"እዛ ማዶ አንድ ዶሮ እዚህ ማዶ አንድ ዶሮ እነ...የላቸውም ጆሮ" 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ዘወትር ሰኞ ምሽት በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው ማን ያሸንፋል ጨዋታ ዛሬም ድምጻዊ ናሆም መኩሪያ እና ተዋናይ ያብስራ ተክሉ ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር በመሆን በሁለት የተለያዩ ቡድኖች በመቧደን ይፋለማሉ፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Man_Yashenefal
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 142

  • @znteznte965
    @znteznte965 23 วันที่ผ่านมา +96

    ደስ አይልም ባህሉን ያልጠበቀ ጭፈራ ነው😊

    • @UR.cristiano4567
      @UR.cristiano4567 23 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው😮😢

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 23 วันที่ผ่านมา +4

      እኮ ሆሆሆሆ ምን ነካቸዉ በእነሱ ቤት አዲስ ነገር መፍጠራቸዉ ነዉ ግን አይሆንም ምንም አይስብም

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา +2

      ባህሉን የጠበቀ ጭፈራ ፡ ከባህላዊ አልባሳት ጋር ሲሆን ይመረጣል። ዘመናዊ ጭፈራ ደግሞ ከዘመኑ አለባበስ ጋር አብሮ ይኼዳል።

    • @Kakajiksa084Shambel
      @Kakajiksa084Shambel 23 วันที่ผ่านมา +1

      ሲጀመር ebs ባህል አጥፊ ነው ሁሌ

    • @user-re8zd3md1b
      @user-re8zd3md1b 22 วันที่ผ่านมา

      አይይይይ ባህል አበላሺ፡ ትውልድ

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ 23 วันที่ผ่านมา +47

    የሴት ልጅን ፆታዊ ጥቃት መቃወም ማውገዝ የአንድ ሰሞን ጩኸት መሆን የለበትም ፍትህ እስኪረጋገጥ ድረስ ‼️

  • @አማንሽ
    @አማንሽ 23 วันที่ผ่านมา +67

    ያብስራ አይቶ የመጣ 🎉🎉❤️

    • @Nejat197
      @Nejat197 23 วันที่ผ่านมา +1

      Me❤

    • @BelaToo
      @BelaToo 18 วันที่ผ่านมา +1

      ያቡን አይቸ ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤

  • @thinkpositive8540
    @thinkpositive8540 23 วันที่ผ่านมา +26

    ወንድሞቼ ደብረታቦርኮ ከሀይማኖት ጋር ትስስር ያለው በአል ነው በዳንስና በጭፈራ አይነፋም ስርአቱን ጠብቃቹ ብታቀርቡት ጥሩ ነው!!!

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 23 วันที่ผ่านมา +19

    ባህሉ ግን እንዲህ አይደለም አያምርም

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา +1

      ባህላዊ ዘፈኖችና ውዝዋዜዎች የሚፈጠሩት ፡ የገጠር ኑሮን መሰረት አድርገው ስለሆነ ፡ ከከተሜ የአኗኗር ዘይቤ ጋር አጣጥሞ ማቅረብ ያስፈልጋል።

  • @rahelfeyisa-y6i
    @rahelfeyisa-y6i 23 วันที่ผ่านมา +14

    ፍትህ ለ ሔቨን 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አንተ ፍረድ ፍርድ የአንተ ነው ፍረድላት 😢😢😢😢😢😢

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 23 วันที่ผ่านมา +16

    እርማት ለEbs ቡሄ ባህላዊ እንጂ ዘመናዊ ጭፈራ አይሆንም አንዳንድ ግዜ ማስተላለፍ የምትፈልጉትን ነገር በወጉ ብታደርጉት

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      ሰዎች ከገጠር ወደ ከተማ ከፈለሱ ፡ እንደ ቡሄ ያሉ ባህላዊ ሙዚቃዎቻችን ፡ ከተሜነት ለምን ይከለከላሉ ፧ 🤔

