OMG, I'm totally addicted to Maki's music!! She's absolutely talented, beautiful and got so much personality! My fave Ethiopian singer next to Gigi Shibabaw!! Love from Brazil! 🇧🇷 ❤️ 🇪🇹
She is one of Underrated musicians 🥰 all her songs have Best melody with best lyrics plus she have amazing Voice but why she not get that much views 🥺 በርቺ አቦ ድምፅሽን ይባርከው 🥰
I think this is the third one but I like more this music other than previous two I like ur voice and body expression and video graphics keep it up Make 😍😍😍
My sweet heart my Daniye yene Konj wud Yene.......😉hulem nurilg edeme tena abzitow yisti egzeber you are #My big gift❤ Denget lebama teshebra 🥰🥰🥰i am so luck b/c you are my ❤yene melkm makari
ድምፅ👌🏾
አለባበስ👌🏾
አቀራረፅ 👌🏾
በአጠቃላይ ወድጀዋለው ቀጥይበት 👌🏾👏🏾👏🏾
እዉነት ነዉ ደስ ይላል ዋዉዉዉዉለ
Betkkl
ya me too
Beautiful voice🤗
Natural beauty 😍😍
Good job 👏 👍 👌
አዎ አለባበስ ምርጥ ስታምሪ
ማኪ ይሄኛው ስራው ባልሳሳት አራተኛዋ ይመስለኛል በጣም ጎበስ ተሰጥኦ ያላትና ታታሪ ልጅ ነች ግን እንደ ልፋቷ መጠን ከዚ በፊት የሰራቻቸው ስራዎች በማስታወቂያ እጥረት ይመስለኛል የሚገባትን እይታ አላገኘችም ብዙ ልታይ ልታይ ስለማትልም ብዙ አትኩሮት አላገኘችም እና ይሄ ስራዋን ብቻ ሳይሆን የበፊት ስራዎቿንም እየፈለጋችሁ እዩላት አስተዋውቁላት... እኔ ከበፊትም በጣም የምወዳት ዘፋኝ ነች... አመሰግናለሁ.....!!!!
ማስታወቂያ ሳይሆን ህዝቡ ሚፈልገዉ አይነት አልነበሩም ሁሉም ራቆት ብቻ ነበር ምትራቸዉ አሁን ህዝቡ ሀገርኛ ነዉ ማየት መስማት ሚፈልገዉ ለዚዉ መልስ ደሞ ይሄ ሙዚቂ ከነ ክሊፑ ምስክር ናቸዉ በጣም ብዙ ስራ ትሰራለች ብዬ አስባለዉ ህዝቡ ፍላጎቱ አዉቀዋለች አሁን
እራስን መሆን እንዴት ደስ ይላል ከዱቄት ነፃ ስራአት ያለዉ አለባበስ ክልፑ የተሰራበት ቦታ በዛላይ ለጆሮ የሚስማማ ኩልል ያለ ድምፅ ባጠቃላይ አርፍ ስራ ነዉ በርች👌👌💖
😏😏😏ምነው ስለ ሴቷ ብቻ አወራሽ 😏አባ ውራውስ አስተያይት አይስጥም 😁😁😁😁ቅብርር ያለ ውንድ ሙሉ ሰወነት 😁😁ዉሌም የ ሀበሻ ውንድ ልብስ ምስቀያ የመስሉትን እያሳዩን ለኝአም ሴቶች ይታዝን 😏😏😏ስንዜ እናመስናለን ክሊፕ ይስራው 😁😁😁😁እውነትም የሚያስበርድ ውንዳወንድ 😁😁😁😁ይብዙልን እንድዜይ 🤲🤲🤲🤲🤲
bro yesuan sirawoch alayehm malet new 😮
I love Ethiopian music I miss that country much love from Uganda 🇺🇬
Golden voice of the year ❤
ይሄ ዘፈንማ ለኔ ነው የተዘፈነው ወድጄዋለሁ 🥰🥰I like it
ሜካፕ የለ ምን የለ.. ንጹህ ነች😍፣ ቆነጆ ዘፈን💚💛❤ ኢትዮጵያ ትቅደም !
