ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሱድ ቲዩብ youtube.com/@mesud_tube?si=JMd9PvzSzU5prLmm
@@amansew አመሰግናለሁ አማን
እር አትሙች
እኔ እኮ በጣም እየፈለኩት ነበር እንኳን ፒን አደረከው። ግን በጣም ዘገየህ ስንት ሰው አለፈው መሰለህ።ደግሞ በሰርች አይመጣም እኮ
@@amansew shikuren amanye yagere lji💐💐💐💐
@@SamiTechnology12e zegeye gn ymetal ene likun techine sgeba ezawu newu yarefkut
ምርጥ እናት ነሽ ፈጣሪ ዋጋሽን ይክፈልሽ
ይሄ ልጅ አሜሪካዊ ቢሆን እንደዛ ታውቆ እንደዚህ አይነት ቤት አይኖርም በዛ ላይ ልጁ ስማርት ነው እናቱም የተሻለ ነገር ማግኘት አለባት ብዬ አስባለሁ ትልቅ ቦታ እሚደርስ ልጅ ነው አማን አሪፍ ስራ ነው በርታ🙏
አሜሪካዊ ቢሆንማ ኖሮ ከመጀመሪያውስ እንደዚህ አይነት ህይወት መች ይኖረው ነበር ወዳጄ ለማንኛውም ለውጥ በሂደት ሲሆን ጥሩ ነው የሆነ ቀን የተሻለ ቦታ እንደምናየው ተስፋ እናደርጋለን ።
ባለጌ ናችሁ ብታውቁ እሸቱ ጋር ባይቀርብ እንደዚህ ባጭር ጊዜ ባልታወቀ ነበር እሸቱ ሊመሠገን ነው የሚገባው
@meron7439 ሸርአድርጉለት
@@EtifalemYifiruባለጌስ አንተና በልጆች የሚነግዱ ናቸው። የረባ ወንበር እንኩዋን የላቸውም።
አታክብዳ ልጄ ይድግበት መኖር ይወቅበት
አማንዬ በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ የመሱድን ህይወት ስላሳየሀን🙏መሱዴ ታላቅ ሰዉ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም አግዚአብሔር ይርዳዉ🙏
ፈጣር ያሣዲግህ❤❤❤
የአዛኑድምፅ የማረከዉ አማንየ ክበርልን እንወድሀለን
ኢንሻ አላህ መሱድ የጊዜ ጉዳይ እጅ ይህን ቤት በቪላ ይቀይረዋል
Insha. Allah❤
እንሸአሏህ
Eshallah
ማሻአላህ አመን እሱ ሲቀራ ቁጭ ብለህ መዳመጥህ መልካመነትህን ያሳያል ❤
መስኡድየ የኔ የልጅ አዋቂ አላህ ያሳድግህ ❤❤አማንዬ በርታ 👏👏💖💖
አማን ሠዉ አላህ ሂድያ ይሥጥህ መሥኡድየ አላህ ያሣድግልኝ
ማሻ አላህ መስኡደ አላህ ከሰዉ አይነና ሸር ይጠብቅህ አላህ ያሠብከዉን ይሙላልህ የኔ ማር ስወድህ
የኔ ትልቅ ሰዉ እግዚአብሄር ያሳድግህ መሱድየ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤
አሏህን ፍራ የትም ብትሆን👌ኢስላም ሰላም ነው :: አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም
❤❤❤❤❤
ደምሩኝ ሀባይብ
አላህ ትልቅ ቦታ ያዴርስህ መሱዴ
youtube.com/@ethiooldies123?feature=shared
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መስኡድየ እሰይ እንኳንም ሙዚቃው ቀረብህ ባባየ አላህ ለድነል ኢስላምም ለሀገር እምትጠቅም ያድርግህ
