"ወሲብ ልጅ ከመውለድ ያለፈ ደስታ አለው" I

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 110

  • @Azt189
    @Azt189 10 หลายเดือนก่อน +11

    እህታችን ብዙ ተከታዮች ያገኘችው ሃሳቧ ከእግዚአብሔር ወይም የላቀ ሃሳብ ኖሯት ሳይሆን ሴት በመሆንዋና ለወሲብ ስሜትን የሚኮረኩሩ ቃላትን በግልጽ ስለምትናገር ነው። በሌላ አነጋገር ብዙ ወንዶች እሷን ያገኙ ሲመስላቸው ሴቶች ደግሞ ባያደርጉትም አዲስ ወሬ መስማት ይወዳሉ። ያለዚያ ግን ለባልዋ ስሜት የሌላትና ምክንያት የምታበዛ ሚስት እንዴት ስሜት እንዲኖራት ልትመከር ትችላለች? ሴት ምክንያት እያበዛች ከባልዋ ጋር አልጋ ላይ መውጣት የማትፈልገው በሌላ በምንም ምክንያት ሳይሆን በተፈጥሮ ምክንያት የባልዋ እንትን ስለማይስማማት ብቻ ነው። እሱ ከተስማማት ግን ሌላው ቀርቶ ባልዋ ቢደበድባት እንኳ ከባልዋ መለየት አትፈልግም።ስለዚህ ከመጋባታቸው በፊት በዚህ ዙሪያና በሌላ ነገሮች ዙሪያ ማን ምን እንደሚፈልጉ ብቻቸውን ቢነጋገሩ መልካም ይመስለኛል።

  • @NigsitWubie
    @NigsitWubie 10 หลายเดือนก่อน +13

    “ሴቱቱም ዛፋ ለመብላት ያማረ እንደሆነ ለአይንም እንደሚያስጐመዽ አየች ከፍሬዉም ወሰደችና በላች። ዘፍጥ ፫። መልካም የሚመስል ሀሳብ ሁሉ መልካም አይደለም። የትዳርም የህይወትም መሰረት ለእግዚያብሄር ቃል መገዛት ብቻ ነዉ። ክርስቲያን የአግዚያብሄርን ቃል ያንብብ ይፀልይ ይታዘ ዝ። ቃሉ እራሱ ያንፃል። የሶሻል ሚዲያ ምክር ጋጋታ በዝቷል ግን የፍችዉ ቊጥር በሶስት እጥፍ ጨምሯል። ከምእራባዊያን የተኮረዸ መልካም የሚመስል መርዝ።

    • @MeleChego
      @MeleChego 9 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል። የዓለምን ትም/ት ይዞ ወደ ቤ/ክ ጠጋ ማለት ይቁም!

    • @genetbati9518
      @genetbati9518 9 หลายเดือนก่อน

      Baxami nawo miyesiznenwo 😢 baetakirisitani wosxi yekumi yegeta Kali Baki nwo

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 10 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you!!!
    You are perfect, do not stop teaching this life please!

  • @bakkalcabariiofficial7588
    @bakkalcabariiofficial7588 10 หลายเดือนก่อน +8

    Wow የእውነት በፍትም በጣም ነው የምወዳት እውቀቷን ድፍረቷን ግልጽነቷን ነጻነቷን እወድለታለው አሁን ደግሞ በጌታ ስለሆነች ደስ ብሎኛል ከአሁን ቦኃላ ብዙ እንጠብቃለን ከሷ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 หลายเดือนก่อน +1

      Pente Ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem...Pente ye eyesus telat new

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉም ቢለምደው

  • @aye.7423
    @aye.7423 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks both, GOD bless you 🙏

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 10 หลายเดือนก่อน +5

    ለትዳር ዋና ነገር ወስቢ ብቻ አይደለም ።

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 9 หลายเดือนก่อน

    Abiy, I am so glad you brought up this taboo topic to the front.