እኢትዮጵያ ትውደም
@@yutub1531 እራስሽኑ ያውድምሽ ድንጋይ እራስ
@@firehiwot4227 ኣንቺ ደደብ እራስሽ ጥፊ
@@yutub1531 አንቺ ባንዳ ለነገሩ ትንሽ ነው የቀረሽ ልጠፊ ከነዘመዶችሽ
@@yutub1531 hedesh ye Siyumin Mesfinin atint gat gat argibet .... Yishalshal
ዘፍኑ ሳላስበው ቶሎ እያለቀብ ተቸገርኩ ምርጥ ስራ በርቺ ከአለባበስ ጀምሮ
ከዚህ ሙዚቃ ያናደደኝ ነገር ቢናኖር ተሎ ማለቁ ነው
የኔ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው💕💕💕💕💕👌👌👌👌አለባበስሽ ደግሞ አንደኛ👗👗👗👗👗👗
አበጋዝ ክብረወርቅ ምርጥ ቅንብር ነው እናመሰግናለን
eliyas melkan astawosegn
ሩታ ትመስላለች ❤❤❤😍😍😍
እንደዚህ አይነት ሙዚቃ መስማት በጣም ነው ሚናፍቀው ከክሊፑ እስከ አለባበስ በጣም የሚያምር ስራ ነው በርቺ
ያለ ሜካክ ከሚገርም ፈገግታ እና ገራሚ ግጥም ዜማው ከነቅንብሩ ሁሉም አሪፍ ስራ ነው ።ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባርክ።
Betam arf Ethiopian music new without makeup she is konjo
I like it 👌👌and I love ethio amahrga song 😍from 🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹
ድምፅ ከአለባበስ ጋር
ቅንብሩ ከቦታው ጋር
የአንቺ እሰታይል በቃ ሁሉም ነገር
መሳጭ ነገር ነው በርች👏👏
ማኪዬ ምርጥ ስራ ነው❤❤❤ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት🙏🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏
ጀግኒት......በርችልኝ......
የኔ ቆጇ ቀጥይበት❤❤❤❤
ደስ የሚል ዘፈን እንደሰማውሽ የኔም ልብ ደነገጠ ደነገጠ ደነገጠ big like
እደዚህ ወበት ለዛ ያለዉ ሙዚቃ ከመልካም ወበት ጋራ መስማት ናፍቆን ነበር እናመሰግናለን ከነ ቀርጻዉ ቦታ
ምርጥ ሙዚቃ ነው የራስሽ ስታይል አለሽ
👉🇪🇹💚💛💓🇪🇹👇
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ
ጆሮዬም ደንግጧል 👂🏾👂🏾
ደነገጠ ልቤማ ስሰማው ድምጽሽን....❤️❤️ ........ድምፅ,
አለባበስ👌🏾
ማኪ በአዲስ መልክ ጥሩ የሙዚቃ አጨዋወት ነው እንወድሻለን በርቺ
My person
Her voice is beautiful :) Maki you're amazing
አለባበሥ ቆንጆ
ድምፅሽ ቆንጆ
ያለሜካፕ በራሥሽ መተማመንሽ
በርች ቆንጆ ስራ ነው ሀገራችንን አላህ ሠላም ያርግልን🇪🇹ፍትህ በአማራ ክልል በሚደረገው ነገር
PURE Ethiopian
OMG, I'm totally addicted to Maki's music!! She's absolutely talented, beautiful and got so much personality! My fave Ethiopian singer next to Gigi Shibabaw!! Love from Brazil! 🇧🇷 ❤️ 🇪🇹
@@lalumanuk What a nice surprise!! A fellow enby here!! It's so nice to meet you, Yosias. I'm Gabe, from Brazil. 👋☺️
@@lalumanuk ቦቦቦቦ፧አ
አአ
@@lalumanuk ቦቦቦቦ፧አ
አአ
በህልሜ ነዉ ከሚለዉ ሙዚቃሽ በአለባበስ በምንም ለየት ያለና የሚያምር አንደኛ ሙዚቃ ❤❤👌
Fetare yesetenn bicha sntekem esu girma mogesun yalebsenal …100%behulum berchi wedjewalehu
We Don't know Why she is so underappreciated we hope she will get what she really Deserves. Konjo Dimts Konjo Gitm Konjo Zema 👏👏👏👏👏👏
`
I was thinking the same
@@ellub5242 iertkjlkkiii
ጊልዶየለ ሜካፕየለ እርቃንየለ አንደኛ በርች እንዲ እየመረጣችሁስሩእንጅ 😍😍😍😍😍😍😍
Kkkkkk are wuuuuu
ቼ
ትክክል ..ስትታዘብ ኖረሀል👍👍👍
ዋው ማኪ ድምፅሽ : የሙዚቃ ቅንብሩ : አቀራረፅ በጣም ቆንጆ ነው👍👍👍
ማኪዬ ድምጽሽ በጣም ነዉ የሚያምረዉ እና እባክሽ ሁሌም እደዚአይነት ዜማዎችን ስር ጊልዶ ጋር አትሂጅ😂😂
If you ever ... feeling lonely, just remember that there r billions of cells inside you , that literally can’t live without you
Thank you that's helps a lot
Also that i can't live without them
I really like this comment...
