ኢጎ የሌለው ሰው አለ ? - ከፖለቲካ አንፃር ኢጎ ምን ይፈጥራል? - @Netsebrak | ነፀብራቅ @NBCEthiopia

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 66

  • @yeabmedia9586
    @yeabmedia9586 ปีที่แล้ว +9

    ጠያቂዋ አንደኛ ናት..... ትለያለሽ
    በጣም እንደተዘጋጀሽ ያስታውቃል 🥰🥰🥰👍👍🔥🔥🔥

    • @peaceisalwaysgood450
      @peaceisalwaysgood450 6 หลายเดือนก่อน

      መላሽ ግን እውቀት ያለው ይመሴለዋል እንጂ 😂😂😂

    • @HumanityFirst110
      @HumanityFirst110 17 วันที่ผ่านมา

      ስለ መላሽ አታቂም ማለት ከኢንፎርሜሽን ባዶ ነሽ ማለት ነው ። ከምጢጢዋ አዕምሮሽ በላይ የሆኑ ጨቅ መፅሐፍ እንዳለው ስትሰሚ ግን ታንቀሽ እንዳትሞቺ😂​@@peaceisalwaysgood450

    • @exodus134
      @exodus134 12 วันที่ผ่านมา

      ያለውን እያካፈለ ነው እንግዲህ 🤷🏽‍♀️

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 24 วันที่ผ่านมา +1

    ደሰ የሚል ወይይት ነበር አፋን ከፋች ሰከታትል ነበረ ይሄ ነገረ ግን ማንም ሰው ላይ ያለ ነገር ይመሰለኝ ግን አንዳንዱ ላይ ግን ጐላ ይላል እንጂ

  • @babychernet3385
    @babychernet3385 ปีที่แล้ว +5

    Background classical በመጥፍቱ ደስ ብሎኛል በደንብ መስማት እንችላለን

  • @SamualSelomon
    @SamualSelomon 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow this is amazing i try to know about ego ... and when i find this am rally happy and i wanna say thank you

    • @exodus134
      @exodus134 12 วันที่ผ่านมา

      The New Earth የሚባል መፅሃፍ ስለ ኢጎ በደንብ እስከነመፍትሄው ይተነትናል። በአማርኛም የተተረጎመ ይመስለኛል። ፀሃፊው Ekchart Tolle ይባላል።

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትንተናና መጠይቅ! ጎበዞች በርቱ!

  • @jemilzeynu1084
    @jemilzeynu1084 ปีที่แล้ว

    Thank you both for this topic

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m ปีที่แล้ว

    Thanks Mamye ❤❤

  • @PROFESSOR_sami_16
    @PROFESSOR_sami_16 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helilkhelil
    @helilkhelil ปีที่แล้ว +3

    Ego የኛ ስህተት አይደለም ego አለማስተዋል አንጂ ሁሌም mindfullness kale ego የለም egoንgn ማጥፋት አይቻለም ሁሌ ወደኛ ሲመጣ ስናስተውለው ego aynorm.😊

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 ปีที่แล้ว +1

      ኢጎ ከይሉኝታ ጋር ግንኙነት ይኖረው ይሆን ???በይሉኝታ አለቅሁ በጣም ይሉኝታ ይይዘኛል ።በተለይ ለራሴ መሆን አልችልም ።

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ አጎ አዱ መገለጫ ህሉታ ነው እሄም የሆነው ከበተሰው አንዱ አባት ወይም እናት የዚ ተጠቂ ሲሆኑ ነው በተለይ ጎደሬ ዘር ካለብሽ የዚ ስነልቦና ተጠቂ ናቸው በብዛት ​@@jonathansemere7697

    • @exodus134
      @exodus134 12 วันที่ผ่านมา

      @jonathansemere7697
      ምናልባት 44:10 ደቂቃ ጀምሮ አድምጠው እስኪ መልስ ከሆነህ። ይሉኝታ በመጠኑ በትክክለኛው ቦታ ሲሆን ትህትና በቃኝ የማለት በጎ ገፅታ አለው። ሲበዛ ገን ልወደድ ባይነት ሊሆን የሚችል ይመስለኛል።

  • @LinaSof1215
    @LinaSof1215 11 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @Deju-Ayamule
    @Deju-Ayamule ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም በንቃት ነው ፕሮግራማቹን 'ምከታተለው በርቱ።

  • @mozobel8465
    @mozobel8465 3 หลายเดือนก่อน

    Betam mirt program 🎉

  • @menelikworkeneh4753
    @menelikworkeneh4753 ปีที่แล้ว +8

    አንዳንዴ ያስተምረኛል የምትለው ሰውም ይስታል:: አቅራቢዋ የምትሰነዝረውን ሀሳብ እደግፋለው በሚል ስህተት ውስጥ እየተገባ ነው:: የታክሲ ስለሌለው በእግሩ መሄድን የሚመርጥ: እርቦት በልቻለው ብሎ ማለፍን የሚመርጥ ሰው EGO አለበት ማለት አይቻልም:: ሰው ካሳለፈው ህይወት አንፃር ተነስቶ የህይወቱን አቅጣጫ የመምረጥ መብት አለው::

