Abea may the streangth and looking at things from differnt angle be with you. The young man you showed at start. has been fighting hewhat for a long time and it is not nee just because he xame in amharic you and others seem ro unknowingly to decive your aodiences. May be fierst give him a chance that quit TMN media Natu as in Derge (gelbwt m), mesay. Has lost his mind ortrack of thinking. The young man you showed is xonsidrd against Tedros Adhanu rype od diaspora. so doesnot represnt thos diaspora and other people with in Tigray. at least or to the minmum give the Fed some xredit.
@ TewodroseGebreyohans Fesam shabiay or weyane no one invited you to listen this truthful media weather you believe or not it's organic news God bless our media Dron sister continue doing wonderful job Abebech tigeria is apart of Ethiopia God bless Ethiopia 🙏
በኢትዮጵያዊነትሽና ለማህበርሽ ከመቆርቆር ለሰከንድ ወደህዋላ የማትይው አቤ እንክዋን በደህና መጣሽ❤❤❤
ተወዳጇ እህታችን አቤ ከነመላው ቤተሰብሽ እንኳን ለጌታችን ልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሰሽ! የመከላከያ ሀይላችንን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን!! የትግራይ ነዋሪዎች የትግራይን ችግር ምንጩ የት እንደሆነ ወደመረዳት መምጣታቸው በጣም ደስ ይላል፣ በርቺልን!!
ኣይዞሽ ውዴ እግዝያብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን ሊነጋ ሲል ይጨላልማል ግን ሁሉም ያልፋል ❤🎉🎉🎉🎉።
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ልደቱ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
ሀቀኛ ኢትዬጴዊ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
Leewenet yekomsh jegna te areki
አቤ የእኔ እህት በጣም እንወድሻለን እንች አስተዋ የሆንሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ
አቤ እኔ ጥያቄ አለኝ መንግስት ጣልቃ እንዳይገባ የሚከለክለው ነገር ባይኖርም ካለፈው ጊዜ በሰራዊቱላይ የተፈፀመው ጭፍጨፉ እንዲጠነቀቅ ያስገድደዋል የእኔ ጥያቄ የትግራህዝብ በሰራዊቱ ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ ይቅርታ ጠይቀዋል ወይ? አሁንስ ያሁኔታ እንደማይደገም ዋስትናው ምንድነው ?
አቺ የተከበርሽ ሴት ❤❤❤❤
እኔ የዓይን ምሥክር ነኝ በዋዜማው ገብተን አክብረን በሰላም ነው ረቡዕ ከበዓሉ በኋላ የተመለስነው
አሁን ከገባው የትግራይ ህዝብ ሆ ብሎ ይዉጣና ይታገላቸው እና ጣላቱን ይውጋው!!!
ሸግዬ ነሽ ቀጥይበት .
የተከበርሽ ሰው ነሽ በርቺ ❤
እንኳን አደረሳችሁ ለልደት አገራችን ኢትዬጰያ ሰላምዋ ይብዛ
ሰላም ሰላም አቡ ሰላምሽ ይብዛ! ሰላም ሰላም ሰላም ሁላችሁም የሃቅ እና ሣቅ ቤተሰቦቻችን ሰላማችሁ ብዝት ይበል። መነሻችን ኢትዮጵያ መዳረሻችን ኢትዮጵያ ዉግንናችን ለእዉነት ብሎ የቆረጡ ቤተሰቦች መካከል በመሆነ ደስ ብሎኛል። እናንተ ትለያላችሁ በኢትዮጵያና በእዉነት ላይ ያላችሁ አመለካከታችሁን እጅጉ እወድላችሃለሁ እደግፍላችሃልም። አቡ ቴዲ አለማየሁ ከወዴት ጠፋ? ለምንስ ከሚዲያ እንደሸሸ አልገባኝም? እናንተ ግን በርቱ ጠንክሩ ፍጠኑም። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! ክብር፣ ሞገስና ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን ሰላም ለመላዉ ህዝቦቻችን ይሁን።
አቤና ቴዲ ሃቀኛ የኢትዮጵያ ልጆች🎉
አበበች ጎበዝ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነሽ የአቀረብሺው መልህክት ጥሩ ነው በርቺ ::
እንዳትሄድ የነሱ ልብ አይገኝም አብቹ እንዳትሄድ
Betkkl
❤❤❤❤❤❤
አበበች ካህሣይ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ቴዎድሮስ አያሌውም ወቅቱን ተከትሎ የሚያቀርበው ሙሉ እውነት ነው !!!
