በ2017 ትምህርት ዘመን እንዳያስተምሩ የታገዱ ት/ቤቶች |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 มิ.ย. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 246

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 21 วันที่ผ่านมา +28

    ወገኔ ከዝንብ ማር አትጠብቅ ይህ ሁሉ ተማሪ መምህር ሰራተኛ ሁሉ ምን ሊሆን እንደሚችል ማሰብ ቀላል ነው እነኝህን የዜጋ ጠላቶች ተባብሮ መጥረግ ብቻና ብቻ ነው መፍትሔው ወገኔ

  • @MahletMahi-md1uf
    @MahletMahi-md1uf 21 วันที่ผ่านมา +42

    በጣም ያሳዝናል ልጄን ጊብሰን ነው የማስተምራት እጅግ በጣም ጥሩ ት/ቤት ነው የትምህርት አሰጣጣቸው ስነስርአታቸው ወደር የለውም ምን አድርጉ ተብለው ነው በሰላም እንዳይማሩ የምታደርጉ እስኪ ስነ ስርአት የሌለበትን ት/ቤት ዝጉ ስንት ጉድ ያለበት አለ ጊብሰን ይህ አይገባውም እውነት ለትውልድ አስባቹ ነው ወይስ ??????

    • @ghionmeshesha6641
      @ghionmeshesha6641 16 วันที่ผ่านมา +5

      ኦሮምኛ የምናስተምር ከሆነ ሁሉንም ቋንቋ እናስተምር ስላሉ እና ኦሮምኛ ለምን ከሌላዉ ይለያል ስላሉ ነዉ !!

    • @Selemun-hb2du
      @Selemun-hb2du 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 3 วันที่ผ่านมา

      በእውነት ስርአት ያለው ትምርት ቤት ወንዶች ፀጉር ማሳደግ አይቻልም

  • @user-ij2ln6id7l
    @user-ij2ln6id7l 20 วันที่ผ่านมา +9

    ጊብሰን መቼም አይዘጋም ልጆቻችንን የትም ማስተማር አንፈልግም መልካም ትውልድን ያፈራ ት/ቤት ነው.

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 21 วันที่ผ่านมา +23

    Gibson School, as many people very well know it, has been a center of education that has produced outstanding students who in turn have been contributing their skill and knowledge to the economic and social development of the country.How old is Gibson School? And how many employees does it have?Gibson is a very old school and there are more than two thousand employees in the schools.So I hope the Government will reconsider its decisions.

  • @solomonassefa3480
    @solomonassefa3480 21 วันที่ผ่านมา +30

    ጊብሰንን የመሰለ ትምህርት ቤት መቼም አይገነባም ታሳዝናላችሁ

    • @hebelaudience6797
      @hebelaudience6797 20 วันที่ผ่านมา

      እኔም ልጄን ለማስተማር የምመኘው ት/ቤ ነበር ። አቤት ስርዓት የትም ት/ቤ እንደ ጊብሰን

  • @Yaredesh
    @Yaredesh 21 วันที่ผ่านมา +21

    አስተማሪ ጽዳት ዘበኛ ማናጀሮች ፀሃፊ እና ቤተሰቦቻቸው በዚህ ኑሮ ውድነት ቀጥታ ወደ ረሀብ ጭንቀት ድባቴ 😢😢😢😢

  • @AdisTkelyi
    @AdisTkelyi 21 วันที่ผ่านมา +18

    ኦሮሞ ጠል ሆነው ሳይሆን ኦሮሚኛ የሚያስተምሩት እንኳ በግድ ማስተማሩን ቋንቋውን እየጠሉበት መሆኑን አውቋል እኔ ሱማሌ ነኝ ታዲያ ልጄ በሱማሊኛ ይማር አላልኩም ጊብሰንን ወድጄ መርጬ ነው የማስተምረው አገሪቱ ግን ወዴት እየሄደች ነው በድምፅ በቋንቋ ምክንያት ልጆቻችን ይበደሉ

    • @yohan7782
      @yohan7782 20 วันที่ผ่านมา

      ሱማሌ እንደሆንክ አውቅያለሁ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 21 วันที่ผ่านมา +13

    እኔስ የሚያሳዝነኝ ተማሪዎች እና ቤተሰብ እውነት በአዲስ አበባ ት/ቤት በቂ አይደለም እና እነዚህ ሁሉ ት/ቤቶች ተዘግተው ልጆቹ እንዴት ይሸጋሸጉ ?በጣም አሳሳቢ ነው በእውነት የመንግስት በቀላል አይገኝም ብቻ እግዚአብሔር ይሁናቸው ልጆቹ 😢

