Maki Kb - Alwedm - ማኪ ኬቢ - አልወድም - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 388

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +98

    ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው 🇪🇹❤🙏አሪፍ ሙዚቃ ነው ቦታው ዋውው 👌👌👌

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 ปีที่แล้ว +11

    ከኮስሞቲክ ነፃ መገላለት የሌለበት በተፈጥሮ የምታግጭ ገራገር እና ባለ ማህተባ ማክ በጣም ሐርፍ ዘፈን ነው

  • @sofimotta
    @sofimotta 2 ปีที่แล้ว +11

    ይችልጅ ሩታን የምትመስለኝ ለኔ ብቻ ነው ጎበዝ

  • @arsenalethio-muste
    @arsenalethio-muste 2 ปีที่แล้ว +11

    ይህችን ልጅ በጣም ማደንቃት, ምርጥ ድምፅ ከሜካብ ውጪ ስለምትሰራ ነው

  • @bilenzeleke8148
    @bilenzeleke8148 2 ปีที่แล้ว +16

    ውይ ስወድሽ!! ከኃላሽ ያለውን ውቡን ተፈጥሮ ነው የምትመስይው:: የድምጽ ማማር+ ከምንም የፀዳ ውበት ...... ምርጥ ነሽ....❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @fireabebe9484
    @fireabebe9484 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ የአዲስ አመት ስጦታ ነው።
    10Q ማኪ

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +104

    What an amazing voice. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.

    • @Gebeya39
      @Gebeya39 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው በርቺ Subscribe now adey movie

    • @addiszeray6206
      @addiszeray6206 2 ปีที่แล้ว

      It's your path A tupac

    • @LeoThenlino-rc7hg
      @LeoThenlino-rc7hg 11 หลายเดือนก่อน

      Eritreans are obsessed with Ethiopia

  • @helina_210
    @helina_210 2 ปีที่แล้ว +55

    ማኪዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ፤ ጆሮአችንን እንዳከበርሽው ፈጣሪ ያክብርሽ ። ነገ ጥሩ ቦታ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም ❤

    • @m.g5367
      @m.g5367 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

  • @ፍቅር-ዐ3ጘ
    @ፍቅር-ዐ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +14

    ኢትዮጵያዬ የኔ የዜማ የቅኔ አውድማ 💚💛❤
    የጠሉሽ ይውደሙ
    ዘር ያስቀደሙ በምስጥ ይቀደሙ
    ሸጋ ነው እህት አለሜ በርችልን አቦ 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

  • @ዜድነኝትንሿ
    @ዜድነኝትንሿ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አልወድም በስልኬ አትምጡብኝ ኪኪኪ😂😂
    ምርጥ ስ ነው በርች የኔ ቆንጆ 😍💜💚

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 2 ปีที่แล้ว +1

    በጀርባ ነውጂ በራስ ላይ እንስራ ሲያዝ አይቼም አላውቅ።
    ሌላው በጣም ጥሩና ምርጥነው ማኪዬ💝

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +1

      ክሊፕ ነውኮ ሃይ

  • @maryamado4959
    @maryamado4959 2 ปีที่แล้ว +14

    Nice music. I am from Niger but I love ethiopian music and culture

  • @betrihaki3884
    @betrihaki3884 2 ปีที่แล้ว +6

    1:59 SHIKORINA GUAL,
    I LOVE ETHIOPIA AND AMARA PEOPLE.
    SELAM TO YOU FROM ERITREA ASMARA ;-)

  • @LucyTip
    @LucyTip 2 ปีที่แล้ว +18

    ድንቅ ስራ ከድንቅ ድምፅ ጋር 🔥

  • @bemnetlomii2453
    @bemnetlomii2453 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    የሙዚቃ ክሊፕ 100 %
    አልባሳት እና ዳይሬክቲንግ ኤልሳቤጥ የሚያምር ስራ ነው ከዚህ የበለጠ ታስገርሚናልሽ