❤🇪🇹 አቤ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በርቺ ❤🇪🇹
አበበችዬ በጣም እንወድሻለን ❤🎉❤🎉❤
ሀገርና ሕዝብን የሚጠቅምና ከፍ የሚያደርግ ሀሳብ ስለምተቀርብልን ፈጠሪ ከፍ የድርግሽ
የትግራይ ሕዝብ ከፀረ ሰው ቡድን (ሕወሀት ) ፍፁም ነፃ መውጣት አለበት ለዚህም የጌታቸዉ ረዳም ሆነ የደብረፂዮን ቡድን ለመላው የትግራይ ህዝብ ጠላት መሆኑ በታሪክ የታየ ሲሆን ለዚህም ከቡድኑ እና ከዘመዶቻቸው ዉጪ ያለውን መላውን ትግራይ መመልከት በቂ ማስረጃ ነው
ዶ/ር አብይ እንዳይሄድ! እዛው እንደጀመሩት ይጨርሱት:: ይቻሉት ህዝቡ ተነስቶባቸዋል:: ይህቺ ጥሪ ሿሿ ናት:: እኛም ነቅተናል....
❤
ትግራይ ትመርጣለች ብላችሁ ተዉ ስትባሉ እንቢ ብላችሁ ይሄዉ ጦሱ
አሁን ሁሉም ለአብይ ይሰግዳል ይቅር በለን ይላሉ
ሀቢብቲ 'ፅብቅቲ ' 🎉🎉🎉
አብይ እመክርሃልሁ ያልከው ሰውዬው ለመሆኑ ለጠ ሚሩ መካሪ ለመሆን እንደት ተንጠራርተህ ደረስክ ከመስላሉ ወርደህ ዝቅ ብለህ በትህትና እንጠይቆታለን ማለት ይበጃሃል ጠሚር የሀገር መር እንጂ የሀገር ሽማግሌ አይችልም ሩጦም አይመጡም የንግግር ዕውቀት ይኑርህ።መጥፎ ከሆኑ ለምን ወያኔን ሆ ብለህ በግልፅ አትቃወሙትም።
አቤ አንቺን ሰላም ሳልል የልጁ ንግግራ አናደደኝ በራቱ ግን አሁንም ሰነሰራት ያሰፈልጋል
hy
አቤ የኔ ቆንጆ እረሳሽው እንዴ ለዚ ሁሉ መከራ የዳረጉት እኮ ሃገር ዘርፈው የወጡ ዲያስፖራዋች ናቸው እኮ አንዱ ወንጀለኛ እኮ ያቀረብሽው ቪዲዬ እኮ ነው ለማንኛውም ፌደራል መንግስት ከዚ በህዋል ትግራይ የሚገባው በሕግ እግባብ ብቻ ነው እስከዛ ሕዝብ እነዚን በደም የተጨማለቁ ወንጀለኞችን ይታገል የወያኔን ሴራ መንግስት በደንብ ገብቶታል አይገባም
ልክ ነክ። ሲገቡ መጮህ። ካልገባህ ብሎም መጮህ። ራሱ ህዝቡ ለምን አይታገልም? አብይ ምን ያድርግ? ፌደራል ምን ያርጋቸው?