Or you can’t live without them…
I agree
Wow wow ድምፅ ማለት እንዲህ ነው😘❤️❤️❤️💐💐💐
Voice 100%
Location 100%
Action 100%
I love it this music ❤️❤️❤️👀🤘💪
ዋው ካሁን ዘፋኞች ለመጀመሪያ ግዜ የወደድኩዋት
ወዝ አለው አገርኛ ነው በርቺ
She is one of Underrated musicians 🥰 all her songs have Best melody with best lyrics plus she have amazing Voice but why she not get that much views 🥺 በርቺ አቦ ድምፅሽን ይባርከው 🥰
Wi très belle mélodie et une superbe voix 🤍
Gorgeous
7888i
Oiklilllokooooiiiokkko ñp.pIi
th-cam.com/users/shortsGEfqanvnbww?feature=share 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏subscribe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንደኛ ማኪታ እህቴ በርቺ👌
ዋው ❤ማኪ❤ የሳሪስዋ ቆንጆ ምርጥ ዜማ በርች👌👌👌
ከሜካብ ከአጫጭር ልብስ ከቁሞጣ የቡታታ ነጻ ኢትዮጵያዊ ነሽ በዙሁ ቀጥይ ዋውው🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይሄን ዘፈን ስሰማ እኔም ልቤ ደነገጠ this is another level
Makiye arif new wow berechilegn👏👏👏😍😍😍😍😍😘
አሪፍ ዘፈን ዋው ..... ይህ የብስሬ ዜማ ነው ብስሬ ይመችህ
መቀነቴ የሚለው ስራሽ የኔ አንደኛ ነበር አሁን ይሄ በለጠ። በጣም ጎበዝ
የኔ ልብ የሚደነግጠው እቃ ስጥል ብቻ ነው😂😂😂😂😂 መልካም እድል ማኪ 👌👌👌💯💯
😂😂👍
ewnet new
ተመችቶኛል አሪፍ ስራ ነው ሊደመጥ የሚገባ ነው አይረብሽም የሆነ ጥፍጥ የሚል ለዛ አለው በርቺልን እህታችን
ዘፈን በዘፋኝ ሲያምር ትችያለሽ ማኪ ♥️♥️♥️
በጣም እምትገርም ባለተሰጥኦ ልጅ ናት በርቺ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ባይሽ ደስ ይለኛል ስራዉን ምንም ጥርጥር የለዉም ሙዚቃ የሚያውቅና የሚወድ ሰው ግሩም ስራ ይዘሽ እንደቀረብሽ ይመሰክራል ድምፅሽ አስቴር ግርማን ይመስላል
ከበፊትም እከታተልሽ ነበር ከሁሉም ግን 😎 cool የሆነ ከተወዳጅ ድምፅ እና አለባበስ አቅምሽን አሳይተሽበታል እና በርቺ ከሁሉም ስራዎችሽ ምርጡና ውበት ኢትዮጵያዊነት የታየበት ስራ ነው ባይ ነኝ
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ👍ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
@@mediethio6426 ت
አሜን
Amen amen amen
Amen amen amen
አሜን
ቆንጆ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ:🇪🇹❤️🇪🇹❤️🤴🤴🤴❤️🇪🇹❤️
እመቅ ችሎታ አለሽ በርችልን።
I think this is the third one but I like more this music other than previous two I like ur voice and body expression and video graphics keep it up Make 😍😍😍
Wooooooooooow yen widdddddd betam dasi yilial !!!!
Wow ድምፅ ቀረፃ ወደነዋል ❤❤❤
ዋው ተተኪ ተገኘ እናመሠግናለን ጃሮችንን እንዲህ አርሽውውው
Yordi konjo ezih demo min tiseroualeshi
ምርጥ ስራ ነው 👏
በስንት ጊዜኣችን አሪፍ ድምፅ ከምርጥ ስራጋ ሰማን👌
እኔ ደሞ በድምፅሽ ደነገጥኩ wow 🤔😍👌
ምርጥ ልጅ ያለዱቄት ስላየሁሺ ዴስአለኝ😍😍😍
አንደኛ ማኪ❤️❤️❤️😘😘
konjooooo😍🥰💓😘
ዋዉዉዉዉ ደስ ሲል ከጠበኩት በላይ በርቺ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
I can see 90s beautiful vibe in ur voice .. very very rare 🙌🏽
የድምፅሽ ከለር ዋው አሪፍ ስራነው በርቺ
ምርጥ ስራ ከውብ ሴት ጋ 🔥🔥🙌
Beautiful Song Touching Realistic and Typical Local Ethiopian Girl revelation .❤❤❤
ወደነዋል😍👏
ከሜካፕ የፀዳ ምርጥ ቪዲዮ 👌👏👏👏
እኔ ልደንግጥልሽ
የኔ ድንጉጥ 😂😀
ሁሉ ነገርሽ ነው የሚያምረው
ወይኔ ስትቀብጭ እማ ልዩ ነሽ
ባጭሩ ልቤ ደንግጦልሻል የኔ ቀበጥ
Wow btame yameral bezehu keteye eshii wedeye 👌👌👌👌👌👌👌👌
ያበደ ሥራ ነው ደግሞ ሁሉ ነገሯ ሲያምር 😘💚💛❤
እ ት ት በረደኝ ስልህ አትመጣለኝም ዎይይ.... 💃💃💃💃
💃💃😊😊🤗🥰 ከጊልዶ አይን ያዉጣሽ
ብቻ እንጃ እንጅ ከዘፈኑ በላይ የሆነ ነገር አስደንግጦኛል
ግን አይገርምም ድምጧ በስማም.........