    • @kasembarsenga5625
      @kasembarsenga5625 ปีที่แล้ว +7

      አንተማ ኢጎ አለብህ 😎🤣

    • @afrihome3945
      @afrihome3945 ปีที่แล้ว +1

      እንዳልከው የአቅራቢዎች ብዙ ማውራት ይሄን ችግር ይፈጥረዋል።

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 11 หลายเดือนก่อน +1

    "ማናችንም ልክ አለን" ግን ማን ነው ያንን ልክ የሚነግረን?

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 ปีที่แล้ว +1

    The concept or the philosophy itself is thought and processed in the language , culture snd societal norm. Therfore, with shortcomings of rich vocabulary in both Amharic and English , you are furnishing the public with distortions. Can you intetpret concepts of Geez such as ቅኔ in the same manner ?

    • @exodus134
      @exodus134 12 วันที่ผ่านมา

      Ego = ከኔ በላይ ላሳር

  • @Muazz-hi5gz
    @Muazz-hi5gz 7 หลายเดือนก่อน

    I listen this and decided to drop my chan of mountains Ego..

    • @exodus134
      @exodus134 12 วันที่ผ่านมา

      Your journey to joy and meaning has just started with your decision. It is hard to practice but it is also very rewarding. It is a life style. Enjoy it!

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 ปีที่แล้ว

    Shukren misgana jeba
    Benante bet Rahimet yigiba

  • @DawudTeyar
    @DawudTeyar 8 หลายเดือนก่อน

    በርች ቅመም

  • @yigeabrham5213
    @yigeabrham5213 ปีที่แล้ว

    NBC'ዎች እባካችሁ የግሩም ተበጀን ዘጋቢ ፊልሞች ቻናላችሁ ላይ ጫኑልን እሱን እንደመስማት ደስ የሚያሰኝ የዘጋቢ ፊልም ጋዜጠኛ የለም
    በተለይማ የጃፓናዊው እስረኛ ዮሪ ሽሮቶሪን የተመለከተው ዘገባው ድንቅ ነው::!!!!!

  • @lemi4529
    @lemi4529 ปีที่แล้ว +2

    I think someone who is humble might be still full of ego. I think ego is sth else and can be explained differently

    • @exodus134
      @exodus134 12 วันที่ผ่านมา

      Ego በጣም ተፈጥሯዊ እና በደመነፍስ የምንመራበት ባሕሪ ነው። በትክክለኛው ቦታ እና ሰዓት እራሳችንን ልንከላከልበት ይጠቅም ይሆናል። የጥሞና ጊዜ ልምምድ መኖር ይህንን ተፈጥሮኣዊ ባሕሪ “ተው ሰፈልግህ ትመጣለህ አሁን አታሰፈልገኝም ፥ ምናልባት ካስፈለግከኝ በኋላ እጠራሃለሁ።” እያለ ego አደብ እንዲገዛ ማድረግ ይቻላል ።

  • @RefikTofik
    @RefikTofik 6 หลายเดือนก่อน

    Burhan tileyaleh

  • @abuahmed4716
    @abuahmed4716 ปีที่แล้ว

    Abiy is the best example for this.

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 3 หลายเดือนก่อน

      አብይ narssistic personal disorder አለበት ለዛ ነው ኢትዮጵያ ያመሳት

  • @konjitkonjit8456
    @konjitkonjit8456 6 หลายเดือนก่อน

    Wondeme Baheri Yemelkamena melkam Sewoce megleca New Tebay gen Telewawce Selehone Selehone Huletu Kaloce Leande Sew Mestet Ayecalem Baheri Aylewawetm .

  • @BeyondInvestment
    @BeyondInvestment ปีที่แล้ว

    ሀገር የቆመችው የሺህ ሰው ሚዛን ባላቸው ሰዎች ነበር የሚልየን ሰው ሚዛን ይልሀል ይሄ ነው። ቡርሀን ልክ ልኬን ነገርከኝ ።

  • @ArmahConsulting
    @ArmahConsulting 5 หลายเดือนก่อน

    ego is the idea or opinion that you have of yourself. By this definition we all have ego. I am humble to ask not to confuse with the term ''egoistic" which is limited to or caring only about yourself and your own needs.

  • @Educationforprogress-i5o
    @Educationforprogress-i5o 10 หลายเดือนก่อน

    what about osho ego

  • @BashayeBirbo
    @BashayeBirbo ปีที่แล้ว +1

    ኢጎ ሁሌም እራስን አግዝፎ ማየት ብቻ ነው?

