ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መጨረሻቹን የድንግል ማርያም ልጅ ያሳምርላቹ በእውነት እኛንም በፀሎታቹ አስቡን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ያድለን ዘንድ
ኣሜን🙏 ያድለን
የሚገርም ጥንካሬ ነው እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ እግዚአብሔርን ማመሰን ለሁላችንም ያድለን
በእውነት ይሄ ትዝታ ወደ ኃላ መለሰኝ የት/ቤት ጋደኞቻችን አብረው ሲሳለሙ በሚገርም ሁኔታ የነበረ የልጅነታችን ፍቅር ❤❤❤
እኔም እሱ ጊዜ እንባየን አስመጣዉ ሮመዳን አብረን ስንፆም አብረን ስናፈጥር ፣ እነሱም እንዳዛዉ
እኔም እችን ቀን እለቃለሁ ምንም ነፁ በለሆንም በንስሐ ተጢቤ ለስገ እና ደሙ የበቀኝኝኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አሰቡኝኝኝኝ😭😭😭😭😭😭⛪🙏
እፁብ ድንቅ ያንተስራ ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢በፀሎት አስቡኝ መሠረተድንግል ማርያም እሕቴ ያንችን ሒወት የቀየረች እማአምላክ የኔንም ትቀይርልኝ ዘንድ 😢 ስደት በቃሽ ትለኝ ዘንድ አስቡኝ🙏🙏
💝 ‹‹ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል፤ ዋጋዋ ከቀይ ዕንቊ እጅግ ይበልጣል!›› (ምሳ. ፴፩፥፱💝 ወይ መመረጥ እኛ በመጠመቂያ ገንዳው አጠገብ ፴፯ አመት እንደተኛው ታማሚ ነን : መሃል ቁጭ ብለን መዳን ያልቻልን ደካሞች. ፣ ወደ መጠመቂያው እንዲህ ከኋላ መጥተው ከደዌያቸው ተፈውሰው የሚወጡ ሲታዩ እንዴት ይደንቃል : እህቴ ሆይ አምላክ የልብሽን መሻት አብዝቶ ይሙላልሽ ❤❤❤ ንግግርሽ ትምህርት ፣ህይወት ነው ፣ ትዳራችሁ መውጣት መግባታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤❤
አቤት መታደል የንፁህ አገልጋይ ስጦታ።ደግሞ ትህትናው።
እግዝያህሄር ሲመርጥ እንዲ ነዉ ተመስገን እህታችን ወንድማችን በቤቱ ያፅናቹ ይብለጥ መፈሳዊ እንድትሆኚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ይቱብ ተከታተዬ እህቴ
ምታደል እንድህ ነው/ ኦ / ዐምላከ እስራኤል ሆይ የኔን የሐጣዊ ልጅህን ልብ ቀይር 😥😥😥
አምላክ ሆይ እባክህ ልብ ሰጠኝ ድንግል ማርያም ልጅ 😥😥😥😥👏👏👏👏
ፍፃሜችሁ ያሳምር በቸርነቱ ያጽናችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ መጨረሻችሁ ያሳምርልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በእቤቱ እያለን ለጠፋነው
የሚገር ጥካሬ ነው እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ትዳርሽን ይባርክልኝ❤ጌታ ሆይ እኔደካማዋ ልጅህን በኃይማኖት እድፅና እርዳኝ ጌታ ሆይ😢
ወይ መመረጥ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንዱሁም ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት በእውነት ግሩም መገናኝት ነው ፍጻሜያችሁ ያሳምረው በእውነት
ኣቤቱ ጌታችን እዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ይሁን እልልልልልል እንኳን ወደ ቤቱ ተመስሽ
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በቤቱ ያፅናቹ ግሩም ነውመጨረሻቹን የድንግል ማርያም ልጅ ያሳምርላቹ በእውነት እኛንም በፀሎታቹ አስቡን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ያድለን ዘንድ
አሜን እውነት ነው😢
"ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን "ቃለሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በእውነት በቤቱ ያፅናችሁ መታደል መመርጥ ነው የከህን ሚስት ለመሆን የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው ግን በምን ሞያ መች ያኖርኩትን ድንግልና ብቻ እግዚአብሔር መክሮ ዘክሮ የሚያኖር ባል ይስጠን አሜንእፁብ ድንቅ ነው አንደበቷ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን🌻🌻
አህቴ አሁን ላይ ያለሽን ጠብቂ
@@1_B_3_D እሺ
የካህን ሚስት አደለሽ ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል ልብ ውስጥ ይገባል ማስተዋልን ይስጠን ልብ ይስጠን መጨረሻችሁን ያሳምረው ደስ ትላላችሁ