  • @habibali9128
    @habibali9128 20 วันที่ผ่านมา +7

    ይህ ትምህርት ሚንሰተር አንዳች ነገር ማድረግ ያስፈልጋል ጊብሰም የመሰለ ትምህርት ቤት አየዘጋ መን አይነት ትምህርት ቤት ነው የሚፈቅደው ሌሎችን አላቃቸውም መንግስት ሰው እንዳይረጋጋ ይፈልጋል

  • @DerejeMegersa-dm4ps
    @DerejeMegersa-dm4ps 21 วันที่ผ่านมา +18

    This must be part of our downhill course. They do not understand howmuch it takes for an institution like Gibson to reach tjis stage. For them closing down a school by a stroke of pen is simple and fun. What would the country get out of closing down popular schools like gibson and st Michael? The reputation they got is not a simple thing achieved overnight. It took them years to build and come forward as one of the top achiver schools in the nation. Having flexible curriculum is common in the globe and it should not be a good reason to shutdown a reputable school. If the students get the chance to learn more international languages as french or arabic on top of the govt prescribed subjects, that will make them competent in the global market. The education burea's role in this regard is definitely destructive, nothing more.

    • @he5896
      @he5896 21 วันที่ผ่านมา

      አልገባህም። ኦነግን ያለው ፖሊሲ አልተመቸውም ተብሎ ነው። ይህ ሁሉ የተዘጋው።

  • @MohammedMohammed-dm3ie
    @MohammedMohammed-dm3ie 20 วันที่ผ่านมา +7

    ይህ ሀገር የማፍረስ እና የማን አለብኝነት ተግባር ነው። ከሁለት አስርት አመታት በላይ በጥራት፣ በስነምግባር ምስጉን የሆነ ተማሪዎችን ያፈራው ጊብሰን አካዳሚን ዘግተናል ማለት ችግራችሁ ሌላ እንጂ የጥራትም የፓሊሲም ችግር አይደለም። የሚታይ የሚዳሰስ ትልቅ ተቋም የገነባ ትምህርት ቤት መሸለም ሲገባው የሚዘጋ ትምህርት ቢሮ አላማው ምን እንደሆነ ግልፅ ነው። አትችሉም አይዳሳካም የስራ ፈት እና የመሃይም ተግበር ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ልጆቻችን አዚይው ይቀጥላሉ፣ እናንተም ለፍርድ ትቀርባላችሁ።

    • @ferahywotgetachew4344
      @ferahywotgetachew4344 20 วันที่ผ่านมา +1

      ጀግና እንዳንተ አይነት ሠዎች መብዛት አለበት

  • @mayatube5283
    @mayatube5283 21 วันที่ผ่านมา +13

    ፋኖ ወጥር

    • @Moha-xc2xq
      @Moha-xc2xq 21 วันที่ผ่านมา

      Nana fano

    • @yohan7782
      @yohan7782 20 วันที่ผ่านมา

      ትምህርት ቤት ይከፍታሉ?

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 21 วันที่ผ่านมา +9

    ጉቦ አልከፈሉም ማለት ነው በውነት ይታገዱ!!!!

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 21 วันที่ผ่านมา +19

    ለምን ተዘጉ ማብራርያ ለህዝብ ያስፈልጋል ወገኔ ወዴት ወዴት ??????????????? ማብራርያ ያስፈልጋል

  • @solomonassefa3480
    @solomonassefa3480 21 วันที่ผ่านมา +8

    ያደለው ትምህርት ቤት ይገነባል እናንተ አማራ እና ትግራይ ክልልን ዘግታችሁ ጨረሳችሁ ደሞ አአ መጣችሁ

  • @Ronaldof95
    @Ronaldof95 21 วันที่ผ่านมา +9

    አሳፋሪ ዘመን አሳፋሪ ግዜ ሴራ አፍጥጦ ይታያል ጊብሰንን የሚያክል መዝጋት

    • @user-ew4rf2mu3d
      @user-ew4rf2mu3d 20 วันที่ผ่านมา

      +++Yih menigisit tiwilid geday new +++ gibiraberochu chimir botawin feligot new ::+++

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 21 วันที่ผ่านมา +10

    ምክንያቶቹ መገለፅ አለባቸው ። መግለጫው በቂ አይደለም ።

    • @AbrahamAlazar
      @AbrahamAlazar 11 วันที่ผ่านมา

      ኦሮምኛ አላስተማሩይሆናላ። ፈጣሪ ሆይ እስከመቼ አትፈርድም

  • @yakiman1927
    @yakiman1927 21 วันที่ผ่านมา +11

    እመኑኝ በቅርቡ መማር ይከለከላል

    • @user-kb6ec9gf6y
      @user-kb6ec9gf6y 4 วันที่ผ่านมา

      ይሻላል ህሊናቸውን በጥብጠው ውጤት እያጡ

  • @azuzimisbah4149
    @azuzimisbah4149 21 วันที่ผ่านมา +3

    Betam yasazenal gibson lejochen besenemegebar yemeyastemer ena lekumeneger yemeyabeka new betam azeenku yehe ager wdet eyhede new way gibson lebe teseber

