ልዩ ቆይታ ከኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም ትዝታዎች ፀሐፊ ገነት አየለ ጋር | "መንግስቱ ኃይለማርያም አገሬ ገብቼ መኖር እፈልጋለሁ ብለውኛል"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 174

  • @mylady9674
    @mylady9674 3 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮ ገነት አየለ መፅሐፎችን በሙሉ አንብቤዋለሁ በኢትዮጵያዊነትሽ የምታኮሪ ጀግና ጕበዝ ጋዜኛ ነሽ በተለይ የአርኖ ዳባዲ እና ትንሾ ሀገር ድንቅ መፅሐፎችሽ ናቸው ! የቃላት አጠቃቀምሽ የሚገርም ነው ! ከፈረንሳይኛ ወደ አማርኛ የተተረጕመ አይመስልም አሁን ላለነው ትውልድ የኢትዮጵያን ታሪክ እንድናውቅ ስላደረግሽልን አስተዋፅዎ ከልብ አመሰግናለሁ በነገራችን ላይ የአርኖ ዳባዲ ሁለተኛ የተረጕምሽው መፅሐፍ በገበያ ላይ እንደዋለ ከቃለ መጠይቅሽ ተረድቻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን !

  • @taddessemekonnen8252
    @taddessemekonnen8252 3 ปีที่แล้ว +21

    ኮ. መንግሥቱ ዕድሜ ሰጥቷቸው የወያኔን መጨረሻ ማየታቸው እድለኛ ናቸው።

    • @teamegirmastion2535
      @teamegirmastion2535 3 ปีที่แล้ว

      እልሸሹም ዞር እሉ 'የጏዳ ቢረሳ የተጏዳ አይረሳም.

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 3 ปีที่แล้ว +13

    ጏድ መንግስቱ ሃይለማሪያም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገርህን ያሳይህ እኔም ደስ ያለኝ በህይወት ኖረህ የወያኔን ሞት በማየትህ ደስስስስስ ብሎኛል ኢትዮጵያ እንድትመጣ እንፈልጋለን !!!!!!!!!!!!

    • @amanuelghedai7622
      @amanuelghedai7622 ปีที่แล้ว +1

      ሰው በላው አገሩን አያያትም እንደ ተሰደደ እዛው ሞቶ ይቀራል ምድራዊ ፍርዱ ነው

    • @elisahaile7799
      @elisahaile7799 4 หลายเดือนก่อน

      Yes ​@@amanuelghedai7622 yes yes yes killer and heartless 👹👺👹👺👹👺👺Aremin

  • @alemaddis7598
    @alemaddis7598 3 ปีที่แล้ว +2

    የህወሓትን(የሌባውን) ወድቀት በዓይኔ በብረቱ ያሳየኝ ፈጣሪዬ የጀግናውን መንጌን ወደ ሀገሩ መምጣት እንዲያሳዬኝ አመኛለሁ

  • @samuelmolla3269
    @samuelmolla3269 3 ปีที่แล้ว +19

    ኮረኔል መንግስቱ ሀ/ማርያም በቁምህ የወያኔን ሞት በማየትህ እንኩአን ደስ ያለህ በይልኝ በኢትዮጽያ ህዝብ ስም፡፡

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 3 ปีที่แล้ว +10

    ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማርያም 💚💛❤️ የምትወዳት ሃገርህ !
    ጋዜጠኛዋ ደስ ትያለቪ ረጋ ያልቪ

  • @سعدتبلقائك.منفضلك
    @سعدتبلقائك.منفضلك 3 ปีที่แล้ว +9

    እባካችሁ የወ/ሮ ውባንቺን የአሁን ፎቶ አሳዩን። ናፍቀናል።

  • @firewen9668
    @firewen9668 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ጤናና እድሜ ይስጠው የኔ አባት ክፉ አይንካው እኛ ልጆችህ በየአገሩ አገር ወገን እንደሌለው ተበታትነን ቀረን አባት የሌለው ልጅ በየቦታው እንደሚገላታው ብቻ አንድ ቀን እንደማገኝህ ከኘላህ ጋር ተስፋ አለኝ ኢንሻአላህ
    ጓድ መንግስቱ ሀይለማሪያም ሺ አመት ኑርልኝ ልጅህ ከህፃናት አንባ ❤❤
    በዛን ግዜ ደርግ 5000 ሀፃናት ከጦር ሜዳ እና የወታደር ልጆችን ብቻ ሣይሆን ወላጅ አሣዳጊ የሌላቸውን ሠብሥቦ ዝዋይ አላጌ ካምፕ ሠርቶ ያሣድግ እንደነበር አሥታውሣለሁ ነገር ግን የልጆቹ አሥተዳደግ ኢትዮጵያ ትቅደም በሚለው ሶሻሊሥታዊ አኩዋን ሥለነበረ መንፈሣዊ ትምህርት ሥለማይሠጣቸው ከሌላው ህብረተሠብ የተለየ ሶሻል ግንኙነት ነበራቸው ግን ጥሩውን እንደሠራም ከግምት በማሥገባትም መሆን አለበት ደርግ አነሣሡ ኢትዮጵያ የሚል በመሆኑ ይመሠገናል

  • @hailesilase
    @hailesilase 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ካሏት ድንቅና እንቁ ጋዜጠኞች አንዷን ስላቀረባችሁልን ደስ ብሎናል

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 3 ปีที่แล้ว +9

    ኢንተርቪዎችህ እንደ ደሃ ቀብር ጥድፍ ጥድፍ አደርገህ ወዲያው ትጨርሳቸዋለህ ። ሁለት ሦስት ረጃጅም ክፍል የማይበቃቸውን ሰዎች ትጠራና በሃያ ደቂቃ ማሰናበት ደግ አይደለም ። ስለ እንግዶችህ በደንብ አድርገህ አጥና ፤ ከቅርብ ወዳጆቻቸው መረጃ እና ገጠመኞቻቸውን ቀድመህ እወቅ ። ከተቻለም ከራሳቸው ክንግዶችህ ጋር ከኢንተርቪው በፊት ተገናኝተህ ሰለመጠይቆችህ ይዘት ተወያይ ። ከዛ በኋላ እንግዶችህ መናገር የሚፈልጉትን በሙሉ እንዲናገሩ በቂ ጊዜ ትሰጣቸዋለህ ።

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 ปีที่แล้ว

      መልካም አስተያየት ነው! ገኒ 20 ደቂቃ ብቻ ነበር የሰጠችን!

