"የማለዳ ምስጋናዬ"በሊቀ ልሣናት ቸርነት ሠናይ(yemaleda Mesganaye New Song by Liqe Lesanat Chernet Senai)ድንቅ የሆነ መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 เม.ย. 2019
  • በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ ፤ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ እጠብቃለሁም መዝ ፭፥፫
    #orthodox
    #mezmur
    #tewahedo

ความคิดเห็น • 843

  • @ChernetSenai
    @ChernetSenai  4 ปีที่แล้ว +260

    music.apple.com/us/album/min-biye/1492392657 በአለም ዙሪያ የምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የተዋህዶ ልጆች የተለያዩ ሙዝሙሮቼን እዚህ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ።
    Subscribe,Share.......

    • @betiasert6018
      @betiasert6018 4 ปีที่แล้ว +6

      እሺ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ የምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሚ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ እመኝልሃለው።

    • @user-im8rp4zf1n
      @user-im8rp4zf1n 4 ปีที่แล้ว +4

      እሺ 💓💓🤲🤲🎤📖

    • @samer8063
      @samer8063 4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ወንድማችን ድምፅህ ከየት ነው ምወጣው በማርያም ስወድህ እግዝአብሄር አምላክ ከነ ቤተሸቦችህ ይጠብቅክ ከበቱ አይለይህ ወንድማችን እግዛብሄር የሰጠህ ፀጋ በደንብ ተጠቀምበት ለስሙ

    • @sercloveserclove9326
      @sercloveserclove9326 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት እንደት ደስ ይላል

    • @maryammaryam885
      @maryammaryam885 4 ปีที่แล้ว

      እሽይ

  • @asqualabrha5729
    @asqualabrha5729 5 ปีที่แล้ว +313

    በዚህ መዝሙር ፍቅር ምክንያት ዘፈን መስማት ኣቆምኩኝ:: ተመስገን ነው:: ተባረክልን ወንድማችን

    • @bayushetarekgn150
      @bayushetarekgn150 5 ปีที่แล้ว +10

      ተመስገን ነው የሚባለው

    • @user-ld9cu1rn8u
      @user-ld9cu1rn8u 5 ปีที่แล้ว +6

      Tebarek

    • @user-ox4lr5sy1v
      @user-ox4lr5sy1v 5 ปีที่แล้ว +8

      ተመስገን

    • @user-ul5rb5jc7v
      @user-ul5rb5jc7v 5 ปีที่แล้ว +7

      ተመስገን

    • @hanaakiliciahanaakilicia4999
      @hanaakiliciahanaakilicia4999 5 ปีที่แล้ว +20

      እንኳን ደስስስስስስ አለሽሽሽሽ እህቴ (ወንድሜ) በረቺቺቺቺቺቺ አሁንም ዘፈንንን አርቁት ካጠገባችሁ ሰይጣናትም ይዘፍናሉ መላእክትም ይዘምራሉ ተወዳጆቼ!

  • @genigeni7631
    @genigeni7631 4 ปีที่แล้ว +14

    ሁሌ በማለዳ ወደስራ ስኤድ ፀሎት የማረግው በዚህ መዝሙር ነው ነብሴ አሴት ታረጋለች ግን የድንግል ማርያም ልጂ በመሆኔ ነው ይህ መዝሙር በደሜ የገባው ልብ ብሎ የሠማው ሠው ካለ አሜን ይበል ልቤን ኩርኩር ነው የማረገኝ እግዚያብኤር ይመሥገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር ቸሬ ያገልግሎት ዘመን ይስፋልን እድሜ ከጤና

  • @user-cu8oc9uo2d
    @user-cu8oc9uo2d 5 ปีที่แล้ว +92

    ዘማሪ ቸርነት እግዚአቢሄር አማላክ በቤቱ የፅናክ ከፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወድማችን እኔወድህ አለን ሺ አመት ኖርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kng4900
    @kng4900 5 ปีที่แล้ว +17