  • @amananuri3490
    @amananuri3490 21 วันที่ผ่านมา +2

    በመልሶ ማልማትም ሆነ በኮሪደር ልማት ምክኒያት ማንኛውም ዜጋ እንደማይፈናቀል በከፍተኛ የመንግሥት አካላት ሲነገር መቆየቱ ይታወሳል።
    ቄራ አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክኒያት በተለያየ ጊዜ ወደ ጏላ እንድንጠጋ በማለት ለተደጋጋሚ ወጪ ከዳረጉን በጏለ በድንገት ያለምንም ማስጠንቀቂያ የንግድ ሥፍራችንን በማጠር ከሥራ ውጭ የተደረግን በመሆኑ ቤተሰባችንን የመበትንአደጋ ላይ መሆኑን ለሚመለከተው አካልን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ አቤት እንላለን።
    ከመኖሪያ ቤት እኩል እኛም በሥራችን በርካታ ቤተሰብ እያስተዳደርን መሆኑን ሊታወቅ ይገባል።

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 21 วันที่ผ่านมา +4

    ሰዉዬዉ ሲያነብም ሆነ መግለጫ ሲሰጥ አይስብም !

  • @Wendsenadugna-yf2cv
    @Wendsenadugna-yf2cv 21 วันที่ผ่านมา +31

    የጥራት ችግር ሳይሆን በኦሮሚኛ አናስተምርም ስላሉ ነው ❗

    • @yohan7782
      @yohan7782 20 วันที่ผ่านมา

      ቢያስምሩ ምን ይሆናሉ? ይሰውን ቅዋንቅዋ መናቅ ለምን አስፈለገ? ካልሆነ ባህር ዳር ለምን አይከፍቱትም

    • @mekdesgetachew9871
      @mekdesgetachew9871 15 วันที่ผ่านมา

      Tody happy vilage afan oromo yastemral zem belh atawera

    • @alem8640
      @alem8640 11 วันที่ผ่านมา

      @@yohan7782tigregnas lmin aimarum?

    • @alem8640
      @alem8640 11 วันที่ผ่านมา

      @@yohan7782lmindinew tenakin bilachihu yemitasibut ?

    • @user-eg8ez7mb1c
      @user-eg8ez7mb1c 9 วันที่ผ่านมา

      ​@@yohan7782የተባለውማ አናስተምርም ሳይሆን ኦሮምኛ ካስተማርን ሌላውንም ቋንቋ ማስተማር አለብን ስላሉ ነው!!!!!

  • @thomashirpo5953
    @thomashirpo5953 21 วันที่ผ่านมา +16

    ኦሮምኛ ማስተማር አልፈልግም ካሉ መብታቸው ነው። ህዝቡን ማንገላታት ዋጋ ያስከፍላል ።
    ህዝብ ኃያል ነው። የጊዜ ጉዳይ ነው!

    • @ezedinshelemo6652
      @ezedinshelemo6652 21 วันที่ผ่านมา

      ምን ይጎዳል ቆይ ብንማር

    • @ezedinshelemo6652
      @ezedinshelemo6652 21 วันที่ผ่านมา

      አረ ተው ቁአንቁአ መማር ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም

    • @FafiBintHissien
      @FafiBintHissien 21 วันที่ผ่านมา

      ዝም አትለዉም እንዴዉምእጅ እጅ ብሎናል ሌላ ተቃዋሚ ጨመሩልን

    • @bettylv518
      @bettylv518 21 วันที่ผ่านมา

      As far as I hear yemeyaweraw seweye eko amara enji oromo aydelm...

    • @FafiBintHissien
      @FafiBintHissien 21 วันที่ผ่านมา

      @@bettylv518 ይሄ የአብይ ጋሪ ነዉ የራሳቸዉን ህዝብ በአዋጅ የሚያስጨፈጭፉ አማራን አይወክሉም👎

  • @mmennurr
    @mmennurr 21 วันที่ผ่านมา +9

    አማርኛና ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ያማከለ ፖሊሲ ነው።
    ምክንያቱ እኛ ልጆቻችን በፈለግነው ቋንቋ እንዳይማሩ ተደርጋል። ልጄ በአፍ ቋንቋው መማር ካልቻለ ምርጫዬ እንግሊዘኛ ነዉ ። እረ በህግ!

    • @user-eg8ez7mb1c
      @user-eg8ez7mb1c 9 วันที่ผ่านมา

      እንግሊዝኛውምኮ ተከልክሎልሃል አልሰማህም እንዴ???

