🔴 ሀብታሙ ጉዱን ዘረገፈው " ይሄን ጉድ ማጋለጥ አልፈለኩም ነበር " የ seifu on EBS ትልቁ ስህተት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @tibebedebalketibebe8184
    @tibebedebalketibebe8184 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለዝህ ክብረ ያብቃን😢❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ማርያም ስላለቺን ዑነት በጣም ደስ ይለይናል ❤️❤️❤️❤️ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ባለንበት መከባበር እንጅ ያንዱን ጥሎ ያንዱን አንጠልጥሎ ጥሩ አይሆንም ኧረ ተው ለዚህ አጭር እድሜአችን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 วันที่ผ่านมา +2

    እኚፕሮቴስታንቶች እብደታቸው በጣም ጨምሮዋል ከትዝታው ጀምሮ

  • @NicIvym
    @NicIvym 2 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚያብሔር የሰቀሉትን ይቅር ብሏል ለዛዉም ሳይቆጥር ምንም ቂም ሳያስቀር እባካቹ ይቅርታን እንስበክ ለዝች አጭር ግዜ ከዚ ጭንቅ ግዜ ፈጣሪ እንዲያሳልፈን

    • @Yitbanazehabesha
      @Yitbanazehabesha 2 วันที่ผ่านมา

      ይቅር ብሏል ግን አብረው መኖር ካልቻሉ በፍቅር መለያየት ይሻላል ❤

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 2 วันที่ผ่านมา +2

    እምነትንከመዝለፍአንብእወቁከመዝለፍህ

  • @ኢትዬፕያኢትዬፕ
    @ኢትዬፕያኢትዬፕ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ደጋረገ፣ቆራጥ፣ወንድ፣ነው፣እንዳትመለስ፣ይቅርታ፣ሌላ፣ነገርነው፣ትዳር፣ሌላ፣ነገር፣ነው፣ምለው፣ጥሩ፣ውሳኔ፣ነው፣በረታ፣ፀበል፣ተጠመቅ፣ፀልይ፣እግዚያብሔር፣ያስተካክለዋል

  • @makiass2554
    @makiass2554 วันที่ผ่านมา

    ኤፊ እባክህ ልታግዘኝ ትችላለህ በማሪያም❤

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  วันที่ผ่านมา

      @@makiass2554 min neber

    • @makiass2554
      @makiass2554 วันที่ผ่านมา +1

      @EOTC_React be wst lawrah ?

    • @makiass2554
      @makiass2554 วันที่ผ่านมา

      @EOTC_React 🙏🙏🙏

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  วันที่ผ่านมา

      @ yichalal my Telegram link kevideo Siri ale

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  วันที่ผ่านมา

      @@makiass2554 metalish

  • @BirhaneNuri
    @BirhaneNuri 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድሮኖም ማጣላት እንጂ ማስታረቅ አናቅ ወሬ ብቻ ከይቅርታ በላይ ምን አለ

  • @MasonIlana
    @MasonIlana วันที่ผ่านมา

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 วันที่ผ่านมา

    ወይ አይነጥላ ዶክተሩ ላይ አረፈና አበለሻሸ መጠንቀቅ ነው አዎ ይላሉ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl วันที่ผ่านมา

    ይችን እብድ አሮጊት ሊያ ሾው ደግሞ በሰይፉ ዞርሽ