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 23 วันที่ผ่านมา

      @@TruthEz ስልጣኔ መሆኑ ነው እዚህ ላይ የጨፈሩት ልጆች ምን የሚባል ዳንስ እንደሆነ አመጣጡ ከየት እንደሆነ ታሪኩን ታውቀዋለህ ወይስ ከባህር ማዶ የመጣ ማግበስበስ ብቻ ነው

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 23 วันที่ผ่านมา +11

    ምን ማለት ነዉ ጭፈራዉ አ የኛ ባህል አያምርም የኛ ሀይማኖት አያምርም ማለት ነዉ የት ነዉ ያደጋችሁት?🤔🤔🙄🙄🙄🙄

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      ሲጀምር ፡ የክርስትና ሃይማኖት አለም አቀፋዊ ሲሆን ፡ በየዘመኑ የሚተካካው ትውልድ ፡ በባህሉ ላይ የራሱን አሻራ ማስቀመጡ እሙን ነው።
      🤔🤔🤔

  • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
    @اللهاكبر-ل7ح7ذ 23 วันที่ผ่านมา +12

    የተጃጃለ ጭፈራ ባህሉን አታበላሹ

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      ባህል ሰው ሰራሽ እንጂ ፡ ከአምላክ የተሰጠ ስርዓት አይመስለኝም።

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 22 วันที่ผ่านมา +4

    ናሆምህን አየቶ የመጣ❤❤❤❤

  • @user-de4gh4wc9u
    @user-de4gh4wc9u 23 วันที่ผ่านมา +18

    ዘወትር ደስ ይበለን አሜን🙏

  • @Nejat197
    @Nejat197 23 วันที่ผ่านมา +10

    😳ጭብጨባው የፓርላማ እጅ አለበት ልበል በዛ ??

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 23 วันที่ผ่านมา

      🤭🤣🤣🤣🤣

  • @user-kw4ty8cw9n
    @user-kw4ty8cw9n 23 วันที่ผ่านมา +11

    ማነዉ እንደኔ ይህን ኘሮግራም በፍቅር የሚያየዉ

  • @ayalneshejegu5380
    @ayalneshejegu5380 23 วันที่ผ่านมา +9

    ምን ነካህ ዘወትር ቡሄ ሀይማኖታዊ በአል ነው።በዳንስ የህ ከባድ ንቀት ነው ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      ባህላዊ ውዝዋዜዎች በእንግሊዝኛ [ትራዲሽናል ዳንስ] ይባላሉ። 🤔

  • @Entertainment-Tigray8980
    @Entertainment-Tigray8980 23 วันที่ผ่านมา +8

    የ ጥቁሩ ልጅ Energy ግን ዋው

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา +1

      ነጮቹስ ልጆች የትኞቹ ነበሩ ፧ 🤔

    • @LeulMesfin-nf4xe
      @LeulMesfin-nf4xe 22 วันที่ผ่านมา

      Guadegnaye nw acc lestk

  • @SalamaAsagid
    @SalamaAsagid 23 วันที่ผ่านมา +11

    አያምረም ባእላችን አይደለም

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      በዱላ ወቀራ የሚታጀበው የቡሄ ሆያ ሆዬ ፡ ባህላዊ ትርጉሙ ቢታወቅ ፡ ከዘመኑ የአኗኗር ዘይቤ ጋር ያለውን ዝምድናና ቅራኔ ማወቅ ይቻል ነበር። 🤔

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 22 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ያስጠላል ወጉን የጠበቀ አይደለም

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 23 วันที่ผ่านมา +10

    ኤኤኤኤኤኤኤጭ የዘመኑ ፍጥረት ስንባል ደግሞ ወዴት ወሰዳችሁት ባህላችንን

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 23 วันที่ผ่านมา +2

      እኮ ሀይማኖታችን😢😢😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      @@Meron-ry5ui
      የሆያ ሆዬ ዘፈን እየተዘፈነ በዱላ መሬት መውቀር ፡ ሀይማኖታዊ ትርጉሙ ምን ይኾን ፧ 🤔