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 11 วันที่ผ่านมา +1

    ብርሀኑ ነጋ በልጆችህ ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ ከአንተ ፕሮፌሰርነት እኔ መሀይሙ እሻላለሁ

  • @tsedeyseyoum1001
    @tsedeyseyoum1001 21 วันที่ผ่านมา +7

    ማፈሪያ

  • @ermiasnegash2900
    @ermiasnegash2900 21 วันที่ผ่านมา

    አጭር መልእክት አለኝ ጋሼ እደ ሀላፊነቶ እደመግስት አስገድዶ ተማክሮ ወይም ተቀጥተው መቀጠል ሲገባቸው የዛን ሆሎ ተማሪ ስብእና ያላማከለ ውሳኔ ተሰጠበት ያሳዝናል ሀገራችን ሌላ ስራአጥ ሌላ የነገፍሬዎች አጠፉ በርግጠኝነት ወላጆች ሳይጨነቁ በቅርቡ መልካም ዜና ያሰሙናል ጋሼ

  • @shimelisbenti5883
    @shimelisbenti5883 12 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ውሳኔ ነው ነገር ግን ይቀረናል አገር እንድትቀጥል ከተፈለግ ከሁሉም በፊት በትምህርት ጥራት ላይ በከፍተኛ ቁርጠኝነት መሰራት አለበት ህዝቡም ለዚህ ስራ ተባባሪ መሆን አለበት የትምህርትን ጥራት ሳያስጠብቅ በአለም ላይ ያደገ አገር የለም አገራችንን የምንወድ ከሆነ ከዚህ ውጭ ምንም ምርጫ የለንም ያለበለዚያ የመከነ ትውልድ ለመፍጠር እየሄድን ስለሆነ ሁሉም ቢያስብበት መልካም ነው ።

  • @FissehaAbreha
    @FissehaAbreha 21 วันที่ผ่านมา +12

    አናንተ ሙሰኞች የጠየቃችሁት ገንዘብ ስላልተሰጣችሁ ነው እንጂ ምንም የፓሊሲ ጥሰት የለም::

    • @ferahywotgetachew4344
      @ferahywotgetachew4344 20 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው የሙስና ጥያቄ አለመመለስ ይህን ያመጣው

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y 19 วันที่ผ่านมา

    Lemanegnawum Egzabher yimermrachihu.....

  • @TikleTsega
    @TikleTsega 21 วันที่ผ่านมา +1

    Afer bila

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 21 วันที่ผ่านมา +1

    OMG.

  • @DagianduDagi
    @DagianduDagi 21 วันที่ผ่านมา +2

    Prime bridge how?😢😮

  • @welansagetahun3282
    @welansagetahun3282 21 วันที่ผ่านมา +5

    ምን አይነት እልህ ነው ያለባቹ።በተማሪዎች እና በቤተሰብ ምትጫወቱባቸው።ሌቦች ናቹ ሙሰኞች

  • @behailutaye4728
    @behailutaye4728 21 วันที่ผ่านมา +2

    Imagine ማንበብ የመይችል ሰው ትምህርት ቤቶች ሲያዘጋ sorry Addis If u cant say No u will suffer more

  • @woyitaolla6952
    @woyitaolla6952 21 วันที่ผ่านมา +4

    Are you banning against all private schools, even the best achieving ones.

  • @loveandkindnessinternation2321
    @loveandkindnessinternation2321 21 วันที่ผ่านมา +2

    በስም ተከምረው ገንዘብ ብቻ መሰብሰብ አላማ አድርገው የሚሰሩ ባዶ እውቀት ዲኘሎሜና ዲግሪ እየሰጡ በወጣቱ ጭንቅላትና እድል የሚጫወቱ ኮሌጅ ተብዬዎችስ ለምን ርምጃው አይመለከታቸውም?

  • @TesfahunEndalew-sc4ch
    @TesfahunEndalew-sc4ch 21 วันที่ผ่านมา

    Yeager wust kuankua alastemerem slalu new

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 21 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ መስመር እይለቀቁ ያሉት ነገሮች አለ

  • @tesfayeamente
    @tesfayeamente 21 วันที่ผ่านมา

    What about the teacjers

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 20 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ይህን መመርያ ያወጣውን ሆነ ይህን የሚያቀርበው ትምህርት ተምሯል ?

  • @evashow10
    @evashow10 21 วันที่ผ่านมา +2

    እንዴ እነዚህ ሁሉ ትምህርት ቤቶች ከሚዘጉ ማስተካከል ያለባቸውን አስተካክለው እንዲቀጥሉ ማድረግ አይቻልም? በአንድ ክፍል ውስጥ መማር ያለባቸው የተማሪ ብዛት ይታወቃል። በከተማዋ ያሉ ትምህርት ቤቶች እነዚህን ሁሉ ተማሪዎች መቀበል የሚያስችል በቂ መማሪያ ክፍልና የትምህርት ቁሳቁስ አለ? በተዘጉ ትምህርት ቤት የነበሩ ሰራተኞች የት ይገባሉ?
    ከዚህ ሁሉ ትምህርት ቤቶችን ተረክቦ እራሱ ቢያስተዳድር የተሻለ ይሆናል ባይ ነኝ!!