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt ปีที่แล้ว +3

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብይ በግልጽ ታየኝ toxic የሆኖ ego እንዳለው እና narcissistic በመሆኑ ጭምር አደገኛ እንድሆነና ሊለውጥ የማይችል የተላከብን መቅስፍት ነው

  • @Mubarek-e2i
    @Mubarek-e2i 27 วันที่ผ่านมา

    Ego..."yale ene".....selfishnes..."lene"

  • @TesfayeAshenafi-u1g
    @TesfayeAshenafi-u1g ปีที่แล้ว

    Beka men libelachu liyu porogeram new adimac kale hulum erasun endimeleketi yamiyaderig new eny bedinbe erasin enday endimeleketi aderigogali ameseginalehu

  • @tarikbelaye2847
    @tarikbelaye2847 ปีที่แล้ว

    ኢጏ ማለት ነፍሳምነት ማለት ነው

  • @beletesirahbizu5441
    @beletesirahbizu5441 2 หลายเดือนก่อน

    Ego{ዲያቢሎስ}

  • @hassenahmed9199
    @hassenahmed9199 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ጉዳይ በግለሶች ቢቻ ሣይሆን በብሄር በጉሩፕ እዳለ ቢነገር?

  • @IdrissAbuAliAL-Omari
    @IdrissAbuAliAL-Omari 6 หลายเดือนก่อน

    እንደ ሳይኮሎጂስቶች ገለጻ፣ “ኢጎ” በራሳችን ግንዛቤ እና የተደበቀ የነፍስ ምስጢር ባለማወቅ መካከል ያለውን ሚዛን የማሳካት ኃላፊነት የተጣለበት የስብዕናችን አካል ነው። “ኢጎ” እውነተኛው ራስን ሲሆን “ኢጎ” ደግሞ “ኢጎ” ወይም የውሸት ራስን ነው። እዚህ ላይ የምለው የሰውዬው እውነተኛ “ኢጎ” (ስሙ፣ ስራው እና ቦታው) ሳይሆን ስለራሳችን ያለው ውሸት፣ ከፍ ያለ፣ የተጋነነ እና የውሸት ማንነት ነው።

  • @kidistfantahun3344
    @kidistfantahun3344 ปีที่แล้ว

    What is the difference between Id,ego and super ego
    For example, someone annoys you and is trying to pick a fight with you. The id would respond by punching the person, whereas the superego would respond by walking away, but the ego would find a balance and instead confront the person, but not in an aggressive way, but ask them why they are annoyed.
    You don’t know nothing about it.

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 3 หลายเดือนก่อน

      አብይ አህመድ narsistic

    • @Heran-id1ir
      @Heran-id1ir หลายเดือนก่อน

      Funny you know partially

  • @Abiotkebede-n2n
    @Abiotkebede-n2n ปีที่แล้ว

    ኢጎ የሌለበት ሠው አለ።

    • @Heran-id1ir
      @Heran-id1ir หลายเดือนก่อน

      Yelem nature iko new gin egohin nekiteh meketatel alebih magignet yalebihin liyasatah silemichil

  • @OunarAl
    @OunarAl 6 หลายเดือนก่อน

    Tedi afro astwsakeng

  • @OsmanHaile-i4i
    @OsmanHaile-i4i ปีที่แล้ว

    አብይ በትክክል ኢጎ አለበት

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 ปีที่แล้ว +1

      ማን ኢጎ በሚለው አረፍተ ነገር ስራ አለህ እንዴ?? ክክክክ

    • @musicology5413
      @musicology5413 ปีที่แล้ว

      Ethiopian's 😂😂

  • @Mubarek-e2i
    @Mubarek-e2i 27 วันที่ผ่านมา

    Egoism yebkat manse becham adelem...bikat yalachewm sewoch egoist alu!...over confident yehonu alu...ewuketena bekat yalachewm alu

  • @Mubarek-e2i
    @Mubarek-e2i 26 วันที่ผ่านมา

    Rasen zek madereg yeged asfelagi new ende?..kefem zeqem tegebi new beye alasebem
    The so called..." prime minster"...a narsistic ..kid bihaviour ABIY

  • @MayaTV-v1z
    @MayaTV-v1z ปีที่แล้ว

    Abiy ahmeds bigest problem is Ego. He is totaly fall in self love.

    • @tagesechtesema6195
      @tagesechtesema6195 11 หลายเดือนก่อน

      😂 ለዚህ ነዋ ድሃ ቤት ገብቶ ቁጭ ብለው ከእጃቸው እየጎረሰ የሚያቅፋቸው

  • @LikeSemaetatKdusGiorgis
    @LikeSemaetatKdusGiorgis 8 หลายเดือนก่อน

    ሸርሙጣ ውሻ

  • @TesfayeAshenafi-u1g
    @TesfayeAshenafi-u1g ปีที่แล้ว

    Beka men libelachu liyu porogeram new adimac kale hulum erasun endimeleketi yamiyaderig new eny bedinbe erasin enday endimeleketi aderigogali ameseginalehu