Aminnn yarab
ሀቢቢይ አላህ በኢልም ያሳድግህ የጎረቤት ሀቅ አለ ❤❤❤❤
ማሻ አለህ ዘፈን ትቻለሁ ለመን ሲለው ሀራም ስለሆነ ሳቅ አለ ማሻ አላህ መሥኡዴ አላህ ከፈሳድ ጠመው ከሚያጠሙ ያርቅህ ሀቢቢ እናቱ አማና ጠብቂው በድኑ አጠክሪው
❤🎉🤞👍💕❤
ተባረክ አማን
አማኒዬ በርታ ወንድሜ❤❤❤ መሱድዬ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ለትልቅ ነገር ያብቃህ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
መንሱር ልጅ ነህ ገና እግዚያብሔር ማስተዋል እና እውቀቱን ይጨምርልህ በጤና እደግ ቤተሰብህንም አገርህንም እምትጠቅም ልጅ ያርግህ፣ መጨረሻህ ይመር በሙሉ ጠና እደግ።
ማሻአላህ መሥኡደ አማንየ በርታ ወንድማችን አላህየ የአማራን ህዝብ ፈተና በቃ በለን ሠላማችንን መልሥልን😢
መስዑድ አላህ ያሳድግህ!አማን የክርስትና እምነት ተከታይ ሆነህ ሳለ የመስዑዱን ሁሉንም እምነቱን ጭምር በሚገባው መልኩ ማቅረብህ ያስመስግንሃል .በርታልኝ ወንድሜዋ አላህ በበጎ ስራ የልብህን መሻት ያሳካልህ.
ማሻአሏህ መሰዑድ አሏህ በጡሩ ነገር ጥሩ ደረጃ ያድርስህ ያረብ
አማን እናመሰግናለን ለብዙ ዩትበሮች ጥሩ ምሳሌ ነህ ዝቅተኛዉን ማህበረሰብ ዉስጥ ገብቶ እንዲህ ማሳየትህ እውነተኛነትህን ያሳያል በርታ
አማንዬ ጎበዝ በርታ ❤❤ መሱድ ዉድድድ እደግልኝ🎉🎉🎉❤❤❤
ማሻ አላህ መሡዴ በርታ በተለይ በሀይማኖትህ ላይ አላህ ያበርታህ
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ ያርብ አልሀም ዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ
መሲድየ ማሽአላህ አላህ ያሳድግ ከሰው አይን ይጠብቅህ የኔማር
አማን እውነት በጣም ከልብ እናመሰግናለን እነተኝ ኑሮን ስላሳየክን እኔ የሀዋሳ ልጅ ነኝ በ ደቡብ ህዝብ ስም ከልብ አመሰግናለሁ❤ ተባረክ አንድም በጣም መልካም ሰው ነክ❤❤
ድር አድስ እናመሰግናለን ያሰብከው ይሳካ ከህልምህ ድረስ ሰውያላየው አላህ በበረከት የሞላውን እርዚቅ ይስጥህ በወጣ ይተካ ድርብ ድርቡን አማንየ አተም ተባረክ❤❤❤
ከረጅም ጊዜ በኋላ እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤
ወይኔ የዚህ ልጂ ህልም አቦ አላህ ያሳካልህ የኔውድ
መሱድ በተፈጥሮ funny የሆነ ልጅ ነው😂❤ ሀገሬ ምድሯ አረንጓዴነቱ እንዴት እንደሚያምር😘💚💛❤ ፍቅር ሰላም አንድነትን ይስጠን🙏❤
የሚገርምልጅ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ አፉ ሲጣፍጥ ወይኔ መሱደ
ሁለቹም ፈጠር የሰድገችሁ❤❤❤❤❤❤❤
mashallah ,, wonderful nice vdieo ,, we thankyou actor mesiode and aman sew ,,.
