"ወይኔ እናቴ... ዱላ ቅብብል አረግነው" 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ዘወትር ሰኞ ምሽት በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው ማን ያሸንፋል ጨዋታ ዛሬም ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል እና ድምፃዊት ምስራቅ ታዬ ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር በመሆን በሁለት የተለያዩ ቡድኖች በመቧደን ይፋለማሉ፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Man_Yashenefal
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 136

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 29 วันที่ผ่านมา +45

    ጌድዮን (ጌዲ በተራ) የምንጊዜም ምርጥ ዘፋኝ በዚህ መልኩ ስላየንህ ደስ ብሎናል
    ጌዲን የምትወዱ👍

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 28 วันที่ผ่านมา +1

      ሎቲ የሚያደርግ ፣ ሱሪ ዝቅ አድርጎ የሚለብስ ፣ ፀጉር አሳድጎ ሹሩባ የሚሠራ እንኳን ላይክ ላደርግለት ወንድ አይመስለኝም ?

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 28 วันที่ผ่านมา

      If you know him pls ask him why he is wearing it that heavy Jacket 🧥 inside 🤣🤣🤣

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา +1

      @@genetasefa8364
      It looks like a winter coat. Appropriate clothing for the season.

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 28 วันที่ผ่านมา

      @@TruthEz I know still t’s to much not for inside sweater top of that t jacket 🧥 that’s why he can’t understand the question he can’t talk 🤣🤣🤣 he can’t breath 😝

  • @user-rm3oy5fe2r
    @user-rm3oy5fe2r 29 วันที่ผ่านมา +23

    ይች ዘወትር ደስ ይበላችሁ የምትባል ሶስት ቃል እንዴት እንደምወዳት አሜን ሳልል አልፌ አላውቅም 🙏🙏🙏🙏

  • @user-th1sd1iv2g
    @user-th1sd1iv2g 29 วันที่ผ่านมา +19

    ጌድዬ የዘጠናዎቹ ምርጥ እንወድካለን❤❤

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c 29 วันที่ผ่านมา +15

    ጌዲ ስወድክ ውስጤ ነክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ጌዲ በተራ ምርጥ ዘፋኝ የዘጠናዎቹ 😍😍😍😍😍

  • @user-op3gf2nf8y
    @user-op3gf2nf8y 29 วันที่ผ่านมา +14

    ጌዲBest of '90s we love you.🎉🎉

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 28 วันที่ผ่านมา +6

    ጌዲዬ ሲያሳዝን የወህ ነው 😂😂

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 28 วันที่ผ่านมา +7

    እንዴት እንዳከበርኩህ ዳንስህ በጣም ያምራል ሌሎቹም ጋዜጠኞች አለማምዳቸዉ እንዳንተ ቀልጣፋ እንዲሆኑ።

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 29 วันที่ผ่านมา +9

    ዝወትር ደሳለኝ ብዙ ዘርፍ ችሎታ 🎉🎉 ወንድሜ በመሆንህ እኮራለው ትንሹ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamelayimer
    @jamelayimer 29 วันที่ผ่านมา +35

    ዘወትር ደሳለኝ ምርጥ ሰው

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 27 วันที่ผ่านมา +1

      Betame ዘወትር ደስ ይበለን 🤞🏻😊

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 29 วันที่ผ่านมา +9

    ሁሉም ሰው ዘወትር ደስ ይበለው የምወደው ፕሮግራም ደስ ይላል።

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 28 วันที่ผ่านมา +6

    ጌድዬ አዲሱ ሙዝቃን ቶሎ ልቀቅልን ለኛ ስደቶኞች ዘና እንበል 90ዎች ድምፅ አጃ ያወጣል ❤❤

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 28 วันที่ผ่านมา +3

    ጊዲ የዘጠናዎቹ ፈርጥ ሰላምና ጤና ያድልህ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 28 วันที่ผ่านมา +5

    ጌዲዬ ስወድህ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 26 วันที่ผ่านมา +2

    90's ❤

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz 28 วันที่ผ่านมา +2

    ጌዲ ጭዋ ሰዉ ነዉ እረጋታዉ ደስ ሲል

  • @curioustube27
    @curioustube27 27 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው በልጅነቴ የምወደው ሙዚቃ በጤና ኑርልኝ❤❤❤❤