ሚገርም ጽናት ሚገርም እምነት ይታያል ከአንቺ ላይ እህቴ እውነትም መታደል ነው የካህን ሚስት ሆኖ መመረጥ ደጉ አባታችን አብርሃም ሲመረጥ ከሀገርህና ከዘመዶችህ ከአባትህ ቤት ተለይተህ ውጣ የሚል ጥሪ ሲመጣለት በእምነት አምኖ ወጣ እንጅ የሚሄድበትንም ቦታ አያውቅም ነበር የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ኑሮችሁን ትዳራችሁን ሁሉ ይባርክ 19:39 23:06
አቤት እግዚአብሔር ስመርጥ በአንድም በሌላም ይመርጣል የሱ ታላቅ ሺልማት ድንቅ ነው ❤❤❤ በቤቱ እስከ ቀራንዮ ያፅናሺ በእውነት
ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናችኹ
በኡነት ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የቀራኒዮ ንጉስ ቸሩ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን 💒💒💒
መታደል መመረጥ ነው የክርስቶስ መሆን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
አቤት የኔ ጌታ ሲያወሩት ቀላል ይመስላል ለችግረኞች እረዳታቸው የ ሆንክ የምታስችል የምታስጨክን የ ምታበረታህ እሩሩህ አዛኝ እና ይቅርባይ አባት ሆይ ስምህ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁንአንቺን የሰማች እመቤታችን ድንግል ማርያም እኛንም ትስማን ትለመነን ለንስሀ ሞት ታብቃኝየተሰጠኝን ሀላፊነት እናትነትን የምወጣበትን ብርታት ብልሀት ትሰጠኝ ዘንድ እማፀናታለውልጄን አደራ ሰጥቻታለው
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ የእውነት ትህትናሽ ልቤን ነው የሠበረው ክበሩልኝ
አሜን አሜን አሜንበእዉነት ቃለሕይወት ያሠማልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልንበቤቱ ያፀናልን እረጅም እድሜ ይስጥልን,ለእኛም እምነት ጨምሮ የተግባር ክርስትያ ያረገን 🙏❤❤❤
እህቴ በታም እድለኛ ነሸ ይህውልሽ ክርስትና ማለት ልክ እንዳንቺ ቀምሰሽው ስታይው ነው ፡፡እግዚአብሄር እስከመጨረሻው የጽናሽ በርቺ ሁላችንሽም ክርስቲያኖች እህቶችሽ፡እናቶች አባቶችሽ ነን::
I like #የወጣቶች_ገጽ so much I follow it every time
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለሁሉም ሰው አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው እያስተላለፍሽ ያለሽው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ሰላም እና ፍቅር ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድላችሁ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው,ይህ መመረጥ ነው ከብዙ ፈተና በኋላ የዲያቆን ሚስት መሆን ,ቃላት የለኝም ስለ መመረጥሽ በርቺ,ጓደኛ ምረጪ
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በቤቱ ያፅናቹ ግሩም ነው ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ እህታችን ከእነ ባለቤትሽ የሁልጊዜ ምኞቴ የካህን ሚስት መሆነ እግዚአብሔር ያሳካልኛል ብየ አምናለሁ🙏
ተመገን እግዚአብሔር ይሰማሺ እህቴ እንደዚህ እሚያሰብም ብዙም የለም እህቴ ምክንያቱም በተለምዶ የማህበረሰባችን የሚያሰበዉ የዲያቆን ወይም የካህን ሚሰት ማለት ሆላቀርነት የደሀ ሚሰት መሆን መሰሎ የሚታየዉ ብዙ ቤተሰብ ነወ እግዢሐቤር ያሰብሺዉን ያሳካልሸ እህቴ
@@ethiochickenfarm8773 አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይረዳኛል አምናለሁ
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው አችን ስሰማ የእኔ ሂወት ሳይ እለት እለት ቃሉን እየተማርኩ ታጥቦ ከጭቃ በሃይማኖቱ ውስጥ ከምንኖረው እንደኔ ያሉ ደካማውች ይልቅ ከሌላ እምነት የመጡ በጣም ይበልጡናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እህት አችን የጠራ የመረጠ የቀደሰ የባረከ ሌልችንም ይጥራ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቹ መልካም የትዳርን ዘመን ይሁላችን እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ባንቺ አድሮ ካንቺ ጥንካሬ አስተምሮናል
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት አንድ ብቻነው እሱም በክርስቶስ ነው❤😢😢እህቴ ፈጣሪ እንኳን የልብሽ መጨት ፈፀመልሽ በቤቱ ያፅናሽ።😢ባለቤ ቱዋ ፈጣሪ እድሜጤና ያዴልን