አማን ታላቅ ሰው ነህ የውነት ክብር ይገባሀል❤
ውድ ኢትዮጵያ ውያን በሞቴ ይሁንባችሁ ደምሩኝ ምርጥ ምርጥ ትረካዎችም ታገኛላችሁ
🖐️🤚🤚🤚🤚
መልሽ
መልሽ ደመርኩሽ
እሽ ማሬ@@kamelabasher2751
አትሙችደምሬሻለሑደምሪኝ❤
መሱድ ወደፊት ከሁሉም በልጦ ይገኘል ህንሻ አለህ
የኔውድ ልጅ እግዚያብሄር ያሳድግህ💖😘💘
የኔ አባት ክበርልኝ አማንዬ.....ከሆሳዕና
ማሻ አላህ መስኡደ አላህ ያሳደግህ አማን እየ በርታ
ማሻአላህ መስኡዲ አላህ ትልቅ ቦታ ያዲርስህ አማን አላህ ያክብርህ
ማሻአላህ አላህ በጥበቡ በእምነት ጠንካራ ያድርግህ ለቁም ነገር ይብቃህ
Precious sweet boy 😍👌Thank You Aman Sew for the show 👏👏
አማን ሰው እኮ ምርጥ ልጅ ነው። ሰርቶ ለፍቶ ህይወቱን የቀየረ ልጅ ነው። saved in my mind for the first talent show (Yemaleda kokoboch) of aman sew in ebs tv. በርታ ወንድማችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ። ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤❤❤
አማኑ ምርጥ ፕሮግራም ነው የሰራከው መሱድ ምርጥ ልጅ በተለይ ትምርት ግቢውስጥ የኢትዮጲአ ባዲራ ሳይ ደስ ነው ያለኝ ሌላው ለአይናቸው ነው ሚጠሉት ተባረኩ
ማን ይጠላል
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረኸው ለመቅዱስ ምርጥ ነው ያደረኸው አላህ ይስጥህ ❤❤
መንሱዴ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 😍
ማሻአላህ አላህ ምንኞትህን ያሳካልህ ግን ምን አለ ኡምራ ከነናቱ ቢልከትና መካ ቢመጡ ሀብታሞች ስሙ መስኡዴ ፍቅር❤❤❤❤
መሱድ የፈጠነ እውቀቱና ንግግሩ ገራሚ ነው ! አማኑ እናመሠግናለን ፡፡
Meshallah belut
I love this kids.God bless you forever 🙏👑💚💛❤️
ማሻ አላህ ተባረከላህ አየዛኑ ድምፅ
አማንዬ ፥የስራህው ሥራ ጥሩ ነው ❤❤❤❤ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ ሁሉም ይቅር !!!!ይህ ጣፋጭና ድንቅ ታዋቂ ልጅ እንዲጠቀም የራሱ የሆነ ቱዩብ ቢከፈትለት፤ ኮመዲያን እሽቱም ምክንያት ይኖረውል ብዬ እገምታለሁ ተነጋግራችህ ልጅ እንዲጠቀም የዶክመንተሪውን ፕሮዳክሽን ስጥቶት ማስጅመሪያ ቢደረግለት በቸገረው ሁሉ መሱዴ ቢደገፍ የሚል ሀሳብ አለኝ❤
Thank you Aman bringing Masoud. Its been a while since we see him.
ማሻ አላህ አላህ መሡኡድ ትልቅ ቦታ ያድርሥህ አማን በርታታ👏👏
አይ ትዝታ የትምህርት መዝሙር ስንዘምህ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ የምጮኸው
እሄ ጉደኛ የሆነ ልጅ😃😁😂 ራቁቱን መጣ😀 ሳተናው መሱድ👍👍
እታለሜ የምትለው ነገር ኧረ ኡኡኡ ። ሌላው ግን ተመችቶኛል መሱዴ ፈጣሪ ያሳድግህ
Amanu my best bro ye Mesuden yenuro huneta selasayehen des blonal Egziabeher yasdegew
Eshuto, we advised him to keep this talented kid to find him sponsors for his education.