  • @MekdesWale-cq5mh
    @MekdesWale-cq5mh 26 วันที่ผ่านมา +1

    Gadiya yaljenati teztayi betam new yamwdh ❤❤❤❤❤ bahegnek bayek megnoti new yani meskin!!! Bentchew lagidyi adrsulgn

  • @haregwmaryam8187
    @haregwmaryam8187 28 วันที่ผ่านมา +4

    ዘወትር የኔ ምርጥ ሰዉ

  • @user-kl1dc1qm8z
    @user-kl1dc1qm8z 28 วันที่ผ่านมา +4

    ጌዲ አለህ ጨርሶ ይማርክ ጌዲ ንጹ ሰው

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ነገር ግን ፡ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ፈጣሪም ፣ ፈዋሽም ፣ አስነሺም መሆኑን ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር መመስከሩን እነሆ፥
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] : በሕፃንነቱ በስሎ ሰዎችን አናገረ፣ ጽሕፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትን እና ወንጌልን ተማረ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርና ለምፃምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ … ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፩፻፲)።
      📖👈🏾😲
      * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና በጊዜ መመለስ መልካም ነው። 🤔

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 29 วันที่ผ่านมา +5

    ዘወትር ደስ ይበላቹ ማንያሸነፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 29 วันที่ผ่านมา +4

    ጌዲ ምርጡ እንወድሀለን ኑርልን

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 29 วันที่ผ่านมา +7

    ጌዶየ❤❤❤❤❤

  • @user-sl7jh2op5p
    @user-sl7jh2op5p 29 วันที่ผ่านมา +5

    ዘወትር ስወድክ

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 27 วันที่ผ่านมา +1

    እዳትቀየመኝ ደሞበጣም የምከብርክየማደቅክ ዘፋኝነክ በዚላይ አለባበሥክ ዋዉጌዲ❤❤❤❤❤

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 28 วันที่ผ่านมา

    ዘወትር ደሳለኝ ትሁት ጎበዝ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 28 วันที่ผ่านมา +1

    Gedye enkuan Ayeneh zefenochh taemachew❤❤❤❤

  • @Kakajiksa084Shambel
    @Kakajiksa084Shambel 26 วันที่ผ่านมา

    ዘወትር በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ዋው❤

  • @andnetmelaku3384
    @andnetmelaku3384 28 วันที่ผ่านมา

    አብሮ አደጋችን ምስራቅ ሁልተኛ አልበምሽን በጉጉት እንጠብቃለን መልካም እድል🎉

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 29 วันที่ผ่านมา +3

    ጌዲ በተራ ምርጥሰው

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 29 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ አልፎለረኛል ዘረሠ 6 ተኛ ነኝ ዘወትር ደስስ ይበልህ ለንተም ❤❤❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 29 วันที่ผ่านมา +5

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @grbu1121
    @grbu1121 29 วันที่ผ่านมา +5

    ዘፈን እማ በዘጠናውቹ ቀረ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 28 วันที่ผ่านมา +2

    ምስራቅ ምትባል ልጆ ደረቷን አሰርታ ነዉ እዴት አያችሁት ለኔ የተነፋ መስሎኛል

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      በፍሮ የታጀበ ተፈጥሯዊ ውበት ላይ ጋደም ለማለት ትራስ አያሰፈልግም።

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 21 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ😂😂😂😂ጊድ በሳቅቅቅቅቅ ውድድሩን በሳቅ ጨረስከው ሀሌም ሳቅልን ጊድዬ❤

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 28 วันที่ผ่านมา

    shalom all of you !!!i wish peace and love for my country

  • @aliabdi7977
    @aliabdi7977 27 วันที่ผ่านมา +1

    gedi batam new miyszenag

  • @EmuAbdullah-di8mb
    @EmuAbdullah-di8mb 29 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት የኢትዮጵያ ሰው አንደየ ከፍ አንዳንዳንደየ ዝቅ ዘወትር መጀመሪያ ሲመጣ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አላችሁ አሁን ደግሞ ኤቢሲ በእሱ የተመሰረተ እስከ ምስል ደረስ ከፍ ከፍ ማድረግ ይዛችሆል መልሳችሁ በጥሉት እንጅ ክክክክክክ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 28 วันที่ผ่านมา