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 10 หลายเดือนก่อน +10

    absolutely I’m not agree absolutely wrong ያልኖርሽውን ካነበብሽው እና ከሰማሽው ለመምከርም ለማማከር መሞከር information ማስተላለፍ መንገር ነው የሚባለው እንጂ የሒወት ተሞክሮሽ አይደለም ስለዚ ስለትልቅ ተቋም ትንሽም ቢሆን የሂወት ተሞክሮ ሲኖረው ነው የተሻለ ያልኖሩትን ማውራት ቀላል ነው ኖሮ መናገር ግን ሂወትን የእውነት ማካፈል ነው እና ሀሳብሽን ብውድልሽም ያልኖርሽውን ስለሆነ ብዙ ለመቀበል ይከብዳል

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 10 หลายเดือนก่อน

      How do you know?

    • @taditadi11
      @taditadi11 10 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር በልምምድና በተሞክሮ ነው የሰውልጆችን ማስተማር የሚፈልገው ግን ደግሞ መረጃም አስፈላጊ ነው::

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 10 หลายเดือนก่อน +13

    ዊንታ በጣም የማከብራት ጎቤዝ ሴት ናት ። በጣም ጎቤዝ አስተማር ሳቅ ጋር እያወዛች የሚታስተምር ትክክለኛ ትምህርት ሰጪ ናት። እውቀት ለሁሉም ነገር መሠረት ነው

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 9 หลายเดือนก่อน

      ምን ጎበዝ ናት ስለወሲብ ስላወራች ነው

    • @betysweetamennn6456
      @betysweetamennn6456 9 หลายเดือนก่อน

      @@ዮሴፍ-ቘ4ዘ አዎ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 9 หลายเดือนก่อน

    የሰለጠኑት አገራት በግልፅነት ጉዳይ ችግር አለባቸው ብለሽ ታስቢያለሽ ? ታዲያ ለምን በፍቺ ይታወቃሉ ዛሬ ለደረሱበት ደረጃስ እንዴት ደረሱ ? አንቺን የሚያገባ ወንድ ትዳርን ፈሊጊ ሳይሆን አንቺን ቢያገባ እንዴት አብርሽ እንደሚሆን ከመፈለግ የመጣ ነው

  • @wegenetegegn9289
    @wegenetegegn9289 10 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you

  • @samueldegneh2625
    @samueldegneh2625 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትምህ ርት ነው

  • @selamabdo5173
    @selamabdo5173 10 หลายเดือนก่อน +3

    Tnx winta🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @azebabay2255
    @azebabay2255 10 หลายเดือนก่อน +6

    መጀመሪያ አግቢ ከዛ ከባልሽ ጋር ማዉራት ጀምሪ ከዛ ለሰዉ የመምከር ብቃት ይኖርሻል እንዴት ቀላል ወይም ከባድ መሆኑን ታዉቂያለሽ

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ውጭ ላይ በቤታችን እኮ እንደዚህ በነፃነት መነጋገር ቢኖር ከብዙ ችግር መዳን ይሆናል ጎበዝ በርቺ

    • @tigist9810
      @tigist9810 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

  • @taditadi11
    @taditadi11 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮግራምህን ስትጀምር ስለጥንቃቄ አውርተህ ጀመርክ ግን ጥንቃቄውን ከራስህ ብትጀምር ጥሩ ነበር:: ተራርቀው ላሉ ሰዎች ወሲብ መፈፀም የሚቻልበት መንገዶች ብለ የምታስተምር ግልፅነትን ከወሲብ አንፃር ብቻ የምትመለከት ትዳር ሲባል ቀድሞ ወሲብ የሚመጣላት በግልፅነት ስም ልቅነትን የምታቀነቅን ሴት ናት::ደግሞ ክርስቲያን መሆኗን ሳውቅ አፈርኩኝ::
    ብዙ ትኩረቷ ወሲብ ላይ ነው ደግሞ አላገባች ታዲያ ጌታ አስተማረኝ የምትለው ምኑን ነው::ኧረ ወገን እየተሳብን ምን እንድንማር አመጣሀት?መቼም እኛ ኢትዮጲያውያን አልታደልንም::