ጣፍጭ የሆነልጅ አላህ ያሳድግህ❤
ምርጥ እናትነሽ መስኡድ❤❤❤ሀቢቢ🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጥህ
አላህ ይጠብቅህ ለቁም ነገር ያብቃህ መስኡደ
የኔ ጣፋጭ መስዲ ፈጣሪ ያሳድግ ስለ አየኋቸው ደስ ብሎኛል😊
መሱድ ጌታ ለቁም ነገር ያብቃህ አማን ሰው ተ ባረክ 🥰🥰🥰
የጎረቤት ሀቅ ኪሪስቲያንም ቢሆን ሀቅ አለው እምነታዊ ነገሮች ላይ መሳተፍ አይፈቀድም እንጅ በሌላው ይቻላልግደታ በእምነት አንድ መሆን አይደለም በኢስላም አላህ ሱብሀነ ወተአላህ የሰውን ልጅ ሀቅ ትልቅ ነው ብሎናል እንዳንበድል ያዘናል
Mashalahመስኡድየ አላህ ያሳድግህ❤
አማን ጨዊ ሰው የመሱርን እዉነተኛ ህወትህ ሰለሳየህን😢
አማንሰዉ ጎበዝ ሌሎቹ እውቅናውንብቻ እያሳዩ እውነታውን አሳወቅክለት
አማን ሰው እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤❤ሀገራችን ሠላም ያርግልን
አማን እኳን ደህና መጣህ ሊኩን አስቀምጥል ወድምአለም የናችሁ የመስኡድ አድናቂወች የናችሁ ሸርአድርጉለት በአላህ
አላህ ያሳድግህ መስኡደ አላህ ይጠብቅህ አማንየ
መስዑድዬዬ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ 🦋
ሰው የሚኖረው ሕይወት ሲታይ ደስ ይላል በርታ ወንድም አማን
እንደ አፋቸው ያርግልን አለ። እንሻለህ ይሆናል አብሽር የልጅ ማኛ።
አማንዬ በጣም እናመሰግንሀለን መሱኡዴ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
አማን ይመችህ ሁሉ ገብ ኢትዮጵያ ዊ ደስ ይለኛል
መስውድ ምርጥ ህፃን
አማንዬ ተባረክ የመሡድን ሂወት ሄደህአይተህ ስላስተለለፍክ አዳዴዬ የትናቸዉ ሂወታቸዉ ኑሯቸዉ ማለት ጥሩነዉ መሡድዬ አላህ እልክ ያድርስህ ሀቢቢ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ መስኡድዬ የእኔ ቆንጆ ልጂ አላህ ያሰድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ለኡማው ለቤተስብህ ጠቃሚ ያድርግህ እንድህ ነው አቅራቢ መልካምነትህን አየነው መጨረሻህ ይመል በርታ ለጥሩ ሰወች የበለጠ እስልምናን አላህ ቢወፍቃቸው ቢደስቱ እኔም ብደስት ብየ በውስጥ እመኛለሁ በመልካምናት እና አላህ ሂድያ እንድስጥህ ተመኝሁልህ እስልምናን አጥና ወገናችን እውነት እንድህ ስንል ሰወች ለእኛ ጥቅም ይመስላቸዋል እንድሁም ለእስልምና ጥቅም ወላሂ አላህ እስልምናን ሙሉ አድርጎ ፈጥሮታል አላህ ማንም ሰለመ ማንም ከዳ እኛም እናምናለን የምንለው ብንወጣ የሚጎድልበት የለም ለኛ ቅን ይጎልብናል አላህ ሙስሊም እንዳድረገኝ በእስልምናየ ላይ ይግደለኝ ያረብ አልልህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ ያሳምርላችሁ
አማን ጎበዝ በረታ መሱኡድዬ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያረብ
አማን ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅ ህ ❤❤❤መንሱር ምርጥ ልጅ አላህ በድን ህ ጠካራ ለቁም ነገር ያብቃህ ለናትህ ጠቃሚ ያድርግህ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿❤️❤️
መስኡድዬ አሏህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ያረብ
የዚህ ልጅ ንቃት ብቻ ሳይሆን ለባምነት አስተዋይነት እያደረ ይገርመኛል።
አማን ዛሬ ሁሉንም የአንተን ቪድዮወች አየሁ የማለዳ ኮኮቦችን እና የፍፁምን ፖድካስት በጣም ምትገርም ልጅ ነህ በርታ እንዳትቆም ❤❤
ማሻአሏህ።አላህይጠብቅህ።ዱንያአይሞላም።ለገዘብአትጓጓ።ድንህላይጠክር።አማንትለያለህ።ምርጥሰው
ማሻአለህ አላህ ትልቅ ደረጀ ይደሪሳህ የኔ ልጃ
ውይአላህያግዝሽየኔናትእሱንምትልቅደረጃአላህያድርሰው❤❤
ይሄን ፈጣን ልጅ በጥንቃቄ መያዝ ግድ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ማሻእላህ መሱድ አላህ ያሳድግህ❤❤❤
የኔ ማረ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድረስህ መስኡድ
አማንየ በርታልን bro እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
አላህ ያሳድግህ መሱዴ❤❤❤🎉🎉
እናትየዋ አንጀት የምትበላ ዉይይይይ የእኔ እናት😢
May God bless Mensur and let all his vision and wish come true!
