ከአስደማሚ እና `አስደንጋጭ` ባህሎቻችን ጥቂቶቹን በጨረፍታ!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @endalegetamultimedia
The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this country's cultural landscape are part of this channel. It recognizes and acknowledges those institutions that strive to enhance and promote the culture of reading among the general public.
The channel was created by the author, Endalegeta Kebede who has written over fourteen fiction and nonfiction works.
A pioneer in promoting a culture of widespread reading, Endalegeta has established, the first of its kind, a non profit organization called Zagol Book Bank and is it's executive manager.
Since February 2020, Zagol has managed to distribute over 38,000 books through out Ethiopia.
Please Join Us!
Let us have a glimpse into our country and ourselves!
Be A Family of Love and Wisdom!
Subscribe Here:-
/ @endalegetamultimedia
📌Follow us on TikTok!
www.tiktok.com...
📌Join our Facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/ZagolBook...
t.me/zagolbook...
📌Drop an email
zagolbookbank@gmail.com
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720
#behulumalebel #ras_gugsa_wele #kebedech_tekileab #captainleulabate #comorosairplanecrash #personalexperiance #ethiopianairlines #የኢትዮጵያ_አየርመንገድ #airplaneaccidents #airplanecrash #captain_leul_abate #ግራቀኝ #hilemelekot_mewael #doctor_sintayehu_kassa #ታገልሰይፉ #በድሉዋቅጅራ #ደበበሠይፉ #ግጥም #bediluwakjira #debebeseifu #proffessor_bahiru_zewdie #ደረጀ_ገብሬ |ነገረ መጽሐፍ | #dereje_gebre #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ #proffesor_shibru | በድሉ ዋቅጅራ | #ፕሮፌሰር_ሽብሩ_ተድላ #በውቀቱ #በላይ_ዘለቀ #ሀዲስ_ዓለማየሁ #ፕሮፌሰር_ጌታቸው_ኃይሌ #በውቀቱ_ስዩም #መለስ_ዜናዊ #ኃይሌ_ፊዳ #megabehadis #መጋቢ_ሐዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #እድገት_በኅብረት #መጋቢሐዲስ #poem #poetry #nebiymekonnen #nebey #addis_ababa_university #generalkasaye #kasayechemeda #ካራማራ #ጀብዱ #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #ደርግ #አድዋ #አፄምኒልክ #እቴጌጣይቱ #እንዳለጌታመልቲሚዲያ #endalegetamultimedia #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #endalegeta_kebede #ነገረመጽሐፍ #shalekapaulos #endalegetakebede #ዓለማየሁገላጋይ #alemayehugelagay #አለማየሁገላጋይ #endalegeta_kebede_multimedia #ፋሲካሲደልል #fasikasidelil #yeshamlawtiwlid #profesoralemayehu #negadirasgebrehiwotbaykedagn #mengistinayehizb #አበበባልቻ #abebebalcha #tsegaye_gebremedhin #zenebewola #esatweyabeba #hiwet_teffera #hiwettefera #alemayehutadese #ዓለማየሁታደሰ #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #mesikeremabera #የካሳፈረሶች #yekasaferesoch #techanejobre #yehabeshajebdu #alemayehu_gelagay #endalegeta #እሳትወይአበባ #መዝናኛ #ነገረ_መጻሕፍት #እሁድመዝናኛ #ቀልድ #ቅዳሜ #እሁድ #nbcቅዳሜ #NBCqdamie #nbcእሁድ #NBCቅዳሜ #life #lifestyle #ethiopia #donkeytube #hope #success #challenge #straggle #story #motivation #inspiration #family #history #motivation #inspiration #dreams #inspirationalvideo #InspiringContent #passion #dream #nbcehud #nbckidame #mezinagna #mezenagna #ethiopia #adwa #ethiopiareads #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #habesha #habeshawriter #habeshaauthor #habeshamusic #habeshanfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #fasika #alemayehugelagay #bookstore #waliabookstore #ethiopianscienceacademy #book #bookdialogue #booktok #negeremetsahift #መጽሐፍ #habeshacomedy #aradacinema #guragegnamusic #oromignamusic #tigrignamusic #newmusic #amharicmusic #ethiopianews #ethiopianhistory #ethiopianmusic #writer #writing #writingtok #amharic #booktube #ዘነበወላ #amharicalphabet #አማርኛ #አማርኛ_ቪዲዮ #አማርኛ_ታሪክ #reader #bookshelf #booklove #bookphotography #bookcommunity #bookrecommendations #booklovers #author #booktok #literature #art #readingtime #bookclube #readers #ilovebooks #fantasy #readmore #goodreads #romancebooks #bookobsessed #fiction #novel #poetry #bookblog #writingcommunity #bookworms #booklife #lovebooks #readinglist #bookishlove #readabook #readingcommunity
ወይኔ የምትነግረን ነገር እንዴት ደስ ይላል። ምናለ ኑሮዬ አንተ እንደምትለው አይነት ቢሆን❤❤❤
የአለም ትምህርት የሚሰጠን እውቀት ነው ባህላዊው እሴቶቻችን የሚሰጡን ጥበብ ነው እውቀት ደግሞ ያለ ጥበብ ምንም ጥቅም የለውም:: በጥበብ ግን መኖር ይቻላል እንደ አባቶቻችን በሃይማኖት በመታነፅ::
ለዚህ እኮ ነው የምወድህ ፡፡
ከማንም የተሻልን የሚያደርገንም ይህ ባህላችን ነው ፡፡ ዛሬ አልግባባ ያልነው ባህላችን ስለተውን ነው፡፡
"ነባሩ እንዳይዘነጋ፡ ከአዲሱም ጋር ባይተዋር እንዳነሆን"
Interesting....