  • @MeleChego
    @MeleChego 10 หลายเดือนก่อน +3

    በክርስቲያን ዘንድ ወሲብ ብቻውን በቂ ርዕስ አይደለም። በጋብቻ አውድ ውስጥ የሚወራ ነው። የስጋ ሥራ ባናደፋፍር መልካም ነው። ቤ/ክ የእግ/ርን ቃል አስተምራ ያልታዘዘ ትውልድ፣ በአንቺ ዓይነት የዓለም ትም/ት ይመለሳል?

  • @Etech1616
    @Etech1616 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you. you're doing great!

  • @maniadams2627
    @maniadams2627 10 หลายเดือนก่อน +2

    Anyone listening to the advise of this woman in my opinion will really ruin their relationship. Her advise, all of them, are based on books someone with their unknown background wrote and does not necessarily relate to the unique culture and.mentality of Ethiopians. Please carefully note that she is a relationship expert and not.even married. This is the cost of worldly advise. Should you care for a good advise read what the Bible says about respect and love in a marriage and talk with each other. Stay blessed.

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያላወቁ አለቁ በመነጋገር ምንም የሚመጣ ለውጥ የለም

  • @Azt189
    @Azt189 10 หลายเดือนก่อน +5

    ብዙ ሰው ትዳር ምን እንደሆነ አያውቅም ማለት ምን ማለት ነው? ለመሆኑ ጦጣና ዝንጀሮን ወይም አንበሳና ድብን ማን ነው በትዳር ውስጥ ያለውን ግንኙነት የሚያማክራቸው? እግዚአብሔር እና ተፈጥሮ right?

    • @tsedeyedossa1150
      @tsedeyedossa1150 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኛከዝንጀሮ እና ጦጣ ምንለየው እኮ በማሰባችን ነው ስለዚህ በትሰጠን አይምሮ እውቀት ሰንቀን ብንገባ ትዳር ውስጥ እንጠቀማለን ይመስለኛል

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 10 หลายเดือนก่อน

    ገጣሚው ነው!!!! አሁን የሚገርመኝ ግልፅ ባትሆን ነበር? ግን ይልምሽ 'ኦርቶዶክስ ተዋህዶ' አማኝ ይመስለኝ ነበር በእርሱ ዝነኝነት አመታት የሃይ ስኩል ተማሪ ስለነበርኩ የተሟላ አኢንፎርሜሽን ላይኖረኝ ስለሚችል ካልሆነ እታረማለሁ። ከሆነ ግን የዛሬዋ እንግዳችን 'አፈንግጣ' ነው ማለት አንችልም?

  • @yohans5243
    @yohans5243 9 หลายเดือนก่อน

    Wawu wintana Thora arching mayete Das aleng

    • @yohans5243
      @yohans5243 9 หลายเดือนก่อน

      Sory latsifu sihitet

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጉርህ እንዴት ያምራል 😮

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 10 หลายเดือนก่อน +1

    Waaaaaaaaaaw what a word ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 10 หลายเดือนก่อน +5

    ያልኖሩት ማውራት ያውም ስለዚ ትልቅ ተቋም እኔ እንደድፍረት ነው የምቆጥረው እራስን ለትዳር መዘጋጀት እራስንማስተማር ማዘጋጀት ጥሩነው ግን ያልኖሩትን ማውራት ለመምከር መሞከር ስህተት ነው ሌላው የፍቅር ማጣፈጪያ 10 ነጥቦች ትያለሽ አይገባኝም ቪዲዮሽ እና እዚጋ የምትይው ይጋጫል ለማንኛውም ግን ኖረሽ ማውራት እሱ ይመረጣል

    • @alem8640
      @alem8640 10 หลายเดือนก่อน

      Ene alawukatim gin ene yigermechal hulum you tube birr lmesebuseb bilew moiatecha yimesilalu

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 10 หลายเดือนก่อน

    Wintana is good at talking about relationships

  • @selamawitmesfin9456
    @selamawitmesfin9456 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 10 หลายเดือนก่อน +2

    Abiy your program is interesting if you can give a chance for the gust to talk much rather than you thanks.