  • @muntehakedir627
    @muntehakedir627 3 ปีที่แล้ว +10

    ይምጡ እሳቸዉ ሌባ አይደሉም ሀገር ወዳድ ናቸዉ ምንም ኢህአፓ ብሆንም በሀቀኝነታቸዉ ሀገራቸዉን በምንም ባለመለወጣቸዉ ወዘተ ይምጡ ና ይይዩን የሚወዷትን ኢትዮጵያ ።

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 3 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ይስጥሽ በርቺ

  • @ambayeomach3087
    @ambayeomach3087 3 ปีที่แล้ว +8

    አገራችን ተፈርታና ተከብራ በእኩልነት እንድትኖር ከማድረጋቸው በላይ በ 17 የመሪነት ዘመናቸው ውስጥ በሌብነትና በልክስክስ ህይዎት ጭራሽ የማይታሙ ነበሩ:: ያየ ይመስክር::

    • @getnetalemayehu9110
      @getnetalemayehu9110 3 ปีที่แล้ว

      ገኒ በጣም የምንወድሸ የምናከብርሸ ረጅም አመት ኑሪልን ክብር ይገባሻል

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ ዶ/ር አስማማዉ ቀለሙ እዉን ሀገራችን ትተካቸዉ ይሆን::

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 ปีที่แล้ว

      አዎ Ethio News ኢትዮ ኒውስ ሕዝብ የሚወዳቸውን እንግዶች ማቅረቧን ትቀጥላለች ።እናንተም ተከታተሉ ።

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 2 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ ሺ ሁኚ ::ኢትዮጲያዊነት ለእኔ እሷ ነች

  • @eamhim848
    @eamhim848 3 ปีที่แล้ว

    You are a great journalist ,

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 3 ปีที่แล้ว +1

    Genet Ayelle thanks a lot 🙏 that you contributed the historical book of lifes of Mengistu Hailemariam that the New Generation to know about Mengistu Hailemariam regime. I am a man and among generation who grown and shaped by Mengistu Hailemariam regime that he inspired me to love our country ,sovernity and unity . Due to these and other issues i give high credit to Mengistu Hailemariam to his contribution shaping the generation love of our country more than our identity or ethinic groups. Having all this motive in mind i opposed TPLF/EPRDF regime since they arived at Addis Ababa ginbot 20 1983 i become opponent of TPLF/ EPRDF and later become leader. Of Opposition party I established New Generation Party NGP in Ethiopian befor 11 years ago its main goal was to bring national reconciliation to ethiopia by shaking hands of Mengistu Hailemariam with Meless zenawi so that both could win world Noble peace award but in the meantime Meleszenawidied . This idea was published by Reporter News letter edition of June 30 ,2012 volume no 825. I am living now in America around Washington DC. And still i have adream that Mengistu Hailemariam will back to ethiopia to live his rest of his life . I am now opposition to Dr.Abiy Ahamed due to his leadership is in the wrong truck against our people dream and also Abiy Ahamed regime labeled me currently as terrorist related to distruction of current election process of 2021 l believe Dr.Abiy leading the country in the wrong truck due to this l organized opposition umberela organization called Black Lion National Movement EBLN.M in america and established neutral social media Yeethiopiawinet Dimts to realize national reconciliation in ethiopia and to establish Technocrat lead Transitional government this will realize the back of Mengistu Hailemariam to his beloved country. You can contact me for further information at my email address titoasfaw@gmail.com.

  • @tureyidnek4315
    @tureyidnek4315 3 ปีที่แล้ว +3

    Presedant mengistu hailemariam is our brave !!!!!!

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Genet for your concerns! Please, please, please tell Pre. Mengistu that we all, including those of us who suffered under his regime, love him!!!

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว

    Isn’t it interesting that our History is written by Europeans ? Have you ever asked why? Ethiopia is an ancient country in the world with so much history yet we know very little about our history. I am so happy to hear people like this intelligent woman who can at least educate us .

  • @hussenahmed5707
    @hussenahmed5707 3 ปีที่แล้ว +2

    ገነት አየለ ጀግና ሴት የጀግና ሐገር መሪ ኮ/ር መንግስቱ ሐለማሪያምን ማስታወስሺ እንወድሻለን

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 3 ปีที่แล้ว +2

    I know her name, voice and some of her work but not even her face. She is beautiful. I use to picture her as a slim small girl as She was often off camera. I don’t forget her and haileragueal. These journalist are still vivid in my thoughts for their wonderful reporting at that time. I am glad to see her and listen to what she aspire to do. Thank you for presenting her.

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 3 ปีที่แล้ว +2

    Great job you are well talented.

  • @elisahaile7799
    @elisahaile7799 4 หลายเดือนก่อน

    Nefse Geday Aremin We Eritrean win 🇪🇷🇪🇷🇪🇷he ran like Mankey

  • @tegaredlove7291
    @tegaredlove7291 3 ปีที่แล้ว

    መጌ አገሩ ቢገባ እጅግ ደስ ይለኛል መጌ መጥፎ የሆነው በኢሀዲግ አይን እይታ እንጅ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ግን ትልቅ የሀገር ባለ ውለታ መሆኑን አባቶች ይናገራሉ እኔ የሚገርመኝ የኛ ሀገር መንግስታት ስልጣን ተረክቦ የተረከበውን ማማት እና ማጥላላት ባህል ሆኗል መንጌ በትልቁ የሰራው ስራ ሀገርን መጠበቅ እና ማበልፀግ አላማው ነበር ኢሀዲግ ግን መንግስቱ የገነባውን ያላፈረሰው ምን አለ በቲንሹ የመንግስቱን ብሄር የሚያቅ አንድም ሰው የለም ይህን ያልኩበት ዘረኛ አልነበረም ኢሀዲግ ግን በዘር እና በሀይማኖት አባሉን ብቻ ማንም ቢሆን የጁን ያገኛል ያው ኢሀዲግም የጁን አግቷል የመጌ አላማ ምሀይምን ማጥፋት ነበር እንደሰማውት ታራክ

  • @selomonmussie1816
    @selomonmussie1816 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላይ ጋዜጠኛ ነች ጥንቁቅ ልዩ እና የተሰጣትን ሃላፊነት መወጣት የምትችል ብቁ ጋዜጠኛ ነች ።

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ጀግና ሴት ናት።

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 3 ปีที่แล้ว +2

    ወ/ሮ ገነት የመንግሥቱ ሃይለማርያም ትዝታዎች በመፅሃፍ መልክ አዘጋጅተው ለንባብ በማብቃትዎ ይመሰገናሉ በዝህ እንተርቭዎ ጎዋድ መንግሥቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው እንቅስቃሴ በቅርበት እንደሚከታተሉ ገልፀዋል ነገር ግን አሁን አዲስአበባ ከተማ የሚገኙት ወንድምና እህቶቻቸው ከሃገር ከውጡ ግዜ ጀምሮ በስልክ ሆነ በአካል እንዳለገኙአቸው ናፍቆት በተጫጫናቸው ሁኔታ ውስጥ ሆነው ቅሬታቸውን ለጋዜጣኛ ደረጄ ሃይሌ ስገልፁ ተሰምተዋል እባክዎ ወ/ሮ ገነት ኮሎኔል መንግሥቱን ዳግም ቢያጉኙአቸው ይሄን በሚመለከት ይሄ ለምን እንደሆነ ቢያስታውሱአቸው ብየ ነው አመሰግናለሁ።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድሽ። እረዳሻለው። ግን የመንጌን ቁጥር ከየት አገኘሽው?