ኡፍፍፍፍፍ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አሁንም በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁነሰ ይባርክላችሁ 😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️🙏
በጣም እናታባት ባወረሰን ሃይማኖት እየተቀሳቀስን ነዉ አወ እደዉ እማራለሁ ባዶ አየ አምላኬ😭😭⛪ ሰዉ አርገኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እስከባለቤትሽ❤❤❤❤
ይገረማል በእውነት እህታችን ተባረክልን እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ ያፅናሽ ውዴ👏👏👏👏❤💔
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እመብርሐን ምርጉዝ ትሁንሽ የሚገርም ሂወት ወደመጥፎ ነገር ሳትገቢ ፈጣሪ ቀድሞ ታሪክሽን የቀየረልሽ 🙏❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ እህቴ በቤቱ ያጽናሽ ብዙ ነገርን ካንቺ ወስጃለሁ
ቤታችሁ ይባረክ የፅናት ተምሳሌት ነሽ እህታችን ❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው አቤት መመረጥ
አቤት መታደል አቤት መመርጥ አይ የገጠር ልጅ ሁኜ ገና በ16 አመቴ ዳሩኝ ላይሆን ትዳር ምንም ሳላውቅ ስለሀይማኖቴ ጠንቅቄ ባላወኩበት ግዜ ምነው ዛሬ ላይ ሁኖልኝ ንሮ ብየ ብጸጸት ብቆርቆር ምን መላ አለኝ ንዳማየ አሁንም ተስፉ አለኝ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ቢያድለኝ ሌላው ቢቀር በቁርባን እደምመኘው እደሚያሳካልኝ እግዚአብሔር አምላክ ምንም እደማይሳነው አውቃለሁ በቤቱ ያጽናችሁ ውዶቸ ልዩ ናችሁ በእውነት ❤❤❤❤❤
ስለሁሉም አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባው
አቤት መታደል😢እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ።በቤቱ ያጽናሽ እህታችን በርች❤❤
እ/ር ያጽናሽ እህቴ። የእግዚሐብሔር ፍቅር የእመቤታችን ምልጃና ፀሎት ካንችጋር ይሆን።
ውዷ እህታችን!ዘለአለማዊውን ህይወት መርጠሻል። እጅግ አድርጐ ላከበረሽ ፈጣሪ እግዚአብሔር የተመሰንነ ይሁን።🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ላች በጣም ደስ አለኝ እመብርሃን ትጠብቃቹ
ትልቅ አስተማሪ የሆነ የሕይወት ውጣ ውረድ ባለበት እንዲያለ የእምነት ፅናት ይሚገርም ነው እኔም ትምህርት አግኝቼበታለሁ። ትልቅ መክሊት አለሽ ከ ባለቤትሽ ጋ ሆናችሁ ያው እንደ ገለፃችሁልን እንደ እናተያለውን ወጣት በመንፈስ የዛለውን ትውልድ በእግዚአብሔር ፈቃድ እንድትታደጉት የሱ ፈቃዱ ይሁን።
ጥሩ ፕሮግራም ነው ከወጣቶች ህይወት ብዙ እንማራለን
ስለ አንቺ አምላኬን አመሰግነዋለሁ የኔ ጣፍጭ አንደበት ጌታም እኮ ንግግሮቻችሁ በጨው የተቀመሙ ይሁኑ ብሏል ይሄን ደሞ አንቺ አንደበት ውስጥ አየሁትና ቀናሁብሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህተመችን በቤቱ ያፅናሽ
አንዳንድ ታሪኳ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ..እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፋል የማያልፈው የእግዚአብሔር መንግስት ብቻ ነው በሀይማኖቴ ብቻ አንድ ጊዜ በከፍታ አንድ ጊዜ በዝቅታ እያልኩኝ ዛሬ ላይ ደርሻለሁ እኔም ከልብ እመብርሃንን ከነገሯት እሷ ታሪክ ትቀይራለች ..ምን እንደምል አላውቅም የኔና የልጂቱ ታሪክ ይመሳሰላል በጣም ነው የገረመኝ
😢😢😢እመብርሀን ትጠብቃችሁ
የታደልሽ ሴት ነሽ
እሷ ታቃናልሽ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽአንቺን የመለሰ እግዚአብሔር የኔ እናትንም ይመልስልኝ😢😢😢በፀሎታችሁ አስቡኝ እንዲመለሱልኝ
Igziaber fits amen yasamirachu
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን የድግል ማሪያምልጂሥራ ድቅነው እኳን እመቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም ኧረዳችሺ 👏👏👏
ተመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን። ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ። 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ለእንደዚህ አይነት ክብር ሁላችንንም ያብቃን እስከ ፍፃሜው ያፅናችኹ ❤
እግዚአብሔር መርጦሽ ታድለሽ ማር ነሽ መፅሐፍ ቅዱስ ቁጥሩ ግእዝ ስለሆነ ማግኘት አልችልም ነገር ግን መድሀኒተአለም ፍቅሩን በልቤ ያብዛልኝ አሜን
እግዚአብሔርን ማመሰን ለሁላችንም ያድለን
Amen Amen Amen bewnet!!!
