"ባይስ አይመቸኝም! ለዘፋኞች ግጥም መስጠት እፈልጋለሁ"አነጌዋሪዋ ቲክቶከር ደበረሽ እንዴ?-Ethiopia, Ethiopia news today

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @AhmadAhmadasiri
    @AhmadAhmadasiri 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጠንካራ ነሽ 💪💪❤️❤️

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    46አመትኮ ግን ከሥራ ጉዳት ነውጂ ገና ልጂ ናት

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይዞሺ በርች የኔ እናት

  • @roziwerdt23
    @roziwerdt23 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሳናዉቅ አንፍረድ ብዙ ሲቃይ አሳልፋለች እናበረታታት ላይክ ሺር እያደረግን ማስታወቂያ እዲያሰሩዋት ከፈጣሪ እናገኘዋለን

  • @ethiopiancaa121
    @ethiopiancaa121 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቺ እህቴ ጎበዝ ነሽ እድሉን ስላላገኘሽ እንጂ ከማንም ትበልጫለሽ

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እቺንእናት ስወዳት❤❤❤❤

  • @tgtube845
    @tgtube845 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረብ ሃገር ዘመናዊ ባርነት ነው ጠብ የለም እድሜ መጨረስ ብቻ ተመስገን

  • @Asasas-s4w
    @Asasas-s4w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሺ በርች❤❤❤❤❤

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት እሩጅም እጅሜ ይስጠወት ማምነ❤❤

  • @NileWeldegiorgis
    @NileWeldegiorgis 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስወዳት ❤❤🎉🎉

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ክክክቅ😂😂😂እርስዎስ አይቆርቡ እንዴ

  • @Susu143j
    @Susu143j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቁ_ ቁም ነገረኛ ኖት እንዴ😂😂😂

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔእናትአጀቴንበላቺው

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ዝም ብሎ ተነስቶ የለፈለፈ ሁሉ አርቲስት አርቲስት አይባልም

    • @wawaasrs5431
      @wawaasrs5431 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የግድግዳ ቀለም ተቀብታ መ ምጣት አለባት አርቲስት ለመባል አሪቲስት የክርስቶስ ስጦታ አይደለም ሁሉም እሚገላጀ ጂበት ነው በቃ

  • @Daniel-tg3jl
    @Daniel-tg3jl 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንድ ቀን ተቸግሬ አጥሚት ጠጥቺ ተኛሁ ያልሸው አንድ ድስት አጥሚት እኮ ቢሰፋና ቢጋገር 5 እንጀራይወጣዋል ጦምአደርኩ አትበይ

  • @FikirFikir-t7s
    @FikirFikir-t7s 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 28 นาทีที่ผ่านมา

    ለገኛት አለገኛሗትም

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💯💯💯💯💯

  • @ራዒ
    @ራዒ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንቱ ብለው የሚሳደቡት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tgalmey
    @tgalmey 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናተ እምታቀርቡትን ሰው አታቁም እንዴ😢😢😢😢😢

  • @ስደተኛዋመቅደላዊት
    @ስደተኛዋመቅደላዊት 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂ዋይ ዘመን

  • @melekeKetema
    @melekeKetema 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስ ስልክ ተገዛልሽ እንዴ?

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሾሻል:ሚዲያ:አይባልም:ሶሻል(social):ሚዲያ:ነው:የሚባለው::ሌላው:ነገር:ጥሬ:ስጋውን:አንድ:ትንሽ:ቆርጠሽ:ብርጭቆ:ውስጥ:አድርጊና:አርቄ:ወይም:ሌላ:አልኮሆል:መጠጥ:ጨምረሽ:አስቀምጭው:ያገነትረዋል:እንጂ:አያደቀውም::

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስተርጅና😂😂😂😂😂ሙሽርና አሉ

  • @Mikelhaftu
    @Mikelhaftu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ጊኖሩ አረ ጊኖሩ ጥሩ ነበር

  • @Mikelhaftu
    @Mikelhaftu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ጊኖሩ ጥሩ ነበር

  • @ሚያቻናል
    @ሚያቻናል 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቆ 😂ቆንጆ ነው እንዴ

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ:አረቄ:ስታወሪ:ሆዳችን:ውስጥ:ያለውን:ትል:ይገድላል!የምን:ትል:ነው:ያለው?በኮረና:ጊዜ:አሲድ:ያልሽው:አልኮሆ:ነው:አሲድ:ከሆነ:ይበጣጥስሻል።

  • @DukeBere
    @DukeBere 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ande deste atemite 5 enjera yewtawale eko

  • @eliyaqim
    @eliyaqim 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