የሲሚንቶ ኮንትሮባንድ ፍፃሜ | የአዲስ አበባ ባቡር ሊሰናበት ይሆን? | ሪፎርም ኮርነር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 9 วันที่ผ่านมา +5

    Excellent analysis both of you keep going teaching intelligent

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 9 วันที่ผ่านมา +9

    የሲምንቶ ኮንትሮባንዲስቶቹ የመንግስት ባለስልጣናት የነበሩ መሆናቸውን ሕዝብ ያውቅ ነበር።

  • @metihailu553
    @metihailu553 9 วันที่ผ่านมา +4

    Great great discussion! Keep up the good work! 🇪🇹

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 9 วันที่ผ่านมา +3

    ምርጥ ትንተና መንግሥት መሬቱን እንደተቆጣጠረ
    ኢኮኖሚ ጠቅላላ በተለይ መርካቶ ሳይሆን ተክለሃይማኖት ጎማ ተራ ብረታብረት እና መኪና ማሽነሪ አስመጪ ጋጋጋ መቆጣጠር አለበት ሸቀጣ ሸቀጥ ዘይት ሱኳር ምናልባት እንጂ
    እንጂ ሸቀጥ ብዙም መንግስት አይሸወድ ስለዚህ መጠንቀቅ በተረፈ በርቱ

  • @brhanumamo6610
    @brhanumamo6610 9 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው የምታወሩት እኔ ነዋሪነቴ ሲውድን ነው ለ 16 አመታት ኖሪያለው እና የባንክ ሲሰተማቸው በጣም ይገርማል በምንም መልኩ ባንክ መሄድ አያስፈልግም አላስታውስም ባንክ የሄድኩበት ቀን ሁሉንም ነገሬን በስልኬ ነው የምከፍለው ሁሉንም ሌላው ጥሬ ገንዘብ ማንም የለውም ምንም ማድረግም አትችልም የትም ሱቅ መግዛት አትችልም የለም ማለት ነው ምንም ነገር በስልኬ ነው የምከፍለው እና እውነት ነው ቀስ በቀስ ይሆናል ሁሌ ነው የምከታተላችሁ ተባረኩ

  • @aesromhyab624
    @aesromhyab624 8 วันที่ผ่านมา

    You two guys really have an interesting show which worth to lesson.

  • @OsmanAhmed-k4m
    @OsmanAhmed-k4m 9 วันที่ผ่านมา +2

    ዉይይታቹ አስተማሪ ነዉ ነገር ግን የማብራት ጉዳይ ግን ብሶበታል በዚህ ጉዳይ ግን ዉይይት አያስፈልግም ብላቹ ነዉ ስራ መስራት አልተቻለም ጎበዝ ካልተሰራ እንዴት ኑሮን ማሸነፍ ይቻላል ?

  • @tesfayewsenbet9475
    @tesfayewsenbet9475 9 วันที่ผ่านมา

    journalist is people director with information, not follower. I appreciate you keep it up.

  • @nadewbekelegebeyehu4496
    @nadewbekelegebeyehu4496 9 วันที่ผ่านมา +3

    The best way to control the consumer goods and QR code 3 pm the best solution

  • @birukwubishet8522
    @birukwubishet8522 9 วันที่ผ่านมา +3

    የሚገርም ውይይት ይቀጥል

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema6175 9 วันที่ผ่านมา +2

    👏🏿👏🏿👏🏿 great discussion👏🏿👏🏿👏🏿

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 8 วันที่ผ่านมา

    Smart information..... love it

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሪፎርም ኮርነር በአማርኛ ምን ማለት ነው። መሀይም ስለሆንኩ በተለይ ፈረንጅኛ ቁእንቁ የማይገባኝ ስለሆነ እርዱኝ ሪፎርም ኮርነር ካላችሁ ለምን በእንግሊዝኛ ቁአንቁአ እታስተላልፋም ። ለምን ጉራማይሌነት በዛ። ! የምታወሩት ጉራማይሌ ነው። ሊበራሊዝም ምንድነው!? ፍራንኮ ቭሉታ ምንድነው? እስኪ በዘር ላይ ስለተመስረተው የብድር አገልግሎት? እገዛዙ ጥቂቶችን በእቅድ መሀክለኛ ገቢ እንዲኖራቸው የማድረግ የእድልዎ ስልት ንገሩን ።

  • @emebetgmicheal6415
    @emebetgmicheal6415 4 วันที่ผ่านมา

    It was nice to see you guys

  • @teslatube9232
    @teslatube9232 8 วันที่ผ่านมา

    Regarding the light rail service, why can't the AA city transport bureau increase its efficiency & address transport problems through increasing the nimber of rail cars, resolving spare parts issues, and increasing frequency of the existing rail cars? There is a huge sunk cost; removing the existing system is much more costly than enhancing its services.