እግዚአብሔር ይመስገን !
እስከ መጨረሻ ያፅናችሁ ይባርካችሁ
እደት መታደል መመረጥ ነው እውነት ጥንካሬሽ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏👏👏✝️
ልዑል እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናችሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ዉለዱ ክበዱ ሁላችንንም በሀይማኖት በምግባር ያጽናንወለተ ፃዲቅ እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ
ቃለህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን ከቶ ለጌታ ምንስ ይሳነዋል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ትዳራችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክ ናችሁ ጎበዝ ትሁት መልካም ሴት እመብርሀን. በነገሮች ሁሉ ትቅደምላችሁ ደስ ስትል ክርስቲያናዊ ጥንካሬ ያድለን
በቤቱ ያፅናችሁ
ቃለህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናፅ የእውነት ለኛም ልቦናውን ይሥጠን
እድለኛ ሴት ነሽ. ፈተናውም ለበጎነው.
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
ፈጣሪ ንሮቹሁን ይባርክ ትዳራቹ ይባረክ ብታወሪ የማትጠገቢ ነሽ ትዳራቹ የተቀደስ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤
ወይ መታደል ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህትዬ በቤቱ ያጽናሽ የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን ትዳራችሁን በልጅ ይባርክላችሁ ካህን ካህኑን የምትወልዱ ያድርግልን
እውነት ብለሻል እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምረው❤❤❤from Doha Qatar
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ስለአንች እኔ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ❤❤
Your highly discipline and strong woman. Your words are selective. You understanding is incredible.
እውነት መመረጥ ነው :: እኔን እንዲህ እንዳንቺ ቀድሞ ቢያነቃኝ ኖሮ ምን አለ ብቻ ስላንቺ እግዚያብሔረ ይመስገን::
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ደስ ይላል ተመስገን አቤት ለዛዋ
በቤቱ ያጽናሽ እንደዚህም ያለ ጽናት አለ ውለዱ ክበዱ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እግዚአብሔር በቤቱ የፅናችው🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም እንድናስተውል ልቡናችንን ይክፈትልን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ።
ቃለህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
እህተ እዉነትም ክርስቲያን መሆን መመረጥ ነወ እህቴ ተመረጥሸ እና እግዢሐቤር ቤታቹሁን ገበኜወ እኛ ግን በ40 በ80 ቀን ተጠምቀን በእጁ ያለወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሆኖብን ሰመ ክርሰትና ብቻ ሆኖብናል በዉነት መንፈሰ ቅዱሰ የጎበኝወ ቤት ያሰታዉቃል እህቴ ጥንካሬሸ እምነትሸ ያሰቀናል እግዚአብሔር በምነታቹህና በትዳራቹህ ያፀናቹህ ሴት እህቶቻችንም ይሄ ቪዲዮ ትልቅ ትምርት ይሰጣል ተማሩበት ማህበር ቅዱሳንም ትልቅ ትምርት ወጣቱን የሚያሰተምር ነገር ስላቀረባቹህ በጣም እናመሰግናለን
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገ አምላክ ፡፡
Ameen Ameen Ameen egezeberehen mazegen
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
የሚገርም ጥንካሬ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሑ ደስ ስትሉ ትዳራችሁ የተባረከ ይሑን መጨረሻችሑን ያሣምርላችሑ 🙏🤲
የሚገርም ጥንካሬ ነው እግዚኣብሄር ይመስገን እህቴ የቤቱ የጽናች።
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
እግዚአብሔር ያበርታችሁ የእግአብሔር መንገድ ጎርበጥበጥ ያለም ክፍል አለው ስለዚህ ፅናት አይለያችሁ።
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው በቤቱ ያፅናሽ ቃለ ሕይወትን ያሰማልንለሁላችሁም