  • @hopetube305
    @hopetube305 2 ปีที่แล้ว +38

    ጆሯችንን ስላከበርሽልን እና ተጠንቅቀሽ ጥሩ ጥሩ ስራዎችን ይዘሽልን ስለመጣሽ ክበሪልን🤗

    • @Sunny21127
      @Sunny21127 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 well said

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 2 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ስራ ነዉ እናወስግናለን በርቺ በጣም ደስ የሚል ችሎታ ድምፅ አለሽ በርቺ

  • @Tube-hb2hc
    @Tube-hb2hc 2 ปีที่แล้ว +37

    ነብዩነ መሀመድ ሶለለሁአለይሂወሰልም እዲህ ብለወል🌷 ንግግር አተብዙ ከዚክር ውጭ 🌷ንግግር መብዘት ቀልብን የደርቀል🌷ከአለህ የረቀ ሰው ማለት ቀልበ ደርቅ ነው🌷ረወሁ ቴርሚዚ

    • @sdam3181
      @sdam3181 2 ปีที่แล้ว

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว

      ትክክክል

    • @ፍቅር-ዐ3ጘ
      @ፍቅር-ዐ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

      ሙዚቃስ ምን አሉ ?
      አራት አግቡ ብለው አትዝፈኑ ካሉ ግን ትዝብት ነው ትርፉ 🤓

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅር-ዐ3ጘ እንኩሮ እሰቢ አንድ ክላስ 50ተማሬ ቢኖር 30ሴት ነው እዝነት እኮ ነው እናንተ ተ ወይም ቶ ቅርፅ የግብፅ ጣውላ በጥቁር ክር እየተሸከምሽ ጌታ ነው ትያለሽ ለፈለግሽ ቸከርበቼ እየሡስ እኮራለሁ ሠው ነው ይበላል ይጠጣል ከንቱ ደግም በጌቴ አምሣየ ነው የተፈጠርነው ትላላችሂ ከንቱ

    • @ethiozare8001
      @ethiozare8001 2 ปีที่แล้ว +1

      እዚህ ምን ትሰራለህ? መንዙማ ሰፈር ሂድ ሰገጤ።

  • @kumabeharu4142
    @kumabeharu4142 2 ปีที่แล้ว +25

    የዜማው ጥልቀት
    - የግጥሙ ብስለት
    - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት
    - የዘፋኟ ጣፋጭ ድምፀት
    - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት
    ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤❤❤🙏GoodLuck

  • @90smusic18
    @90smusic18 2 ปีที่แล้ว +11

    ማኪ አሪፍ ስራ ነው
    ድምፅ 100%
    ግጥም 98%
    ሜካፕ 100%
    ቅንብርም 100%
    ቦታው ደሞ ይለያል
    maki berchi beketay kezi yebelete etebkalew

    • @Gebeya39
      @Gebeya39 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው በርቺ Subscribe now adey movie

  • @ናቶሊአናፍ
    @ናቶሊአናፍ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማኪ maki 😍😍😍 በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @mubtg
    @mubtg ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ:🇪🇹❤️🇪🇹❤️🤴🤴🤴❤️🇪🇹❤️
    እመቅ ችሎታ አለሽ በርችልን።

  • @hailemariamabiye5810
    @hailemariamabiye5810 2 ปีที่แล้ว +1

    betam gerami music... digami music endtawoch emegn neber... yihew tesakitolgn zare semahu......
    berchiln

  • @alazaryeshi497
    @alazaryeshi497 2 ปีที่แล้ว

    “ሌላ ሰው ለምኔ ፣ ሌላ ሰው ለምንህ" ዋው ብስሬ ምርጥ ዜማ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 2 ปีที่แล้ว +11

    Ethiopia the land of best musician, heroic long distance runners and evil politicians!! Excellent voice.

