ልጠይውሽ እንዚህ ኦይሎች ኢትዮ አሉ እነ አቡካዶ አልመንድ ሆሆባ የመሳሰሉት ካሉ አድራሻ ብትነግሪኝ በቅርቡ ወዳገርቤት ገባለሁ እንዲሁም የሜካፕ ያው ኦርጅናል ማግኘት ይከብዳል እስካሁን አልጠቀምም ግን ለሰርጌ አይቀርም ውድድድድ ነው ማረግሽ ያው ኢንስተግራም ተጠቃሚ አደለሁም መልስሽን ግን እጠብቃለሁ
እናመስግናለን ቆንጆ
ሰላም ሰላም እንካን ደና መጣሽ እናመሰግናለው በርቺልን
Kongo did u get ny massage???
Wow betam teru temchrt new thank's
Thanks our dear sister u are so kind we loved u💕💕💕💕
Hi Meljaye! Tnx for the tips! is it possible to use another oil for the scrub that you made for your lips? Tnx again!!
Just wow really nice one
Really nice thank you I like wow you some amazing woman and I appreciate you.
It's really nice, thank you! I like your way of doing self care. You're an amazing woman and I appreciate you!!!
እንኮን ደና መጣሽ ቆንጂየ በርች ማማ
አመሰግናለሁ
Vidiosh gn betam temechitognal berchiln
እሥኪ የእስቲም ጥቅም ንግሪን
Hi meljaye pls help me do you know to remove by natural DPN from face