Well as amharan 2025 🇬🇾 we are working hard restoring dignity to our people after 30 years of genocide on us right now we are not going or looking back we are moving forward with the new amharan national movement lead by FANO our new found relation with our neighbours 🇬🇾🇪🇷🇰🇪🇸🇴🇸🇸🇸🇩 trying to create security Co-operation between amhara Eritrea Kenya Somalia and South and north Sudan we have got the go head to open representatives office 5 of the 6 capitals in the region so we don't have time to look back thank you
Ye Huwahat 'bedel' astxeltoh: ye Abiyn trufat keteshaleh: ahun kmesew:: Dr. Cissai, clearly, you've tried your best to compromise your 'expertise' for political correctness. At the moment, you may be right!
መምህር
እንዲያ ው ሁሉም ይቅርና እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ሁሉምብሔርብሔረሰቦች የተባሉት በአማራ ላይ የተፈፀመውን የግፍ ግድያና መፈናቀል ይኸን ሁሉ ዘመን አለማውገዛቸው አያሥተሣሥብም ወይ
የሚገርመኝ ይኸ ነው
አለመሥማቴ ከሆ ነ ይቅርታ
ዶ/ር ሲሳይ፡መንግሥቴ፡እግዚአብሔር፡ጤንነቶን፡ጨምሮ፡ጨማምሮ፡ይስጦት።ኑሩልኝ።
ተደራጅተው ሲያርዱትና ቀቅለው ሲበሉት አማራ አትረዱኝ አትብልሉኝ በቃ ሲል አማራ አይደለህም ያማልልልልልልልል
ያማራ ሙሁራኖች ዝምታ በቃ ዶክተር
በጣም የሚገርመዉ ነገር የኢትዮጲያ ፖለቲከኞች ለምንድነዉ የአማራን በደልና ግፍ አሳንሶ ማየት!አማራ የመጨረሻዉ የብሔር አሥተሣሠብ ወይንም ትግል ነዉ!
በኢትዮጵያ አማራን ለማስጠላት ያደረገው ፋሽቱ ኢጣላን ነው አምስት አመት ስላሰቃየው ወታደሩን ስለግለበት የአማራ ፋኖች ኢጣላን ለሱ ባዳ ለሆኑት አማራ እናተን የገላችውኃል በዝባዥ የኢትዮጵያን ቢህር ሰብን ጨቋኝ ብሎ አስተማራቸው ነገራቸው እነ መልስ ዜናውይ ለገሠ ስባሃት ነጋ ተገበሩት እሳታሁን ድረስ አማራ የሰቃያል ይሞታል ያሁኑ ያባስ ብፅግና አሳደደው ቤቱን አፈረሰው እስራኤል ተሰቃይተዋል ባሰቃቂ ተገለዋል አሁን ለጠላታቸው እሳት ጎማራ ናቸው አማራ ለምን እደነሱ አይሆንም ቁረጥበት ለጠላትህ አማራ አንድ ከሆነ አፊሪካን ያቀጠቅጣል
Dr ሰላም ብዙ ጊዜ የእርሶን ትንተና አድምጫለው ሁሉም ነገር እውነት ነው አንደውም የአማራ ህዝብ ዘግይቷል የመጨረሻ ረስን መከላከል ና መደራጀት አለበት
በየትም አለም ዘርን መሠረት ያደረገ አደረጀጀትም ይሁን አስተሳሰብ ሠላምም ይሁን እድገትን አመጥቶ ሥለማያውቅ በጠቅላላው በምድር ላሌ መልካም ተስፋ ይሁን የዘላለም ህይወት በር ዘጊ መሆኑን አውቃችሁ መትተው መልካም ነው
Good looking and speech Dr
ትክክል የአማራ ምሁራን ባለሀብቶች በውጭም በውስጥም የምትኖሩ ምን እስኪሆን ነው የምጠብቁት የአማራ ሕዝብ አልቆ አገር እኪፈርስ ነው ይሄ የሆነ እንሠሣ ከታረደ በሆላ የሆኑ እንሠሦች ከተወሠነ ቀን በሁላ በፈርሱ ላይ ሂደው እንደሚያጉዋሩት ለመሆን ነው ቢያንስ አሁን ጥሩ እርሾ አለ እሱን በመረባረብ ከማጠናከር ውጭ እና አሸንፎ ከመውጣት ውጭ አማራጭ የሌለው አንድ በር ብቻ ነው ያለው ምንአልባት ከዚህ መንግስት ሌላ መፍትሄ አለብላችሁ የምታሥቡ ከሆነ ከመጥፋት ውጭ ምንም መፍትሄ የለውም ይሄ መንግስት አማራን በጅምላ ጨፍጭፎ ገሎ ቢጨርሠው እንኳ አይረካም ።
ክብር ይገባሃል ጋሸ