  • @negaber8400
    @negaber8400 3 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ በለጠ ካሳና ደራሲ ጋዜጠኛ ገነት አየለ ያደረጋችሁት ውይይት በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
    ደራሲ ገነት አየለ በፈረሳይና በሌሎችም አገሮች ተዘርፈው ሂደው ሌላውን አገር የሚያበለፅጉ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅርሶችን አስተርጉመሽ እንደምታቀርቢልን ባለ ሙሉ ተስፋ ነን ለመግዛት የጠየቅሽው የብራና መጽሐፍ ይህን ያህል ይሮ ለመሸጥ ያዘጋጁት መሆኑ አባቶቻችን ቆዳ ፍቀው ቀለም በጥብጠው በብራና ላይ ብዙ ዓመት ለፍተው ያዘጋጁት መጻህፍት የሌላ መጠቀሚያ መሆናቸው እጅግ ያሳዝናል

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 ปีที่แล้ว

      መጽሓፍ ን ኢትዮጵያን ተረዳድተው ገዝተው እንዲመለስ ቢያደርጉት

  • @-dawit
    @-dawit 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይዘሮ ገነት እነዚህ የግዕዝ መጽሐፍት በዲጂታል ማስቀመጥ ቢቻልና ከየትኛውም ዓለም ሆኖ ማግኘት እንዲቻል የበኩልሽን ብታደርጊ፤ ልሀገርም ለአዲሱ ትውልድም ውለታ ይሆናል።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እኔ ባላቃቸውም በሕይወት እንዲገቡ እመኛለሑ አባቴ በጉጉት ይጠብቃቸዋል ጌታ በጤና ያምጣቸው

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +2

      የኢትዮጵያ ን ህልዉና ያደቀቀ ቤተክርስቲያን ወደ ማትወጣዉ አዘቅት ያወረደ ፓትርያርኩን አንቀዉ የገደሉ የቤተክርስቲያን ይዞታወችን የነጠቁ አፄ ሃይለስላሴን በትራስ አሳፍነዉ የገደሉ አገሪቱን ምስቅልቅል ያወጡ ይንጡ ብሎ መመኘት ያጠፉት ጥፋት መልካም ነዉ እያልሽ ነዉ?

    • @teklutuffa9255
      @teklutuffa9255 3 ปีที่แล้ว +1

      ምናልባት የሀናን አባት የጠቀምዋቸው ነገር ይኖራል ። ለዚህ ይሆን በጉጉት የሚጠብቁት ? እንደ ሥራቸው ከሆነ እዚያው ከሙጋቤ ጋር ለዘለዓለሙ ቢቆዪ ይሻላቸዋል ።

  • @yetyet1574
    @yetyet1574 3 ปีที่แล้ว

    Mengene beayine bayewe des yilegnale menge abate😍😘

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 ปีที่แล้ว +2

    ወዲያ በይ ንጉሳችን ገድሎ ከጫማዉ ስር የቀበረ ባለጌ ኢትዮጵያ አገራችን ለወያኔ አስረክቦ የፈረጠጠ አገራችን ከማትወጣበት ጉራንጉር የከተተ ዋነኛዉ ጠላታችን መንግስቱ ሀይለማሪያም ነዉ ስንቱን የተማረ ወጣት በቀይ ሽብርና ነጭ ሽብር እያለስንቱን የተማረ ጀግና ወጣት የጨፀጨፈ ገዳይ ህግ ላይ ሳይቀርብ ኢትዮጵያ አገራችን አይገባትም።

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አንድ ቀን ሀገሩ እደሚገባ ተሰፋ አለን በደማቁ ለመቀበል እንዘጋጃለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zemenuyihun3277
    @zemenuyihun3277 3 ปีที่แล้ว +1

    Belete you did a great job. Genet you are a rare women, please Let mengistu Hailemariam and his family come to Ethiopia . Let alone Mengistue Melese has been buried in Ethiopia.

  • @simonartin4332
    @simonartin4332 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርመው ነገር ለእውነት መቆምና ለበሉበት ማደር እጅግ የተለያዩ ነገሮች ናቸው ወ/ሮ ገነት ከሁሉም ያልወገንኩ ነፃ ነኝ ባይ ኖት ከሆኑም እሰየው ነገርግን ከፅሁፎት እንደምረዳው አፍቃሪ መንግስቱ መሆኖ ጥርጥር የለውም እናንተ ላንድ ግፈኛ ስትቆሚ ነገር ግን በሺህ በላይ የሚቆጠሩ ህፃናት እናቶች፣ አርሶአደሮች ፣ ወታደሮች ፥ በተለይ መሁራንና ታላላቅ የጦር ጀነራሎች ፣ በትኖት ላልመና የዳረጉት 500000 በላይ የጦሩ ወታደሮች በመሪነቱ ሀላፊነት አለበት እስቲ ገለልተኛ ከሆንሽ ካንድ ቤት አምስት ልጆች የተገደሉባቸው እናቶች፣ ጠላ ሽጣ ላሳደገችው ልጇን በደርግ ለተቀማች እናት፣ በሱምክንያት ለተሰደዱ በሚልዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ስደትና እንግልት ማን ሀላፊ ሊሆን ይሆን ስለነሱ ያልተሰማ ጩኸት ምን ትይ የሆን? ሰለመግስቱ ሀሳብና ምን ይመልስ ይሆን የሚለው አንጠልጣይ መልስ ተቀዋሚም ሆነ ደጋፊው የሚጠብቀው ነው ይህ የግሞ ለመፅሓፉ ሽያጭ ትልቅ የገቢ መድረክ ነው። የቆምሽው ለተበደሉት ለተገፉት ሳይሆን ያንድ ጨካኝ አባገነነ ገዳይን ሃጥያት ለማጠብ የተሰራ አልባሌ ስራ ነው የዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ መንስኤው የመንግስቱ ለመምራት ብቃትና ፣ ችሎታ ፣ ኦውቀት ማነስ ነው ። ከመፅሐፍቶችሽ የኢትዮጵያ ህዝብ የጠበቀው ቅጥፈትና በሌላው ማላከክ ሳይሆን ይቅርታ የሚል ነፁህ ሀላፊነት የተሰማውን እንጂ ፣ ድጋሚማ ሊታለል አችልም አገሩ ተመለሰ አልተመለስ ቁምነገር አይደለም ቁምነገሩ የሰሩትን በደል አምኖ ይቅርታ ማለቱ ላይ ነው ወደፊትም ልንራመድ የምችለው በየጎራው ተባድነን አንተ ነህ እኔ ነኝ የሚለውን ያለፈ ትርክትና ሰበብ መስጠት ትተን ሀላፊነት ሲወሰድ ነው ፣ የለውጥ ሀዋርያ የሚባሉት ላይ መላከከም ከሐላፊነት ለመሸሽ የሚደረግ ሀላፊ ነኝ ከሚል ያማይጠበቅ የዘቀጡ ሰዎች ምልክት ነው፣ አገራችን አንድ እርምጃ ወደፊት እንድትሄድ ትልቁ መሰራት ያለበት የህግ የበላይነት እንጂ ለገዳዮችና ላምባገነኖች የሚደርግ ባዶ ይቅርታ አይደለም ፣ ነገሩ ራሳችንን ምንም ነፃ ለማረግ ብንጥርም ውሻ ለበላበት .... ነው

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነህ። ነገር ግን ሰዉ የደርግን ኣገዛዝ ከወያነ ኣገዛዝ እያነጻጸረ ነው። ደርግኮ በጥሩ የሚጠቀስ ምግባርም ኣለው። ወያነ ምን ጥሩ ነገር ኣለው። የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በርሱ እንዲጣላና ኣገሪቱ እንድትበታተን ኣድርገው ፈንጅ ቀብረው ነውኮ የተወገዱ። የማይካድ ነገር ደርግ ለድሃ ህዝብ የተሻለ ነበር።

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 3 ปีที่แล้ว

      አፈር ብላ የጁንታ ልጅ ነክ

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 2 ปีที่แล้ว

      እውነትም የወንበዴ የዘራፊ ወያኔ ልጅ

  • @aynalemwoldemariam8974
    @aynalemwoldemariam8974 3 ปีที่แล้ว

    Thankyou mengstu you are strog g

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 3 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ትልልቅ የታሪክ መፅሀፍት ምናልባት በክብር የኖሩት በውጭ ላይብረሪዎች በመሆናቸው እንጂ እዚህ ቢሆኑ ተቃጥለዋል ወይም ጠፍተዋል። ምናልባት ከዚህ በዃላ የተሻሉ ላይብረሪዎች እየተሰሩ በመሆኑ ቢመጡ እንጠቀማለን።