  • @simonedenSimon-up6nu
    @simonedenSimon-up6nu 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የምለው የተፃፈው በምድን ነው አልነበብ ያለወ አይ ዳኜ አንተም😢😢😢

  • @tomk5529
    @tomk5529 21 วันที่ผ่านมา +1

    ተማሪዎቹ ምን ሊሆኑ ነው? ት/ቤቶቹ ችግር ቢኖርባቸው እንኳን ይህ አካሄድ ችግር ይፈጥራል::

  • @zimbilehtewachew
    @zimbilehtewachew 21 วันที่ผ่านมา

    Well done!

  • @mmennurr
    @mmennurr 21 วันที่ผ่านมา

    Government school decrease means how much Addis Abeba forget by Authorities.

  • @ferahywotgetachew4344
    @ferahywotgetachew4344 20 วันที่ผ่านมา +1

    አኔ ስኩልኦፍ ኢንዲያና ነው የማስተምረው እሱን የሚመጥን ት/ቤት ልከትበት የምችለው የለም በጣም ነው ያዘንኩት ግን እነዚህ የመንግስት አካል የተማሩት ትምህርት ቤት ነው ? ??????

  • @HussineahmedHameza
    @HussineahmedHameza 20 วันที่ผ่านมา +1

    የትራንስፖርት መጨናነቅና በቅርበት ደህንንነት ለመከታተል የሚስችል ቴክኖሎጅ እስ ሊዘረጋ ይችላል ወይስ እደት ነው የሚሆነው
    ፖሊሲውን ማሻሻልስ አይቻልም ወይ ምክንያቱም ለህዝብ ስጋት ለመቀነስ ስለሚያስችል ስለሆነ ሁኖም መንግስት ደህንነትን ለማስከበር የቴክኖሎጂ /የካሜራ ደህነነቶች ለማስፍፍት የኢኮኖሚ እጥረት በሀገራችን ላይ እቅፍት ስለሆነብን ካደጉት ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍ ማነቆ ስለሚሆን ነው

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 21 วันที่ผ่านมา +1

    በቅጡ እንኳን ማንበብ ሳትችል ይኸን ሁሉ ትምህርት ቤቶች በብቃት ምክንያት ተዘጉ ስትሉ ትንሽም አይሰቀጥጣችሁምን!? አይ ብርሀኑ እንዴት በዚህ ፍጥነት ጨለማዉ ይሆናል!sad!!

  • @esahassen8144
    @esahassen8144 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሰዉዬ ገና ከእንቅልፍ እየነቃ መሆን አለበት በንዴ ይህ ሁሉ ት/ቤቶች መዘጋት ትክክል አሰራር አይደለም በምንም ቅሌት ቢታሰብ

  • @adamkassa7978
    @adamkassa7978 21 วันที่ผ่านมา

    ኒው ሰንላየ ት/ቤት ቦታ ይቀይራል እንጅ አይዘጋም ከየት አመጣችሁት?

  • @DerejeMegersa-dm4ps
    @DerejeMegersa-dm4ps 21 วันที่ผ่านมา +2

    The parents of the children know better than you about the benefits of going to which school. The parents of the children in these schools did not complain about the education in these schools. They are happy because they know these schools have the capability to take their children to the higher level. There are hundreds of government owned schools that are suffering from low quality education and the role of education bureau should first be improving the quality in these schools.

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo 21 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ በቆዋንቋ ምክንያት ወይ ት ቤቶቹ የሌላ ብሄር ስለሆኑ ነው ማስተካከል ሲቻል እንደዚ ማን አለብኝነት

    • @bettylv518
      @bettylv518 21 วันที่ผ่านมา

      Begemet ayhonm wendeme negerh eko lemen endetezegu. Yeminagerew seweye erasu yeamara tewelaj nw

  • @eyasumekonnenjembere303
    @eyasumekonnenjembere303 21 วันที่ผ่านมา +1

    የዘጋችኋቸውን ታውቃላችሁ። እስኪ የዚህ ት/ቤት ተማሪዎች በአካባቢ ካሉት ይህ ይህ ት/ቤት ብለህ ጥቀስ።
    ት/ቤቶችስ መቀበያ ቦታ፣ በቂ መምህራን፣ ወዘተ አላቸው?
    የናንተን አሟልተው ተጨማሪ በእንግሊዝኛ ለምን አስተማሩ ማለት የፖሊሲ አይደለም። ችግር የናንተ አዕምሮ ነው።

  • @Dawitshewa-cc4ou
    @Dawitshewa-cc4ou 20 วันที่ผ่านมา

    ware

  • @kibromgebrekirstos6898
    @kibromgebrekirstos6898 21 วันที่ผ่านมา +1

    ብርሀኑ ነጋ ነው ያሉት ወላጆቹ አይ መንጋት ድንቄም ነጋ

  • @ExcelMathTutor
    @ExcelMathTutor 9 วันที่ผ่านมา

    The ministry of education is important to lead education. But this video shows MoE is closing precious outstanding schools.
    If you can, improve the public schools' quality of education!