አላህያሣድግ❤❤❤
Woww betam dis yelal❤
አማን ምርጥ ሰው ነህ ጥሩ ስረ ነው🎉🎉🎉
ማሻ አላህ አላህ ለጥሩ ደረጃ ማረግ ያብቃው
አማን አሪፊ አረክ ናፈቆን ነበር መሰኡዴ ❤
መሱድ ቲዩብ youtube.com/@mesud_tube?si=JMd9PvzSzU5prLmm
@@amansew አመሰግናለሁ አማን
እር አትሙች
እኔ እኮ በጣም እየፈለኩት ነበር እንኳን ፒን አደረከው። ግን በጣም ዘገየህ ስንት ሰው አለፈው መሰለህ።ደግሞ በሰርች አይመጣም እኮ
@@amansew shikuren amanye yagere lji💐💐💐💐
@@SamiTechnology12e zegeye gn ymetal ene likun techine sgeba ezawu newu yarefkut
ምርጥ እናት ነሽ ፈጣሪ ዋጋሽን ይክፈልሽ
ይሄ ልጅ አሜሪካዊ ቢሆን እንደዛ ታውቆ እንደዚህ አይነት ቤት አይኖርም በዛ ላይ ልጁ ስማርት ነው እናቱም የተሻለ ነገር ማግኘት አለባት ብዬ አስባለሁ ትልቅ ቦታ እሚደርስ ልጅ ነው አማን አሪፍ ስራ ነው በርታ🙏
አሜሪካዊ ቢሆንማ ኖሮ ከመጀመሪያውስ እንደዚህ አይነት ህይወት መች ይኖረው ነበር ወዳጄ ለማንኛውም ለውጥ በሂደት ሲሆን ጥሩ ነው የሆነ ቀን የተሻለ ቦታ እንደምናየው ተስፋ እናደርጋለን ።
ባለጌ ናችሁ ብታውቁ እሸቱ ጋር ባይቀርብ እንደዚህ ባጭር ጊዜ ባልታወቀ ነበር እሸቱ ሊመሠገን ነው የሚገባው
@meron7439 ሸርአድርጉለት
@@EtifalemYifiruባለጌስ አንተና በልጆች የሚነግዱ ናቸው። የረባ ወንበር እንኩዋን የላቸውም።
አታክብዳ ልጄ ይድግበት መኖር ይወቅበት
አማንዬ በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ የመሱድን ህይወት ስላሳየሀን🙏መሱዴ ታላቅ ሰዉ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም አግዚአብሔር ይርዳዉ🙏
ፈጣር ያሣዲግህ❤❤❤
የአዛኑድምፅ የማረከዉ አማንየ ክበርልን እንወድሀለን
ኢንሻ አላህ መሱድ የጊዜ ጉዳይ እጅ ይህን ቤት በቪላ ይቀይረዋል
Insha. Allah❤
እንሸአሏህ
Eshallah
ማሻአላህ አመን እሱ ሲቀራ ቁጭ ብለህ መዳመጥህ መልካመነትህን ያሳያል ❤
መስኡድየ የኔ የልጅ አዋቂ አላህ ያሳድግህ ❤❤
አማንዬ በርታ 👏👏💖💖
አማን ሠዉ አላህ ሂድያ ይሥጥህ መሥኡድየ አላህ ያሣድግልኝ
ማሻ አላህ መስኡደ አላህ ከሰዉ አይነና ሸር ይጠብቅህ አላህ ያሠብከዉን ይሙላልህ የኔ ማር ስወድህ
የኔ ትልቅ ሰዉ እግዚአብሄር ያሳድግህ መሱድየ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤
አሏህን ፍራ የትም ብትሆን👌ኢስላም ሰላም ነው :: አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም
❤❤❤❤❤
ደምሩኝ ሀባይብ
አላህ ትልቅ ቦታ ያዴርስህ መሱዴ
youtube.com/@ethiooldies123?feature=shared