  • @zerihunali9582
    @zerihunali9582 3 ปีที่แล้ว +1

    Ahunem edemena Tena chemero chemero lemenegestu hailemariam edmehen yerzemelen demo lehagerk yabekahe

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 3 ปีที่แล้ว +1

    ይምጣ ችግር የለም። ከዛ ፍርድ ቤት የሚሰጠው ውሳኔ ይታያል እስከዛው ማረፊያ ቤት ይቆያል። ሃቁ ይሄው ነው።ወያኔ ኖረም ኣልኖረም የተበደለው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው

  • @haftumuyesheret5400
    @haftumuyesheret5400 3 ปีที่แล้ว +3

    አበሳ ነሽ ገኒ

  • @አላህአክበርአላህአክ-ሐ7ገ
    @አላህአክበርአላህአክ-ሐ7ገ 3 ปีที่แล้ว +3

    መንጌ ምንም ጥፍት የለበትም ይሀ ሁሉ መከራ ስቃይ እንዳይመጣ ያደረገው እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ እራሱ ባመጣው እሳት ነው የተቃጠለው መንጌ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ ?

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 3 ปีที่แล้ว +1

    በሌ አራዳ ነህ
    የምታቀርባቸው እንግዶች ይለያሉ
    በርታ❤✍️

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 ปีที่แล้ว

      ሚዲያችን ሕዝብ የሚወዳቸውን ማቅረቧን ትቀጥላለች ።እናንተም ተከታተሉ !

  • @plarikahenetot2179
    @plarikahenetot2179 3 ปีที่แล้ว +2

    the flight of mengistu left the country in complete disarray. hundreds of thousands of ethiopian solders without any leadership and guidance were in complete danger, many died fleeing on foot eritrea and tigray.you can compare it to a beehive without the 'shum' the queen , the bee-workers get also in complete disarray and shortly leave the beehive.no one speaks of these simple soldiers who were humiliated and died as their coward and selfish leader left the country stealing millions of dollars.mengistu was a ruthless but coward leader who murdered the political elite in ethiopia and thousands of students and fellow generals without any justification.

  • @በረከትእንድሪስ
    @በረከትእንድሪስ 3 ปีที่แล้ว +1

    አንገተ ደንዳና ትውልድ፦
    የስነልቦና ምሁራን "ጩሀት ከበረከተ ከውስጥ ችግር አለ ማለት ነው" ይላሉ። ምናልባት ልንደብቀው የምንፈልገውና ልንፈጥረው ያሰብነው ማንነት ሊኖር ይችላል።
    ይህ ዋልጌ ትውልድ የተፈጠረውኮ እውነተኛ ታሪክ አቧራ እንዲለብስና ፡በዘፈንና በሽኮለሌ የተፈጠረ ተረት ግን እንዲጋት በመደረጉ ነው።
    በመሆኑም እንደ ባቢሎን ዘመን ቋንቋችን ተደበላልቆ አንዱጋ ዋይታ ሲረገድ ሌላውጋ ዳንኪራ ይረገጣል።
    ወደኋላም ወደፊትም ተመልክተን አቅጣጫ ለመትለም የሰከነ ልቦናና የረጋ መንፈስ ያስፈልገናል።
    ለምሳሌ፦
    -በግራኝ ዘመን ማን ለግራኝ ተሰልፎ ማን በተቃራኔ ቆመ ፡ለምን?
    -በመቅደላው የናፒር ወረራ ጊዜ የዘመኑ ሰው ምን ሲያደርግ ነበር፡ማን ከወራሪ ጋር ወገነ፡ማን ለሉአላዊነት ቆመ፡ለምን?
    -በማይጨው ጦርነት እነ አቡነ አብርሃም(ለጣሊያን በባንዳነት ያደሩትና አቡነ ጴጥሮስን ያስረሸኑት) ምን ሲሰሩ ነበር፡ለምን?
    -በደርግ ዘመን እነደነ መላኩ ተፈራ(ስጋ ለበስ አጋንንቶች) አይነት ግለሰቦች ለምን ያን ያክል በህዝብ ላይ ሊጨክኑ ቻሉ፥ለምን?
    -በወያኔ ዘመን እነ በረከት ስምኦን (እነ ፕ/ር አስራትን የበሉት) እና ልጆቹ ምን ሲያደርጉ ነበር፡ለምን በኢትዮጵያውያንና በኢትዮጵያዊነት ይህን ያክል ሊጨክኑ ቻሉ?
    -እንደነ ፕ/ር አስራት አይነት ሰዎች ፡የትናንቱ ብቻ ሳይሆን የወደፊቱ እጣፈንታ እንዴት ፍንትው ብሎ ሊታያቸው ቻለ፡እንዴት ብቻቸውን ሊቆሙ ቻሉ?
    ...
    ብለን ወደኋላ እአስታውሰን ከስህተታችን እንዳንማር በሴራና በተንኮል፡በጩሀትና ጫጫታ፡በጫትና ሃሽሽ ወዘተ
    ደንዝዘን ፡ለወደፊትም የሚሆን ጠብ የሚል መፍትሄ ማፍለቅ የማይችል ስነልቦና ተሸክመን ፡ዋልጌነትን ወርሰን እንዲህ መዘባበቻ ሆነን ቀርተናል።
    ማዘን ቀርቶ ማስተዛዘን እንኳን የማይችል አንገተ ደንዳና ትውልድ ሆነናል።
    በዘፈን የምናውቃትን ኢትዮጵያ በዘፈን እየኖርናት የተግባር ድኩማን ሆነን ፥የሃይማኖት መልክ ይዘን ሃይሉን ግን ክደን፥ መርጠን እየዘፈንን መርጠን እያለቀስን፥የጀርባ አጥንት የሌለው በደረቱ የሚሳብ ልዩ ፍጥረት መስለናል።
    ------
    አቤቱ፥ ምሕረትህንና ቸርነትህን አስብ፥ ከጥንት ጀምሮ ናቸውና።
    መዝ፡ 25፥6

  • @delinatewodros9499
    @delinatewodros9499 3 ปีที่แล้ว

    የጋዜጠኛ ስነስርአት የሌው ሰው ነው ልጁ

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 3 ปีที่แล้ว +3

    The interviewer is not professional. He keeps incurring her.

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 3 ปีที่แล้ว

      That is what i noticed bro thanx

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 3 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛ መረጋጋት ይቀረሃል ተጠያቂ ታናድዳለህ።
    ደራሲ ገነት ክብር ይገባሻል።
    ኮነሬል መንግሥቱ እግዚአብሄር ለሃገራቸው ያብቃቸው

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ እግዚ አብሔር ላገራቸው ያብቃቸው ።መቸስ ሰው ካልምተ ወ/ይ ካራቀ አይመሰገንም

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 3 ปีที่แล้ว +3

    መጵሐፍን የት ማግኘት እንችላለንን ?

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ቦታ አለ

    • @ET-oq2sd
      @ET-oq2sd 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜሪካ አገር ነው የምንኖረው
      የትኛው እስቴት ነው መጵሐፍ ያለው
      አማዞን ላይ አለ? ካለ የመጽሐፍን ሥም ላክልን?

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 ปีที่แล้ว +2

    The Eritrean Shaleka, a Derg member, praises Mengistu, blames Atnafu for the killing of the sixty's, holds Sisay responsible for the killing of Aman.