    እኛ ስለፈለግን የማይሆን እኛ ስላቆምነው የማይቆም እኛ ዝም ስላልን ዝም የማይል የዘመሩለት ቢቀየሩ ቢርቁ ገፍተው ቢሰድቡት እሱ የፀና የማይቀየር የማይበቀል እውነት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመናት ሁሉ ከፍ የሚያረገውን መንፈስ መርጦ ቀድሶ ያነሳል ኢየሱስ በተዋህዶ ልዮ ነው የቢታንያን ህፃናት ዝም በሉ ያለው መንፈስ ዛሬም በቅናት ዝም በሉ ቢል እኛ ፈርተን ዝም ብንል እመኑኝ ጌታ የቢታንያን ድንጋዮች ያዘምራል የዝማሬ መንፈስ አይቆምም እኛ እንቆማለን የጌታ ምስጋና ግን እኛ ቆመን ይቀጥላል ምስጋናው ፈንቅሎ ከውስጥ የሚወጣ መንፈስ እንጂ እንዲሁ ለታይታ ለጉራ ለድምቀት አንድ ሰሞን ደምቆ የሚቀዘቅዝ እደለም። ለስሙ መዘመር ዋጋ የስከፍላል በቀራንዮ ዋጋ ለከፈለው ጌታ ዋጋ መክፈል ግድ ነው ጌታን ለማመስገን ሌላ እምነት መቃረም አያስፈልግም ጨዋዎች ባያውቁትም በሚደንቅና በሚገርም መንገድ አባቶቻችን ነገረ ክርስቶስን በተዋህዶ ያመሰጥራሉ ያለመታደል ያለማወቅ ሆኑ ዛሬም ብዙዎቻችን በተዋሕዶ ቤት አይሁድ ፈሪሳዊ ሆነን የገፉትን ጌታ ገፍተን ዛሬም አብረን በመስቀል እንሰቅላለን የተዋህዶ መጀመሪያም መጨረሻም ጌታ ነው። አባቶቻችን ዋጋ የከፈሉት ለጌታ ነው። ዛሬ የከበሩት ትውልድ የሚያከብራቸው ዋጋ የከፈሉለት ጌታ አክብሯቸው ነው። ጌታን የገፋ የናቀ መጨረሻው ጥፋት ነው። ያከበረውም ከብሮ ይኖራል። ጌታ ለነፍሳችን እረፍቷ ለቤታችን ፅናቷ ለልጆቻችን ውበት ነው። ያኖረን የጠበቀን እሱ ጌታ ነው። በተለይ በዚህ ሰሞን በስሙነ ህማማት የነገረ ክርስቶስን እውነት ቤተክርስቲያን ሄዶ መስማትና ማየት መባረክ ነው። እውነቷን ሳንረዳ ሳንመለከት በስማ በላው ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ጌታን አትሰብክም ማለት ሀጥያት ነው። እሷ በዚህ አትታማም ምንአልባት በውስጧ ያሉ ይሸፍኑት ይሆናል እሷ ግን ጓዳዋ ይበርበር ቅዳሴዋ ይመርመር ሌላ አምላክና ጌተ የላትም የግለሰቦችን ድካም እሷ ላይ ከማረግ ከመግፋት እና ከመተቸት መቶ ማየት መስማት መመርመር ይበጃል። በቀረውስ ግን ጌታን በተዋህዶ ስለገፋነው እሱ አይገፋም። ይብላኝ ለኛ አስመሳዮች እሱም በተዋህዶ ፀንቶ ተዋህዶም በሱ ፀንታ እኛን ሁሉ አሳልፋ ትኖራለች የነኳት የናቋት ሁሉ እሱ ከሷ ጋር ስላለ ወድቀዋል አልፈዋል እሷ ግን ዛሬም የያዘቸውን ይዛ አለች።በዚህ ታላቅ ሰሙን ቤተክርስቲያን የጌታዋን ህማም በእንባ ታመሰጥራለች ህመሙን ህመሟ እንባውን እንባዋ አድርጋ ትታያለች ይህ ታላቅ ከሆነው ነገረ ክርስቶስ በጥቂቱ ነው።
    ዘማሪ ቸርነት ያከበርከው ጌታ ያክብርህ በቤቱ ያኑርህ ዘመንህ ይቀደስ ይሄን የመሰለ እንባን የሚፈነቅል እራስን ዝቅ አርጎ ጌታን ከፍ የሚያረግ የእውነት ለእውነት ዝማሬ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እረድቶህ ስለሰራህ እግዚአብሔር ይመስገን ከምንም በላይ ዝማሬህን በቤተክርስቲያኗ ሊቃውንት ፊት አስባርከህ ስለሰጠህ ለትውልዱ እረፍት ነው አባቶች ሰምተው መርምረው የባረኩት ግሩም ነው። ለበረከት ይሁንልህ ወላዲተ አምላክ ልጇን ያከበርክላት ልጆችህን ታሳድግልህ ታክብርህ።

    • @maranatatube4525
      @maranatatube4525 5 ปีที่แล้ว +1

      Ewenet new!
      Amen!semu yikdise!