Keep going Abe you will see soon Tigray will get Peace and prosperity God is so gooo He will change everything ❤❤❤❤
አቲ መአረይ ❤❤❤
No it is not yet time to go Tigray ! Let them sort out their problems first !
አበበች ምነው ስልክሽ ለአክልኝ ሚሽጥር አለ ከመቀለ
Hi konjo yimechish
ከደሮግ ዘመን ጀምሮ የመከላከያ ሠራዊቱን ከጀርባ የመምታት አባዜ መቆሙን ምን ማረጋገጫ አለ?
በፍፁም ጠቅላያችን ወደ ትግራይ መሄድ የለበትም ! tplf ሴረኛ ነውና አትመን ከሻቢያ ጋር ሆነው ወጥመድ አጥምደውብህ ይሆናል🤔 ለምን tplf ን ሲናገሩት አንሰማም ታዲያ ?? አብቹዬ ሳይሄድ የተጨቆኑ ትግራዬችን ነፃ ማውጣት ይችላል
ከሻእቢያ ጋር ተናባው አብይን ትግራይ በመጥራት ለማስገደል ይሆናል ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው
ኧረ ተው ጁንታው መዝረፍ ቀረብህ በል እንግዲህ የተራራህን ድንጋይ ጋጥ።
በአዲስ አበባ ቋንቋ እስኩፒኒ ነው የሚባሉት ጉጂልዎቹ
አቤ ሁሉም እንዲህ እየገባው ወደቀልቡ ሲመለስ መንግስትን ያመሰግናል
የቴግራይ ወጣት ህዋትን ከጠሉ ምነው ህዋት ጌታቸውን አላሰራ ብሎ የሚያምሰው በህዝብ ሰለተደገፈ አይደል
አቤ ጠፍተሻል በሰላም ነው????
ወንድሜ መልህክትህ መልካም ነው ነገርግን ያልወደድኩልህ ነገር የአንድ የተከበረች አገር መሪን አንተ እያልክ እንደ ድራፍት ቤት ጎደኛ ስትጠራ ትንሽ አታፍርም ወይስ ከአሜሪካ ነው የምናገረ በማለት ነው ስለሆነም ትንሽ እፍረት ይሰማህ በአለፉት አመታት የምትናገረውን ሁሉ ማቅረብ እችላለሁ ሰከን ማለት መልካም ነው፣፣
😂😂😂😂 በነፃ አይደለም በዶላር ብትከፍሉት አይገባም! መከላከያችንን እንደ ጠላት ጦር መርዝ ስትሰጡና በገጀራ ስትጨፈጭፍ የነበረዉ ከአጥንታችን መች ወጣ!! እዛዉ እራስ ተታግለ ነፃ ዉጣ ዩልኛታ ቢሶች.
Teqlayachinin litebsut felegu ende?
አብዶ ነው መቀሌ የ ሚሄደው . በሉ አትቀልዱ.
አቤ ወንድሜ ጽንፈኛው የሽመልስ ና የአብይ አስተዳደር እንጂ ፋኖ እንዳልሆነ 6ተኛው የእግዜር መንፈስህ ይነግርካል ጽንፈኛው በድንቁርና ስሜት የሚመራው የኦህዴድ የኦነግ በጥላቻ ያደገው የአንተው ትውልድ ነውና ፋኖ የህዝብ ልጅ ነው
ከጅምር የትግራይ ህዝብ ስታነቂ ስትለፊ ነው የማቅሽ😢
አበበች " ከስህተቱ የተማረ " ሰውም ሆነ ሕዝብ የመጀመሪያ ተግባሩ በትህትና ይቅርታ መጠየቅ ነው ። አጥፍቻለሁ ማለት ነው ። በደፈናውና በጨበጣ መጫወት መፍትሔ አያመጣም ።
👍👍👍👍👍 ተንበርክከዉ ኢትዮጵያን ይቅርታ ካልጠየቁ መከራቸዉን ሲቆጥሩ ይኖራሉ የኛ ስራ በርቀት መመልከት ብቻ ነዉ
ባሊ እንኮን ማንጠልጠሊያ አለው ጠቅላይ ሚኒሰተራችንን በክበራ አለመጥራተ ደፋራ ደደብ ገና ብዙ ዱበዳ ይቀራችሁል አሁንም ሰከንበል እራሳችሁ እሁትን ጣሉ
Abea may the streangth and looking at things from differnt angle be with you.