  • @alazar2263
    @alazar2263 3 ปีที่แล้ว

    Megi💚💛❤💯💯💯💯💯👈👈👈👈👈👈👈💚💛❤💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤይቤትኔት GENET አያሌ አንቺ JEGNAAA NESH ZEMENSH ያቤሬክ ቤርቺ

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 3 ปีที่แล้ว

    እስቲ ይሞክረው?
    የኢትዮጵያን ህዝብ እዚህ ማጥ ውስጥ የከታት የምንሊክ ቤተመንግስትን ለሻብያ ለወያኔ የዘመናት መዛግብቶችን አስረክቦ አገሩን የካደ በመሪነት ደረጃ መንግስቱ ነው
    የቤተ መንግስቱ ሳህንና ማንክያ አልቀረውም
    ገነት እንዲህ ደፋ ቀና የሚያረግሽ ግልፅ ነው
    በታሪክ ንጉስ ሃ/ስላሴ እንኳን በጣልያን ወረራ ስለተስደዱ በታሪክ ሲወቀሱበት ይኖራሉ:: መንግስቱ ሃገሪቷ ለዘመናት የስተማረቻቸውን ከስራዊቱ ከተለያዩ የሃገሪቷ ክፍሎች መሪ አስተማሪ የጦር ስራዊት ከህብረተስቡ ክፍል የቀረው የለም ገሎ አስገድሎ ደም እንደጎርፍ አፍስሶ ከፍራሃቱ የተነሳ የትገደሉትን እንኳን በግሩ ረገጥ አድርጎ መሞታችውን የሚያረጋግጥ ፈሪ ሽንታም የሆነ ስው ነው::
    የሚገርመው ቁጥራቹህ አራት የምትደርሱ
    ጋዜጠኞች ለምን ለመንግስቱ እንደምታሽቃብጡ ግዜው ይመጣል የሂትለርም የሞሶሎኒም ታሪክ ፃሃፊዎች መፅሃፍ እየተለቀመ ተቃጥሏል ታርክ ነው እያላቹህ ለሆዳቹህ የምትፅፉትን እንፋረዳቹሃለን አይቀሬ ነው::

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 ปีที่แล้ว +2

    ኮረኔል መንግስቱ ሐይለማርያም ሳይሞቱ ለአገራቸው ያብቃቸው ደሞም ያበቃቸዋል እስካሁን ያቆያቸው አምላክ

  • @zekariastec5607
    @zekariastec5607 2 ปีที่แล้ว

    መንጌ እንኳን ደስ አለህ ። መሰሪው ወያኔ ሞቶልሃል ዕድሜ ሰጥቶህ እንኳን በአይንህ ውርደታቸውን አየህ ።

  • @kidusimran4616
    @kidusimran4616 3 ปีที่แล้ว +1

    Edemena tenea lemenge

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 3 ปีที่แล้ว +1

    መንጌ ትንቢት ነው በሚባል መልኩ ስለወያኔ ሲናገሩ እኔ ሞታቸውን አያለሁ እንጅ እነሱ የእኔን ሞት አያዩም ብለው ነበር ትንቢት እንበል ምን ልንል ይችላል ደርሶ አየነው እኮ።

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 ปีที่แล้ว +2

    የገቢያ ግርግር ለሌባ ያመቻል ይባላል ወንድሜን የገደለ ነብሰ በላ ህግ ላይ ሳይቀርብ በነፃ አይለቀቅም።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 ปีที่แล้ว

      ይሄ አውሬ ጨፍጫፊ ደደብ ሰውነቱ ተቆራርጦ ለአውሬ መሠጠት አለበት

  • @tibebudingamo9949
    @tibebudingamo9949 3 ปีที่แล้ว

    one thing i see you now ethiopia .he work real and bad life give but true is to genration see ethiopia poor life ..and rich ...so all people now eyhadge or woyana come 27 year .what see for me mangstu best real.i see in life

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 9 หลายเดือนก่อน

    She want to make a Romance story rather it should be called a clever monster killer story millions blood in his hand

  • @Nachew46
    @Nachew46 3 ปีที่แล้ว

    ውዱና ብቁ የሆነችው ጋዜጠኝ እንዳለችው ከሶስት ዓመታት ወዲህ ከተፈፀሙ አስከፊ ተግባራት የከሰረ እንጂ ያተረፈ የለም:: ይህም ሆኖ አሁንም ከዚያ ሁኔታ ያለመማራችን የሚደንቅ የሚደንቅ ማስተዋል የጎደለው ግትርነት ነው::

  • @belaynehayele7754
    @belaynehayele7754 3 ปีที่แล้ว +2

    gazetegnaw raskin abka enji ende over act aderegechibih eko,,,,,,,,minalbatm tiyakewochih sihitet yimeslugnal

  • @amanuelghedai7622
    @amanuelghedai7622 ปีที่แล้ว

    ሰው በላው መቸም ቢሆን አገሩን አያያትም እዛው እንደተሰደደ ይሞታል

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm 11 หลายเดือนก่อน

      መጌ አገሩን ወዳድ ነው ❤❤❤

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว

    This tells how much the country is cursed by its love for criminal and its ignorance of the blood spelled on the ground of thousand of civilians

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 3 ปีที่แล้ว +5

    ምን ትዝታ አለው የኢትዮጵያ ጥፋት የጀመረው መንግሥቱ ዘራፊው አገሩ ዝምባብዌ ነው ነፍሠ ገዳይ ነው በሕግ መጠየቅ አለ በት የሥንቱን ቤተሠብ በአገሩ በሠላም እንዳይኖር የጨፈጨፈ ወንጀለኛ አረመኔ ነው የተረሣ መሠላችሁ እንዴ?

    • @huseinyimer9940
      @huseinyimer9940 3 ปีที่แล้ว

      Agame + galla = BANDA

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 3 ปีที่แล้ว +2

      ዘራፊ ሌባ እያጨበጨበ ያስገባ ህዝብ ዋጋውን ሲያገኝ በህወታቸው አዩ ሌባ ዘራፊ ነው መንግስቱን የሚጠላው

    • @mimihaile822
      @mimihaile822 3 ปีที่แล้ว +2

      ወያኔ ለባ ከፍፍይ የጥላቻ የዘረኝነት የበታችነት መንፈስ የፀረ አዉሬነዉ ።

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 3 ปีที่แล้ว

    Wozero genet betil betam yeteshale yehonal, kante be-edme betam tibeltalech. Betam ysazinal!

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 ปีที่แล้ว

      ደራሲ ጋዜጠኛ የጥበብ ሰዎች አንቱ የማይባሉት ለሕዝብ ስለሚቀርቡ ነው! ይባላል

  • @menvisbariazgi4464
    @menvisbariazgi4464 3 ปีที่แล้ว

    It is so sad to consider Mengistu as a hero after causing all the bloodshed. Not only that the saddest part is people who consider this have based their judgment on some wrongful principles.

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว

    Mengestu because of his lust for power and inferiority complex he paved the way fragmentation of a country and current turmoil

  • @AkliluTadele-n1v
    @AkliluTadele-n1v 6 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ነህ ግን ጠይቀህ ምላሽ በትዕግስት የማድመጥ ችግር አለብህ

  • @addisonline3947
    @addisonline3947 3 ปีที่แล้ว +2

    መንግስቱ ሃይለማርያም ኢትዮጵያ መጥቶ የሚኖር ከሆነ ኢትዮጵያዊነት ወንጀለኝነት መሆኑ የተረጋገጠ ይሆናል ማለት ነው።

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 3 ปีที่แล้ว

      what do u mean ?