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤ የካህን ሚስት መሆን መታደል ነው እውነት ነው !💜
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጨምርላች
መጨረሻቹን የድንግል ማርያም ልጅ ያሳምርላቹ በእውነት እኛንም በፀሎታቹ አስቡን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ያድለን ዘንድ
ኣሜን🙏 ያድለን
የሚገርም ጥንካሬ ነው እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ እግዚአብሔርን ማመሰን ለሁላችንም ያድለን
በእውነት ይሄ ትዝታ ወደ ኃላ መለሰኝ የት/ቤት ጋደኞቻችን አብረው ሲሳለሙ በሚገርም ሁኔታ የነበረ የልጅነታችን ፍቅር ❤❤❤
እኔም እሱ ጊዜ እንባየን አስመጣዉ ሮመዳን አብረን ስንፆም አብረን ስናፈጥር ፣ እነሱም እንዳዛዉ
እኔም እችን ቀን እለቃለሁ ምንም ነፁ በለሆንም በንስሐ ተጢቤ ለስገ እና ደሙ የበቀኝኝኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አሰቡኝኝኝኝ😭😭😭😭😭😭⛪🙏
እፁብ ድንቅ ያንተስራ ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢በፀሎት አስቡኝ መሠረተድንግል ማርያም እሕቴ ያንችን ሒወት የቀየረች እማአምላክ የኔንም ትቀይርልኝ ዘንድ 😢 ስደት በቃሽ ትለኝ ዘንድ አስቡኝ🙏🙏
💝 ‹‹ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል፤ ዋጋዋ ከቀይ ዕንቊ እጅግ ይበልጣል!›› (ምሳ. ፴፩፥፱💝 ወይ መመረጥ
እኛ በመጠመቂያ ገንዳው አጠገብ ፴፯ አመት እንደተኛው ታማሚ ነን : መሃል ቁጭ ብለን መዳን ያልቻልን ደካሞች. ፣ ወደ መጠመቂያው እንዲህ ከኋላ መጥተው ከደዌያቸው ተፈውሰው የሚወጡ ሲታዩ እንዴት ይደንቃል : እህቴ ሆይ አምላክ የልብሽን መሻት አብዝቶ ይሙላልሽ ❤❤❤ ንግግርሽ ትምህርት ፣ህይወት ነው ፣ ትዳራችሁ መውጣት መግባታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤❤
አቤት መታደል የንፁህ አገልጋይ ስጦታ።ደግሞ ትህትናው።
እግዝያህሄር ሲመርጥ እንዲ ነዉ ተመስገን እህታችን ወንድማችን በቤቱ ያፅናቹ ይብለጥ መፈሳዊ እንድትሆኚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ይቱብ ተከታተዬ እህቴ
ምታደል እንድህ ነው/ ኦ / ዐምላከ እስራኤል ሆይ የኔን የሐጣዊ ልጅህን ልብ ቀይር 😥😥😥
አምላክ ሆይ እባክህ ልብ ሰጠኝ ድንግል ማርያም ልጅ 😥😥😥😥👏👏👏👏
ፍፃሜችሁ ያሳምር በቸርነቱ ያጽናችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ መጨረሻችሁ ያሳምርልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በእቤቱ እያለን ለጠፋነው
የሚገር ጥካሬ ነው እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ትዳርሽን ይባርክልኝ❤
ጌታ ሆይ እኔደካማዋ ልጅህን በኃይማኖት እድፅና እርዳኝ ጌታ ሆይ😢
ወይ መመረጥ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንዱሁም ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት በእውነት ግሩም መገናኝት ነው ፍጻሜያችሁ ያሳምረው በእውነት
ኣቤቱ ጌታችን እዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ይሁን እልልልልልል እንኳን ወደ ቤቱ ተመስሽ
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በቤቱ ያፅናቹ ግሩም ነው
መጨረሻቹን የድንግል ማርያም ልጅ ያሳምርላቹ በእውነት እኛንም በፀሎታቹ አስቡን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ያድለን ዘንድ
አሜን እውነት ነው😢
"ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን "ቃለሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በእውነት በቤቱ ያፅናችሁ መታደል መመርጥ ነው የከህን ሚስት ለመሆን የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው ግን በምን ሞያ መች ያኖርኩትን ድንግልና ብቻ እግዚአብሔር መክሮ ዘክሮ የሚያኖር ባል ይስጠን አሜን
እፁብ ድንቅ ነው አንደበቷ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን🌻🌻
አህቴ አሁን ላይ ያለሽን ጠብቂ
@@1_B_3_D እሺ
የካህን ሚስት አደለሽ ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል ልብ ውስጥ ይገባል ማስተዋልን ይስጠን ልብ ይስጠን መጨረሻችሁን ያሳምረው ደስ ትላላችሁ