    • @ChernetSenai
      @ChernetSenai  5 ปีที่แล้ว

      Amen Wedaje Amsginalhu tebarek.

    • @ChernetSenai
      @ChernetSenai  5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Wedaje Tebarek.

    • @lia1159
      @lia1159 3 ปีที่แล้ว

      Amen kibir misgana le amlakachn yihun

    • @user-dd8re8xq9s
      @user-dd8re8xq9s 3 ปีที่แล้ว +1

      ግሩም ኮመንት ነው

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 5 ปีที่แล้ว +27

    የዳዊት አምላክ አማኑኤል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ዘማሪ ቸርነት ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ⛪🙏⛪🙏⛪🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @hayanoteolla9975
    @hayanoteolla9975 5 ปีที่แล้ว +37

    እምድወህ ወንድሜ ዘማሪ ቸርነት ሰናይ አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያድልልን በእውነት በጉጉት ስጠብቀ የነበረው

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 5 ปีที่แล้ว +42

    የማለዳ ምሥጋናዬ ሁልጊዜ ዝማርዬ እንዴት ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ ሠማያዊው ረስት ያውርስልን

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i 5 ปีที่แล้ว +35

    የማለዳ ምስጋናዬ ሁል ጊዜ ዝማሬዬ
    አዲስ ቋንቋ አዲስ ቅኔ ይገባሃል መድህኔ
    ይዘምር የዳነ ሁሉ
    ይዘምር ፍጥረት በሙሉ
    ይዘምር የኔም አንደበት
    ስለሞትክለት
    ነፍስን የሚያሳርፍ ዝማሬ ነው ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

    • @AhmedAhmed-bq5di
      @AhmedAhmed-bq5di 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @amesaichbekele2516
      @amesaichbekele2516 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen zimare malkete yesamale 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ethiopiawinanghabesha4170
    @ethiopiawinanghabesha4170 5 ปีที่แล้ว +43

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የምያለመልም መንፈስ የምያድስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😭😭

  • @zebib3563
    @zebib3563 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ድንቅ ዝማሬ አጥንትን የሚያለመልም ነው !!! ዝማሬ መላእክት ያሠማልን!!!

  • @user-zc3ig2xs2x
    @user-zc3ig2xs2x 5 ปีที่แล้ว +19

    😰😰😰😰 ሊቀ ልሳናት በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ኡፍፍፍ😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😭😭

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen zemara melaeket yasemalen 🙇🙇🙇💞💞💞

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x 3 ปีที่แล้ว +6

    በእንቧ የማዳምጠው መዝሙር ነው ዝማሬ መልአክ ያሰማልን።💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-bl4sk4ek5p
    @user-bl4sk4ek5p 4 ปีที่แล้ว +7

    ዘማሪ ዲያቆን ቸርነት ሰናይ እመቤቴ ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ እኔማ መዝሙሮችን ሰምቼም አልጠግብም በእውነት

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 4 ปีที่แล้ว +1

    ቸርዬ የኛ መልካም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o 3 ปีที่แล้ว +1

    ቸርዬ የተባረክህ ሰዉ ድንግል ከነቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ በርታልን

  • @ethiopiabelete2089
    @ethiopiabelete2089 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ይሄንን መዝሙር በየቀኑ ነው የምዘምረው::
    ክብር ይስጥልን ወንድማችን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u 5 ปีที่แล้ว +33

    ኡፍ እንዴት ልብ ያሳርፋል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ

  • @weynekonjo6608
    @weynekonjo6608 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen zimare melaekten yasemalen teyakeachenen semetehena akeberehe begugut senetebkew yeneberewen mezimur selelekekelen kelebe enamesegenalen egizeabher yakeberelen meret ye tewahedo lije enakeberehalen chere