  • @user-wi9wk3pg7c
    @user-wi9wk3pg7c 17 วันที่ผ่านมา

    ምንስትርውጥትየምላክውመችንው

  • @Yoye156
    @Yoye156 21 วันที่ผ่านมา +3

    Policy teset yetebalew oromigna temeheret anasetemerm selalu new yetaweke new

    • @bettylv518
      @bettylv518 21 วันที่ผ่านมา

      Ahya..meyaweraw eko amara nw. Bezer sayhon lela neger nw

  • @user-fd3yq8ei9o
    @user-fd3yq8ei9o 13 วันที่ผ่านมา

    Newness new hoop tmhrtbet ke 1994 yetemaru tmhrt bet temariwoch bekeftegna eutet le university yametu nachew lemn yzegal cmc ga yalewu ?

  • @user-iz7iy9gw1g
    @user-iz7iy9gw1g 21 วันที่ผ่านมา

    Ay Gibson

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq 21 วันที่ผ่านมา +3

    He is not reading the schools name properly

    • @henokhmariam4847
      @henokhmariam4847 21 วันที่ผ่านมา

      I was wondering, even he is straggling to read. This is our leaders.

  • @azuzimisbah4149
    @azuzimisbah4149 21 วันที่ผ่านมา

    Gibson gibson gibson!!!

  • @wondwossendelelegne5254
    @wondwossendelelegne5254 21 วันที่ผ่านมา

    Ete yemegest yaleh. Mendenew yetesera yalew

  • @user-ew4rf2mu3d
    @user-ew4rf2mu3d 20 วันที่ผ่านมา

    +++ Bekum ymotachiw nachiw +++ Alitekeberachiwim enije +++

  • @user-dn4vv5ey2j
    @user-dn4vv5ey2j 9 วันที่ผ่านมา

    አረ ወዮ ሰዉን ምንድነው ያደረጉት አፈዘዙን እኮ እነዚህ አዚማሞች። በኛ ሳንባ ተንፍሱ እያሉን ነው እኮ😢😢 አረ ወገን የኢትዮጵያዊነታች ጀግንነት ኬንያ ትንጠቀን? እምቢኝ አሻፈረኝ ማለት ያቅተን?😢😢😢😢

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky 21 วันที่ผ่านมา

    ያዲሳባ ፋኖዎች ናችሁ !!!

  • @habibamohammed2355
    @habibamohammed2355 21 วันที่ผ่านมา

    Mindnew chigiracho yinagaren

  • @tadesseteferra742
    @tadesseteferra742 21 วันที่ผ่านมา +2

    So funny are they sure that the remaining schools have space to accommodate

  • @kumelgeremew9335
    @kumelgeremew9335 10 วันที่ผ่านมา

    መዝጋት መፍቴሔ አይደለም ሆኖም አያውቅም ሊሆንም አይችልም።ሌላው ለቀጣይ የትምህርት ዘመን ተምህርት ቤቶች ካሁኔው የክፍያ መጠናቸው የማይቀመሥ እየሆነ ነው ስለዚህ ጉዳይ ምን ትላላችሁ?

  • @user-lx2ms8mj5k
    @user-lx2ms8mj5k 21 วันที่ผ่านมา

    Ebakachiw wede teleyaye akababiwoch dingetegna gubignit bitadergu bezemed begenzeb fikad eyewesedu shintibet ..yemesaselut minim le timirt betinat yemiyasfeligu 1 % enkuwan sayamuwala lijoch sebsibo genzeb bicha eye chemeru enastemiralen yemilu betam bizu nachew ebakachu kutitir adirgu tiwilidin eyakechechu eyatefu new ena tenkiru bekutitiru layi

    • @tsedeyseyoum1001
      @tsedeyseyoum1001 21 วันที่ผ่านมา

      በእርግጥ የምታወራውን ታውቀዋለህ አሁን ጊብሰን ትምህርት በምታወራው ደረጃ ታውቀዋለህ

  • @user-lx2ms8mj5k
    @user-lx2ms8mj5k 21 วันที่ผ่านมา +1

    Kutitir ale sibal ke ke akebabiw timirt biro tedewilo yinegerachewal bizu chigiroch alu