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መስኡድየ እሰይ እንኳንም ሙዚቃው ቀረብህ ባባየ አላህ ለድነል ኢስላምም ለሀገር እምትጠቅም ያድርግህ
Aminnn yarab
ሀቢቢይ አላህ በኢልም ያሳድግህ የጎረቤት ሀቅ አለ ❤❤❤❤
ማሻ አለህ ዘፈን ትቻለሁ ለመን ሲለው ሀራም ስለሆነ ሳቅ አለ ማሻ አላህ መሥኡዴ አላህ ከፈሳድ ጠመው ከሚያጠሙ ያርቅህ ሀቢቢ እናቱ አማና ጠብቂው በድኑ አጠክሪው
❤🎉🤞👍💕❤
ተባረክ አማን
አማኒዬ በርታ ወንድሜ❤❤❤ መሱድዬ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ለትልቅ ነገር ያብቃህ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
መንሱር ልጅ ነህ ገና እግዚያብሔር ማስተዋል እና እውቀቱን ይጨምርልህ በጤና እደግ ቤተሰብህንም አገርህንም እምትጠቅም ልጅ ያርግህ፣ መጨረሻህ ይመር በሙሉ ጠና እደግ።
ማሻአላህ መሥኡደ አማንየ በርታ ወንድማችን አላህየ የአማራን ህዝብ ፈተና በቃ በለን ሠላማችንን መልሥልን😢
መስዑድ አላህ ያሳድግህ!
አማን የክርስትና እምነት ተከታይ ሆነህ ሳለ የመስዑዱን ሁሉንም እምነቱን ጭምር በሚገባው መልኩ ማቅረብህ ያስመስግንሃል .በርታልኝ ወንድሜዋ አላህ በበጎ ስራ የልብህን መሻት ያሳካልህ.
ማሻአሏህ መሰዑድ አሏህ በጡሩ ነገር ጥሩ ደረጃ ያድርስህ ያረብ
አማን እናመሰግናለን
ለብዙ ዩትበሮች ጥሩ ምሳሌ ነህ ዝቅተኛዉን ማህበረሰብ ዉስጥ ገብቶ እንዲህ ማሳየትህ እውነተኛነትህን ያሳያል በርታ
አማንዬ ጎበዝ በርታ ❤❤ መሱድ ዉድድድ እደግልኝ🎉🎉🎉❤❤❤
ማሻ አላህ መሡዴ በርታ በተለይ በሀይማኖትህ ላይ አላህ ያበርታህ
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ ያርብ አልሀም ዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ
መሲድየ ማሽአላህ አላህ ያሳድግ ከሰው አይን ይጠብቅህ የኔማር
አማን እውነት በጣም ከልብ እናመሰግናለን እነተኝ ኑሮን ስላሳየክን እኔ የሀዋሳ ልጅ ነኝ በ ደቡብ ህዝብ ስም ከልብ አመሰግናለሁ❤ ተባረክ አንድም በጣም መልካም ሰው ነክ❤❤
ድር አድስ እናመሰግናለን ያሰብከው ይሳካ ከህልምህ ድረስ ሰውያላየው አላህ በበረከት የሞላውን እርዚቅ ይስጥህ በወጣ ይተካ ድርብ ድርቡን አማንየ አተም ተባረክ❤❤❤
ከረጅም ጊዜ በኋላ እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤
ወይኔ የዚህ ልጂ ህልም አቦ አላህ ያሳካልህ የኔውድ
መሱድ በተፈጥሮ funny የሆነ ልጅ ነው😂❤ ሀገሬ ምድሯ አረንጓዴነቱ እንዴት እንደሚያምር😘💚💛❤ ፍቅር ሰላም አንድነትን ይስጠን🙏❤
የሚገርምልጅ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ አፉ ሲጣፍጥ ወይኔ መሱደ
ሁለቹም ፈጠር የሰድገችሁ❤❤❤❤❤❤❤
mashallah ,, wonderful nice vdieo ,, we thankyou actor mesiode and aman sew ,,.
