We all African should stand to protect our beacon light of freedom Ethiopia. This is the time to rise up together, unity is victory by itself. Unit now now now now it's urgent.
Thomas Sankara Put your soul in paradise. You are not only a hero of Burkina Faso but also a role model and king of the whole of Africa. You will live forever in the hearts of our Ethiopians.
ታውቃለህ ያንተን ዝግጅቶች ቡዙ ሰማሁና ንግግሮቼ ዉስጥ ያንተን ቃላቶች መጥቀም ጀምሪያለሁ።>>>>እንዲ ነው ተረኩ፣እዚህ ይጠቀሳል፣ሲቀድም፣ አናም ሌሎችም። ታሪኮቹ ምታነብበት መንገድ ድምጥህ ሁሉም ይመቸኛል። በጣም ነው ምወድህ፣ መቆያ ላይ ነበር ብዙዎቹን የሰማሁት በተለይ ስለ አያቶላ ሆሚኒ፣ ካርል ማርክስ፣ በአሜሪካ አጅ የተደረጉ መፈንቅለ መንግስታት ለሎችም።
የበዙቱ ፤ ሁዳድ ፡ የታሪኩ አጥኚዎች ፡ሲቀጥል የመሳሰሉት ። ቸር ያሰንብተን
አሜን ጌችዬ። በጣም ደስ ብሎኛል ኮመንቴን ስለወደድከው። አረጅም እድሜና ቴና ላንተ ይሁን።
እናመሰግናለን በጣም የሚደነቅ ታሪክ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ነው ቶማስ ሳንከራ ያፍሪካ ጀግና !!!!!!!
ውድ ኢትዮጵያዊያነ/ዊያት የእነዚህ ነጮች ዝንጀሮች የሚሠሩት ወንጀል?ስንቱን ባለብሩህ አእምሮ ልጆቻችን ቀጠፉብነን? አብይን እንጠብቀው!
thank you በጣም መስማት የምወደው የጀግናው ታሪክ 😥😥😥😥
ጌታሁን እናመሰግናለን ታሪክን እንድናቅ ለምታደርገን ና በግሩም አቀራረብ አጣፍጠህ ስለምታቀርብልን🙏🙏🙏
ከእሸቴ አሰፋ ቀጥሎ በጣም በጉጉት የማዳምጠው ዝግጅት ተረክ ሚዛን በጌታሁን ንጋቱ
ለእኔ ጀግና በይቅርታ ስም ለነጭ የተንበረከከው ማንዴላ ሳይሆን፡ ለአፍሪካ ሲል የተሰዋው ሳንካራ ነው!!!
የማንዴላን ታሪክ ከአፓርታይድ ጋር የነበረዉን የትግል ሁኔታ ጠንቅቆ ባለማወቅ፣ ክፋትነት የሌለው ግን ትልቅ ስህተት ያቀፈ አስተያየት ነዉ ።
@@BIRUKFILMENTERTAINMENT 😅 well said
Well come back good man nice history 💞💪💪
Thanks ✌
Amazing Story Tomas Sankara is heroes for Africa.
Tomas Sankara is Heroes for Africans
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው የእውቀት አባቴ ነህ በርታልን
ጌታሁን የምትመሰገን አቅራቢ ነህ።ባንተ ፕሮግራም ብዙ ጥያቄ ያለኝን ታሪኮችን ይበልጥ እንዳውቅ ረድቶኛል እድሜ ይስጥልኝ ።
በጣም ደስ የሚል ሚያሳዝን ታሪክ አፍሪካ ግን እስከ መች ሚበጃቸውን ገለው ዘላለም ችግር ውስጥ ቶማስ ጀግና 💪💪💪💪
We all African should stand to protect our beacon light of freedom Ethiopia. This is the time to rise up together, unity is victory by itself. Unit now now now now it's urgent.
Africans hero proud of you Tomas Sankar proud African son i wish you are alive 💙
ቶሚ በጣም ነው እምወደው
Wo! this amazing african herrow tomas sankaras history .he is the eye of africa.....♥
Journalist Getahun Nigatu I knew you before 16 years ago really u are amazing.
አባታችን ሰማእቱ ቶማስ ሳንካራ እንደ ሞትክ አትቀርም ስምህ ከፉ ይላል አንድ ቀን❤❤❤
I love the way you narrate Gech.
God with us, but watch out!! Protect your sis and brother!!