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኖሮበት ማውራትና ውጪ ሆኖ ማውራት በጣም ይለያያል ሰው ስላወቀና ማውራት ስለሚችል ብቻ ማውራት የለበትም ሁሉም በጥበብና በማስተዋል ቢሆን እላለሁ ካገባሽ በዋላ ምን ሊሆን እነሰደሚችል ማየትነው ትክክለኛ የባለትዳሮች ባሕሪ የሚገለጠው አብሮ መኖር ሲጀመር ነው እግዚአብሔር ይረሰዳሽ እሕቴ

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 10 หลายเดือนก่อน +1

    Berchii ❤

  • @birhanufekadu644
    @birhanufekadu644 10 หลายเดือนก่อน

    Wintaye yene wud betamnew yemwedsh ❤❤❤

  • @genetbati9518
    @genetbati9518 9 หลายเดือนก่อน

    Ba Egezaberi kali bakinawo tedarmi basu wosxii nawo yelenwo

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 10 หลายเดือนก่อน

    ዊንታናዬ ስወድሽ

  • @GraceTube
    @GraceTube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድፍረትሽ ግን 👏 ይሄን ኮንፊደንስሽን ግን ሌላ ብዙ ነገር ብትሰሪበት ብዬ መክርሻለው. ወደፊት በቪድዮዎችሽ እንዳታፍሪ 🙏

    • @betysweetamennn6456
      @betysweetamennn6456 9 หลายเดือนก่อน

      ከዚህ በላይ ምን ትስራ መሰረታዊ ነገር እኮ ነው የምታስተምረው

    • @GraceTube
      @GraceTube 9 หลายเดือนก่อน

      @@betysweetamennn6456 ወሲብ መሰረታዊ ነገር ነው ለደሀ ሀገር እናት ?

  • @ninatadele622
    @ninatadele622 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ooooo getami Ylmalma Gebrabi lej

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 10 หลายเดือนก่อน +4

    በነገራችን. ላይ. የፕሮስቴንታንት. መጨረሻ. ሰዶም. ነው. ይሔማ ቀላል ነው

    • @tsegageremew2551
      @tsegageremew2551 10 หลายเดือนก่อน

      አዳሜ ተሸፋፍነሽ ውስጡን ለ.......

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 9 หลายเดือนก่อน

    አዝግ interview

  • @aidb1275
    @aidb1275 10 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you so much! You should be encouraged at church because this is a reality you are taking about . And if we stay way from knowledge and reality ,we are the ones to get hurt. This issue should be deeply discussed at church. We should teach and guide even children at a young age before they make mistake in their lives. The word of God says my people parish because of lack of knowledge.
    Please keep doing what you do, there is noting embarrassing about telling the truth!

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 10 หลายเดือนก่อน +5

    የስጋ ሀሳብ ስጋዊ ነው የመንፈስ ደሞ መንፈሳዊ ነው አታቀላቅሉት : :

  • @fantahunmitku949
    @fantahunmitku949 3 หลายเดือนก่อน

    Jil lanch yastemare amlak lelawnm yemayastemiribet menged yelem.... anchin famous yaderegish baleginetish new baksh

  • @genemulu8
    @genemulu8 9 หลายเดือนก่อน

    Endie Endet endezih taworalachihu?

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 9 หลายเดือนก่อน

    Kebade nwe

  • @lifelove1621
    @lifelove1621 9 หลายเดือนก่อน

    ትዳር ወሲብ መሆኑ ይገርማል 😢

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 10 หลายเดือนก่อน

    'መብራት ተረኛ ነን ወይ' በጣም የሚያስቅ አጋጣሚ ነው!!!