  • @amanabdu
    @amanabdu 9 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ውይይት

  • @yordanos1852
    @yordanos1852 9 วันที่ผ่านมา

    Great discussion !!!!

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 9 วันที่ผ่านมา +3

    Did I heard that you said "5ሺህ ቢሊዮን ዶላር?"
    አባቱ ኧረ አረጋጋው።
    🤣🤣🤣

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 9 วันที่ผ่านมา

      yibalal iko

    • @lafforie6823
      @lafforie6823 9 วันที่ผ่านมา

      yes you heart it right but he is right it means 5 trillion dollar.

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 8 วันที่ผ่านมา

      Enem geremogne kkk

    •  3 วันที่ผ่านมา

      Yes his right it means "5 thousand billion dollars ," which would refer to a sum of 5 trillion dollars, as "a trillion" is equivalent to one thousand billion.

  • @yosephtamrat5552
    @yosephtamrat5552 9 วันที่ผ่านมา

    Amazing analysis

  • @masreshadesta7352
    @masreshadesta7352 9 วันที่ผ่านมา

    ጩኸታችሁ ባንክ ላይ ብቻ ሆነ ሌሎች አክስዮኖች ለምሳሌ እንደእነሐበሻ ሲሚንቶ.......ላይም መንግሥት ለባለአክስዮኖች ክትትል ድጋፍ የሚያደርግበት አቅም ዜሮ% ነው በዚህ ላይ ምን ትላላችሁ ብዙ አክስዮኖች ከስረው ተመልካች በሌለበት ሁኔታ እንደ የት መቀጠል ይቻላል?

  • @AWASHDIRECT
    @AWASHDIRECT 9 วันที่ผ่านมา

    The government also need to reduce the import goods Taxs because right now the problem is not bank all import company are complaining about High Tax if we check our naybering County like Kenya one 40fit contain shoes is about 20kusd tax in Ethiopia its more than 80kusd that makes our country very bad business

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 9 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @malkabeksissa5083
    @malkabeksissa5083 9 วันที่ผ่านมา

    ቴሌ ብር የራሱ ባንክ ባለመኖሩ ፣ከንግድ ባንክ ወደ ቴሌ ብር ስናስተላልፍ ከፊተኛ ወይም ያልተገባ tax ያስከፋል ።ስለዝህ ቴሌ ብር መጠቀም ያከስራል። ቴሌ ብር መፊቴ ያምጣልን ነው ፨ መፊቴስ አለዉ ቴሌ????

  • @gebremichael890
    @gebremichael890 9 วันที่ผ่านมา +1

    so instead of cutting off franco baluta why not put the forward contract in place

    • @shibrutadese7424
      @shibrutadese7424 9 วันที่ผ่านมา

      Franco valuta traders are the bank managers 😂😂😂😂

  • @amrukemal9100
    @amrukemal9100 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @virtualaddis3596
    @virtualaddis3596 9 วันที่ผ่านมา

    ስለ ባቡር መንገዱ እቅድ ንገሩን እስቲ

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኔትወርክ ችግር በከፍተኛ ሁኔታ ባለበት አገር ዲጅታል አጠቃቃም ከባድ አይሆንም ወይ?

  • @abjebar5864
    @abjebar5864 9 วันที่ผ่านมา +1

    ere ebakachw esty balem derga tetkmewt sektama kehontem eytksachw merga betswtu netwerk kedsaba sewta ntwerk yelm kemseraw belay batweru

  • @tirusewtaye8736
    @tirusewtaye8736 9 วันที่ผ่านมา

    Good discussion but please don't talk over each other, wait for your guest finish his sentence. It's really annoying.

  • @osckodam
    @osckodam 4 วันที่ผ่านมา

    Bad debt.

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 9 วันที่ผ่านมา

    The Oromoma cement corruption was on purpose done by Oromoma. Now the new cement factory opened abandoned production that won’t help the OROMOOMA corrupt cement money loundary.
    By the way for those people who want black market exchange is available for those companies who are willing to do it. We are in Dubai . Give the black market exchange in Ethiopia and we will deposit your money either in Dubai or china

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 9 วันที่ผ่านมา

      ኦሮሞ ይብዳህ

  • @EyayuWedeneh
    @EyayuWedeneh 9 วันที่ผ่านมา

    Were becha zelalem

  • @bisratmesele7042
    @bisratmesele7042 9 วันที่ผ่านมา

    QR Code endemtasebute kelale aydelem hacke eytederge europ laye bezu sewe tezerfole betnkake mehone alebete .
    gemeru teru new

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 9 วันที่ผ่านมา

    ምንም ያሻሻለው የለም እኮ ታድያ።ፍራንኮ ቫሉታ አይደለም ችግሩ።ቻይና ትላለህ እንዴ አንተ ከብት።ቻይና ፍሎቲንግ ትጠቀማለች እንዴ?

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