ባ ህ ል ን : ማ ወ ቅ
ይሄ ነው ማንነት ማለት...
የ ማ ህ በ ረ ሰ ቡ ሀ ብ ት ነው 💯
ምስጋና ሰላቀረብክልን 🙏
ገና ብዙ ትምህርት እንጠብቃለን
ዶክ፤ በጣም ደስ የሚል ተሞክሮና ልምድ አቅርበሃል። በተለይ ባህላዊ የፍትህ ስርዓቶች ከፍርድና ፍትህ በተጨማሪ ዕርቅንም ይሰጣሉ ያልከው ነጥብ አሳማኝ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በጉራጌ ብሔረሰብ ዘንድ የሚተገበረው የ"ወግ" ባህል ስርዓት በምሳሌነት ብታቀርበው ጥሩ ማሳያ ይሆን ነበር።
እንዳለጌታ ከበደ (ዶ/ር) ትልቅ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለህዉ እግዝአብሔር ይባርክህ በርታ
Great survey
እውነት ትለያለህ ። አመሰግናለሁ እንዳለጌታ ...
እናመሰግናለን ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል።
ዶክትር ድንቅሰው! 👏
እንዳል እንዴት እንደማከብርህ እኮ
በርታ
Very impressive !
ዋው ዶክተር እንዳለ እንዴት የሚገርም ፎክሎራዊ ትንተና ነው! ሙሉውን ብትለቅልን?
የሚገርም ነው ሳይማሩ የተማሩ። ትክክል ውስጥ ያለው ፍቅር። ጥበበኛች ማስተማር ከጥፋቱ መካድም እንዳይኖር ነገሮችን እንዴት እንደሚያስታርቁ በጣም ይገርማል መቼም።
የሚገርም ነዉ❤
እንዳለ ዘመናዊውን ትምህርት የተማርከው ነባሩን ለማጎልበት ነው። ልክ እንደ ቀኃስ ምኞት!
ድንቅ ነው፤ የሀገራችንን በጎ ልማዶች ከሌላው ዓለም ጋር አጣጥሞ መጠቀም አስፈላጊነቱ አያጠራጥርም፤ ለዚህ ደግሞ "በተዋሕዶ ከበረ" የሚለው የዶክተር እጓለ ሀሳብ ወደ ተግባር መለወጥ ቢቻል ከቁልቁለት ጉዟችን ሊታደገን እንደሚችል አስባለሁ።
ዶክተር አድናቂህ እና ወዳጅህ ነኝ።
የተነሳው ሀሳብ በጠም ጠቃሚና በአስተዋይነት ሊታይ የሚገባ ነው። ባህል ላይ መሰረት ያደረገ ማህበረሰባዊ አስተሳሰብ መዳበር አለበት።
ድንቅ ነዉ
Yesew lej wuha lek neh Doctor fetari yebarkeh
ሀገሬን ወደድኳት ክፍል 2 🙏🙏🙏🙏
እባከወህ እንዳለጌታ እነደ 9:45 ደቂቃላይ የጠየቀችህ አይነት ጠያቂ አታስገባ ። ያን ሁሉ አውርተክ እንደገና ተመልሳ “እኔ ሁለቱ የሚስማማበት መንገድ ምናምን…… ከሚል ይሰውርከ አቦ ዲንጋይላይ ውሀ ማፍሰስ
ዶ/ር እንዳለ እንኳን እንዳንተ አልተበሳጨም!.... መጀመሪያ የዶ/ርን ምላሽ አዳምጥ!