    • @addisonline3947
      @addisonline3947 3 ปีที่แล้ว +1

      @@xFlavoriax መንግስቱ መስሎኝ ኢትዮጵያን በዚህ መልኩ ሲኦል አስገብቷት የጠፋው። የጨፈጨፈው ያሰደደው የረሸነው። በጅምላ የጨፈጨፈው አይነገር ነው? አውሬን ሠው ያደረገው ማነው?

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 3 ปีที่แล้ว +1

      @@addisonline3947 Eski ante ke Mengestu behuwala Tsadik yehone Meri negregn..?? eraseken chemero

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 3 ปีที่แล้ว +1

      Yeah What does that mean? But whatever it meant I gave you one thumb up 👍🏽 I hope it means you are against Mengestu coming back home like any other Derg members.

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 3 ปีที่แล้ว +2

      መንግስቱ አገር ገብቶ ፍርዱን መቅበል አለበት:: በርካታ ደም አላግባብ አፍስሷል:: ሌሎች የደርግ አባሎች ፍርዳቸውን በወቅቱ ተቀብለዋልና:: አሁን አላየሁም: አልሰማሁም ማለት አግባብ አይደለም::

  • @Jesusislord-zt5xu
    @Jesusislord-zt5xu 3 ปีที่แล้ว

    ?

  • @phun4379
    @phun4379 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰውዬ ተሽቀዳድሞ ከማስረሸን ለአገር መረጋጋት ደጋፊ ለማብዛት ለሞቾቹ ልጆችና ቤተሰቦች በእስር መቅጣትን ማን ከለከለው? ሰውየው ሰውን እንደዶሮ እምሽክ አርጎ ምንም አይመስለው:: ሰውን ቁርስና ምሳ አረጉ አረግናቸው እያለ አረመኔነቱን አስመስክርዋል:: ንስሃ ገብቶ ይሆናል ተስፋ አረጋለሁ::

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว

    Let the curse stay for generation because you marble a devil and a monster rather than honoring the victims

  • @omega3506
    @omega3506 3 ปีที่แล้ว

    The interviewer lacks professionalism. Too much interruptions.

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀይ ሽብር ብሎ ስንት እዝብ የፈጀ መንጌ ናፈቃቹ ይገርማል

  • @BaLiMultiwude
    @BaLiMultiwude 3 ปีที่แล้ว

    sle'ersua menager yalebh ante enj esua aydelechm

  • @ወልቃይትሁመራ
    @ወልቃይትሁመራ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ባርያ ቢመጣ ደስ ይለናል ። ወደ እስርቤቱ ይወረወራል ።ካልተገደለ ማለቴ ነው ።

    • @wendiyefikremedia8496
      @wendiyefikremedia8496 3 ปีที่แล้ว +1

      የሆንክ ትኃን ነህ ኮረኔል ጀግና ናቸው ሃገር ወዳድ ናቸው!!!

    • @ወልቃይትሁመራ
      @ወልቃይትሁመራ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@wendiyefikremedia8496 ደም መጣጭ ነው ባደረገው ወንጀል ይጠየቃል።

    • @MoMo-hi8sv
      @MoMo-hi8sv 3 ปีที่แล้ว

      @@ወልቃይትሁመራ you dame

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 ปีที่แล้ว

    👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላምና ጤና ብዝት ይበልላችሁ:ያሰባችሁት ይሁንላችሁ
    የእናንተን ድጋፍ እጅጉን የሚያስፈልገውን ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ያግዙን
    ድጋፋችሁን ለምታደርጉልን ሁሉ #ኢትዮጵያዊ በሆነ ትህትና,,
    🧡🧡🧡ምስጋናና ሰላምታ አቅርበንላችኋል🧡🧡🧡

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 ปีที่แล้ว +2

    ገነት አየለ የወሲብ መፅሄት አዘጋጅ የነበረች ዱርዬ ናት

  • @igo1071
    @igo1071 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️🙏በእውነቱ መንግስቱ የብዙሀን ኢት ሀዘን አለበት ምንምጥሩ ስራው አይታየንም sorry. እህቴ መጥፎ ቃል መጠቀም አንፈልግም ለምሳሌ ገዳይ ደም ያለበት ምናምን በፍጹም አንጠቀምም ግን ስሙ እንዲነሳ አንፈልግም እግዚአብሄር ይጠይቀው 💚💛❤️🙏

    • @yonassolomon2498
      @yonassolomon2498 3 ปีที่แล้ว

      አንተ የመንግስቱ የሰራው የጎላ ስራ የማይታይህ ትግሬ ስለሆንክ ብቻ ነው፥ ትህነግ የስራው ግፍ ትክክል ነው የምትልበት ምክንያት ምእራባዊያን ትህነግ ለአገር ዴንታ የሌለው ባንዳ መሆኑን ስለሚያቁ ሲያርዱ ሲዘርፉ ይደግፏቸው ነበር።
      መንግስቱ ሃ/ማርያም ገሏል ትህነግም ገሏል ከመግደልም ባሻገር በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ጠብ ጭሮ ከ100ሽህ የበለጠ ህዝብ አሳርዷል። ፡ መንግስቱ እንደ ፓትሪክ ሉቡምባ አገሩን የሚወድ መሪ ሲሆን ትህነጎች ግን ኢትዮጵያ ሲባል ያንገፈግፋቸው ነበር።

  • @yonaskibret4895
    @yonaskibret4895 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው አትቸኩል።።።።

  • @addis1395
    @addis1395 3 ปีที่แล้ว

    መንግስቱ ውሸታም ነው ፣ ማንም ያስገደደው የለም ከርሱ በላይ ገዳይ ሒትለር ብቻ ነው

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 3 ปีที่แล้ว +5

    ምን አገባችው ስለመንግስቱ ይህ ስው በላ ስውየ ስንት አማራ ነው የበላው መንግስቱ እኛ ብዙ ችግር እያለብን ስለመንግስቱ ታወራላችው ቀሽሞች አለቅላቂ ሁላ

    • @worknshhone6204
      @worknshhone6204 3 ปีที่แล้ว

      ነበር የሚለው

    • @worknshhone6204
      @worknshhone6204 3 ปีที่แล้ว +3

      Kkkkkkk አልቀረብሽም ከመንግስቱ ይልቅ የድሮው ህውሃት፣የአሁኑ ብልጥግና የአማራን ህዝብ አስገድሉል ምነው ድርግ እኮ የውሎ ድርቅ ስጠቃ ከሌሎች ጋር ተባብርው ያሳፈሩት ኮ/ር መንግስቱ ዛሬ የኦሮም ብልፅግና ነው እሽ እንጂ መንግስቱ አይደለም ይህን ስል ግን አላጠፉም ማለት አይደለም በዘር አልከፈለንም ኢትዮጵያ ትቅደም።ነው ያሉት እንጅ ዘር ይቅደም አይሉም ነበር።

    • @wendiyefikremedia8496
      @wendiyefikremedia8496 3 ปีที่แล้ว

      አንቺ እርግጠኛ ነኝ ወያኔ ወይም ብልፅግና(ብልግና) ነሽ። ኮረኔል የሰሩት ወንጀል በአደባባይ ወንድን ልጅ ለጥርነት የደረሰ ገደሉ ። የወያኔና የብልፅግና ሃገርንና ህዝብን ነው የገደሉት ። ይህንን ከኮረኔል ጋር አታወዳድሪያቸውም

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 3 ปีที่แล้ว

      @@wendiyefikremedia8496 እንከፍ ታሪክ ተመልከት ለእዚህ ሁሉ መስቅልቅል መንግስቱ ነው ተጠያቂው ምድረ ቂል

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 3 ปีที่แล้ว

      @@teninetwuletaw7228 በሽተኛ ታሪክ አውቀሽ ሞተሻል ማፈሪያ ደግሞ ትሳደቢያለሽ ለነገሩ ከዚህ ውጪ ምን ታውቂያለሽ

  • @meryemmahammed8425
    @meryemmahammed8425 3 ปีที่แล้ว

    ለሚመለከተው ብቻ !!! ለጀግና - ለጀግኒት - ለሙጃሂድ ብቻ ! የመወያያ አጀንዳና የተግባር አቅጣጭ !
    --------------------------------------------------------------
    ጉዱፈላ !?! የብል(ፅ)ግና አመራር እና አሻንጉሊት አባላቶቹ - ባፋጣኝ ስልጣናችሁን ልቀቁ ! እልያ ዋ ! ትቀጣላችሁ !
    ____________________________________
    በናንተ ውዳቂ አመራር - ሀገራችንን አስደፈራችሁ ! ድንበራችንን አስቆረሳችሁ - ሕዝብ አጫረሳችሁ ! ሕዝባዊ ተቐማትን ለመሸጥ ተደራደራችሁ - - ድንቁርናችሁን ለከት አሳጣችሁት - - - !!!
    ---------------------------------------------------------
    የጨቅላው ቡድን (ብልፅግና) - የምናቅበው :
    የዓባይ ጉዳይ - የብልፅግናዎች ዕድሜ ማራዘሚያና የጨቅላው ፓለቲካቸው ማጫወቻ - አይደለም !!
    -------------------------------------------------------
    ሀገራዊ ህልውናም በብልፅግና ድውይ - የአስተሳሰብ ድኩማኖች ዕሳቦት አይለካም !!
    **********************************
    የእኛ ሚና የብልፅግናን - እኩይ አስተሳስቡን ተቆጣጥረን - አከርካሪቱን የምንሰብርበት እና አዲሱን ሀገራዊ ሕልውና - ታላቐን ኢትዮጵያ - እውን አድርገን የማስቀጠልን አመራር የምናከናውንበት - አምስቱ ታክቲካላዊ የአመራር ማዕከላት : -
    ሀ - በምስራቅ ኢትዮ - በሀረሪ ሱማሊያ - - - ሕዝብ
    ለ - በሰሜን ኢትዮ - በትግራይ አፋር - - - ሕዝብ
    ሐ - በምዕራብ ኢትዮ - በኦሮሚያ እና - - - ሕዝብ
    መ - በደቡብ ኢትዮ - በጉራጌ ሲዳማ - - - ሕዝብ
    ሠ - በማዕከላዊ ኢትዮ - በጀግናው የአማራ - ሕዝብ
    **********************************
    --------------------------------------------------------------
    በእያንዳንዳችን ግዴታ የሆነብን - ተግባሮቶች : - -
    -----------------------------------------
    1ኛ - - - ግራ የተጋባውን የብልፅግና መንግስት - እና - ፓርቲው ውስጥ ስርገን ገብተን በታችኛው የስልጣን ደረጃ ያለውን - ማለትም በወረዳና ከዚያ በታች ያለውን የስልጣን ደረጃ ላይ ያሉትን የብልፅግና አባላት ሙሉ በሙሉ መልምለን እና በድርጅቱም ውስጥ ስርገን ገብተንበት - ተቆጣጥረንው - በራሱ በብልፅግና በጀትና አባላት ዓላማችንን እያሳካን - እንቅስቃሴያችንን እናፋጥናለን ከሕዝባችንም ጋር በቅርበት እንገናኛለን !!
    -------------------------------------------
    2ኛ - - - በብል(ጽ)ግና ውስጥ መሽገን - ብልጽግናን ማክሰምና ከጥቅም ውጭ ማድረግ የጊዜው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው : ትግበራው በተደራጀ ታክቲክ ሊመራና በአመርቂ ውጤት ሊጠናቀቅ ይገባል !
    :::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
    የብልፅግናን መንግስት መምሰል የሚሻ የወሮበላ ቡድንን - የመፍታት - የትግበራ ታክቲክ - ቅደም ተከተል : - - -
    ---------------------------------------------------
    አንደኛ - የብልፅግና ደጋፊ - መምሰል : የብልፅግና ደጋፊነት በተግባር ሳይሆን በማስመሰል የምንተገብረው ሲሆን ዓብይን እንደምንውደው - ለሁሉም በማውራት - ሁሉንም ነገሩን በማድነቅ - የጭፍን ተከታዮችን ልብ ማማለል ! ዓብይም አድናቂውን ብቻ ስለሚያቀርብ - በዚሁ ወደፓርቲው የምንቀርብበትን ዕድል ማስፋት !
    --------------------------------------------------
    ሁለተኛ - ዓብይ ጠንካራ መሪ ነው(በስላቅ ለጨቅላዎች የሚወራ) - አብረውት ያሉት ባለስልጣናት ውልቅልቅ ሰነፎች መሆናቸውን በዕውቀታቸው እንደማያግዙት - እንደማይፈልጉት : በሙስናም የተጨማለቁ መሆናቸውን እየተከታተልን ከብልፅግና አባላት ጋር ኢንፎርማሊ መወያየትና ማጋለጥ !!!
    ----------------------------------------------------
    ሶስተኛ - የብልፅግና መስራቾችን ለሁለት በመክፈል ንግግራቸውንና ተግባራቸውን መመርመር :
    1ኛው - ነባር መስራቾች - ኢሃድግ የነበሩና የአሁን ብልፅግናዎች :
    2ኛ - አዲስ ገብ መስራቾች - ኢሃድግ ያልነበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ብልፅግናን የተቀላቀሉ :
    የሁለቱን የብልፅግና ባለስልጣናት ንግግርና ትግበራ - ልዩነቱን ከታችኛው የብልፅግና አመራርና አባላት ጋር ኢንፎርማሊ መወያየት - - እንደኛው ማለትም ኢሃድግ የነበረውና ወደ ብልፅግና የተለወጠው አመራር በንግግሩ ውሸታም በተግባሩም - ለሆዱ ያደር - ጨካኝና አጥፊ - - ዕድሜልኩን ሕዝብ ሲፈጅና ሲያስፈጅ የነበረ - በንፁሃን ደም የተጨማለቀ እኩይ ምግባሩን - አሁንም ይህንን በረቀቀ መልኩ እየተገበረ ወይም ሲተገበር አይቶ እንዳላየ እንደሚሆን - የታችኛው አመራርና አባላት በግልፅ እንዲረዱ - ሁኔታዎችን ማመቻቸት !
    ---------------------------------------------------
    አራተኛ - ሁለቱን ሀገራዊ ምሶሶ የሆኑትን ሃይማኖቶች - የኦርቶዶክስ ክርስትናን እና እስልምናን - ለብልፅግና አባላት ማማት - ክሬዲት አለው ! የሃይማኖቱን ተከታዬች ማጥላላትና ከተቻለም እነርሱ (የብልፅግና ሃላፊዎቻቸው) እንደሚያደርጉት የፕሮቴስታንት ተከታዮችን ማድነቅና የፌክ ነብይ ነን የሚሉትን ስም ማጥናትና ስለነሱ ጥሩ ጥሩ ማውራት - ለሹመት ይዳርጋል ! ይህንንም በማድረግ ወደ ብልፅግና የአባላት ሰርክል (ቲም) በቀላሉ መቀላቀል !
    እንዴት እንደሚተገብሩት እየተከታተሉ - በዘዴ ለሕዝቡ ማጋለጥ !!
    ---------------------------------------------
    እምስተኛ - አፄ ምኒልክ ታላቁን የሃገር መሪ - ማማት ስራቸውንም መናቅ - እንዲሁም እኝህን መሪ ከአማራ ሕዝብ ጋር ብቻ እያቆራኙ ማውራት - በተጨማሪም- አማራን እንደ አማራነቱ ሙሉ በሙሉ አለመቀበል - ለሹመት እንዴት እንደሚዳርግ - በተግባር ማጋለጥ ! የብልፅግና አባል ሁኖ ይህንን ሳይተገብር (ሳያወራ) ሹመት ያገኘ አለመኖሩን ለሰፊው ሕዝብ በዘዴ በተግባር ማስረዳት !
    -------------------------------------------
    ስድስተኛ - የሚያዩትን የትግራይ ተወላጅ ሁሉ እንዲሁም አንገቱን ቀና ያደረገውን መብቱን የሚጠይቅ ሁሉ ! አዋቂውን የተማረውንና የበሰለውን ! ጁንት : ጁንት : ጁንታ - - - ጁንታ - ማለት ማብዛት ለብልፅግና ቅርብ ያረጋል - በሹማምንቱም ታማኝነትን ያስገኛል - - - ይህንን እንዴት እንደሚጠቀሙበት - ትግራዊያንን ምንያህል እንደሚፈሩአቸው - አስተውሉና - እነሱን ለማጥቃት እንዴት እንደሚያደቡ እየተከታተላችሁ - በዘዴ ማጋለጥ !!
    ?
    -----------------------------------------------
    ሰባተኛ -
    ?
    --------------------------------------------------
    እስከ አስረኛ ይቀጥላል !
    ?
    ?
    ?
    --------------------------------------------------
    በታጋዮቻችን ቆራጥነትና ፍፁም ታማኝነት - በሀገራችን ሰላም ሰፍኖ - በዜጎች መካከል አብሮነት ጎልብቶ - ለዕድግት ፈር የሚቀድ ስርዓት እንመሰርታለን !!
    እናሸንፋለን !!
    ኢትዮጵያ ለምልማ ትቀድማለች !!
    **********************************
    ቀጣይ መወያያ አጀንዳ - - - -
    ------------------------------------------------------------
    ፕሮቴስት ብልግና - አስተሳሰብ !
    ሃይጃክ ማድረጊያ ዌቭ - ለቀቃ !
    ሕግ ማስክበር Vs ሕግ መድፈር _____ የብልፅግና ርዕዮት !
    የብል(ጽ)ግና ሆዶችና ጭንብል አጥላቂዎች !
    የብልፅግና አባልነት Vs ቁሳዊ ተጠቃሚነት______ ጭካኔ !
    ---------------___-------------____-------------___---------
    በኢትዮጵያዊያን ደም ቆምረው ለማትረፍ - በደማችን ሊነግዱ ሲዋትቱ እዩአቸው !!! አጋልጡአቸው - እራሳቸውን በራሳቸው እየበሉ እንዲያልቁ አርጋቸው !?!ም

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว

    A mass murderer a criminal who responsible for life of those who build the nation but thousand of innocent civilians

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 3 ปีที่แล้ว

      But still he is alive ! He is enemies have gotten.God loves him.

    • @belaybelay4288
      @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว

      @@abrahamt2356 Because you have no regard for innocent life and justice God cursed you and your country will continue to do so by bring one dictator after another

  • @emu3288
    @emu3288 3 ปีที่แล้ว

    The father of dictatorship, he wants to come to Ethiopia? Really?
    Being a dictator of a TPLF doesn't make Mengistu innocent. All leaders who already made and who are making crisis in this country should have to stand in front of the justice.
    Mengistu has a blood of so many innocent ppl on his hand.

  • @tornesmai2704
    @tornesmai2704 3 ปีที่แล้ว

    ኮረኔል ምግሰቶ ሐይለማር አራቸውን እንዲመለሱ የሜአደረግ ሰራ መሰራት አለበት

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 3 ปีที่แล้ว

    Men gesture has to to ask Ethiopia for.forgiveness for.killing.millions of young Ethipians. Everyone know he loves Ethiopia and fought for one Ethiopia,

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว

    Educate the younger generation how great a leader is if he run away living the country he lead for fragmentation and disaster

  • @giorgiofasiledus2533
    @giorgiofasiledus2533 3 ปีที่แล้ว

    Yehchi achebchabi, she is trying to rehabilitate this backward dictator. tell your butcher little man that he will be transferred from the Airport directly to Nakura and spend his remaining life enjoying the hot weather.

  • @almazbilou8303
    @almazbilou8303 3 ปีที่แล้ว

    እባካች መጌ ሀገሩ መመለስ አለበት ጀግናዉ አገር ወዳዱ መግስቱ ሀይለመራም ጁታ አይደለም ወበደ ጁታ ወያኔ አገር አጥፊ አይደሉም አገሩ መግባት አለበት ጁታ ም አገሩን የሸጠዉ አገሩ እየኖ በተነዉ ግደታ ነዉ መጌ አገሩ ይገባል ጁታ አይደለም

  • @yohannesabebe6256
    @yohannesabebe6256 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሔ ጋዜጠኛ ፊቱ ለቴሌቪዥን አይሆንም ቆምጬ ነገር ነው

  • @igo1071
    @igo1071 3 ปีที่แล้ว

    Stop

  • @yonaskibret4895
    @yonaskibret4895 3 ปีที่แล้ว

    አንቱና አንተን ለይ ጋዜዜዜጠኛ

  • @mulualemyonatan6396
    @mulualemyonatan6396 3 ปีที่แล้ว

    ፈርጥጦ ሂዶ ፈርጥጦ ከመጣ እሄ ቆማጣ ወዲ ሸርሙጣ መንጌ ቅዘናም አህያ

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 3 ปีที่แล้ว

    ግመል ሰርቆ ጎምበስ ጎምበስ። ቃለመጠየቅ ባታርገዉ ይሻል ነበር። ባዶ ናት።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 ปีที่แล้ว +2

    መንግስቱ ቢመጣ እኔ እራሴ ነኝ የምገድለው ይሄ ውሸታም ፈሪ አረመኔ

    • @በክርስቶስበኩል
      @በክርስቶስበኩል 3 ปีที่แล้ว +2

      እሱ ሣይመጣ አንተ ብትሞትስ ልክ መንጌ እንደተናከረው ወያኔ ሞቶ በአይኔ አያለሁ እንዳለው ቢሆንስ የእግዚያብሔር ቃል እንደሚናገር የበደሉህን ይቅር ካላላችሁ እኔም ይቅር አልላችሁም ይላል ለማንኛውም ወንድሜ ከርስቲያን ከሆንክ አስርቱ ቃላት ምን ይላል አትግደል፣አትስረቅ አታመንዝር በሐሰት አትመስክር ወዘተ ስለዚህ እግዚአብሔር ይቅር ያለውን አንተ አትፍረድበት አትፍረድ ይፈረድብሐል ይላልና ቃሉ በሰወኛው ደግሞ እግረ ቀጭን ይሞታል ሲባል እግረ ወፍራም ይሞታል ይባላልና ለማንኛውም አንተ ግን ይቅር በል

  • @ghirmaihaile4419
    @ghirmaihaile4419 3 ปีที่แล้ว

    ፖሎቲካ አላውቅዕም እይልሽ ለምን ትዋሺያለሽ ስለ ህውሓት::ድመት 😝