ሚገርም ጽናት ሚገርም እምነት ይታያል ከአንቺ ላይ እህቴ እውነትም መታደል ነው የካህን ሚስት ሆኖ መመረጥ ደጉ አባታችን አብርሃም ሲመረጥ ከሀገርህና ከዘመዶችህ ከአባትህ ቤት ተለይተህ ውጣ የሚል ጥሪ ሲመጣለት በእምነት አምኖ ወጣ እንጅ የሚሄድበትንም ቦታ አያውቅም ነበር የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ኑሮችሁን ትዳራችሁን ሁሉ ይባርክ 19:39 23:06
አቤት እግዚአብሔር ስመርጥ በአንድም በሌላም ይመርጣል የሱ ታላቅ ሺልማት ድንቅ ነው ❤❤❤ በቤቱ እስከ ቀራንዮ ያፅናሺ በእውነት
ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናችኹ
በኡነት ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የቀራኒዮ ንጉስ ቸሩ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን 💒💒💒
መታደል መመረጥ ነው የክርስቶስ መሆን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
አቤት የኔ ጌታ ሲያወሩት ቀላል ይመስላል
ለችግረኞች እረዳታቸው የ ሆንክ የምታስችል የምታስጨክን የ ምታበረታህ እሩሩህ አዛኝ እና ይቅርባይ አባት ሆይ ስምህ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን
አንቺን የሰማች እመቤታችን ድንግል ማርያም እኛንም ትስማን ትለመነን ለንስሀ ሞት ታብቃኝ
የተሰጠኝን ሀላፊነት እናትነትን የምወጣበትን ብርታት ብልሀት ትሰጠኝ ዘንድ እማፀናታለው
ልጄን አደራ ሰጥቻታለው
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ የእውነት ትህትናሽ ልቤን ነው የሠበረው ክበሩልኝ
አሜን አሜን አሜንበእዉነት ቃለሕይወት ያሠማልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልንበቤቱ ያፀናልን እረጅም እድሜ ይስጥልን,ለእኛም እምነት ጨምሮ የተግባር ክርስትያ ያረገን 🙏❤❤❤
እህቴ በታም እድለኛ ነሸ ይህውልሽ ክርስትና ማለት ልክ እንዳንቺ ቀምሰሽው ስታይው ነው ፡፡እግዚአብሄር እስከመጨረሻው የጽናሽ በርቺ ሁላችንሽም ክርስቲያኖች እህቶችሽ፡እናቶች አባቶችሽ ነን::
I like #የወጣቶች_ገጽ so much I follow it every time
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለሁሉም ሰው አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው እያስተላለፍሽ ያለሽው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ሰላም እና ፍቅር ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድላችሁ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው,ይህ መመረጥ ነው ከብዙ ፈተና በኋላ የዲያቆን ሚስት መሆን ,ቃላት የለኝም ስለ መመረጥሽ በርቺ,ጓደኛ ምረጪ
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በቤቱ ያፅናቹ ግሩም ነው ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ እህታችን ከእነ ባለቤትሽ የሁልጊዜ ምኞቴ የካህን ሚስት መሆነ እግዚአብሔር ያሳካልኛል ብየ አምናለሁ🙏
ተመገን እግዚአብሔር ይሰማሺ እህቴ እንደዚህ እሚያሰብም ብዙም የለም እህቴ ምክንያቱም በተለምዶ የማህበረሰባችን የሚያሰበዉ የዲያቆን ወይም የካህን ሚሰት ማለት ሆላቀርነት የደሀ ሚሰት መሆን መሰሎ የሚታየዉ ብዙ ቤተሰብ ነወ እግዢሐቤር ያሰብሺዉን ያሳካልሸ እህቴ
@@ethiochickenfarm8773 አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይረዳኛል አምናለሁ
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው አችን ስሰማ የእኔ ሂወት ሳይ እለት እለት ቃሉን እየተማርኩ ታጥቦ ከጭቃ በሃይማኖቱ ውስጥ ከምንኖረው እንደኔ ያሉ ደካማውች ይልቅ ከሌላ እምነት የመጡ በጣም ይበልጡናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እህት አችን የጠራ የመረጠ የቀደሰ የባረከ ሌልችንም ይጥራ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቹ መልካም የትዳርን ዘመን ይሁላችን እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ባንቺ አድሮ ካንቺ ጥንካሬ አስተምሮናል
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት አንድ ብቻነው እሱም በክርስቶስ ነው❤😢😢እህቴ ፈጣሪ እንኳን የልብሽ መጨት ፈፀመልሽ በቤቱ ያፅናሽ።😢ባለቤ ቱዋ ፈጣሪ እድሜጤና ያዴልን