The young man you showed at start. has been fighting hewhat for a long time and it is not nee just because he xame in amharic you and others seem ro unknowingly to decive your aodiences. May be fierst give him a chance that quit TMN media Natu as in Derge (gelbwt m), mesay. Has lost his mind ortrack of thinking.
The young man you showed is xonsidrd against Tedros Adhanu rype od diaspora. so doesnot represnt thos diaspora and other people with in Tigray. at least or to the minmum give the Fed some xredit.
Becuse do you forget they killed, overnight . Those mothers and reset families are crin they didn't forget please. We are not forget but we forgive.
He is not dameeeee
ERE BENATISH TEDEBEKI ZIM BILESH YE ABIYIN ZIBAZINIKE SHIN ATAMCHIBIN
የአበበችን ዝግጅት ካልወደድክ ለምን ይሄን ዩቱብ ቻናል ትከታተላለህ?
@ TewodroseGebreyohans Fesam shabiay or weyane no one invited you to listen this truthful media weather you believe or not it's organic news God bless our media Dron sister continue doing wonderful job Abebech tigeria is apart of Ethiopia God bless Ethiopia 🙏
በስተርጅና ቀሰቀሰብሽ። ጸጉርሽ ላይ ያለውን ቀለም አስለቅቂ፡ ቅሌታም። ስንት መልካም ስራ እያለ ፖለቲካ ውስጥ መግባት ምን አስፈለገሽ።
ይች የነ ስዩም ተሾመ ኮንደም አሮጊት ሸርሙጣ ። አሁን አንችም ሰዉ ነሽ?
ኧረ ተው ጁንታው መዝረፍ ቀረ በል እንግዲህ የተራራውን ድንጋይ ጋጥ።
እናንተንኮ ወያኔ ያጠመቀቻችሁ በሁሉም ነገር ነው! በስድብና በብልግናማ በዓለም ላይ ተወዳዳሪ የላችሁም! የዝርፊያው ነገር አገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀ ነው! ጭንቅላታችሁን ወያኔ ልሚሉት የአጋንንት ስብስብ ካከራያችሁ ቆይታችኇል:: እንደ አበበች ያለ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ትግራዋይ ስታዩ ጋኔናችሁ ይነሳባችኇል!!! የዱርዩ ስብስብ ሁላ!
Abaymulusew
ያለህ እውቀት ከስድብ አለመብለጡ አዘንኩልህ!
ነውር ፡ ነው ፡ አይባልም።
ልክህን ነገረችህ አይደል? ነርብህ ተበጠሰና ወደ ስድብ ገባህ 😅
እች የጠነዛች አሮጊት እንደ ኮንዶም ተጠቅመው ይጥሉሻል ,, የግዜ ጉዳይ ነው
ኧረ እባክህ ጁንታ ምንም ተጠቃሚ አይደለችም የሙያዋን ነው አየሰራች ያለችው አንተ መዝረፍ ስለቀረብህ እበድ ያገርህን ድንጋይ ብላ።
የአንተ ትንቢት ቦታ የለዉም። ይልቅስ ታሪክ በአለፉት 3 ዓመታት የሆነው በሙሉ አበበች ቀደም ብላ የተነበየችው ነው። ይህን መገንዘብ ካቃተህ በስሜት ብቻ የምትነዳ ነህ ማለት ነው። አሁንም ከአንተ ይልቅ እሷ የምትለው ይታመናል።
❤❤❤❤❤❤❤