Like Dr abiy like sankara👌👌👌
አብይን ከቶማስ ጋር🙄🙄🙄😂😂
ግሩም ታሪክ፣ ትረካና አነባበብ ነው! ግን አንዲት አስተያየት ባክል "....እንዲህ ነው ተረኩ..." በሚል በየመሀሉ ጥቅም ላይ የዋለው ጆሮ ሳቢ ሃረግ....ውበቱን ይዞ እንዳይዘልቅ ያደረገው ነገር ተሰምቶኛል፤ ምክንያቱ ደግሞ- ተደጋገመ! ንባብ፣ ቋንቋ፣ታሪክ ተጣጥሞ ስለቀረበ ይበልጥ እንዲያምር በመመኘት የቀረበ አስተያየት።
Attaboy,i really appreciate you.
love it
Hero
You are the best!!!
እኛም ከዚህ ብዙ እንማራለን የምዕራባዊያን ስራ ለነሱ እንድንገዛ እንጂ ህዝብ አስበው እንዳልሆነ እንደቶማስ አይነት መሪ አፍሪካዊያን ያስፈልገናል
ቶማስሳንካራ ጀግ ና ነው ባንዳ ሆዳም ሁሌ እገር ያስበላል ብዙ ይሰራ ነበር መላው አፍሪካ ይ አመለካከት ልኖራቸው ይገባል መንግስቱ ሀይለማርያም እንድ ነበር ጦርነት እስቸገረው እንጅ
በጣም ሀሪፍ
ጌችየ እኔ በምኖርበት ጎጃም ፍ/ሰላም በጣም ብዙ ተከታይ እና አድናቂ አለህ እንወድሀለን ስለ ምትሰጠን ጥሩ ጥሩ ታሪኮች በተለይ ሰማአቱ ታጋይ(ቸ) ብዙ ጓደኞቸን ወደ ግንባር ወስዷል እንደሱም እንሆናለን ድል ለኢትዮጲያየ
እትዮጵያ የሚባል አገር ዜጎች እነማናቸው❓ከመተተኛ ጉረኛ ሁሉ ለኔ ባይ አማራ ጋር እትዮጵያዊ መባሉን ጠልተው ብዙ ብሔሮች መበተኑን መርጠዋል ለምሳሌ #ኤርትራ ቀጣይ #ትግራይ ይቀጥላል።
ዋውው፣እኔ እንኳን፣በሉባኖስ፣ጠረፍ፣ለወር፣ያሃል፣በማገልገል፣ሰለለሁኝ፣ደስ፣የሚል፣ታሪክ፣ዘጋቢ፣ደስ፣የሚል፣ደምጹ፣የምጓጓለት፣ዛሬ ልስማው
አሪፍ ፕሮግራም ነው
ምራባዊያን የአፍሪካ እድገት ያስፈራቸዋል!! ታድያ መቼ ነው እኛ ይህን የምንማረው?
enamesegnalen bertuln
ጌችዬ በርታልን!
Africans hero!!!!
አዲስ አበባ ጓጉሜ 1979 ዓ/ም መጥቶ
በኢሠፓ አዳራሽ ንግግር እንዳደረገ
አስታውሳለሁ ከአ.አ.ከተመለሠ በኋላ
ብዙም አልቆየ በሴራ አስገደሉት ።
thomas sankara ,i don't have word to express him ,
Thomas Sankara and P.M D.r Abiy Ahmed have the same socio-economic ideology. Especially in promoting agriculture and unity
በርቱ
Wow Tomas sankara
African hero without heroic grave, R.I.P. Sankara
Welcome
ጋሽ አያሌው የጥንት የጠዋቱ ኑርልን!
ነፍሶን በገነት ያኖረው መልካም የሰራ ሆሌም በመልካም ይነሳል
,ጀግና ነበር ምን ዋጋ አለው አፍሪካ ሚበጃትን አታቅም ባጭር ታስቀራለች
ዋዉ የምፈልገዉ ተብሎ ሪክ ነበር በጣም እናመሰግነዋለን ናለን አቦ
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያም እንዲህያለ መሬያምጣላት
Wr do have one! We elected out PM !!!
ጀግናው ለአለም የሚሆን አብይ አህመድ አለን :
He was a hero R. I.P 🌹❤️🌹❤️🌹🌹
አፍሪካዊያን ደህና መሪ አይበረክትላትም😭አይይይይ ነጮች አላህ ያሳችሁ
የአፍሪካዉ ቸጉ ቬራ ቶማስ ሳካራ😑
ሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ከዚህ ድንቅ መሪ መማር አለባቸው
Yene jegina Thomas yichi alem offcorse tiru sew ayberekitibatim ante Fesimo ye africa dem yelebihim hulu negerih yeseletene new
What we are learning from this watch out people!!!