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc 23 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን ድምፅ እንሁናት ውድ ኢትዮጵያዊያን😢😢😢😢😢

  • @godsplan3262
    @godsplan3262 22 วันที่ผ่านมา +3

    ቡሔ የክርስቶስ በተመለከተ የሚከበር ሀይማኖታዊ በዐል እንጂ መደነሻ አይደለም

  • @onedaytube2129
    @onedaytube2129 22 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ ሃይማኖታዊ በዓል ነው አትላላጡብን ቢያንስ በባህላዊ ጭፈራ አድርጉት

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 23 วันที่ผ่านมา +9

    አረሥታሥጠሉባህላችንይሄአደለም

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา

      ባህል ፡ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን ማስተማር የለበትም። 🤔

  • @natandane4047
    @natandane4047 23 วันที่ผ่านมา +3

    ምርጥ ፕሮግራም ስምህም ምርጥ ነው ዘወትር ደስአለኝ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 23 วันที่ผ่านมา +4

    ማስረዳት ላይም መረዳት ላይም ጎበዝ ነው ከዘፋኙ ጋር የተቀመጠው ልጅ

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 วันที่ผ่านมา +1

      ዮሐንስ [ጆን] ፡ የጨዋታው ኮከብነቱን ፡ በቡድኑ ፶ ሺ ብር ሽልማት አረጋግጧል።

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 23 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ፕሮግራም በጣም ምርጥ ሆኗል:: ግን እባካችሁ አወቅን እያላችሁ ባህልና ወጉን አታጨማልቁት:: ማለትም መጀመሪያ መግቢያ ላይ በሆያሆዬ የደነሳችሁት አያምርባችሁም :: እንዲህ አይነት የሆያሆዬ ጭፈራ የለም:: በጣም ያስጠላል :: በሌላ ሙዚቃ ደንሱ መብታችሁ ነው ሆያሆዬ ግን የራሱ ያልተበረዘ አዝያዚያምና ጭፈራ አለው::

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 23 วันที่ผ่านมา +7

    ምንድነው ዳንሱ ፍትህ ለሄቨን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 22 วันที่ผ่านมา +2

    እረ በሳቅ ሞትኩ አይጥ አላለችም

  • @user-re8zd3md1b
    @user-re8zd3md1b 22 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ አፀያፌ፡ዘመን በመፈጠሬ፡እራሴን ጠላሑ

  • @hk.237
    @hk.237 23 วันที่ผ่านมา +3

    እባካችሁ የማይገናኝ ነገር አታገናኙ !ቡሄ እንደዚህ ተጨፍሮ አይታወቅም !! ባህል ባታበላሹ ጥሩ ነው !እነደው ቢያንስ የሚወክለውን ባህላዎውን ይዘቱን አትቀይሩብን ኢቢየሶች!!!😮

  • @amrisasaifu4616
    @amrisasaifu4616 23 วันที่ผ่านมา +2

    Yahomen ayiche new yematawut🥰

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 22 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን እኛ የእድሜ ልክ እስራት ሳይሆን የስቅላት ፍርድ ነው የምንፈልገው ከእስራት ለማምለጥ የሞከረ አሁንም ማምለጡ አይቀርም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ይሰቀል ስቅላትም ያንስበታል የምትሉ በላይክ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @HelenKankew
    @HelenKankew 23 วันที่ผ่านมา +2

    ጭፈራው ይሄ አይደለም

  • @AddissieKassaw
    @AddissieKassaw 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂 ኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ እንደዚ ስቄ አላቅም!!