  • @zedaneasefa3228
    @zedaneasefa3228 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ማኪዬ።

  • @Jerry-cl2ze
    @Jerry-cl2ze 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ስራ ነው በርቻ👏👏

  • @gamaalahmed1659
    @gamaalahmed1659 2 ปีที่แล้ว +5

    በቅድሚያ ሰላም ለሀገራችን ህዝብ እና ለጀግናዉ መከላከያ ሰራዊታችን። ስቀጥል ምርጥ ፣ጥፍጥን ፣ቅመም ያለዉ እኔ በበኩሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ እያጣፈጥኩት የጠጠዉት ሳላስበዉ አለቀበኝ ።።።። በርችልን

  • @xegabberihu5778
    @xegabberihu5778 ปีที่แล้ว

    i love this song. i hear it everyday maki. the lyrics, the melody, the clip, the dancers and the singer ... AMAZING!

  • @mekonnenbekurestion5824
    @mekonnenbekurestion5824 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት:በጣም:ጥሩ:አድርገሽ:ዘፍንሸዋል።
    አድናቆት:ከሙሉ:ልቤ:ጋር
    ከኤርትራዊው Eritrea 🇪🇷 ወንድምሽ

  • @helihelicho4727
    @helihelicho4727 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አለማድነቅ አልችልም ድምፅ ከነ ክሊፑ አንደኛ

  • @emutita3733
    @emutita3733 2 ปีที่แล้ว +1

    Makiya betam arif sera new yedmtsh gin ayewera ewnt btam des yelal good job😘❤😘

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው በርች 👌👌

  • @nahisew7941
    @nahisew7941 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ስራ 🔥

  • @yabetsemesfin9730
    @yabetsemesfin9730 2 ปีที่แล้ว

    maki best song keep it up sis ❣❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @ንፁፍቅር
    @ንፁፍቅር 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ሁሉ ነገር 100% አሪፍ ነው በናትሽ ለሌላ ግዜም ስስሪ በዚ ውበትሽ እዳትለቀለቂ ደሞ እደባለፈው🙏🙏🙏

  • @gamaalahmed1659
    @gamaalahmed1659 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አልወድም አኔ አልፈቅድም ሀገሬን ኢትዮጵያን ሲነኩብኝ ።።።። ለሀገር በአንድነት እንቆም።።።።

  • @helentesfahiwot9248
    @helentesfahiwot9248 2 ปีที่แล้ว +8

    What Amazing voice she have 😍😍🇪🇷🇪🇷

  • @alemhabetu4576
    @alemhabetu4576 2 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ስራ ነው ❤

  • @habeshan5618
    @habeshan5618 2 ปีที่แล้ว +17

    Mashallah,,,what a soothing voice much love from neighbor Kenya🇰🇪🇪🇹❤️💙💪💯

  • @fasiltessema8943
    @fasiltessema8943 2 ปีที่แล้ว +2

    ማኪየ ሙቼ ነው ምወድሽ ❤❤❤❤❤ ሁሉንም ነገር አሞልቶ የሰጠሽ ልጁ😍 አለባበስ 👌

  • @tameyebuzelij5513
    @tameyebuzelij5513 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ሙዚቃ 👍👏👏ታሜ የቡዜ ልጅ

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 ปีที่แล้ว +3

    ማኪዬ በጣም ቆጆ ሙዚቃ ነው ❤️❤️

  • @kalsis6943
    @kalsis6943 2 ปีที่แล้ว +5

    First viewer 😍😍

  • @ZeynebaBeshire
    @ZeynebaBeshire ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ጆሮ ይገባል

  • @Nobelzegeye
    @Nobelzegeye 2 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful video shooting and amazing balancing colors .good job camera man

  • @abiy541
    @abiy541 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ሴት በእውነት የምትገርሚ ነሽ በዚህ ከንቱ ዘመን የተሳካ ዘፈን ዋው ጎበዝ በጣም በጣም ምርጥ ሴት።