ዶ/ር ሲሳይ የአማራ ክልል መሪ መሆን ያለበት የተከበረ ሰው ነው።እድሜና ጤና ይስጥህ።
ዳንኤለ ቁረበትን ይርሱት ዶ/ር
መምህር ትንታኔዎት እንደ ማር ይጣፍጣል ያሎትንም አመለካከት በጣም አደንቃለሁ ግን እርስዎ ብአዴን ላይ አልነበሩም ? ለምን በጊዜው አልተቃወሙም ከ አንዳርጋቸው ጋር ማለቴ ነው
Thank you Dr Sis
We heard Birhanu he is an other version of Trump
ትክክል ነው ዶክተር ሲሳይ። የአማራን ብሄረተኝነት የወለደው ብሶት ነው። ይህን ዳንኤል የሚባል ሰይጣን ተወው። እንኳንስ ለአማራ ለእምቱ ለኦርቶዶክስም አልሆነ።
የአማራ ብርቱ ብሄርተኞ ለመሆን ከመጠን በላይ ግፍ በደል ከመሬት በላይ ፈሶ ወደ ደለል የሰራው የአማራ ደም በኢትዮጵያ መሬት በላይ ያልፈሰሰበት ያልተፈናቀለበት ያልተገደለበት ያልታረደበት ቦታ የለም ስለዚህ አማራ ብሄርተኞ ለመሆን በቂ ምክንያት አለሁ የሚገደለው በአማራነቱ ነው
ኤርምያስን ቢተዎት ይሻላል እሱ ከማንም ጋር የሚስምማማ አሣብ የለውም አይመጥኖትም
100%፡ ነው፡ የማምንበት፡ ሆን፡ ብለው አማራ፡ የበላይ፡ ነው፡ ብለው፡ ሌሎችን አነሳስተው፡ አስፈጃቸው፥ አፈናቀሏቸው አቦ፡ ስብሃት፡ እንድተናገሩት፡ ሆኗል!!!
Well as amharan 2025 🇬🇾 we are working hard restoring dignity to our people after 30 years of genocide on us right now we are not going or looking back we are moving forward with the new amharan national movement lead by FANO our new found relation with our neighbours 🇬🇾🇪🇷🇰🇪🇸🇴🇸🇸🇸🇩 trying to create security Co-operation between amhara Eritrea Kenya Somalia and South and north Sudan we have got the go head to open representatives office 5 of the 6 capitals in the region so we don't have time to look back thank you
Amhara, Amhara, Amhara------------we can took much
Your explanesion and question is paradox ,dont hesitate TPLF for everey damage
ደ/ር ሲሳይ አንተም የብሔር ብሔረስብ ትርክትና የፖለቲካ ሥርዓት ተቀብለህ ሙያ የደረክ ስው ነህ። የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ህውዋት የፈጠረው ህገመንግስትና ተከትሎም የተጀመረው ብሔር ፖለቲካ ነው።
ዶ ሲሳይ መንግስቴ ትንተናህ ይመቸኛል
የባንዳዎች ፍላጎት ስለነበር ማለት የተከፋዮች ቀንን የቆጠረ ፍላጎት የሄ ስለነበረ ከኻላ የሚዘውረው ተሳክቶለታል ብዬ ነው የማስበው ምክንያቱም የ50 ሆነም የ100 አመት ኘሮግራማቸው እየተሳካላቸው ነው አሁንም አሳስቦናል የሚሉት ለማጦዝ ነው::
ዶር የፓለቲከኞች ዋና መመሪያቸው ውሽት ነው ስለዚህ ብዙ አይገረሙ ! ውሽት የፓለቲካኝ ከሚመዘኑበት ዋና መስፈርት ነውሌላው የዲሞክራቲክ ፓርቲውን ታሪክ በቅርብት ቢያጠኑት መልካም ነው በተለይም የአቶ አዲሱ አበበን ፕሮግርም ይመልከቱት ለእኛ እኛ የሚበጀንን መርጠናል !
ዶር ወንድሜ በአሜሬካ ለሜኖሩ ትውልድ ኢትዬጵያውያ የሚ ሻለውን ተገንዝበን እሪፓብሊካን ናቸው በተለይም ዲሞክራቶች በትምህርት ቤቶች የሚያራምዱት የጽኦታ መቀየር በምንም መልኩ አይበጁም !!
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
MN eyalik new
ዶ.ር ሲሳይን የመሠሉ መሠረቱን የያዘ የአማራን ብሔርተኝነት መፈጠር የሚረዱና የሚያዉቁ ምሁራንን ሲሳይ አጌና የተባለዉ የብልፅግና ወዳጅ ለምን ጋብዞ ሐቁን አይረዳም?