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት በራስ ቀለም ውብ መሆን ፀይምነታችን መገለጫ ሲሆን እናምራለን
ደስ የሚለኝ ዘፈን ነዉ ወደድኩልሽ
Woow!!!! ቆንጆ ስራ ነው!!
የኔ ውድ ስታምሪ ያንቺ ውበት ይሄ ነው በተፈጥሮ ሳትቀባቢ እንዴት እንምታምሪ እርጋታሽ ያምራል
ድምፅ ያምራል
ዘፈንሽ ያምራል
እንችም በጣም ታምሪያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
Wow .በጣም ቆንጆ ስራ .እስከዛሬ ከሰራሻቸው ስራዎች - ለየት ያለ ውበትና ለዛሽ የእውነት የደመቀበት .ያማረ ሙዚቃ ና ጥሩ ቪዲዮ ነው ❤ + የውሃ ቦኖውን የጀሪካን ወረፋ 😁
ወደነዋል ልጅት 👌
እኔ የመጅመሪያ ነው ሳያት ሌላ ስራ አላትዴ
እኔም እስማማለሁ
@@adeyyebabuyi9438 እዎ አላት ደስ የማይል
ውይ ድምፅ ሳትጨነቂ ነው የምትለቂው ስጦታ ነው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም።
ያበደ ስራ ነው🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Ethiopia you mean slot to me
One day I will be there
As I watch from you I just get reminded love of God
I'm not alone
Malawian kid 🇲🇼
you will come bro. we love you back
ስታምሪ ቆንጆ በርቺ
እርዳኝ ወንድሜ subscribe
በጣም ደስ የሚያሠኝ እና ከወንበር የሚያሥነሳ ዘፈን( ሙዚቃ) ነው........)))))))
Well-done Sister.......))))))))
Am in love with this song have been watching 20 times 😄😍
th-cam.com/users/shortsGEfqanvnbww?feature=share 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏subscribe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Konjo musica new! Dimistshin wedjewalehu! 🤙🏾
I love her voice keep it going lovely
ቆንጅዬ ስታምሪ❤❤❤❤❤
ይኼን የመሰለ ወጠምሻ አይቶ አይንሽ ባይደነግጥ ግርም ይለኝ ነበር።ከባለፈው ስራሽ ያሁኑ ውዓ ያነሳል በርቺ።
በተፈጥሮ ውበት ቆንጆ ሙዚቃ ያምራል ዋው ዋው
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ ስሰማው ድምጽሽን....
#1 ስራ ነው። fire 🔥🔥 0:56 😉
ቀጥታ ከ tik tok ነው የመጣሁት ምርጥዬ ነው አናቴን በርቺ
ዋው ምርጥ ዘፍን ከሜካብ የፀዳ 💚💛💖
በቃ ቀጥዪበት አንደኛ ነሽ ረጋ ያለ ነገር ደስ ይላል
ማኪ ቆንጆ በጣም ደስይላል በርቺ 😘😘
Mal yabed sera new ያለ ሜካፕ ሴት ሙዚቀኛ እስካሁን አላገጠመኝም ነበር ❤️👈
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ ተሸበረ ተሸበረ ዉስጤማ
ያየ ምን ይል ይሆን የሠማ ሽ ሰዉ በሞላበት ከተማ
ባንተ ፍቅር ልቤን ስቀማ
ስስለዉ የኖርኩት አይነት መች ሆነና ያንተ ዉበት ..👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
NRI representing!!
👍👍👍👍🎼
THIS WHT I CALL TALAENT TAKING HER VOICE OUT WITHOUT ANY STRESSE ,GOOD JOB AND LUCK KEEP IT UP GURL.
My sweet heart my Daniye yene Konj wud Yene.......😉hulem nurilg edeme tena abzitow yisti egzeber you are #My big gift❤
Denget lebama teshebra 🥰🥰🥰i am so luck b/c you are my ❤yene melkm makari