ስለ አበጋር የተጻፉ መጽሀፍት ካሉ ብጠቁምኝ
ባህል ጥሩ ነው። ዘመናዊ ትምህርት ይህንን አልሰጠንም ብሎ ነገር የለም። ሳይንስ እውቀትን መፈለግና ለኑሮ ተስማሚ እንዲሆን መመርመር እንጅ ዘመናዊ ከባህላዊ ለማወዳደርማ ሰው ለምን ይማራል። ዘመናዊ ዕውቀት የሚባለው ከችግር ተነስተው መርምረው ለማህበረሰብ ኑሮ እንዲሆን አደረጉት።
አሁን ስለወልቂጤው ያነሳኸው በየትኛውም መመዘኛ ትክክል አይደለም በሃይማኖትም ቢሆን በዘር የሚተላለፍ ወንጀል የለም።
በትክክል፡፡ ትምህርትን እና ዘመናዊነትን ለመሸሽ የሚደረግ ጥረት ነው፡፡ ባህልና ዘመናዊነት የተለያዩ ናቸው፡፡ ዘመናዊነትን የሚያራምዱ ማህበረሰቦችም ባህል እንዳላቸው መርሳት የለብንም፡፡ ባህል የሌለው ማህበረሰብ የለም፡፡ ዋናው ነገር ባህላችንንና ጠቃሚ እሴቶቻችንን በመጠበቅ ምክንያታዊ የሆነ ትውልድ መፍጠር ነው፡፡ ሃገር በፎክሎር ብቻ ልታድግ አትችልም፡፡
በጀት ያለው ለጎጅ ልማዳዊ ድርጊት…….ለበጎ ባህል ግን በጀት የለውም፤ የሚለው ሀሳብህን ወድጄዋለሁ፣ ለምን? ሁላችንም መጠየቅ ያለብንና ወደራሳችን ማየት ያለብን ሀሳብ ነው፡፡ በጎው ከሰፋ ጎጅው መቀነሱ አይቀርምና ማሰብ ማሰብ……..
እውነት ብለሃል ወንድሜ!
ሳያውቁ በስህተት ይህንን የሚያስፈጽሙ እንዳሉ ሁሉ፣ እያወቁ ደግሞ በድፍረትና ለግል ጥቅም በማደር፣ ኢትዮጵያ በጎጅ ልማዳዊ ድርጊት መነጽር ብቻ እየታየች እድሜ ልኳን ጥቁር ብትለብስ ደንታ የሌላቸው ሞልተዋል።
እንዳለጌታን የመሰሉ፣ በጎው ላይ ለመሥራ የቆረጡ ሰዎቻችንን ያብዛልን እያልን፣ እንደየአቅማችን በመተጋገዝ መፍትሔው ላይ በጽናት መታገል ያስፈልጋል።
9:33 ላይ የምታወራው ልጅ English ነው ወይስ አማርኛ ...
traditional justice system
Peaceን
restore
Still
So
Traditionaሉም😂😂
Perfect
Reconcile
በConstitutioናቸው
court
Organizatioኖች
council of elders
Modern
በ1 ደቂቃ "የአማርኛ" አስተያየት ውስጥ የተሰነቀሩ የእንግሊዝኛ ቃላት ጋጋታ 😂😂😂
በሷ ቤት ተራቅቃ ሞታለች እኮ !
ደግመሽ ስታወሪ እንዳናይሽ ፤ የዛሬውን አልፈንሻል !
እግዚአብሔር ይስጥልን!! በ AI ስም ኋላ ቀር የሚል ስድብ በዝቶብን ነበር። real "አስተውሎት " !!!
Noooo this is abuse! We need to change this!
ባህል፣ባህል እንላለን እንጂ አንኮራበትም።መንግስት እንኳ ተማሪዎችን አትኮርጁ ይላል እንጂ እንደ መንግስት ኮራጅ የለም ።አፍሪካ አኩሪ ባህል ቢኖራትም እፍርታም ናት።
ስልጣኔ እንደምዕራባዊያ መሆን አይደለም