  • @Rgebray
    @Rgebray 2 ปีที่แล้ว

    ቸር ታላቅ ልዑል እግዚአብሔር የመረጣት የሾማት ከሁሉም በላይ
    ውብ ያረጋት እሰይ እሰይ ደስ ይበለን አምላካችን ለእኛ ሆነን እሰይ
    እሰይ አምላካችን አከበረን ጠላታችን አፈረልን በህልም በሰማይ ላይ
    ዳቆኑ ቢሊጭልጭ ካባ ለብሶ እኔም ውስጡን ለማየት ጠጋ አልኩ ልክ
    እንደ ምድር በተክርስታን ነው አንዱ ድምጹ ሰማው አንቺ አትጠጊ
    እዳትቀሰፊ አለኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው እኔም የማጥነውን ዳቆን
    አይቼ እጣኑን ለመታጠን አሜን አሜን አሜን ብዬ ተደፋው ታጠንኩት
    በጣም ደስ አለኝ ህልም አየው ሙሽራዋ መጣች ተባለ በወርቅ የተጠለፈ
    መስቀል ያአገር ልብስ ረጅም የለበሱ በጣም ቆንጆ ውብ ናቸው ወደ ድንኳኑ
    ገቡ አንዳ ለየት ያለች ረጅም የሚዜ ልብስ የለበሰች እኔም ይች ናት ሙሽራ
    አልኩ ድምጻቸው ብቻ የተሰማኝ ይቺ ሚዜ ናት ሲሉኝ እኔም ሙሽራዋን
    ለማዬት በጉግት ስጠብቃት ነቃው ይሄን ለበቁ አባት ነገርኳቸው ደውዬ
    እርሳቸውም እመብርሃን ናት ድንኳኑ ኢትዮጲያ ናት አሉኝ በጣም ደስ
    ይላል ተመስገን ቅያሜው ይቅርና አምላክ ሆይ ታረቀን አንተ ስለራከን
    ሞት ነው የከበበን ቅያሜው ይቅርና አምላክ ሆይ ታረቀን አንተ ስለራከን
    ሞት ነው የከበበን አይማኖቴ መሰረቴ ውበት ያላት ከተወለድኩ ጀምሮ
    ያወኩሽ እስከ ምሞት የማልተውሽ በጣም የማፈቅርሽ ያንችው
    ነኝ ለዘለአለምም ኑሪልኝ የአይማኖት አክሊል ነሽ በአለም አንደኛ
    የተከበርሽ የደመቅሽ ልዑል እግዚአብሔር የሚደሰትብሽ የባረከሽ
    ዘሆትር ፀሎትሽን የሚሰማ ካንቺ ጋር ያለውን አምላክ በሱ እኮራለው
    ባንቺ የሰማዩን አባቴ የተደሰተብሽ አክሊል የጫነብሽ ስለሆነ ደስ
    አለኝ ደግሞ ኢትዬጲያን ሶስተኛ ዓለም ደሃ ብለው ሲንቃት ሳንቋሽሻት
    ልዑል እግዚአብሔር ባረካት በአለም አንደኛ አረጋት ድምቀታችውን
    ያየ ሰው ሁሉ ይፈዛል ታላቅ ድንቅ ልዑል እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር
    መሆኑን ግርማ ሞገሳቸው በማረግ አንደኛ አቤት ስታምሩ አቤት ግርማ
    ሞገሳቸው ይመሰክራል በውነቱ ኢትዬጲያነቴን ያመሰገንኩት ለዚህ ነው
    ቸሩ አባቴ በቸርነቱ ያኖረን ብዙ ይወራል ልዑል እግዚአብሔር ይሹማቸው
    ፓፓሱን ሁሉንም ይምረጥ እራሱ የሾመውን ፍጡር ሊያፈርስ አይችልም
    ደግሞ ከካቶሊኮች ጋር ሊደባለቁ ነው ይባላል ታላቅ ልዑል እግዚአብሔር
    አያድርገው ዘመናዊ እራሳቸውን አክባሪ ግብዞች ሞኞች ተራቀቅን የሚሉ
    ከእኛ ከተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጋር የማይኤድ የማይከተሉ ከነጫማቸው ቢገቡ
    ምንም መስሎ የማይታያቸው በግባራቸው ቢደፉ ለማኝ የሆኑ ይመስላቸዋል
    በጣም ቂል ያልተማረ የሚመስላቸው አሉ ነገር ግን እነርሱ ቂሎ ናቸው የምኮራ
    በት የማሸበርቅበትን አምላኬ ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙም
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ያገልግሎት ዋጋቹሁን
    በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍላቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜንአሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜንአሜ አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እውነት እኔ ሲከፋኝም ደስ ስለኝም የወድማችንን መዝሙሮች ስሰማ ሁሉንም እራሳለው በፊት በዝፈን የታጀው ልጅ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዝመንክን ይባርክልህ እያዳዱ መዝሙሮህ ለኔ ሂወት የራሉ 🙏🙏🙏❤️🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የማይጠገብ ነዉ❤❤❤❤