  • @abebatadesse8601
    @abebatadesse8601 18 วันที่ผ่านมา

    Hilim yimeslal....😢

  • @KebedeHayeleyesuse
    @KebedeHayeleyesuse 21 วันที่ผ่านมา

    you are agod magger best

  • @user-ew4rf2mu3d
    @user-ew4rf2mu3d 20 วันที่ผ่านมา

    +++enaten bilo yetimihirit tirat tekotatar +++ yetemar meri senor new ,,,,??? Ahun enate eenidew man yimut ltimihirit tirat letenare sew yigedachiwa ??? 1kutir enaten ena meselochihin neber khagwrachin tirig adirigo maged +++

  • @adamkassa7978
    @adamkassa7978 21 วันที่ผ่านมา

    ኒው ሰንላይት ት/ቤት አልዘጋም በወረዳው ወደተሻለ ቦታ ይቀይራል እንጅ። የህ ውሳኔ መነሻው መሰረት የለውም።

  • @SalamLove-gv2kk
    @SalamLove-gv2kk 21 วันที่ผ่านมา +1

    እሽ የት ይማሩ?

    • @AbrahamAlazar
      @AbrahamAlazar 11 วันที่ผ่านมา

      እንዳይማሩ ተፈልጎ ነው። የተማረ ይፈራሉ

  • @user-xz3pv3hx3o
    @user-xz3pv3hx3o 21 วันที่ผ่านมา +2

    Good job!!! Professor Brehanu

  • @melonmerkato1732
    @melonmerkato1732 12 วันที่ผ่านมา

    ተማሪዎች የት ይማሩ አሰተማሪዎቹስ ያለው አልበቃ ብሎ ሌላ ስራ ፈት ማበረታታት ይህ ሁሉ ተዘግቶ ምን ቀረ

  • @adamkassa1415
    @adamkassa1415 21 วันที่ผ่านมา +1

    ኒው ሰንላይት ት/ቤት በ2017 ትምህርት መሰጠት አልቻልኩም አላለም። በሬ ወለደ ወሬ ነው። በራሳቸው ፈቃድ ስትሉ መረጃ አላችሁ? ወይስ መንገድ ማመቻቸት?

  • @Desu-hb1db
    @Desu-hb1db 8 วันที่ผ่านมา

    አላማችሁ ግን ምን እንደሆነ ህዝቡ የተረዳችሁ አይመስለኝ እንደፈለጋችሁ ስትፈሱበት ይቀበላል ይህ ሊበቃ ይገባል የናንተ ፍላጎት ጀመረ እንጂ አላበቃም ገና ህዝብ የማገላታት እቅድ አላችሁ ህዝቤ ሆይ ንቃ

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 8 วันที่ผ่านมา

    የጊብሰን ት/ቤት የጉለሌው ብቻ ከሆነ ይሁን። ሌሎቹን እንዳትዘጉ ከኔ ጋ ነው ጠባችሁ።

  • @AdisTkelyi
    @AdisTkelyi 21 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም የትምህርት ጥራት ሳይሆን ያዘጋቸው ልዕቀታቸው ብቻ ነው ሁሉን ስለሚበልጡና ተማሪዎቻቸው ከሁሉ ስለሚበልጡ ነው እንግሊዘኛ ማስተማር ወንጀል አይደለም፣ ሁሉም የታገዱት በግድ በሌላ ቋንቋ የሚያስተምሩ መምህራንንና ሰራተኛች ቅጠሩ ሲባሉ በትምህርት ቤቱ ስታንደርድ ማለፊያውን መምህራኑ ስላላለፉ ነው መንግስት ደግሞ ካልቀጠራችሁ በማለት ጭምር ነው ትውልድ ለመግደል የሚሰራ ት/ሚኒስተር

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g 20 วันที่ผ่านมา

    ፋዘር መጀመሪያ ማንበብ ይማሩ

  • @geremewmekonnen2136
    @geremewmekonnen2136 10 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛ እርምጃ ነው።
    የባለድርሻ አካላት ክትትልና ግምገማ እንዴት ነበረ?

    • @mewdedsol1641
      @mewdedsol1641 7 วันที่ผ่านมา

      ለአህያ ማርአይጥማትም ትውልድ ላይ ነው እየቀለድን ነው ቋንቋ አለማስተማር እድልም ጉቦስላልሰጡነው መችስለትውልድ አስበው ለማንኛውም የግልትምህርትቤቶች ተማሪዎች ጋር በሀላፊነት የተቀመጡት በውድድር አይደራረሱም

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg 8 วันที่ผ่านมา

    ምናለበት ትምህርቱን በነበረበት ብትተውት ትምህርቱ ምን አደረጋችሁ ኧረ ተው ለሐሳብ ለችግር አትዳርጉን 35 ት ቤት ማለት በውስጡ ያሉ ሰራተኞች መራብ ተማሪወች የት ይግቡ

  • @fekaduterefe2314
    @fekaduterefe2314 20 วันที่ผ่านมา

    ዘንድሮ በሳቅ ገደላችሁን እኮ

  • @mohammednassir-xu9sb
    @mohammednassir-xu9sb 20 วันที่ผ่านมา

    ተመልከቱት ከመቀመጫው እንደሚቁነጠነጥ የግል ስሜቱን መሸፈን አልቻለም፣የመንግስት መግለጫ እንደሚሰጥ ረስቶት የደበቀው ስሜት እንዳለ ያሳብቃል።ምንአለ በመንግሥት ሥም ማታለላችሁ ብተተውና ለሠንግሥት መርህ ታማኝ ብትሆኑ?