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw 23 วันที่ผ่านมา +2

    ቡሄ እያላቹሁ አትደንሱብን😥😥😥

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 23 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ሰመረ ባሪያዉ የት ነወ ያለከዉ

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d 22 วันที่ผ่านมา

    ዋው ጭፈራው 1ኛ🎉

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz 21 วันที่ผ่านมา +1

    ምነዉ ብሀላችን በራፕ አደረጋችሁት አይ ግዜ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 22 วันที่ผ่านมา

    ወሮ በላ ትውልድ የትኛው ኢትዮጵያ ምድር ነው ቡሄ ሆያሆዬ እንደዚህ የሚጨፈረው😂

  • @habibnuredin6763
    @habibnuredin6763 22 วันที่ผ่านมา

    የብሄ ጭፈራ እና ዘመናዊ ዳንስ¡¡¡

  • @HamedaUmuzakir
    @HamedaUmuzakir 23 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢ፋትህ ፈትህለ ሄቫን

  • @biruyabu9737
    @biruyabu9737 22 วันที่ผ่านมา

    Respect the culture ! ምድረ ኮተት ቡሄ እኮ የ ሀይማኖት በአል ነው ምን ያፈራግጣቹሀል

  • @tesnimsadik
    @tesnimsadik 23 วันที่ผ่านมา

    tesasteh mehon alebt israil mibal hager yelem eko😂😂

  • @tube-hb3ip
    @tube-hb3ip 23 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን
    ፍትህ ለብላቴናዋ ሄቨን
    ፍትህ በግብ ታፍና ተደፍራ ለሞተችሁ ሄቨን

  • @TigistTirfe
    @TigistTirfe 22 วันที่ผ่านมา

    አንደው ሰለጠንን እያላችሁ የባስ አጥፋቹት 😮😮😮

  • @ኪዳነምህረትእናቴ
    @ኪዳነምህረትእናቴ 19 วันที่ผ่านมา

    አወቅን ብላችሁ ህግና ስረአቱን አታበላሹ በደዚህ ያለ ጭፈራ አይደለም እሚመሰገነዉ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ 😭😭😭

  • @meronzewude7908
    @meronzewude7908 22 วันที่ผ่านมา

    Ende ye buhe yerasu yehon chefera alew eko betam yasitelal zemnawi chefera mnew

  • @user-vv3re8dk1o
    @user-vv3re8dk1o 22 วันที่ผ่านมา

    እረ ጭፈራዉ ምድነዉ እረ መጃጃል

  • @user-dw2ny5lg6y
    @user-dw2ny5lg6y 23 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉❤❤❤enkun Aderesachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HaimanotFantahun
    @HaimanotFantahun 23 วันที่ผ่านมา +1

    Ye zewetr dance yishalen neber mnm des ayikm dansu

  • @user-sh9xd1dq6e
    @user-sh9xd1dq6e 20 วันที่ผ่านมา

    wawe yameral Like yadergu

  • @AlmAlm-c8i
    @AlmAlm-c8i 23 วันที่ผ่านมา +2

    ጉድ ያውርድባችሁ ምንይመስላሉ

    • @ራኬብ
      @ራኬብ 23 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😅😂😅😂😅ከቶም

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 23 วันที่ผ่านมา

      🤭🤣🤣😂

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 12 วันที่ผ่านมา

    ዟወትር ዳንስ አቁም😢

  • @TesemA-ku5ur
    @TesemA-ku5ur 19 วันที่ผ่านมา

    ይሄ አሁን መዘመን ነዉ ሚባለዉ በጣምነዉ ሚያስጠላዉ

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 22 วันที่ผ่านมา

    ዶሮ ወጥ ያለው ችሎታ ካለመኖሩ በላይ ምቀኛነቱ ይገርማል !!?

  • @abi4294
    @abi4294 22 วันที่ผ่านมา

    እእእእእጪጪጪጪጪጪ በጣም ይደብራል ሆያ ሆዬ እንደዝ

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 23 วันที่ผ่านมา +1

    nahomaaaaa 1naaaa

  • @user-zy7te2bv1b
    @user-zy7te2bv1b 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሰፈር የላቸውም ነው??