    እኔ ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ደስ ይበላችሁ❤❤❤

  • @user-jc6cd1xk9c
    @user-jc6cd1xk9c 29 วันที่ผ่านมา +2

    ጊዲ ቆንጆ ስወድክ

  • @e-kg3vm
    @e-kg3vm 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዘወትር ደስ ይበላችሁ❤

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዘወትር ደሳለኚ ስምህ ድግነው❤❤

  • @menbiMenbi-zu3nb
    @menbiMenbi-zu3nb 29 วันที่ผ่านมา +3

    Zewater ya ebs tekekelga mercha wana akerabi mehon alebt be dani bota

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @መንቢ

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 28 วันที่ผ่านมา +1

    "Gedion Daniel" should be another name of a mole.

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 28 วันที่ผ่านมา +1

    ምስራቅ ታየ እና ጌድ

  • @user-ds7qm8yz5t
    @user-ds7qm8yz5t 26 วันที่ผ่านมา

    zewtir betam adnakinegne berta.lemasatef falege nebr silkachu binoregne des yelegnal

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 24 วันที่ผ่านมา

    የድሮ ነገር ግን እንዴት ነው ደስ የሚለው

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 28 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬው ይለያል 😂😂

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 29 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ደግሞ ሁለተኛ ነኝ

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 29 วันที่ผ่านมา +1

      ምስራቅ ጸጉርሽ ደስ አይልም እባክሽ የሆነ ነገር አርጊው እባክሽ እህቴ

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      @@SalinaSalit-yb1ub
      ለፀጉር ጤንነትና ለለውጥ ፡ ተፈጥሯዊ ፍሮ አበጣጠር ይመከራል።

  • @SsMerah
    @SsMerah 28 วันที่ผ่านมา

    ምስራቅ ግን ጡቷና ፀጉሯ የሷ አይደለም አይደል እክክክክ😂😂😂❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      በስጦታ ወይም በክፍያ የተገኙ ልብሶችና ጫማዎች ባለቤትነታቸው የሸማቹ አይደለም እንዴ ፧ 🤔

    • @user-ml5rq4fd4z
      @user-ml5rq4fd4z 25 วันที่ผ่านมา

      መሰለኝ ግን ይደብራል በተለይ ጡቷ በጣም ተነፋ ፈጣሪ የሰጠን በቂያይን ነው

  • @user-tm8fo2qu5w
    @user-tm8fo2qu5w 28 วันที่ผ่านมา

    ሰወድህ እኮ

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 28 วันที่ผ่านมา

    ዘወትር❤🎉

  • @haymanotdxb3484
    @haymanotdxb3484 29 วันที่ผ่านมา +1

    ጌዲ አከብርሃለው❤

  • @zeynebaliye
    @zeynebaliye 29 วันที่ผ่านมา +1

    እደ ዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅

  • @ephremdermolo6230
    @ephremdermolo6230 21 วันที่ผ่านมา

    Gediya selayewwuk das belong bertalen ewdhalew

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 28 วันที่ผ่านมา

    ዜውትር 🔥❤️🙏

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg 28 วันที่ผ่านมา

    ፀጉርሯ፣ ዘና መላታቸው፣ ፈታ ሲሊ፣ ሲከባበሩ----- ያምርባቸዋል አይገልፀውም። ዘጠናዎች እምጳ

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc 28 วันที่ผ่านมา

    😘😘😘😘😘

  • @JemalZeynu-lz3yu
    @JemalZeynu-lz3yu 28 วันที่ผ่านมา

    ፈታ ያለ ጋዜጠኛ ይመችህ

  • @user-dl3de7cy3t
    @user-dl3de7cy3t 28 วันที่ผ่านมา

    የዛሬወችደግሞ የለየነውፈታያልኩት❤

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 27 วันที่ผ่านมา

    አረጌዴ ተናገርእጂ የዱዳጥያቄናመልሥ አረከው

  • @NEGAMISGANNegamisgan
    @NEGAMISGANNegamisgan 29 วันที่ผ่านมา

    ዋው

  • @user-ds7qm8yz5t
    @user-ds7qm8yz5t 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-zy7te2bv1b
    @user-zy7te2bv1b 28 วันที่ผ่านมา +1