  • @panaden1811
    @panaden1811 20 วันที่ผ่านมา

    Why more insults on already inflamed Ethiopian education systems ?

  • @heranmama5971
    @heranmama5971 21 วันที่ผ่านมา

    ማንበብ ተለማመዱ

  • @muktaromer5055
    @muktaromer5055 21 วันที่ผ่านมา +2

    ትምርት ቤቶች የጋነነ ክፍያ እያስከፈላችሁን ነው ልክ አይደለም ስንል ወጪ አለቡን ምናም ን እያላች ነበር ስታሰቃዩን የነበረው
    ከልሆነ ሆቴል እናደርገዋለን እያሉ ሲደነፉ እናውቃለን ሞኩሩት እስኪ እንያቹሁ

  • @ashenafihurga4727
    @ashenafihurga4727 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሰውየው ማንበብ ከብዶታል ሰዎች ንገሩኝ NEPS ሲል ሰማሁ??

    • @ferahywotgetachew4344
      @ferahywotgetachew4344 20 วันที่ผ่านมา

      ምንማለት ነው

    • @ashenafihurga4727
      @ashenafihurga4727 20 วันที่ผ่านมา

      @@ferahywotgetachew4344 ማርስ ይሁን ኔፕስ ሲያነብ ግልፅ አላደረገም ፣አጣሪልኝ

  • @eliaskebede-lt3iq
    @eliaskebede-lt3iq 21 วันที่ผ่านมา

    በኦሮሚያም 14:39 ተመሳሳይ እርምጃ ያስፈልጋል::

  • @YosefGetu-dt9si
    @YosefGetu-dt9si 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኦርቶዶክስ ስም ያላችው ትምህርት ቤቶቼ በዝተውብኛል ግን እውነት የትምህርት ፖሊሲ ጥሰው ነው

    • @jimilala
      @jimilala 19 วันที่ผ่านมา

      Doma

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 17 วันที่ผ่านมา

      ነገር ማጣመም ይባላል

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 9 วันที่ผ่านมา

    አብይ ጎበዝ አዲስ አበባ ዘር የለኝም እያልክ ስትመጻደቅ እንዲህ ራቁታቸውን አስቀርልኝ አዲስ አበቤ ተነስ እሄን ስርአት ታገል እጅህን አጣጥፈህ ንብረትህን ተቀምጠህ አሁን ጭራሽ ልጅህ የምታስተምረው ብርሀኑና በአብይ ፍቃድ ሆነ ወይ ቀልድ

  • @user-fq6dh1bw2i
    @user-fq6dh1bw2i 20 วันที่ผ่านมา

    የቦሊሲ ጢሰት🎉🎉🎉

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 20 วันที่ผ่านมา

    ምርጫቸው ተጠብቆ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @RobelHadish-jy5yy
    @RobelHadish-jy5yy 21 วันที่ผ่านมา +6

    ግድ ኦሮምኛ ካላስተማሩ ብሎ መዝጋት አይከብድም

    • @profit-zf7dg
      @profit-zf7dg 21 วันที่ผ่านมา +4

      ለምን ይከብዳል አማርኛ እንደ ሂሳብና እንግሊዝኛ ኮምፐልሰሪ ሆኖ ማትሪክ እንዳናልፍ የተደረገበት ጌዜ አይረሳም

    • @Yoye156
      @Yoye156 21 วันที่ผ่านมา

      Amaeregan ekooEthiopiawi kwankwa new oromigna gen mete latinegna

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 21 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@profit-zf7dg ዘረኝነት እና በቀል ከምድር ኢትዮጵያ ይንቀልልን ሀያሉ ጌታ 🤲😥

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 21 วันที่ผ่านมา

      ​@@Yoye156Fool 😂😂😂.

  • @lemmanata667
    @lemmanata667 21 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሰዉ ግን እራሱ የተማረ ነው?እየተንተባተበ ነው የሚያነበው። ሌላው መንግስት ተቛማትን ከማገዝ ይልቅ ማሸግ ያሳዝናል መዝጋት።

  • @merondaniel5962
    @merondaniel5962 21 วันที่ผ่านมา

    695 ቢያንስ ቢያንስ 200000 ብር ሙስና ተቀብላቹዃል