  • @mariehabeshawit6920
    @mariehabeshawit6920 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ♥♥♥
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ♥♥♥
    መንግስተ ስማያት ያውርስልን ♥♥♥

    • @asfc7228
      @asfc7228 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛

  • @addisdejene7212
    @addisdejene7212 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ወንድሜ የእግዛቢሄር አገልጋይ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!!!!!!መዝምሮችህ ሁሉ ከአምላክ ጋር የሚያቆራኙ ናቸው ተመስጌን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @mimimarata9019
    @mimimarata9019 3 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማርያም በፀጋ ከፍ ከፍ ከፍ ታርግክ ዝማሪ ቸርነት ጤና እና እድሜ ይስጥክ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅

  • @salama4669
    @salama4669 5 ปีที่แล้ว +17

    ከተመረቀበት ጀምሮ በጣም ሰፈልግ ነበር ተመስጌን ጌታዬ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቸርዬ በቀን በቀን ብሰመው አልጠግበውም 🙏

    • @user-ts3fd2nb3s
      @user-ts3fd2nb3s 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @loollool4039
    @loollool4039 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወድማችን ቸሬ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን የተዋህዶ እንቁ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel4345 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen zimare maleketi yasemelen

  • @ayedayed8820
    @ayedayed8820 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሠማልን ዋው በርቱልን የተዋሕዶ ልጆች በከንቱ ከምንገደል አምላክን ከልብ እያመሰገን ብንገደል ትርፍ አለን የዳቢሎስ ጭፍሮች ዙሪያውን እየተጫጩ ነው

  • @user-bq5cp3hh6w
    @user-bq5cp3hh6w 5 ปีที่แล้ว +16

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ስጠብቀው ነበር ተባረክልን አንድ የምፈልገው መዝሙር ነበረ ወደንኮ አይደለም ገብተን የቀረነው እሚል መሠለኝ ባልሳሳት አላገኘው አልኩ ሊንኩን ለኩልኝ ያላችሁ

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 4 ปีที่แล้ว

    የምወድህ ወንድሜ ቸርነት ሰናይ በእውነት ቀን ሙሉ ነው የምሰማው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ቃለህወት ያሰማልን አሜን

  • @annapetter2777
    @annapetter2777 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወደው ሁልጊዜ ሥራ ከመጀመሪዬ በፊት ይህንን መዝሙር እሰማለው በጣም ነው የምወደው ልብ የሚማስጥ ነው፡፡ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን፡፡

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 2 ปีที่แล้ว

    የማለዳ ምስጋናየ እንዴት ደስ የምል ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏💒💒💒⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲

  • @kidsteabate1789
    @kidsteabate1789 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @buzayyemaryamljiffhjbh2184
    @buzayyemaryamljiffhjbh2184 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen zmare melaektn yasmaln

  • @sisayteku6191
    @sisayteku6191 3 ปีที่แล้ว

    የአረብ ሀገር መፅናኛዬ ወንድሜ ረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @user-xr2dw6rp2i
    @user-xr2dw6rp2i 4 ปีที่แล้ว

    *አሜን በእውነት ስለዝማሬው የዝማሬ ባለቤት ይክበር ይመስገን ወድማችን አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ ቃላት የለኝም ላተ ከለት እለት እስልኬላይ አውርጀ ነው የምሰማው ከአህዛብ እምነት ነው የመጣሁት ላገሬ እዳበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ*

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 3 ปีที่แล้ว

    ደጋግሜ ብሰማው ያልጠገብኩት ዝማሪ አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴና ዝማሪ ላምላካችን እግዚአብሔር ይገባል👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💒💒

  • @eehanahana5182
    @eehanahana5182 3 ปีที่แล้ว

    እኔደሞ ብሳማውብሰማው አልጠግብም ስራም እየሠራሁ ነው የምሠማውግን እሰው አገርነኝ እመቤቴሆይ ላአገሬ በሠላም መልሽኝ ዝማሬመላክትንያሠማልን አሜን