    Gadi ahun eko koften yemtelebte sat nw kejorok li alasflagie yehone nger ayseflgm bya new masebwo ewodekallhe

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @zytebvb

  • @user-lw8nz6jk8m
    @user-lw8nz6jk8m 29 วันที่ผ่านมา

    Zotir betam dasi yilali kiltifina

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @lwnzjkm

  • @mekdiweldeyohannes114
    @mekdiweldeyohannes114 28 วันที่ผ่านมา

    Zwetreye swedike

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @መክዲወልደዮሃንነስ፩፻፲፬

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 28 วันที่ผ่านมา +1

    በጉጉትነዉየምጠብቀዉይሕንፕሮግራምዘወትርደስይበላችሁየሚለወቃልእዴትደሰእደሚለኝጌዲሰለአየሑሕደሰብሎኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉እናመረግናለን🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦
      🤔🤔🤔

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጌዲ ከፊት ያለችዉን ፀጉርህን አሳጥራት

    • @samsontemsgne-dp7xn
      @samsontemsgne-dp7xn 23 วันที่ผ่านมา

      ቄብ ዶሮ አስመሰለችው አይደል🤣🤣🤣

  • @romantola5947
    @romantola5947 29 วันที่ผ่านมา +2

    I'm first comment wel come zutiri🎉🎉👌

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Mesay-q1f
    @Mesay-q1f 28 วันที่ผ่านมา

    yimecbachu❤❤❤❤❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 28 วันที่ผ่านมา

    ይቺ ፍረሽ ዘፋኝ ነኝ ብላ ጊድ የ 90 ዎቹ ላይ ሙድ አበዛች። ቀፎ

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      አዲስ፣ ለጋ፣ ጀማሪ = [ፍሬሽ]
      ጊዚያዊ ስሜት = [ሙድ]

  • @mekiyahussen8986
    @mekiyahussen8986 29 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ዛሬ አምስተኛ ነኝ

  • @FkryMarry
    @FkryMarry 29 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅

  • @Yige1998
    @Yige1998 23 วันที่ผ่านมา

    ጌዲ መኖር ፈራሁ ያልከው ምን ታይቶህ ነው ግን ? አሁን ላይ መኖር ፈርተናል

  • @semetasheber1270
    @semetasheber1270 28 วันที่ผ่านมา

    semu des sil Zewter Des

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሰመትአሸበር፲፪፻፸

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 29 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ፍትህ ለፀጉርሽ እንደ ኢሃዲግ ፀጉርሽ ቆመ ምነው ትሬትመንት የለሽም እንዴ

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ማከሚያ፣ ማሳመሪያ፣ ማስተካከያ = [ትሪትመንት]

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 29 วันที่ผ่านมา

    ግንእኔወድሁኖእደሴትጂረውንእሚበሳ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 29 วันที่ผ่านมา +1

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3

  • @SaidSaid-vp4kg
    @SaidSaid-vp4kg 26 วันที่ผ่านมา

    እዚህ ፕሮግራም ለይ ሙስሊም ና ፔንጤ አይቀርብም ለምንድነው?

  • @ZzZz-tq5lu
    @ZzZz-tq5lu 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 28 วันที่ผ่านมา

    ምስራቅ ጡቷ ነው ወይስ ኳስ ተለቀብኝ

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ኳስ በደረት የሚቻለው የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ነው።

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 28 วันที่ผ่านมา

    ጌዲ የዘፈን ውድርር ነው ወይስ የጸጉር!??

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      አሉባልታ ወይም ወሬ የሶስት ሺ ብር አሸናፊም ያረጋል።

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤♥♥🙏🙏🙏😍😍😍

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 28 วันที่ผ่านมา

    ምስራቅ ምትባይ የፀጉርሽ ስታይል አያምርብሽም

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ለለውጥ ፡ ፍሮ ብጥሬዋ ፡ በጊዚያዊነት መልካም ነው።

  • @user-bl8hk5ek2x
    @user-bl8hk5ek2x 28 วันที่ผ่านมา

    ተበድራ ነው መሰለኝ የወጣችው ዜብራ የሚባል የለም

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา +1

      ✅እግረኛ ማቋረጫ = [ፔዴስትሪያን ክሮሲንግ]
      የሜዳ አህያ = [ዜብራ] 🐴

  • @YeshiGibrat-sq7uz
    @YeshiGibrat-sq7uz 28 วันที่ผ่านมา

    Let the teacher go to school not to teach

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      Learning to teach is taught in schools.