እባክህ ዶክተር ጉሮሮህን መታከም አለብህ ። በጣም ይረብሻል
If you are not able to hear the voice
of Dr sissy you better to visit clinic for ear treatment
በመንፈሳዊ፡ ዓይን፡ ባንዲራችን፡ ላይ፡ የሰይጣን፡ አምልኮ፡ አርማ፡ ያተሙ፡ ግለሰቦች፡ ለሚያመልኩት፡ የሰው፡ ደም፡ ምግቡ፡ ለሆነው፡ ገበሩለት! በ1ኛ) አማራ 2ኛ)ኦሮሞ.......
ህዳሴውን እና ትራምፕን መርሳት አያስፈልግም ።
Ye Huwahat 'bedel' astxeltoh: ye Abiyn trufat keteshaleh: ahun kmesew::
Dr. Cissai, clearly, you've tried your best to compromise your 'expertise' for political correctness. At the moment, you may be right!
Dokter Erniyas sew aydelem
በማያገባህ ?
አረ ውሀ ስጣቸው አንጂ 🎉🎉🎉🎉
Lencho enenegne yalew yebedenon amenonew kehager yewetaw
እሄን ጂኒ ከየት መጣ
የነጭ ደም የላትም
Dr betame is not political
ቱ ይህ ሁሉ አልፎ በአዴን ዛሬም ዳግም ዉርደት አማራ ላይ ለመጫን ስልጣን ላይ ሙጭጭ አለ
Antes ye wolayta Ena ye Oromo bhertegochin yezare 2 Amet woyane yefeleflachw sitl alneber
I Wonder about this mans degree?
Bedeno
ዶ/ር፡ ሲሳይ፡ እኔም፡ መራጭ፡ ብሆን፡ ትራምፕ፡ ነው፡ የምመርጥ! ኢየሱስ፡ ለሁሉ፡ ዘር፡ ይገደዋል። ዲሞክራት፡ የዩክሬን፡ የፍልስጤምን፡ ደም፡ ጠጡ!
የሰው ቀላል ቱልቱላ
ዶር ሲሳይን የሚቃወሙ የገፈታ ፓለቲከኞች እንዳሉ አውቃለሁ ነገር ግን ዶር ሲሳይ ፊቱ እንደሌሎች ሳይገታተር ትክክለኛውን የአማራ የትግል መንሥኤ ለብዙ አድማጮች ማድርርሱን በጣም አደንቃለሁ። አስተያየቶቹ ምንም እንኳን ልዝብ ቢሆኑም የሚኖርበት አገር ሊያስከትልበት የሚችለውን ተፅእኖ ማእከል አድሮ ልዝብ እንደሆነ መገመት እችላለሁ።
ለማንኛውም በበሉበት የሚጮሑት ብርሀኑ ነጋና ሳጥናኤል ዳንኤል ክብረት "ፋኖን የፈጠረው ወያኔ ነው" ማለታቸው የአለቃቸውን ጀሮ ለማስደሰት እንጅ እውነት እንዳልሆኑ ዶር ሲሳይ በግልፅ ነግሯቸዋል።
አማራ አሁን እልም ያየ ብሄርተኛ ነው! ከዚህ ብሄርተኝነት የሚመልሰው ሀይል በምድር አይኖርም። የአማራ ብሄርተኝነት በሰብአዊነትና በኢትዮጵያዊነት የታጀበ ስለሆነ የወያኔንና የኦነግን ብሄርተኝነት የሚያስንቅ ነው። ስለዚህ የአማራ ብሄርተኛ ለሰው ሁሉ እኩል መብት የሚሰጥ ነገር ግን ጠላቶቹን ነጥሎ የሚቀብር ብሄርተኛ ነው። ይህ የአማራ ፋኖ ሰብአዎ አስተሳሰብ ተቀባይነቱ በቅርቡ በመላ ኢትዮጵያ ይሆናል።
ከአዲስ አበባ የተፈናቀሉ ቤታቸው የፈረሰባቸው በሙሉ እንባቸው ይመለሳል። ከመንግስት ጋር የተሞዳሞዱ ድሆችን ያሰቃዮ ባለሀብቶችም በህግ የሚጠየቁበት ዘመን ይመጣል።
ድል ለአማራ ፋኖ!!
መለስ ፓርላማ ፀጥ የሚያስብለው በጥኡም ልሳኑ ነበር ኣብይን ምን ትለዋለህ ለምን ዳር ዳር ትላለህ እውነተኛ ተንታኝ ከሆንክ አብይ የአማራ ህዝብ አየጨፈጨፈ ነው ብለህ ተናገር ሆዳም
አንተ አስተማሪ ነህ ወይስ አሉባልተኛ
አንተ ብአዴን አልነበርክም እንዴ?
ዶ/ር ሲሳይ የአዲስ አበባ ፋኖ ሆኖብኛል!!