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 9 หลายเดือนก่อน

    Be mejemerya sew Kelememedu siysetmer yetshale nwe seketele bensante yemiyawerute fernejochi Zara yetnachwe

  • @LeleAunta
    @LeleAunta 9 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ምታወራው አብርሃም ነው ወይስ ይሳቅ ነው ወይስ ያቆብ ነው ወይስ ማነው xes ተግባብቶ የተጋባ በየትኛው ዘመን የግልሙትና አስተማሪወች ናችሁ ለአወሮፕ ለአሜሪካ አልጠቀምም ወደ ተማሳሳይ ፆታ ነው መጨረሻቸው ማደግ ማለት ስለ ዙሙት ማደግ ነው ጌታ ይገስፃች አሁን ገና ጴንጤ የሚባል ሰው እንዲ ጠላ አደገራችሁኝ ኤልዛበል እና ዘንዶ ቀስ ብላችሁም ግብረ ሶዶሞ ትሰብካላችሁ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 10 หลายเดือนก่อน +7

    በወሲብ መንፈስ የሰከረች ሰካራም ሴት ናት::ያለ ወሲብ ሌላ ነገር አታውቅም::ጭራሽ ክርስቲያን ናት እንዴ!? ወይ ጉድ መቼም ጉድ ነው የምንሰማው!? እኔ ትዳር እንዲህ ከሆነ ማለትም ወሲብ ብቻ ከሆነ በአፍንጫዬ ይውጣ! ምክንያቱም ወሲብ የ ትዳር አንዱ ክፍል እንጂ ዋና ነገር አይደለም::እኔ ብዙም ወሲብ አልወድም ስለዚህ ወሲብ ለእኔ ምንም ነው::ስለዚህ እንደ ትልቅ ነገር መቁጠሩ ተገቢ አይመስለኝም::

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 10 หลายเดือนก่อน +2

    በረንዳም መዝናኛ ቦታም ወሲብ አድርጉ ያለች ሴት ክርስቲያን መሆንዋን ሳውቅ ----

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 หลายเดือนก่อน

      Pente eko koshasha dirijit New.. Pente kaltefa Hagerachinin yatefal

    • @Sophiawoldu
      @Sophiawoldu 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ya-rm4qp wiyyyyy ayibalim. Newir new. Mekebaber iko bahlachin new. Tebarek/tebareki

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 9 หลายเดือนก่อน

      @@Sophiawoldu Pente eko orthodoxin worsen..Ethiopian ende meerabu bahil enadergalen yalu seytanoch nachew..ya maletachew..same sex gabicha enfekdalen..sodom enfekdalen..maletachew new..tadya Hager setefa zim bilen enimelket ?

  • @betsegawjohn9558
    @betsegawjohn9558 9 หลายเดือนก่อน

    Sew menor alebet zim beyy

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 9 หลายเดือนก่อน

    Sile wesib ketewera manim yisemal bak

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወላጆቻችን እኮ ነውር ነው ምኒምን አክት ያረጊና ልክ መብራት ሲጠፋ የጎረመሱ ልጆቻቸውን እንቅልፍ እንዄን እስኪወስዳቸው ትግስት አጥተው እየተንሾካሾኩ ሲያቃስቱ የኔማ ወላጆች ያድሩበታል።

    • @MahiHeyab
      @MahiHeyab 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @selamyehuni8452
      @selamyehuni8452 9 หลายเดือนก่อน

      🫢

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 10 หลายเดือนก่อน

    ወሲፍ ምንድ ነው።

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 10 หลายเดือนก่อน +1

      Eniwaga Eniwaga belew😂

  • @Heliccv
    @Heliccv 10 หลายเดือนก่อน +2

    Kia ychin set makreb alneberebhm

  • @tigi886
    @tigi886 10 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ😏😏😏😏

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 10 หลายเดือนก่อน +1

    እቱ ሴቶች እዚህ አገር ላይ መብት የሌላቸው ኤርያ ላይ አትባጠሺ። ፍቺ የበዛው ቢገባቸው ለዛ ነው! ከብቶች ስለራሳቸው እንጂ ስለሴት ደንታ የላቸውም! ግልፅ ስትሆኚ ደግሞ ስምሽነሰ ውድም ሶያረጉት ሚስቴ ናት ብለው እንኳን አያስቡም! ከሁሉ ሚቆጨኝ ፈረንጅ አለማግባቴ!ከአበሻ ጋር ተሰብሬ መቅረቴ!!!!!