  • @ttty3386
    @ttty3386 3 ปีที่แล้ว

    የማለዳ ምስጋናዬ ሁልጌ ዝማሪዬ.
    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wasenerich249
    @wasenerich249 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen ameen zemare melekten yasemalen ye agalgilot zemenin egziabher yebarkeln

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏

  • @hanayellow8791
    @hanayellow8791 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hereetheret6124
    @hereetheret6124 5 ปีที่แล้ว +2

    ዘማሬ ቸርነት እድሜ ከጤና ጋይስጥህ መዝሙርህን ስሰማ ውስጤን ደስይለዋል ፈጣሪይጠብቅህ

  • @SaraSara-hj1bm
    @SaraSara-hj1bm 5 ปีที่แล้ว +1

    Zimare Malket Yesamalen Ameeen Ameeen Ameeen

  • @selammekuriya9189
    @selammekuriya9189 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ይሁን መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው ስለሚያዝልኝም ።።አንድ ግዜ ግን በጣም አዝኔ ነበር የምር መዝሙርህን በማህበር ላይ ስዘምር ተሀድሶ ሆኗል ለምን ዘመርሽ ሲሉኝ ወይኔ እሱም ሆነ እንዴ ብዬ ውስጤ ከምንም በላይ አዝኖ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለእንዳልካቸው ማንነትህን ስትገልፅ በዩቱብ አይቼቻችሁ ከምንም በላይ ደስ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን እመብርሀን በስራህ ሁሉ ጣልቃ ትግባልህ ወንድማችን እንዳልካቸውንም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ማንነትህን ስላሳወቀን

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን መምህሮቸን መቸ ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የመንፈስ ቅዱስ መምህሬ⛪ምህረት አብ አሰፋና አተ ለኔ ልዬ መምህሮቸ ናችሁ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @africanm6233
    @africanm6233 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን ዬምያለመልም ማንፈስን ዬምየድስ ዝማሬ ማለአክትን ያሰመልን ፀገውን የብዘልህ በቤቱ የፅናህ

  • @user-uf3is3nu4u
    @user-uf3is3nu4u 3 ปีที่แล้ว +1

    የማለዳ ምስጋናየ ሁልግዜ ዝማሬየ
    አዲስ ቋንቋ አዲስ ቅኔ ይገባሀል መድኔ
    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን በረከተወ ይድረሠኝ አባየ

  • @user-cl3yg6vm2o
    @user-cl3yg6vm2o 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ ዘማሪ ቸርነት ሰናይ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክ ልህ እመብርሃን

  • @user-lj8sm9ix6g
    @user-lj8sm9ix6g 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክቱን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን። አሜን አሜን አሜን

  • @user-sv2cm7ms8s
    @user-sv2cm7ms8s 5 ปีที่แล้ว +5

    እሜቤቴ ፀጋውን ታብዛል ከክፍ ነገር ከነጣቂዎች ትጠብቅክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለ ድንግል የዘመርከውን ብናዳምጥ ??

  • @adeyabebaw2785
    @adeyabebaw2785 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @user-rh8bq5zx7q
    @user-rh8bq5zx7q 5 ปีที่แล้ว +10

    ኣሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያስማልን ♥♥♥♥♥♥የማለዳ ምስጋናዬ ሁሉጊዜ ዝማሪዬ

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ መዝሙር ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን እሜን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፅጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እምናመሰግነው ሂወት የሚያድስ መዝሙር በማለዳ አዲስ አዲስ ዜማ ይገባዋል

  • @user-oj3zc3ud3e
    @user-oj3zc3ud3e 5 ปีที่แล้ว +5

    ጥኡም ዝማሬ ነው❤ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @fhc8067
    @fhc8067 5 ปีที่แล้ว

    ዝምረ መላእክት ያስማልን

  • @dinkneshnega2946
    @dinkneshnega2946 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን እናሰማለን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው መንግስተ ሰመያት ያውርስልን አሜን ፣

  • @annapetter2777
    @annapetter2777 3 ปีที่แล้ว

    ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ፡፡

  • @tiggestyamataw1336
    @tiggestyamataw1336 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @hana27mulugeta
    @hana27mulugeta 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቸርነት እድሜ ጤና ይስጥህ እንወድሀለን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄርይ አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ

  • @youaremymother7008
    @youaremymother7008 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ከፍከፍ ያርግልህ ይባርክልህ የኔ ወድም እዴት የመዝሙር ፍቅር እድያሲያዘኝ መዝሙሮቹ ሁላ ሁሌም እማዳምጣቸው