  • @reemreem8489
    @reemreem8489 18 วันที่ผ่านมา

    ሆያሆየም ተበላሸች በቃ 😢😢😢

  • @barukaddis
    @barukaddis 23 วันที่ผ่านมา

    Ere beatachihu yih bahilachin ayyidelem atabelashu ebakachu

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 22 วันที่ผ่านมา

    ሲያስጠሉ ይሄ ባእል እኮ መንፈሳዊ ትርጉም ያለው ነው እረ ምን አይነት ከንቱ ትውልድ ነው

  • @tenatenakechna9294
    @tenatenakechna9294 23 วันที่ผ่านมา

    የወረደ ጭፈራ

  • @berketabreha2388
    @berketabreha2388 23 วันที่ผ่านมา +1

    WorAda Tewold Bahel yemayegebaw Woy key Geza Beguro geba

  • @kulaynew
    @kulaynew 20 วันที่ผ่านมา

    ያስጠላል

  • @neba1034
    @neba1034 22 วันที่ผ่านมา

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 23 วันที่ผ่านมา

    ሁለቴነውየመለስውእኮ ያብሥራ ምጣድጠቷል

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 23 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድነው ቅጥአጣው አጉልአወቅን አላችው ባእሉንአታጥፉ የሀዬትርጉሙን እወቁ ደብረታቦርየሚቃል ትርጉም አለው ዝብላቹ አታበላሹ እጭ በዳሥ ወጊዜ

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቡሄ ለሚጨፍሩ ልጆች ምን ይሰጣል አቡሌ ዶሮ ወጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @gsfhcgjkgchjkvcc
      @gsfhcgjkgchjkvcc 23 วันที่ผ่านมา +1

      አውቆኮነው ምቀኝነት ገዘቡን እዳይበሉ ስለፈለገ🙄🤨😂😂😂

    • @user-fx8nq7uh7x
      @user-fx8nq7uh7x 20 วันที่ผ่านมา +1

      አውቆ ነው ብሩ እንዳይገቢላቸው ነው ዶሮ ወጥ ያለው

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 22 วันที่ผ่านมา

    ስታስጠሉ አሁን እሄ ከባህል ያፈነገጠ ምን ይባላል

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 23 วันที่ผ่านมา

    Betam yasazenale. Hymanot awi ye hunewene beal be endezy ayenete melaku mayete Betam yamale.

  • @user-fx8nq7uh7x
    @user-fx8nq7uh7x 20 วันที่ผ่านมา

    ይህንን ፕሮግራም በፍቅር ነው የማየው የቡሄ ጭፈራ ግን ባህልንም አዩመጥንም ቡሔ እኮ ሐይማኖታዊ ነው ትርጉም አለው ጅራፉም ዱላውም ሰለጠንን ብላችሁ ሌላ ነገር ባታመጡብን ። ሲቀጥል ቡሄ ሲጨፈሩ የሚሰጠው ዶሮ ወጥ ያለው በጣም ያሳዝናል መልሱ ጠፍቶት አይደለም ተጨማሪ ብር እነዳይገባላቸው ሆን ብሎ ተንኮል ነው ልጅቶአን ሲመክራት ይታያል በጣም ያሳዝናል እሱ አይደል የሚከፍለው። ባይሆን ሼር ያረግ ነበር በቅንነት ቢመልስለት አውቆ ነው። ብር እንኮን ማለት ይችላል። አቤት ምቀኝነት ???? በጣም ነው የገረመኝ 50 ሺ አግኝተዋል ይበቃቸዋል የብላኝለት ሼም ነው በቡሄ በተአምር ዶሮ ወጥ የለም ተንኮለኛ ነው

  • @kidst1-tf4lr
    @kidst1-tf4lr 23 วันที่ผ่านมา

    1 ዙርመልሻአለሁ❤❤

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 23 วันที่ผ่านมา

      😂😂🤣🤣

  • @MakbelAbebe-uq7di
    @MakbelAbebe-uq7di 23 วันที่ผ่านมา

    My Nahom❤❤❤

  • @AbayeAbate
    @AbayeAbate 22 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል ይህንንም አሳጡን አ