    • @tigist9810
      @tigist9810 9 หลายเดือนก่อน

      me too exactly 😭

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 10 หลายเดือนก่อน +2

    በግልጽ የተነጋገሩት ነጮች እውነት የተሳካ ሆኗል????
    የመጀመሪያው ተፈጥሯዊ ጸባይ ወሳኝ ነው። ባህሪይ ይለወጣል ጸባይ አይለወጠምና መጀመሪያ እሱን በደንብ ማወቅ ያስፈልጋል።
    ጸልዮ ያልተሳካለት አለ፣ ሳይጸልዮ የተሳካለት አለ።
    ማሪቲን ሉተርን የሚያህል አማኝ በትዳሩ እንዳዘነና እንደተሰቃየ ነው እኮ ያለፈው። የማምነው ትዳር ፈጣሪ ሲያድል ነው።
    እውቀት ያስፈልጋል ወይ? አዎ እውቀትም ጥበብም ያስፈልጋል። በጥበብና በእውቀት ተቋሙን ሊያስቀጥለው ይችላል!!!! አዎ ይችላል!!!! ግን ዋናው ጥያቄ ያ ትዳር ደስታ ተገኝቶበታል ወይ ነው???
    ደስታ ከሰማይ የሚጠባንጠብ ዘይት ነው ይላል ቅዱሱ መጸሀፍ ካላልን!!!!!

    • @alem8640
      @alem8640 10 หลายเดือนก่อน

      Ewunet new desta k semai new

    • @maranatha391
      @maranatha391 10 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ነጮች ሁሉ ነገራቸው ግልፅ ነው ግን አብረው የመኖር ቻንሳቸው ጥቂት ነው የሚለያዩትም በባህሪያቸው ምክንያት ነው እኔም እስማማለው ባህሪ ላይ መስራት ደግሞ የባህሪ ጉዳይ ትዳር እንዲቋረጥም እንዲቀጥልም አስተዎፆ ያደርጋል ምንም እንኳ ለፍቺ ወሲብ አንዱ ምክንያት ቢሆንም ግን ዋናው ግልፅ አለመሆን አይደለም ተባረክ /ኪ እስማማለው ከአሳብህ/ሽ ጋር

    • @LifeSoul5G
      @LifeSoul5G 9 หลายเดือนก่อน

      Great!

  • @alem8640
    @alem8640 10 หลายเดือนก่อน

    Ahun eko b min menged new you tube sereche birr yemagechew new yigermechal

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 10 หลายเดือนก่อน

    Wintaye Lovely yene kimem🥰🥰🥰

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 10 หลายเดือนก่อน

    አቧቷ ገጣሚ የነበረው ይልማ ገ/አብ ነወ? ወይሰ ሌላ የስም ሞክሼ ሆኖ ነው? እርሱ ከሆነ ላሁኗ ዊንታና ግልጽነት የጥንቷ ፒያሳ ቪዲዮ ቤቶች አስረጅ ናቸው።

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 9 หลายเดือนก่อน

      ኮንትሮባንድ የወለዳት ናት

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 10 หลายเดือนก่อน +4

    ይች ልጅ ክርስቲያን ናት እንደ ??? ብዙ ኢ መጽሃፍ ቅዱሳዊ በአለማውያን እንኩዋን የማይገቡ ስትናገር ነበር ።

    • @alem8640
      @alem8640 10 หลายเดือนก่อน

      Wanaw erswa teketai agichita birr magecgetwan bew echam sira feten enersun maietachin new yemugermechi

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 หลายเดือนก่อน

      Penten man Christian aderegew ? Pente eko haymanot aydelem..ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem.