  • @ElisaAse-nk3oy
    @ElisaAse-nk3oy 3 หลายเดือนก่อน

    What a amazing voice song i appreciate you keep going 💜

  • @fetiyaabdu8046
    @fetiyaabdu8046 2 ปีที่แล้ว +1

    Makie amazing voice with great clip.... nice job

  • @asmauisa2697
    @asmauisa2697 ปีที่แล้ว +3

    I don’t understand anything but I like it 😌💯

  • @Zewid_Film
    @Zewid_Film 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow በጣም አሪፍ ስራ ነው ማኪ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 2 ปีที่แล้ว +2

    የልቤ ሰው ባልኩት የኔ
    የመጣብኝ ማነው ባይኔ 💔🎤wow ድምፅ 🎉

  • @sileshialemu
    @sileshialemu 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ቆንጆ ድምፅ ከሚያምር መልእክት ጋር 👍 በርች

  • @lidyathaimanot6221
    @lidyathaimanot6221 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam yamral yene konjo!!!!😘😘😘

  • @estiftech1720
    @estiftech1720 2 ปีที่แล้ว

    wow wow💋💋💋💋 amaazing yena yena web andgna new

  • @bitcoinasset
    @bitcoinasset 2 ปีที่แล้ว +1

    ማኪ ምርጥ ሥራ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤👏👏

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ደስ የሚል ድምፅ ።

  • @stacksWm
    @stacksWm 2 ปีที่แล้ว +1

    Ooooo maki it's so amazing, keep it up

  • @naod9050
    @naod9050 2 ปีที่แล้ว +3

    ለጆሮ ደስ የሚል ስራ ክበሪልኝ የኔ ውድ❤

  • @lealem4569
    @lealem4569 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 👏👏👏👏😍😍

  • @ሳምራዊትየኪዲነምህርትልጅ
    @ሳምራዊትየኪዲነምህርትልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አንደኛ በርቺ

  • @justandrew6229
    @justandrew6229 2 ปีที่แล้ว +12

    From the day i heared ur voice for the first time i always admired its unique colors. Keep up ur good work

    • @Gebeya39
      @Gebeya39 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው በርቺ Subscribe now adey movie

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 2 ปีที่แล้ว +4

    إثيوبيا يا أخت بلادي 🤍💛🍂
    🇸🇩🇪🇹❤🤍

  • @dbmeritrawit178
    @dbmeritrawit178 2 ปีที่แล้ว +11

    Love Her Voice♥️🇪🇷

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ስራ ነው ተባረኪልኝ

  • @mussiegoitom6407
    @mussiegoitom6407 2 ปีที่แล้ว +10

    ኡነት የሚገርም ዘፈን ቢደጋግሚው ላቁም ኣልቻልኩም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅምጥል💖........ስታምሪ

  • @birhanubelay3357
    @birhanubelay3357 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ አቦ !!! ሀጃሽ ይውጣ ምርጥ

  • @mohi_nat
    @mohi_nat 2 ปีที่แล้ว +1

    በቃ ይሄንን ነው የፈለኘው❤❤❤

  • @AbuMohammed-f8k
    @AbuMohammed-f8k ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው!!

  • @tesfahiwethaile5042
    @tesfahiwethaile5042 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow, splendid vocals love it. keep it up.

  • @fz8520
    @fz8520 2 ปีที่แล้ว +5

    Impressive. The culture...decency well reflected. Uncontaminated, great work dear...