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv 29 วันที่ผ่านมา

    እረ ጌዲዮን የፀጉርሕ ነገር😂😂😂

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723
    @jemilasuleymanjemilasuleym8723 29 วันที่ผ่านมา

    ከጌዲዮን ጋር ያለችዉ ተቃጥላለች

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      በስተመጨረሻ ግን የሶስት ሺ ብር አሸናፊዎች ኾኑ።

  • @GenetTeka-mz4fb
    @GenetTeka-mz4fb 28 วันที่ผ่านมา

    Bale lotiw ezihim wir wir eyalubin yasiferal wend endewend sehon enje

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ገነትተካ

  • @MustafaSaid-z7e
    @MustafaSaid-z7e 29 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ሰው ነህ የጄህን ኮልኮሌ አውልቀው

  • @user-qf4hi5sr2b
    @user-qf4hi5sr2b 26 วันที่ผ่านมา

    ድንዝዝ ሲያናስድ

  • @All.don2024
    @All.don2024 28 วันที่ผ่านมา

    ሴትዮዋ ግን ጡቷን አውጥታ ትከሻዋ ላይ አጣፍታ እኮ ነው የመጣችው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፋራ

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา +1

      ጡቶች ስታዩ የሚያስደነግጧችሁ ሰዎች ፡ የዱቄት ወተት ብቻ እየጠጣችሁ ያደጋችሁ መሆን አለባችሁ። 🍼

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 29 วันที่ผ่านมา +2

    የጎፈሬ አድናቂዎች እስኪ በላይክ አሳዩኝ
    ሁለት ሺ አስገቡኝ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 28 วันที่ผ่านมา

      ኤጭ ያስጠላባታል ከማጠሯ መወጠሯ ከዛ ላይ ፀጉሯ ተከምሮ ጉጉት ነው እምትመስለው 😂ያስጠላባታል 😂😂😂😂

    • @ዘመድtube
      @ዘመድtube 28 วันที่ผ่านมา

      @@smarthabesha3170 🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤗🤗😀

  • @user-qf4hi5sr2b
    @user-qf4hi5sr2b 26 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ተዘፈን ቀርቶ ከኢትየጲያ መባረር አለበት

  • @user-bl8hk5ek2x
    @user-bl8hk5ek2x 28 วันที่ผ่านมา

    ጌዲዮንና ጥላሁን እልፍነህ አማኔል ሆስፒታል የሚወስዳቸው ይጥፋ

    • @selamawetketema4257
      @selamawetketema4257 28 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      ሙዚቃና ኩምክና ፡ እያዝናኑ መንፈስን ስለሚያድሱ ፡ ተፈጥሯዊ ሕክምና ናቸው።

  • @user-qf4hi5sr2b
    @user-qf4hi5sr2b 26 วันที่ผ่านมา

    ጉትቻ ከማረግህ በፊት ቅንጭላት ባዶ

  • @user-mq1ul1ox1y
    @user-mq1ul1ox1y 28 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር ኢትዮጵያ ዜብራ አለ እንዴ??

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      የሜዳ አህያ [ዜብራ] የዱር አራዊት ስለሆነ ፡ በብሔራዊ ጥብቅ ደኖች ውስጥ ይኖራል።

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 28 วันที่ผ่านมา

    ጌድዮን ከሴቶች የበለጠ ይመስላል ከእነዚያ ቆሻሻዎች ጋር አልተቃለቃላም እንዴ?????🍉🍉🍉#

    • @dagimtiroro5489
      @dagimtiroro5489 28 วันที่ผ่านมา

      ይህ ሰው አይደለም ድሮ ነበር አሁን ግን አይመሰለኝም ?????

  • @BushAlh-io8dc
    @BushAlh-io8dc 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