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 3 ปีที่แล้ว

    መላክት ዝማሬ ያስማልን ሊቀ ልሳን ምንም እይጠገብም ሁሉም መዝሙሮችህ

  • @nanonano9190
    @nanonano9190 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @user-lb6sn1ek2o
    @user-lb6sn1ek2o 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-pv5vu8og2j
    @user-pv5vu8og2j 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት። ያስማልን

  • @user-sf8wd9ns7f
    @user-sf8wd9ns7f 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🌷🌾🇪🇹🌷🌾🇪🇹👈🏻🇪🇹👈🏻🇪🇹🎤🇪🇹🎤🇪🇹🎤🇪🇹🎤🇪🇹👈🏻🇪🇹🎤🇪🇹🎤🇪🇹🌾🌾🌾🎤🇪🇹🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕊️እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️👏🏻🕊️🕊️🎤👏🏻👏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌿አልልን️🕊ልልን❤️👏🏻🎤🎤🎤🎤👏🏻ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን 🕊️ አሜን🕊️ አሜን🕊️🤲🏻

  • @slameawitslam9860
    @slameawitslam9860 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንዲማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክልህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ወድማችን ልብን ሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ያአገልግሎት ዘመንክን ሳብ ረዘም ያድርግልን

    • @lidunegn1839
      @lidunegn1839 5 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላህክትን ያሰማል

  • @user-mv8kx3zx2w
    @user-mv8kx3zx2w 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክእት ያስማልን ሊቀ መዘምራን ቸርነት

  • @user-wv7fj1vy7j
    @user-wv7fj1vy7j 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j 2 ปีที่แล้ว

    የማለዳ ምስጋናዬ ዘማሪ መላክት ያስማልን

  • @hkshsh5230
    @hkshsh5230 3 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚአለመልም የመላእክት ዝማሬ ይሰማልን
    እልልልልል እልልል👏👏👏

  • @meemekoco5015
    @meemekoco5015 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል የልብ መድኔት መዝሙር

  • @user-rz6zp2fu2y
    @user-rz6zp2fu2y 5 ปีที่แล้ว +1

    በጽጋ ይጠብቅልን በእውነት

  • @hani-mf8hb
    @hani-mf8hb 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪💖❤❤🙏

  • @kankeeraajtola785
    @kankeeraajtola785 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalahiyowt yisamal......

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿

  • @eteneshgirma4885
    @eteneshgirma4885 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ልዩ የሆነ መዝሙር ብሰማዉ አልጠግብ አልኩኝ

  • @gemz3359
    @gemz3359 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል በማለዳ እየሠማውት ነው አጥንት ያለመልማል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን

  • @tgdyememhrgrmaferengn5729
    @tgdyememhrgrmaferengn5729 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዚማረ መሊከት ያስምሊን መግሰት ሰማይትን ያውርስሊን

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንዝማሬመላይክትያሰማልን እግዚአብሔረፀጋውንይሰጥህ ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ:ህይወት:ያሰማልን:ወንድማችን:: ግሩም:መዝሙር:ነው:ደጋግሜ:ደጋግሜ:ባዳምጠው:አይሰለቸኝም::

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @asqualabrha5729
    @asqualabrha5729 5 ปีที่แล้ว +9

    ቃለሂወት ያሰማለን ወንድማችን::ተባረክ

  • @EthiopiaInvictus
    @EthiopiaInvictus 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዱ ዘማሪያችን! በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አምላክ ፀጋዉን አጉልቶ ያብዛልህ አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @user-wq8ud8ui2f
    @user-wq8ud8ui2f 5 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መለእክት ያሰማልን💚💛❤💒💒💒

  • @genetfsha7554
    @genetfsha7554 10 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪመላ እክት ያሰሰማልን🙇🙏🙏🙏

  • @user-bx8ht5ju2g
    @user-bx8ht5ju2g 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰሜልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 3 ปีที่แล้ว

    ስማሬ መላህክት ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @user-ck3vt6ir4k
    @user-ck3vt6ir4k 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ቸርዬ እንዴት ጡኡም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድም

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen zemara melaikt yasemaln

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @user-im8rp4zf1n
    @user-im8rp4zf1n 4 ปีที่แล้ว

    አፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ የቸሬ መዝሙር እንባዬን አስጨረሰኝ 📖🎤🎤🤲🤲💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓😭