ከትግራይ ታጋይ ገብረ ገ/ፃድቃን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • የትግራይ ጀነራሎች ወርቅ ዘረፋ ላይ ተሰማርተዋል? በትግራይ የወንጀል እና ፀጥታ ሁኔታ

ความคิดเห็น • 445

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw หลายเดือนก่อน +30

    የኔ ውድ ማራማዊት ❤ሰወድሽ ይህን ጀግና ስላቀረብሽልን❤❤❤

    • @dreqvhjjii
      @dreqvhjjii หลายเดือนก่อน

      Who hides all the rusted ammunition and rifles. Mariamawit you yourself are the product of TPLF's corruption. Regular tigraians are still in poverty. TPLF's Families are the richest parr of all Ethiopians. Crime rate s is high. Because the people of tigray should not focus on TPLF's family.

  • @rahelgebreyohanes3349
    @rahelgebreyohanes3349 หลายเดือนก่อน +41

    ገብረየ አገላለፅህ በጣም አስደስቶኛል የኛ ጀግና የሁሉት ምዕራፍ ታጋይ ኑርልን ዕድሜና ጤና እመኝልሃሎህ

    • @user-vc6ip7re1x
      @user-vc6ip7re1x หลายเดือนก่อน +1

      የ3ተምዕራፍ ነው።

  • @Wedi.22haile.weyanay
    @Wedi.22haile.weyanay หลายเดือนก่อน +43

    ጅግና አባታችን ጀነራል ገብረ ገብረፃዲቅ አንበሣሣሣ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 หลายเดือนก่อน +22

    ጠላቶቻችን አንጀታቸው ይከፋፍል እና የትግራይ ሕዝብ ስላልጠፋ አሳባቸውን ስላልተሳካ አሁን ደግሞ ምኞታቸውን ነው የሚነግሩን ጠላቶቻችን የትግራይን ሕዝብ ስነልቦና ፍፅሞ አያውቁትም ለዛ ነው የትግራይ ሕዝብ ሁሌም በአላማው የፀና ህዝብ ❤️💛💪

  • @mekidana315
    @mekidana315 หลายเดือนก่อน +18

    ትግራይ ውስጥ የሆነውን ነገር እስከአሁን በልኩ መግለፅ የቻለ ያለ አይመስለኝም ።
    ተአምር ነወ።

    • @elfineshberhe9382
      @elfineshberhe9382 หลายเดือนก่อน +2

      Very true no word, no book, no movie can fully explain what really happened in tigray in that war time

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +1

      ህዝቢ ትግራይ ታሪክ ይስንድ ድዩ?

  • @misgnatekeste7249
    @misgnatekeste7249 หลายเดือนก่อน +14

    እንካን ድምጽህ አሰማን አንተ ጀግና የጀግና ጀግና በጣም ደስ ብሎኛል

  • @MikealAsefa-xn7wu
    @MikealAsefa-xn7wu หลายเดือนก่อน +15

    ማርያማዊት ጀግና ነሽ ጀግና ይዘሽ መጣሽ በርቺ ክብረት ይሀብኪ

  • @mesfingidey5235
    @mesfingidey5235 หลายเดือนก่อน +23

    ማራማዊት የእውነት ሰው
    ገብሬ ሳይሆን ገብረ ነው

  • @muluhagos4381
    @muluhagos4381 หลายเดือนก่อน +17

    መሪያማውት ኢህታችን ተባረክ በምታደሪግው ዬሰላም መልኢክት ለሰው ልጆች ተባረክልን ሲለ ጥረትሺ❤

  • @newnow954
    @newnow954 หลายเดือนก่อน +10

    ገብረ ቀጥተኛ ፣ እውነተኛ ፣ ትሁት ሰው!!!! ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!

  • @nanutasew42
    @nanutasew42 หลายเดือนก่อน +15

    Thank you our beautiful sister God bless you & your family ❤️😘😘😘

  • @hailetesfay5413
    @hailetesfay5413 หลายเดือนก่อน +17

    ረጅም ዕድሜ ይስጣቹ ጀግኖቻችን

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +2

      ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን

  • @realtube6031
    @realtube6031 หลายเดือนก่อน +14

    ለጊዜዉ የትግራይን ህዝብ ለመከፋፈልም ሆነ ሰላሙን ለማደፍረስ ብዙ ተንኮሎች ቢሰሩም ማንም የትም አይደርስም ፈጣሪያችን ከኛ ጋር ነዉ

  • @mgr761
    @mgr761 หลายเดือนก่อน +14

    Pp እዛነ በተለይ በዘመቻ ስዩም ጊዜ ገብረ ገ/ፃዲቅ ተገድሉዋል ብለው አሰራጭተው ነበር : ፍፁም ጀግና ነው በድሮን ዝናብ ውስጥ ሁኖ ይዘግብ ነበር

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 หลายเดือนก่อน +10

    Thank you Horizon Free media ከጥቂት ባንዳ ውጭ ሁሉም የትግራይ ህዝብ ከፉ ጨለማ ኣንዣብቦበት በነበረው በዛን ወቅት ኣንደበተ ርቱዕ ታጋይ ገብሬ ገ/ፃዲቅ እንደ ንጋት ኮከብ ከጨለማ ውስጥ ብቅ ብሎ ህዝቤ ኣይዞህ ኣለን ኣልጠፋንም ኣፈር ልሳን ተነስተን ጠላቶቻችን ድባቅ ለመምታት ተነስተናል ብል ያብሰረን ታጋይ ገብሬ ረዥም ዕድሜ እና ጤና እመኝለታለሁ።

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን❤❤❤❤

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg หลายเดือนก่อน +5

    ማርያማዊት ያንቺን ስብዕና ፈጣሪ ለሁሉም ጌታ ባደለው ተባረኪ

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc หลายเดือนก่อน +23

    ጀግና ወንድማችን ገብረ ገ/ፃድቅ እና ጀግኗ እህታችን ማርያማዊት❤❤❤❤❤❤

  • @user-be3rb5ie7u
    @user-be3rb5ie7u หลายเดือนก่อน +9

    ከበርሀ ገብረፃድቃን ብዙ ትዝታ እና ክብር ኣለን ኣሁንም ቢሆን ስለራሱ ሳይሆን ስለህዝብ ትግራይ ኣገርዉስጥና ዉጭ ያለዉ ነዉ ኣብልጦ የሚነግረን ያለዉ ይገርማን መልካም ኣንደበት ጋዜጠኛ ማርያማዊትም ደስ በሚል ድምፅዋና ኣንደበትዋ ደስ የሚል ኣገላለፅዋ ኣድናቆቴ መግለፅ እፈልጋሎህ

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +1

      She is so amazing and love
      He is an hero ❤❤❤he is king

  • @GebregergsGebreslasie
    @GebregergsGebreslasie หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና የህዙባና የወገና ጭቆና በመታገል ላለቩ ኢሂታችን እንካን ተወለድኪ

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 หลายเดือนก่อน +9

    Thank you Tagay Gebru G/ Tsadkan, it is good to hear from you and know you are here. I am not Tegaru but every time I hear you voice it was a sound of freedom and hope in those dark days . Thanks for you and countless Tegaru heroes the standard of hope and freedom is alive and well . Thank you for your sacrifices sir . Thank you again sir.

  • @user-pt2oc2hf8l
    @user-pt2oc2hf8l หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ማርያማዊት ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ AMEN እኔ ትግራይ ላይ ለ3ስ ወራት ቆይቸ ወደ አሜርካ እስክመለስ ድረስ ያየሁት የፀፅታ ችግር አላየሁም ወሬ ወሬ ነዉ ሰላም ለሕዝባችን

  • @mamitgebrehiwot6083
    @mamitgebrehiwot6083 หลายเดือนก่อน +7

    ገብረ ዋይ ወሊደ ትበል ትግራይ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +3

    TPLF ❤TDF❤❤❤❤ጀነራላትና ዓይኒ ትግራይ እዮም
    እዞም ስም ዘጥፍኡ ዘለው ገሊኦም ባንዳታት ገሊኦም ሃደምቲ ገሊኦም ተቐየምቲ ግፕሊኦም ለያቡ እዮም

  • @tesfayeberhe8590
    @tesfayeberhe8590 หลายเดือนก่อน +2

    ታጋይ ገብረ ገ/ፃድቅ 💕 💪💪💪💪💖💖💖💖🙏🙏🙏

  • @sideside5695
    @sideside5695 หลายเดือนก่อน +7

    Dear Tagai Gebere G/Tsadik the great man! ☝️💪👏🙏💜

  • @alemmezegebo5352
    @alemmezegebo5352 หลายเดือนก่อน +7

    Good to see you my brother we are proud of you for your hard work for us god bless you bless you 🙏🏾❤️

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 หลายเดือนก่อน +5

    በግሌ ግን ለተጋድልት ገብሬ ልዩ የጀግና ክብር አለኝ የትግራይ ህዝብ እና እውነተኛ ኢትዮጵዊያን እንኾራብሃል ለህዝብ ያለህ ክብር ነገም ለኢትጵያዊን መከታ መሆንህን እንዴ አንድ ኦሮሞ ለመግለፀ እገደዳለሁኝ።
    ለተጋሩ ባወራህ ቁጥር ለእነው ህዝብ ያውራህ ይመስለኛል ክብር ለብሄር በሄረስብ ይሁን!!!!❤❤❤❤

    • @mebrhit-vz5mr
      @mebrhit-vz5mr หลายเดือนก่อน

      @@mohammedhassen7422 🙏🙏🙏❤

  • @helenyonas2475
    @helenyonas2475 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሎብኝ እምወደ የማከብሮ ጀግና ታጋይ እድሜን ጤና ይስጥልኝ 👑👑👑❤️💛❤️

  • @enquieseyoum3847
    @enquieseyoum3847 หลายเดือนก่อน +8

    Oh my goodness, it is sooo nice to see Gebre G/T. I always wondered what happened to him after the war.

  • @JohnDan-jn5cg
    @JohnDan-jn5cg หลายเดือนก่อน +7

    Thank you so much for your kind,

  • @fikruunba5135
    @fikruunba5135 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው!! ተንክዩ ማሪ🎉🎉
    ገብሩን በህይወቱ መኖሩን በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛል። እባክሽን ዜና አንባቢ የነረችውን ልጅ ፈልገሽ ብታቅርብ።

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc หลายเดือนก่อน +7

    አንዳርጋቸው ፅጌ ልክክስ ሰው ነው::

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you sister for hosting one of the articulate and heroes of Tigray.

  • @asefubezabeh5380
    @asefubezabeh5380 หลายเดือนก่อน +8

    Our hero we love you 😍 ❤️

  • @shalom5798
    @shalom5798 หลายเดือนก่อน +21

    ኣርሓና❤❤❤!!!

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph9440 หลายเดือนก่อน +6

    My goodness, welcome it is good to see you, again. God is great.

  • @KibromAbraha-e6e
    @KibromAbraha-e6e หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እንዃዕ ናብዝይ አብፀሐካ ገብረ ዓዴት I love you more

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 หลายเดือนก่อน +16

    ትክክል ስም ማጥፋት ነው የተያዘው የሌላው የኢ /ያ ምንም ሳይሉ አይናቸው ትግራይ ላይ ነው አይናቸው ይጥፋና ትግራይን ለትግራዋይ ብተውን ይሻላል 🙏🏽

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @Haile-Gebriel
      @Haile-Gebriel หลายเดือนก่อน

      ምን ትበላለህ? ድንጋይ? አይ ከኤርትራ ጤፍ import ታደርጋለህ!!

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน

      @@Haile-Gebriel ደደብ መሃይም ትግራይ ውስጥ ያለው ዲንጋይ ወርቅ ነው

    • @Haile-Gebriel
      @Haile-Gebriel หลายเดือนก่อน

      @@zaebakulu8553 አዎ ይቅርታ ዘንግቼ ነው። ትግራይ ያለው ውሃም ነዳጅ ነው።

  • @yimamAbdu-he8oy
    @yimamAbdu-he8oy หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና ነህ እባክህ

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im หลายเดือนก่อน +2

    ዋዕሮና እያ።ኣራስ ነብር እንደማለት ይመስለኛል።

  • @peace-vc7cr
    @peace-vc7cr หลายเดือนก่อน +6

    ቀጥተኛ ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ፣እናመሰግናለን ወንድማችን ገብረ ።ለአድርባይ የትግራይ ሚዲያዎች የተላለፈው መልእክት ወቅታዊና ተገቢ ነው ።

  • @DagnachewBeshada-dg5pq
    @DagnachewBeshada-dg5pq หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊት እውነተኛ የህዝብ ድምፅ ነሽ ገብረ ም ጀግናችን ነህ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +2

    ገብረ ማለት
    ኣገልጋሊ ናይ እግዚኣብሄር ባርያ ማለት እዩ
    ናይ ብሓቂ ንስኻውን ንህዝቢ ትግራይ ክተግልግል ዝተፈጠርካ ጀግና ተጋዳላይ ኢኻ ኩራዕ ሓወልቲ ክንሰርሐልኩም ኢና ጅፕጋኑና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም መራሕትናን ተጋደልትናን ክብርን ሞጎስን ንሰማእታትና
    ማርያማዊተይ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobw496
    @eyobw496 หลายเดือนก่อน +1

    Such a great interview. Thanks you Mariamwat and Gebre

  • @Zak-pf4ff
    @Zak-pf4ff หลายเดือนก่อน +4

    Happy to see you and hear from you Our True Hero,Our freedom fighter Gebre Gebretsadik.

  • @SaintGeorgeVA
    @SaintGeorgeVA หลายเดือนก่อน +3

    Thanks, Maramawit for inviting our hero father + brother Tegadalay Gebre👍👌❤️

  • @fayyineeseedaa798
    @fayyineeseedaa798 หลายเดือนก่อน +5

    His style of dressing during the war was in my memory

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +1

    ናይ ብሓቂ ገብረ ❤ዘረባኻ ደስ ክብል ስቕ ኢልካ ዝወሓጥ ናይ ሙሁር ዘረባ❤❤❤❤

  • @soloda0019
    @soloda0019 หลายเดือนก่อน +2

    ባኣኸን ብብፆትካን ንሕበን። ንበሩልና። እንኳን ብደሓን መፃእኻ።

  • @user-wr5ym5qt3x
    @user-wr5ym5qt3x หลายเดือนก่อน +2

    Yesssssssssssssss

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz หลายเดือนก่อน +4

    GG the great TDF spokesperson 🟥🟨💪🏽

  • @birhanutolasa7062
    @birhanutolasa7062 หลายเดือนก่อน +4

    ለትግራይ ህዝብ በጣም አዝናለሁ። ግን የሚንማረው ሰው የእጁን ሳያገኝ አይቀረም።

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊትየ እድሜ ከጤና ይጠብቅሽ ይስጥሽ ከነመላ ቤተሰቦችሽ እግዚኣብሄር ይጠብቅሽ ሁላችንም እንወድሻለን

  • @tirhaslegesse7700
    @tirhaslegesse7700 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelgebreyohanes3349
    @rahelgebreyohanes3349 หลายเดือนก่อน +6

    ማሪያማዊት ጥሩ ሰው ይሄ ወደር የሌለው ጥሩ ተግባርሽ ቀጥይበት ለምታደርጊው በጎ ተግባር ለይት ከቀን ለተጨቆኑ ህዝብች ድምፅ እግዛቢሄር ውለታሽን አብዝቶ ይክፈልሽ እናመሰግንሻለን ፡፡

  • @user-fb9bm6wj7l
    @user-fb9bm6wj7l หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ገብረ ለካ በሰበር ዜና ብቻ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ሁለገብ ጀግና ነህ።

  • @sabatesfaye3361
    @sabatesfaye3361 หลายเดือนก่อน +3

    Nice to see you our hero❤❤❤

  • @azmeragegziabher-yw1fe
    @azmeragegziabher-yw1fe หลายเดือนก่อน +4

    እዝውተይ በርትዒ።

  • @jagme334
    @jagme334 หลายเดือนก่อน +1

    The most heroic people inte world must be Tigrayans. Keep Tigray safe 🙏🏻🙏🏻

  • @mogesabay1926
    @mogesabay1926 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይ ሃገር ገይርኹም እንተ ሓሊፍኩም እዩ እቱ ዓወት 👍 ጀጋኑ አይዞና 👏💊

  • @1995mwa
    @1995mwa หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Mariamawit. You are great in selecting wise guests. You are genuine voice for the voiceless God's daughter.

  • @AsefaKidanu
    @AsefaKidanu หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊት ብጣዕማ ኢየ ዘድንቀኪ ቀፅሉሉ ናህና ጀግና ኢኪ ካብ መቀለ

  • @user-jb6pr7xw8s
    @user-jb6pr7xw8s หลายเดือนก่อน +2

    ተባሪኪ ለዝህ ሰዉየ ያቀረብሽል

  • @belaytedla1261
    @belaytedla1261 หลายเดือนก่อน +1

    Cde Gebre is a militant and very popular, delendable personality!!!

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil หลายเดือนก่อน +15

    በመጀመሪያ እኔ አማራ ተወላጅ አይደለሁም የትግራይ ተወላጅም አይደለሁም ሱማሌ ተወላጅነኝ
    ሁለተኛ ወላሂ የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ያልተሰራ ስራ የለም ከታሪክ እናጠፋቸዉ ጠብሰን በዳቦ እንብላ ይደረጋል ተብሎ የማይታሰብ ነገር ነዉ የተደረገዉ በትግራይ ህዝብ ለይ
    ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሙሉ የሻብያ ጦር የ9 ክልል ሊዩ ፖሊስ የቱርክ የቻይና አረብ አገሮች አየርሃይል ተጋብዞ የትግራይ ህዝብ ጀግንነት አለም በሙሉ የተደነቀበት ግዜ ነበር ብዙ ጉዳት ብደረስም እራሱን ተከላክሉዋል ትግራይ ህዝብ አሁኑም አሉ ለቀጣይም እኖራሉ
    ትላንትና በጦርነት ያልተሸነፈ ህዝብ
    በሚዲያ ጋጋታ ልሸነፉ አይቻልም
    የራሳችሁን ስራ ብትሰሩ እሻላል
    ተጋሩ አይዛችሁ አንድነታችሁ አጠናክሩ እላለዉ

    • @yonasberhe6284
      @yonasberhe6284 หลายเดือนก่อน +4

      Thank you brother

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለሃል።በውሸትና በጉራ ያልተሰራውን ሰራን በማለትና ጥቂት አረቦችን ለማስደሰት የአገር ንብረት ሽጦ ድሮን የሚገዛ ጤነኛ መንግሥት ነው ማለት አይቻልም።ሌላውም የትግራይ ህዝብ በመጨፍጨፉ ዳንኪራ የረገጡ አውሬዎችና ቡችላ ደጋፊዎቻቸውም አሉ።

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 หลายเดือนก่อน

      @@AbdulAzizIsmacil ወሬኛ

    • @user-ix4qy8re8g
      @user-ix4qy8re8g หลายเดือนก่อน

      ውሸታም ሱማሌን አጣነው ቀዳዳ

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil หลายเดือนก่อน +2

      @@yonasberhe6284
      እኔም አመስግናለዉ ወንድሜ

  • @Tsega-kp2et
    @Tsega-kp2et หลายเดือนก่อน +1

    እንካ ነበርካልና ጀግንና ኣቦ. ትግራይ

  • @user-op8bk8hv3n
    @user-op8bk8hv3n หลายเดือนก่อน +1

    ያ ሁሉ ነገር አልፎ ሀገራችን ሰላም ያርጎው ማርያማዊት አንደዛ ሰላምሽ ይብዛ ገብሬም አንደዛ

  • @saragebremichael2418
    @saragebremichael2418 หลายเดือนก่อน +4

    የማከብርህ ወንድሜ መአረይ ሰላም በይልኝ

  • @hanahagos7732
    @hanahagos7732 หลายเดือนก่อน

    ገብረ ገ/ጻድቅ አንደበተኛ ጀግና የጀግና ልጅ እድሜና ጠና ይስጥህ ኑርልን ጀግና የህዝብ ልጅ በደምብ ገልጸህዋል. በጠ ርኖቱ ግዜ አብሬህ በርቀት በጸሎት እንዳትጠፋብን በጸሎት አሳልፌአለሁ.በግዚአብሄር ፈቃድ አንድ ቀን በአካል ያገናኝን ይሆናል.ንማንም ከይትአምን ባእልኻ ሐሉ ዝሐወይ.

  • @berihun-iz2yl
    @berihun-iz2yl หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ማርያማዊት ገብረ ይዘሽ ስቀረብሽ ምስጋና ይገባሻል።

  • @Nati-o7h
    @Nati-o7h หลายเดือนก่อน +4

    ገብረ ገ/ፃድቅ ዘጋቢ ነው ወይስ ቃል አቀባይ :: እህቴ ብዙ ግዜ ትሳሳቻለሽ:: ለምን ተዘጋጅተሽ ጥንቅቅ ብለሽ አትገቢም??

    • @fikregebrekidan2647
      @fikregebrekidan2647 หลายเดือนก่อน +1

      እሷ አትሳሳትም። ስሁትስ አንተው ነህ።

  • @solomonabraha756
    @solomonabraha756 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ኡውነት ለመናገር ይህ ጀግና ታጋይ ወንድማችን እንዳጋጣሚ በአካል የማየት እድል አጋጥሞኝ ነበር እና ቀረብ ብየ እንዳስተዋልኩት በጣምትሁት ሰው ነው፣ የወታደራዊ መንፈስ የሌለው በጣም ሰብኣዊ ሁኖ ነው ያገኘሁት እና አጭር ጊዜ ቢሆንም በአካል በማየቴ ዕድለኛ ነኝ ።

  • @ebkebk-gs4qz
    @ebkebk-gs4qz หลายเดือนก่อน

    አያና ትሕቲ ፈጣሪ ድምፅካ ተሰፋና ነይሩ❤ የቀ❤ን❤የ❤ል❤ና ደቅካ ብምሰዉኦም ተሐዘንና ብጅግንነቶም ንኮርዕ ንዝክሮም

  • @jagme334
    @jagme334 หลายเดือนก่อน +1

    Gebre, greate and hero. Wishing many many precious years to come.

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe หลายเดือนก่อน +1

    መራማዊት ጠንካራ ሴትነሽ ኢና አድናቅሽነኝ ለዙይ ጅግና ታጋይ መጠየቅሽ ደግሞ ደስ ብሎኛል ።

  • @MamoHaile-jg5ct
    @MamoHaile-jg5ct หลายเดือนก่อน +1

    ማርየአንበሳ እውነተኛ የህዝ ጠንካራ ድምፅ ነሽ ለኢ/ያ ንሪልን!!! ጓዱገ/ቃንም እንኳን ድምፅህ ለመሰማት አበቃህ ብቃትያለህ የኢ/ያ ብቁ መሪነህ በርታ!!!

  • @user-vs2ww6vr7m
    @user-vs2ww6vr7m หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና ስወድህኮ❤

  • @yirgalemdesta7869
    @yirgalemdesta7869 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Mariamawit for inviting the Hero Tegadalay Ge bre to Horizon Free Media. God Bless you all

  • @MesfianHagos
    @MesfianHagos หลายเดือนก่อน +4

    We love you you are the best and God bless you and your family

  • @lulamohammed4839
    @lulamohammed4839 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ማራማዊት እንደሰመሸ ማር ከዛ ከጦርነት ጀምሮ እሰካሁና ሰአት ይሄንን ጀግና ታጋይ ሰላቀረብሸ በጣም እንወድሻለን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @samsontadesse9179
    @samsontadesse9179 หลายเดือนก่อน +1

    The best interview. Thank you both of you that’s it.

  • @teshomeweldemariam2034
    @teshomeweldemariam2034 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያም፣ጀግና፣ነሽ፣እድሜና፣ጤና፣ላንቺ፣ይሁን

  • @user-ge9er1ju6p
    @user-ge9er1ju6p หลายเดือนก่อน +1

    wow❤❤❤ ገብርሽ ጀግና እንካን አየውህ ያኔ በእብደቱ ሰአት ባለቤቲ ታስሮ ብቅ እያልክ የምትናገረው ነገርን ስሰማ ተስፉ ዬሰማኝ ነበር በጣም ነው የማከብርህ አንተ ጽኑ ጀግና ማራማዎት አንቺ ለእውነት የቁምሽ በርቺልኝ የትግራዬ ጀኒራሉች እንደዚህ አዬነት ነገር pless አዬመጥናቸውም ዬሄ ስም ማጥፉት ነው እነሱ የከፈሉትን ዋጋ አንረሳም ሰራዎቱ አላማ አለው ህዝቦን ገብሮ?? ዬሄ የመንደር ወሬ ነው የትግራዬ ህዝብ እና መሬዎቹ አንድ ናቸው

  • @gebrehiwotyibrah5092
    @gebrehiwotyibrah5092 หลายเดือนก่อน

    ማርያማዊት እንደስምሽ ድንቅ ሴት ነሽ፡፡ ሌሎች ሚድያዎች ስለ እውነት፣ ሰብአዊነት፣ እምነት፣ የህዝብ ፍቅር፣ ቀናነት እና መሰል መልካም የሚድያ አጠቃቀም መርሆች ካንቺ መማር አለባቸው፡፡ እኔ ግን ልክ እንደ እናቴ እና ሴት እህቶቼ ላንቺ ትልቅ ክብር እና ምስጋና አለኝ፡፡ አንድ ቀን በሚድያሽ ሀሳቤን ባካፍል ደስ ይለኛል፡፡ የቐንየልና🙏❤‍🩹🙏

  • @debashmekonnen4910
    @debashmekonnen4910 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ገንቢ ውይይት አንደዝህ ዓይንት ሰወችን ያብዛልን ❤️❤️👍👍👍

  • @fikregebrekidan2647
    @fikregebrekidan2647 หลายเดือนก่อน +3

    33:54 Welcome and thank you Gebre G/Tsadik. This briefing should have been given way before the rumours have caused a lot of damage to the moral and spirit of the people of Tigray. 34:41

  • @thxghgjfh3465
    @thxghgjfh3465 หลายเดือนก่อน +1

    I appreciate both of you

  • @ChfFjy-nk7ob
    @ChfFjy-nk7ob หลายเดือนก่อน

    ማርያማውት ሀይማነተኛ እኺይ እሞ ገብረ ምፅእኽ ክብርይ ያሀብክይ አምላኽ

  • @user-ed9rq9en7t
    @user-ed9rq9en7t หลายเดือนก่อน

    ዋው፦ማርያማዊት ሰላምና ጸጋ ይብዛልሽ። በማየቴ ደስ ብሎኛል።

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6tx หลายเดือนก่อน +1

    ንስኺ ባዕልዕኺ ጅግና ጓል ጅግና ::

  • @user-gl5rk3gi3l
    @user-gl5rk3gi3l หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ጀግና እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ !

  • @medhin8187
    @medhin8187 หลายเดือนก่อน

    እህታችን #ማራማዊት በምክንያት ነዉ ምንወድሽ ሚዛናዊ ነሽ ።❤
    ጀግናችን ታጋይ ገብረ❤
    እንኳዕ ፈጣሪ ኣትረፈልና። ተመስገን ።
    ስንት ጀግና ደኩተር ኣትሌት መምህር ሁሉ ኣጥተናል ።

  • @dankfanta
    @dankfanta หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for sharing the truth information!!

  • @user-ue9zo9db2v
    @user-ue9zo9db2v หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኣለም
    @ኣለም หลายเดือนก่อน +4

    ለካ ኣንቺ የነሱ ቦምቧ ነበርሽ

  • @tekestegh
    @tekestegh หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከማልቀበለው ነገር ኣንዱ ማርያዊት የትግራይ ዘር ስላለባት ነው ስለትግራይ የምትደግፈው የሚለው ነው ፣ እኔ ግን ስው ስለሆነች ሃይማኖት የምታምን ብቻ ሳይሆን ይምትኖረው ነው፣ ክብር ይገባሻል እህት ፣ ለዚህ ነው ሁሉም ትግራዋይ እንድንግስት የሚያይሽ ፣ ታላላቅ መሪዎችም በፍላጎት ኣንቺ ጋር የሚቀርቡት ፣ ይህም ላንቺ ካለ ክብር ነው

  • @assefatsadik7288
    @assefatsadik7288 หลายเดือนก่อน

    ማርያማያዊት ከልብ እንወድሽ አለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ በትግራይ ህዝብ ዘንድ በእያንዳንዱ ሰው መዝገብ ተፅፈሽ ለዘለአለም እየተመሰገንሽ ትኖሪ አለሽ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @GetshBerihu-lx2di
    @GetshBerihu-lx2di หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጀግና

  • @user-vc6ip7re1x
    @user-vc6ip7re1x หลายเดือนก่อน +1

    ገበረ ዓዴት ብህፃንነቱ ጀምሮ በደርግ ለ17 አመት ትግል ግዜም ደከመይ ሰለቸይ ሳይል ለድል እድንበቃ የራሱ አስተዋፅኦ አድርገዋል በሻዕብያ1990በወረረንግዜም እዲሁም ግባር ቀደም ሁኖ ስታገልና ስያታግል የነበረ ጀግና ነው 2013በ7ተሀገረ በተወረርንበትም ደኪመአለው ብሎ ወደኃላ ሳይል ታግሎ የታገለ ጀግና መሆኑይታወቃል ጀግናየ በርታልን💊💊💊💊💊💪💪💪💪💪💪💪

  • @Dats09
    @Dats09 หลายเดือนก่อน +6

    " REPORTER NEWSPAPER " IS NOT A GOOD SOURCE WHEN IT COMES TO TIGRAY.

    • @Dats09
      @Dats09 หลายเดือนก่อน

      The people who dare to speak or write against brutal Abey Ahmed are in jail or murdered. Did you read anything negative written about the criminal Prosperity Party in the reporter 📰 ? What truth are you talking about ?

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 หลายเดือนก่อน

      Because Reporter is connecting with argawe Brhe groups which is banda::