አማን ታላቅ ሰው ነህ የውነት ክብር ይገባሀል❤
ውድ ኢትዮጵያ ውያን በሞቴ ይሁንባችሁ ደምሩኝ ምርጥ ምርጥ ትረካዎችም ታገኛላችሁ
🖐️🤚🤚🤚🤚
መልሽ
መልሽ ደመርኩሽ
እሽ ማሬ@@kamelabasher2751
አትሙችደምሬሻለሑደምሪኝ❤
መሱድ ወደፊት ከሁሉም በልጦ ይገኘል ህንሻ አለህ
የኔውድ ልጅ እግዚያብሄር ያሳድግህ💖😘💘
የኔ አባት ክበርልኝ አማንዬ.....ከሆሳዕና
ማሻ አላህ መስኡደ አላህ ያሳደግህ አማን እየ በርታ
ማሻአላህ መስኡዲ አላህ ትልቅ ቦታ ያዲርስህ አማን አላህ ያክብርህ
ማሻአላህ አላህ በጥበቡ በእምነት ጠንካራ ያድርግህ ለቁም ነገር ይብቃህ
Precious sweet boy 😍👌
Thank You Aman Sew for the show 👏👏
አማን ሰው እኮ ምርጥ ልጅ ነው። ሰርቶ ለፍቶ ህይወቱን የቀየረ ልጅ ነው። saved in my mind for the first talent show (Yemaleda kokoboch) of aman sew in ebs tv. በርታ ወንድማችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ። ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤❤❤
አማኑ ምርጥ ፕሮግራም ነው የሰራከው መሱድ ምርጥ ልጅ በተለይ ትምርት ግቢውስጥ የኢትዮጲአ ባዲራ ሳይ ደስ ነው ያለኝ ሌላው ለአይናቸው ነው ሚጠሉት ተባረኩ
ማን ይጠላል
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረኸው ለመቅዱስ ምርጥ ነው ያደረኸው አላህ ይስጥህ ❤❤
መንሱዴ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 😍
ማሻአላህ አላህ ምንኞትህን ያሳካልህ ግን ምን አለ ኡምራ ከነናቱ ቢልከትና መካ ቢመጡ ሀብታሞች ስሙ መስኡዴ ፍቅር❤❤❤❤
መሱድ የፈጠነ እውቀቱና ንግግሩ ገራሚ ነው ! አማኑ እናመሠግናለን ፡፡
Meshallah belut
I love this kids.
God bless you forever 🙏👑💚💛❤️
ማሻ አላህ ተባረከላህ አየዛኑ ድምፅ
አማንዬ ፥የስራህው ሥራ ጥሩ ነው ❤❤❤❤ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ ሁሉም ይቅር !!!!ይህ ጣፋጭና ድንቅ ታዋቂ ልጅ እንዲጠቀም የራሱ የሆነ ቱዩብ ቢከፈትለት፤ ኮመዲያን እሽቱም ምክንያት ይኖረውል ብዬ እገምታለሁ ተነጋግራችህ ልጅ እንዲጠቀም የዶክመንተሪውን ፕሮዳክሽን ስጥቶት ማስጅመሪያ ቢደረግለት በቸገረው ሁሉ መሱዴ ቢደገፍ የሚል ሀሳብ አለኝ❤
Thank you Aman bringing Masoud. Its been a while since we see him.
ማሻ አላህ አላህ መሡኡድ ትልቅ ቦታ ያድርሥህ አማን በርታታ👏👏
አይ ትዝታ የትምህርት መዝሙር ስንዘምህ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ የምጮኸው
እሄ ጉደኛ የሆነ ልጅ😃😁😂 ራቁቱን መጣ😀 ሳተናው መሱድ👍👍
እታለሜ የምትለው ነገር ኧረ ኡኡኡ ። ሌላው ግን ተመችቶኛል መሱዴ ፈጣሪ ያሳድግህ
Amanu my best bro ye Mesuden yenuro huneta selasayehen des blonal Egziabeher yasdegew
Eshuto, we advised him to keep this talented kid to find him sponsors for his education.
ጣፍጭ የሆነልጅ አላህ ያሳድግህ❤
ምርጥ እናትነሽ መስኡድ❤❤❤ሀቢቢ🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጥህ
አላህ ይጠብቅህ ለቁም ነገር ያብቃህ መስኡደ
የኔ ጣፋጭ መስዲ ፈጣሪ ያሳድግ ስለ አየኋቸው ደስ ብሎኛል😊
መሱድ ጌታ ለቁም ነገር ያብቃህ አማን ሰው ተ ባረክ 🥰🥰🥰
የጎረቤት ሀቅ ኪሪስቲያንም ቢሆን ሀቅ አለው እምነታዊ ነገሮች ላይ መሳተፍ አይፈቀድም እንጅ በሌላው ይቻላል
ግደታ በእምነት አንድ መሆን አይደለም በኢስላም አላህ ሱብሀነ ወተአላህ የሰውን ልጅ ሀቅ ትልቅ ነው ብሎናል እንዳንበድል ያዘናል
Mashalahመስኡድየ አላህ ያሳድግህ❤
አማን ጨዊ ሰው የመሱርን እዉነተኛ ህወትህ ሰለሳየህን😢
አማንሰዉ ጎበዝ ሌሎቹ እውቅናውንብቻ እያሳዩ እውነታውን አሳወቅክለት
አማን ሰው እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤❤ሀገራችን ሠላም ያርግልን
አማን እኳን ደህና መጣህ ሊኩን አስቀምጥል ወድምአለም የናችሁ የመስኡድ አድናቂወች የናችሁ ሸርአድርጉለት በአላህ
አላህ ያሳድግህ መስኡደ አላህ ይጠብቅህ አማንየ
መስዑድዬዬ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ 🦋
ሰው የሚኖረው ሕይወት ሲታይ ደስ ይላል በርታ ወንድም አማን
እንደ አፋቸው ያርግልን አለ። እንሻለህ ይሆናል አብሽር የልጅ ማኛ።
አማንዬ በጣም እናመሰግንሀለን መሱኡዴ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
አማን ይመችህ ሁሉ ገብ ኢትዮጵያ ዊ ደስ ይለኛል
መስውድ ምርጥ ህፃን
አማንዬ ተባረክ የመሡድን ሂወት ሄደህአይተህ ስላስተለለፍክ አዳዴዬ የትናቸዉ ሂወታቸዉ ኑሯቸዉ ማለት ጥሩነዉ መሡድዬ አላህ እልክ ያድርስህ ሀቢቢ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ መስኡድዬ የእኔ ቆንጆ ልጂ አላህ ያሰድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ
ለኡማው ለቤተስብህ ጠቃሚ ያድርግህ
እንድህ ነው አቅራቢ መልካምነትህን አየነው መጨረሻህ ይመል በርታ
ለጥሩ ሰወች የበለጠ እስልምናን አላህ ቢወፍቃቸው ቢደስቱ እኔም ብደስት ብየ በውስጥ እመኛለሁ በመልካምናት እና አላህ ሂድያ እንድስጥህ ተመኝሁልህ እስልምናን አጥና ወገናችን
እውነት እንድህ ስንል ሰወች ለእኛ ጥቅም ይመስላቸዋል እንድሁም ለእስልምና ጥቅም ወላሂ አላህ እስልምናን ሙሉ አድርጎ ፈጥሮታል አላህ ማንም ሰለመ ማንም ከዳ እኛም እናምናለን የምንለው ብንወጣ የሚጎድልበት የለም
ለኛ ቅን ይጎልብናል አላህ ሙስሊም እንዳድረገኝ በእስልምናየ ላይ ይግደለኝ ያረብ አልልህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ ያሳምርላችሁ