  • @binyamhaile9157
    @binyamhaile9157 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ante rash lemn alagebahm

    • @GraceTube
      @GraceTube 9 หลายเดือนก่อน

      Funny 😅

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 หลายเดือนก่อน

    እወድሓለሑ❤❤

  • @abanav57
    @abanav57 9 หลายเดือนก่อน

    ኡሁን ማንነትሽ ጋባኝ።ራስሽ የዞረብሽ ነሽ ይሁን እና ስለሪለሽን ሽፕ የምታወሪው ተመችቶኛል።
    ትዳርን ሰለ አላየሽው የምትናገሪው ቀላል ነው።በተግባር ግን ሲተረጎም ቀላል አይደለም።

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ahun Gena lezyh Program Yematmeten setyo. Aganent agneko yetalat garbage setyo. Ke chichinya ametahben.

  • @matusala8322
    @matusala8322 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይማኖተኛ ሰው በውስብ መደሰት አይፈቀድም::
    በሀይማኖት ትምህርት መሰረት ጋብቻ ዘላለማዊ ነው::
    If you are Christian you not suppose enjoy sex.
    Except rare exceptions, Getting divorce is sin.
    አለማዊ ሁኑ ወይም ሀይማኖተኛ ሁኑ: በሁለት ብላ የበላችው ትውልድን አታሳስቱ::

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 10 หลายเดือนก่อน

      Endeeeeee min maleteh neew?

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 10 หลายเดือนก่อน

      “ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥2

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትዳር ማለት exactly ወሲብ ነው ተግባባን? ሌላውን ከእህት ከወንድም ከዘመድ ከጎረቤት ከየትም እናገኘዋለን። ወሲብ ግን ከጋብቻ ሲወጣ ዝሙት ተብሎ ይጠራል!!! ጋብቻ ማለት ክቡር መኝታውም ንፁህ መሆን ማለት ነው። ሰው ከበላ ከጠጣ ከኖረ ወሲብ አንድ የፍጥረቱ አካል ነው። ይህን ደግሞ ባልም ለሚስቱ ሚስትም ለባሏ የመፈፀም ግዴታ አለባቸው። ክርስቲያን ይህንን በግልፅ ካልተወያየ መጨረሻው ዝሙት ብሎም ገሀነም ሊሆን ይችላል

    • @NigsitWubie
      @NigsitWubie 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @LeleAunta
    @LeleAunta 9 หลายเดือนก่อน

    ትዳር በፔንተ ነው ወይ የተጀመረው የsex የምታ ስተምሩት አሜሪካ አዉሮፓ ፍች የበዛ sex ስለማያስተምሩ ነው ወይ

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታን በምንሽ ነው የሚትቀበይው

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወሬሽን አቁሙ የኢትዮጵያ ህዝብ አማካሪም ተመካሪም ነው:: ወላጆቻችን ትዳራቸው ያፀኑት በሳይንሳዊ አማካሪ ነው?
    በንስሃ አባት ብጎረቤት በዘመድ ሽማግሌ
    ስንመከር የኖርነው::

  • @LeleAunta
    @LeleAunta 9 หลายเดือนก่อน

    አለሙ አየሩ ስልኩ ስለ ዝሙት አየሰበቀ ከያ በጣም ቆሻሻ ነህ በጣም ነበር ነበር የማከብርህ ወንጌል ትተ sex መስበክ ጀመርክ ጌታ ይገፅ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 10 หลายเดือนก่อน

    Yechi garbage demo lemen ametaheben. Koshasha set Egziabhare" ? cherash Feraryn yanchi koshasha west 😮 u have possesd Lust spirit

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 10 หลายเดือนก่อน

    ወሲፍ ምንድ ነው።