That there is NOTHING good that cames out of the West
Begeza wendemu..ye tegel agaru ena defense Minister hono bagelegelw serra neww yetegedelw.
Merci pour cette reçu sur notre héro kémit sankara
Degimo endet yamiral weyene erjim edime bitinor le africam tihon neber
Thomas Sankara Put your soul in paradise. You are not only a hero of Burkina Faso but also a role model and king of the whole of Africa. You will live forever in the hearts of our Ethiopians.
😓😓😓😓😓
አይ አፍሪካ ያልታደለች አህጉር ሀብታም ሆና የደሀየች የነጮች ሹም ሸር የበዛባትና በእርስ በርስ ጦርነት የደሀየች አህጉር ጎበዝ ወጣት መሪ ነበር ነብስህ በገነት ትረፍ 🙏🏾
በምእርይባውያን ፍርድ ከዚህ የበለጠ ወንጀለኝነት ያለ አይመስለኝም:: ሁሉም የአፍሪካ መሪ የምእራቡን ድጋፍ ለማግኘት :
1. የአፍሪክን አንድነት ከሚያመጣ አካሄድ ና አስተሳሰብ መራቅ:
2. ሀገሩን ከተረጅነት ከሚያወጣ ተግባርና ሀሳብ መራቅ:: ይህን ካደረገ ቢገድል ቢዘርፍ ችግር የለም
Getahun negatuእናመሰግናለን
ቡርክናፋሶ ያልተጠቀመችበት ወጣ. ከምእራባዊያን. መጠበቅ ሲገባት. አሳልፋ ሰጠችው
ሁልጊዜም ትመቻላችሁ በርቱ #ሳሎን_ትዩብ ።
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Afirkana
Endzih aynet dink merima cherakochu endfelgu lemzref aysechilachewim ensu menor yemichelu beafricawiyan lab ena dem.new!!!!!
Sle z gegna Lemsmat bzu gize iflg nbr way Africye yemyashagrish sayhon yemishagribish yinoral gin bmecheresha Tinsaesh yihonal kibir ina moges lzlalem l sankara
😢😢😢😢
They bet on him and he changed and they eliminated him simple
Hi. Salm. Salm
የፈረንጆች ሴራ ይህን የመስላል እኛም የገጠመን ነገር ይህን ይመስላል ስለዚህ አሁንም እኛ ከዘመናዊ ባርነት ነጻ ለመዉጣት ሱሪን ከፍ ቀበቶን ጠበቅ ይጠበቅብናን።
Bebzu seltachew ke president Isayas Aforki yemesasela.
👍👍👍👍❤❤❤🙏🙏
ለአምስተኛ ጊዜ ሳዳምጠው
emama africa deg lij ayberektlatm
😭😭😭😭❤
Tkur ers bersu endaysmama begenzeb yegezunal wey memaralbn pan Africa …
Emigerm chkelat yalachwen sewechi afericka yededebena sewan yegonchal
Emigerm ayedia yalechewen sewchi metekem senechile dedebochin ena bandawechin senawedese Enenoraln gun lemen?
21 unlike i feel sry
ባንዳዎች ናቸው ኮ
ሳንካራ በደለኝ የሚል አይጠፋም እኮ🤣🤣
በአፍሪካ እንደ ቶማስ ሰንካር ያለ መሪ ያየች አይመስለኝም
ሁልጊዜም ትመቻላችሁ በርቱ #ሳሎን_ትዩብ ።
ጌችየ እኔ በምኖርበት ጎጃም ፍ/ሰላም በጣም ብዙ ተከታይ እና አድናቂ አለህ እንወድሀለን ስለ ምትሰጠን ጥሩ ጥሩ ታሪኮች በተለይ ሰማአቱ ታጋይ(ቸ) ብዙ ጓደኞቸን ወደ ግንባር ወስዷል እንደሱም እንሆናለን ድል ለኢትዮጲያየ
ጌችየ እኔ በምኖርበት ጎጃም ፍ/ሰላም በጣም ብዙ ተከታይ እና አድናቂ አለህ እንወድሀለን ስለ ምትሰጠን ጥሩ ጥሩ ታሪኮች በተለይ ሰማአቱ ታጋይ(ቸ) ብዙ ጓደኞቸን ወደ ግንባር ወስዷል እንደሱም እንሆናለን ድል ለኢትዮጲያየ