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp 15 วันที่ผ่านมา

    ባሁኑ ጊዜ ያሉት ዘፋኞች መቸ ወደ ሙዚቃ ገባቹሁ ሲባሉ ኦረዲ በልጂነቴ ነው እነቴዲ አፍሮም በልጂነቴ አላሉ

  • @enateemebietyoutube2473
    @enateemebietyoutube2473 19 วันที่ผ่านมา

    ምንድን ነው የጉድ አገር ሆ

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 23 วันที่ผ่านมา +2

    ባለጋቹ ባህላቹን አክብ 😮 ደግሞ አጨብጫቢዎች ከብቶች

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 23 วันที่ผ่านมา

      🤭🤭🤣😂🤣😂

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 21 วันที่ผ่านมา

    የውርጋጥ ስብስብ ሆያ ሆዬ እንደዚህ ነው እንዴ? ባህላችንን አታበላሹ

  • @kidst1-tf4lr
    @kidst1-tf4lr 23 วันที่ผ่านมา

    2መልሻአለሁ❤❤❤

  • @Mengeshahaile-dg5yh
    @Mengeshahaile-dg5yh 23 วันที่ผ่านมา +1

    I don't understand on a big media ,such a shameful act.
    Again Ebs continues, making mistakes .

  • @KibirHabesha
    @KibirHabesha 23 วันที่ผ่านมา

    Mnalbat yaschefr yhonal gin endih aycheferm adeb gzu

  • @tegest4024
    @tegest4024 21 วันที่ผ่านมา

    ማስጠላታችሁ ነጭ አምላኪ ሁላ
    እንዴት ባህሉን ታበላሻላችሁ ግሞቾ

  • @trtt90
    @trtt90 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @laugh7973
    @laugh7973 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ኢ.ቢ.ኤስ፥ መቼም አንድ ነገር ሲዘጋጅ ዓላማ አለው ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ያለ ዓላማ የሚሆን ነገር መጨረሻው አያምርምና። እንዲያው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች በእናታችሁ የቡሄን ጭፈራ በዚህ መልኩ ያቀረባችሁበት ዓላማ ምንድን ነው?

  • @samerawitdagne1786
    @samerawitdagne1786 22 วันที่ผ่านมา

    በህላችንን አታበላሹ ምንም ደስ አትሉም

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 23 วันที่ผ่านมา

    Are betam new meyastelaw demo eko dena chefera enkuan behone behalachenen atabelashute buhe eko bahelawe chefera new hoya hoye

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou 22 วันที่ผ่านมา

    😂😂❤❤❤❤

  • @asmamawmekonnen2687
    @asmamawmekonnen2687 23 วันที่ผ่านมา

    debari

  • @mistochannel4570
    @mistochannel4570 23 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሁሉ መጃጃል ምንድን ነው?

  • @user-yr6nl3wf1r
    @user-yr6nl3wf1r 23 วันที่ผ่านมา

    Fitih le hevan 😢😢😢😢😢

  • @MesertSwnet
    @MesertSwnet 23 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 22 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 23 วันที่ผ่านมา

    Endet endemtastelu bahel eyablaschu new wergate zewter yehene hoyayhoye beleh makrebh

  • @meronzewude7908
    @meronzewude7908 22 วันที่ผ่านมา

    Tikuru leje moralu desi sil fetan nw yemchek

  • @Jdjd-um7ww
    @Jdjd-um7ww 23 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-de4gh4wc9u
    @user-de4gh4wc9u 23 วันที่ผ่านมา +1

    አደኛ ነኝ ❤

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 22 วันที่ผ่านมา

    አረኤቤኤስ ባሀላችንን እየቀላቀላቹትነው ሆያሆዮ ከእምነታችንጋር የተያያዘ የራሱ ለዛያለው ሀይማኖታዊ ይዘት ያለው ባህላች ነው ምን እየሰራቹነው የሳዝናል ይደብራል

  • @RtyuuUytee-m2k
    @RtyuuUytee-m2k 2 วันที่ผ่านมา

    White Steven Lee Ruth Hernandez Karen