  • @MogesPhysio-ir4pp
    @MogesPhysio-ir4pp ปีที่แล้ว

    ስራዋ ከዕድሜዋ በላይ ይገርማል ወጣቶች በርቱ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 ปีที่แล้ว +14

    You have a beautiful voice👏👏👏 this time what captivated me 🤗🤗🤗is how the Dancers in their pretty contemporary country dresses 😍😍😍 perfectly meshed with the breathtaking scenery of our Ethiopia 💚💛❤️

  • @mimikebebew272
    @mimikebebew272 2 ปีที่แล้ว +2

    this sound is the best sound in the world god bless your sound .😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zenbzz45338
    @zenbzz45338 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ♥️🍃♥️

  • @meseretteshome8731
    @meseretteshome8731 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው ይመችሽ

  • @gennyparadise3025
    @gennyparadise3025 2 ปีที่แล้ว

    maste man የእዉነት ትችላለህ 🙏

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 ปีที่แล้ว

    ማኪ ዋው አሪፍ ስራ ነው

  • @waziworld
    @waziworld 2 ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥 አንደኛ

  • @ፋኖሚዲያ-ቐ7ኸ
    @ፋኖሚዲያ-ቐ7ኸ 2 ปีที่แล้ว

    በርች ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንች

  • @mstmdmstmd9901
    @mstmdmstmd9901 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ስራ ነው ማኪ።

  • @skyblue5615
    @skyblue5615 2 ปีที่แล้ว

    Every thing is best this music wow //also perfect video quality so cool editing , awesome

  • @werknshekudama758
    @werknshekudama758 2 ปีที่แล้ว

    ማኪዬ አንደኛ 👏👌❤

  • @helina3753
    @helina3753 2 ปีที่แล้ว +1

    ይችን ልጅ በአካል አይታችኃላል??? ከምታስቡት በላይ ነው የምታምረው 😍😍😍😍

  • @susumohammed9985
    @susumohammed9985 2 ปีที่แล้ว +1

    ጆሮ የናፈቀውን አገኘ ትችያለሽ ይመችሽ🥰🥰🥰

  • @antenehgebeyehu2067
    @antenehgebeyehu2067 ปีที่แล้ว

    ማኪዬ አንጀት አርስ ሙዚቃሽ ተመችቶኛል ሰላሙ ይብዛልሽ

  • @bereket19
    @bereket19 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው ዜማው በተለይ ክራሩ ልብ ያሞቃል

  • @berekaberekettube2183
    @berekaberekettube2183 2 ปีที่แล้ว +1

    what a beautiful strong voice. good job!

  • @tedaskwwdas6958
    @tedaskwwdas6958 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው በጉጉት ስጠብቅ ነበር ድምፅ ዋው።

  • @Henok199
    @Henok199 2 ปีที่แล้ว +2

    I'm from mars I like earth music specially ethiopian music

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 ปีที่แล้ว +1

    I love you my Ethiopia mAkiye wow berchi😍🥰🥰🌹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🥰🥰😍😍🌹🌹ዋው ማኪየ አለባበስ ዋው ዋው😍😍😍😍
    🌹🌹🌹ቦታ ዋው ድምጽ ሁሉም ነገር ውብነው መልካም እድል በርቺ😍🥰❤️❤️❤️

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 2 ปีที่แล้ว

    So beautiful lovely voice wow 👌 everything great 👌 😍

  • @teshomelema1618
    @teshomelema1618 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር አንደኛ ነው ለኔ ዋውውው

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 2 ปีที่แล้ว +67

    ዜማ 100%
    ግጥም100%
    ክሊፕ100%
    ቦታ መረጣ100%
    😍😍😍😍😍😍😍

    • @Gebeya39
      @Gebeya39 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው በርቺ Subscribe now adey movie

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 ปีที่แล้ว

    አደኛነው ሁሉምነገር😍😍😍

  • @mustemhd946
    @mustemhd946 2 ปีที่แล้ว +1

    amazing place owwww
    😍😍😍😍😍😍😍

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow amazing nw berchi

  • @Hancho7574
    @Hancho7574 2 ปีที่แล้ว

    በውብ ልጅ ውብ ዘፈን ተባረኪ የኔ እህት

  • @temesgenatnafu2150
    @temesgenatnafu2150 2 ปีที่แล้ว

    You're such an amazing artist. What A song! I loved it!