ኡፍፍፍፍፍ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አሁንም በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁነሰ ይባርክላችሁ 😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️🙏
በጣም እናታባት ባወረሰን ሃይማኖት እየተቀሳቀስን ነዉ አወ እደዉ እማራለሁ ባዶ አየ አምላኬ😭😭⛪ ሰዉ አርገኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እስከባለቤትሽ❤❤❤❤
ይገረማል በእውነት እህታችን ተባረክልን እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ ያፅናሽ ውዴ👏👏👏👏❤💔
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እመብርሐን ምርጉዝ ትሁንሽ የሚገርም ሂወት ወደመጥፎ ነገር ሳትገቢ ፈጣሪ ቀድሞ ታሪክሽን የቀየረልሽ 🙏❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ እህቴ በቤቱ ያጽናሽ ብዙ ነገርን ካንቺ ወስጃለሁ
ቤታችሁ ይባረክ የፅናት ተምሳሌት ነሽ እህታችን ❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው አቤት መመረጥ
አቤት መታደል አቤት መመርጥ አይ የገጠር ልጅ ሁኜ ገና በ16 አመቴ ዳሩኝ ላይሆን ትዳር ምንም ሳላውቅ ስለሀይማኖቴ ጠንቅቄ ባላወኩበት ግዜ ምነው ዛሬ ላይ ሁኖልኝ ንሮ ብየ ብጸጸት ብቆርቆር ምን መላ አለኝ ንዳማየ አሁንም ተስፉ አለኝ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ቢያድለኝ ሌላው ቢቀር በቁርባን እደምመኘው እደሚያሳካልኝ እግዚአብሔር አምላክ ምንም እደማይሳነው አውቃለሁ በቤቱ ያጽናችሁ ውዶቸ ልዩ ናችሁ በእውነት ❤❤❤❤❤
ስለሁሉም አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባው
አቤት መታደል😢እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ።በቤቱ ያጽናሽ እህታችን በርች❤❤
እ/ር ያጽናሽ እህቴ። የእግዚሐብሔር ፍቅር የእመቤታችን ምልጃና ፀሎት ካንችጋር ይሆን።
ውዷ እህታችን!
ዘለአለማዊውን ህይወት መርጠሻል። እጅግ አድርጐ ላከበረሽ ፈጣሪ እግዚአብሔር የተመሰንነ ይሁን።🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ላች በጣም ደስ አለኝ እመብርሃን ትጠብቃቹ
ትልቅ አስተማሪ የሆነ የሕይወት ውጣ ውረድ ባለበት እንዲያለ የእምነት ፅናት ይሚገርም ነው እኔም ትምህርት አግኝቼበታለሁ። ትልቅ መክሊት አለሽ ከ ባለቤትሽ ጋ ሆናችሁ ያው እንደ ገለፃችሁልን እንደ እናተያለውን ወጣት በመንፈስ የዛለውን ትውልድ በእግዚአብሔር ፈቃድ እንድትታደጉት የሱ ፈቃዱ ይሁን።
ጥሩ ፕሮግራም ነው ከወጣቶች ህይወት ብዙ እንማራለን
ስለ አንቺ አምላኬን አመሰግነዋለሁ የኔ ጣፍጭ አንደበት ጌታም እኮ ንግግሮቻችሁ በጨው የተቀመሙ ይሁኑ ብሏል ይሄን ደሞ አንቺ አንደበት ውስጥ አየሁትና ቀናሁብሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህተመችን በቤቱ ያፅናሽ
አንዳንድ ታሪኳ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ..እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፋል የማያልፈው የእግዚአብሔር መንግስት ብቻ ነው በሀይማኖቴ ብቻ አንድ ጊዜ በከፍታ አንድ ጊዜ በዝቅታ እያልኩኝ ዛሬ ላይ ደርሻለሁ እኔም ከልብ እመብርሃንን ከነገሯት እሷ ታሪክ ትቀይራለች ..ምን እንደምል አላውቅም የኔና የልጂቱ ታሪክ ይመሳሰላል በጣም ነው የገረመኝ
😢😢😢እመብርሀን ትጠብቃችሁ
የታደልሽ ሴት ነሽ
እሷ ታቃናልሽ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
አንቺን የመለሰ እግዚአብሔር የኔ እናትንም ይመልስልኝ😢😢😢በፀሎታችሁ አስቡኝ እንዲመለሱልኝ
Igziaber fits amen yasamirachu
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን የድግል ማሪያምልጂሥራ ድቅነው እኳን እመቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም ኧረዳችሺ 👏👏👏
ተመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን። ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ።
💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ለእንደዚህ አይነት ክብር ሁላችንንም ያብቃን እስከ ፍፃሜው ያፅናችኹ ❤
እግዚአብሔር መርጦሽ ታድለሽ ማር ነሽ መፅሐፍ ቅዱስ ቁጥሩ ግእዝ ስለሆነ ማግኘት አልችልም ነገር ግን መድሀኒተአለም ፍቅሩን በልቤ ያብዛልኝ አሜን
እግዚአብሔርን ማመሰን ለሁላችንም ያድለን
Amen Amen Amen bewnet!!!
እግዚአብሔር ይመስገን !
እስከ መጨረሻ ያፅናችሁ ይባርካችሁ
እደት መታደል መመረጥ ነው እውነት ጥንካሬሽ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏👏👏✝️
ልዑል እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናችሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ዉለዱ ክበዱ ሁላችንንም በሀይማኖት በምግባር ያጽናን
ወለተ ፃዲቅ እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ
ቃለህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን ከቶ ለጌታ ምንስ ይሳነዋል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ትዳራችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክ ናችሁ ጎበዝ ትሁት መልካም ሴት እመብርሀን. በነገሮች ሁሉ ትቅደምላችሁ ደስ ስትል ክርስቲያናዊ ጥንካሬ ያድለን
በቤቱ ያፅናችሁ
ቃለህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናፅ የእውነት ለኛም ልቦናውን ይሥጠን
እድለኛ ሴት ነሽ. ፈተናውም ለበጎነው.
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
ፈጣሪ ንሮቹሁን ይባርክ ትዳራቹ ይባረክ ብታወሪ የማትጠገቢ ነሽ ትዳራቹ የተቀደስ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤
ወይ መታደል ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህትዬ በቤቱ ያጽናሽ የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን ትዳራችሁን በልጅ ይባርክላችሁ ካህን ካህኑን የምትወልዱ ያድርግልን
እውነት ብለሻል እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምረው❤❤❤from Doha Qatar
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ስለአንች እኔ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ❤❤
Your highly discipline and strong woman. Your words are selective. You understanding is incredible.
እውነት መመረጥ ነው :: እኔን እንዲህ እንዳንቺ ቀድሞ ቢያነቃኝ ኖሮ ምን አለ ብቻ ስላንቺ እግዚያብሔረ ይመስገን::
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ደስ ይላል ተመስገን አቤት ለዛዋ
በቤቱ ያጽናሽ እንደዚህም ያለ ጽናት አለ ውለዱ ክበዱ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እግዚአብሔር በቤቱ የፅናችው🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም እንድናስተውል ልቡናችንን ይክፈትልን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ።
ቃለህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
እህተ እዉነትም ክርስቲያን መሆን መመረጥ ነወ እህቴ ተመረጥሸ እና እግዢሐቤር ቤታቹሁን ገበኜወ እኛ ግን በ40 በ80 ቀን ተጠምቀን በእጁ ያለወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሆኖብን ሰመ ክርሰትና ብቻ ሆኖብናል በዉነት መንፈሰ ቅዱሰ የጎበኝወ ቤት ያሰታዉቃል እህቴ ጥንካሬሸ እምነትሸ ያሰቀናል እግዚአብሔር በምነታቹህና በትዳራቹህ ያፀናቹህ ሴት እህቶቻችንም ይሄ ቪዲዮ ትልቅ ትምርት ይሰጣል ተማሩበት ማህበር ቅዱሳንም ትልቅ ትምርት ወጣቱን የሚያሰተምር ነገር ስላቀረባቹህ በጣም እናመሰግናለን
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገ አምላክ ፡፡
Ameen Ameen Ameen egezeberehen mazegen
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
የሚገርም ጥንካሬ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሑ ደስ ስትሉ ትዳራችሁ የተባረከ ይሑን መጨረሻችሑን ያሣምርላችሑ 🙏🤲
የሚገርም ጥንካሬ ነው እግዚኣብሄር ይመስገን እህቴ የቤቱ የጽናች።
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
እግዚአብሔር ያበርታችሁ የእግአብሔር መንገድ ጎርበጥበጥ ያለም ክፍል አለው ስለዚህ ፅናት አይለያችሁ።
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው
በቤቱ ያፅናሽ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ለሁላችሁም