ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይኔ በርታልን በጣም እየተማርንበት ነው ፡፡ ቀጥልበት
በጣም ደስ የምል ነዉ የዛሬው ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ለፅደት በጣም ይመቻል ቴሌግራሙን ተቀለቅያሎ
የተሌግራም ቻናላችንt.me/+SUL-r6xRBXl5r0hqየትንንሽ እርባታ አስተማሪ ቪድዮ ለማግኘት ከታችyoutube.com/@Aynishetfarm?si=Dfw8bcuxoKMmFXxlአጫጭር አስተማሪ ቪድዮ ለማገኘት ከታችwww.tiktok.com/@poultry75?_t=8joS41KwbXZ&_r=1
እዴት ነው መግባት የምችለሁ ቴሌግራም ላይ እብ አለኝ
ብረቱ ውድ ስለሆነ በእንጨት መስራት ይቻላል
Thanks For Sharing to us good job i like it
አይንዬ ሰላም ላንተ ይሁን በዝ ቪዲዮ ላይ ተምሬ እኔ የኬጂ ስራ ጀምሮ ካንተ ዶሮ ተቀብዬ ወደ ስራ ገብቻለው በርታ ወንድሜ
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
በጣም አሪፍ በርታ
እናመሠግናለን ወድማችን
ሚስኪኖች አሳዘኑኝ ያስገቡት ሰዎች 😢😢😢 በዚን ሰዓት ዶሮ በጣም አክሳሪ ነው። ልጆቹ ሌላ ስራ በተሻለ መስራት ይችሉ ነበር🤧🤧🤧
ምን ስራ ይስሩ?
La 1000 doro mebaka cage sent birr yefegale ?
‘ውሾቹም ይጮሃሉ ግመሎቹም ጉዞአቸውን ቀጥሏል” በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳክ
ክበርልኝ ስንት ጊዜ ስፈልገው የነበረ አባባል
Blessed
Nice
Ayenishet farm
አመሰግናለሁ
ለ500 ዶሮ የሚሆን ኬጂ ስንት ነው ዋጋው ላሰራ ፈልጌ ነው ?
ከውጭ ሀገር ነው የማናግር ስልክ ቁጥርህ ላክልኝ
❤❤❤❤❤❤❤
Be cage marbat gn ymekeral? Dotichu eko relax madreg alebachew.
ወንድሜ ለ500 ዶሮ ስንት ካሬ ይበቃል 140 ካሬ ክፍት ቦታ አለኝ ከትግራይ ነኝ
ስላም ወንድማችን ለ1000 ዶሮ የኬጅ ዋጋን ብትነግረን?
650000
@@poultryfarminethiopia9613 የትነዉ እሚገኘዉ
ዶሮ ስራ በዚን ሰዓት በጣም አክሳሪ ነው ይቅርብህ
ለ 500 ዶሮ ስንት ነዉ
Wagw sent nw
የሚከራይ220 ካሬ አለ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍
ውስጥ ምን ያረጋል ዋጋውን
Thank for usefully information Mr Definitely am interested a lot but what am gonna ask is How I gonna get my 1month chick am little far from Addis Ababa currently in Gambella I need 1000 layer chicken tell the price too per one
Ye k/G wogaa.
ኬጂ ከውጭ ማስገባት ይሻላል ወይስ አገር ወስጥ መግዛት ይሻላል ከውጭ ስነ መጣ ይዘን እድንገባ ከቀረጥ ነፃ አደሚፈቀድ ጠይቅልን ለምታቀርብልን አናመሰግናለን
Eshi
ኬጂዉ ሥንት ነዉ ለ500ዶሮ
Kan lukkuu 60 qabu gatin isaa meqa❤❤❤
280
Mekell takerbelachu wey
120 ዶሮ የሚይዝ ቤት ስንት ይፈጃል
Wara lejoche yearsu nachow lamen tewashla yanta doro becha ayedalamenda batama wara tabazala
ሰላምህ ይብዛልኝ ወድሜ እኔ በጣም መጀመር እፈልጋለው አናግረኝ ቁጥርህን ወድሜ
0954621324
500 ዶሮ የሚሆን ኬጅ ስንት ነው ህሰቡ።
ጥያቄ ለምን አትመልስም ዝም ብለህ ታወረለህ።
ተው አትናደድ ወዳጄ
ዝቅተኛ መኖኖ😂😂😂😂 ዶሮቹ ኬጅ ውስጥ ሲገቡ ሆዳቸው ይቀንሳል እንዴ ዝም ብለህ ቆርቆሮህን ለመሸጥ ስትል አታዋድ ነጋዴ ድሮም መቀባጠር አላማ ነው
አይ ድድብናህ ወንድሜ
ayenaya.baretalen.batam.gobez.lij.sewadek.
ክበሩልኝ
አይኔ በርታልን በጣም እየተማርንበት ነው ፡፡ ቀጥልበት
በጣም ደስ የምል ነዉ የዛሬው ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ለፅደት በጣም ይመቻል ቴሌግራሙን ተቀለቅያሎ
የተሌግራም ቻናላችን
t.me/+SUL-r6xRBXl5r0hq
የትንንሽ እርባታ አስተማሪ ቪድዮ ለማግኘት ከታች
youtube.com/@Aynishetfarm?si=Dfw8bcuxoKMmFXxl
አጫጭር አስተማሪ ቪድዮ ለማገኘት ከታች
www.tiktok.com/@poultry75?_t=8joS41KwbXZ&_r=1
እዴት ነው መግባት የምችለሁ ቴሌግራም ላይ እብ አለኝ
ብረቱ ውድ ስለሆነ በእንጨት መስራት ይቻላል
Thanks For Sharing to us good job i like it
አይንዬ ሰላም ላንተ ይሁን በዝ ቪዲዮ ላይ ተምሬ እኔ የኬጂ ስራ ጀምሮ ካንተ ዶሮ ተቀብዬ ወደ ስራ ገብቻለው በርታ ወንድሜ
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
በጣም አሪፍ በርታ
እናመሠግናለን ወድማችን
ሚስኪኖች አሳዘኑኝ ያስገቡት ሰዎች 😢😢😢 በዚን ሰዓት ዶሮ በጣም አክሳሪ ነው። ልጆቹ ሌላ ስራ በተሻለ መስራት ይችሉ ነበር🤧🤧🤧
ምን ስራ ይስሩ?
La 1000 doro mebaka cage sent birr yefegale ?
‘ውሾቹም ይጮሃሉ ግመሎቹም ጉዞአቸውን ቀጥሏል” በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳክ
ክበርልኝ ስንት ጊዜ ስፈልገው የነበረ አባባል
Blessed
Nice
Ayenishet farm
አመሰግናለሁ
ለ500 ዶሮ የሚሆን ኬጂ ስንት ነው ዋጋው ላሰራ ፈልጌ ነው ?
ከውጭ ሀገር ነው የማናግር ስልክ ቁጥርህ ላክልኝ
❤❤❤❤❤❤❤
Be cage marbat gn ymekeral? Dotichu eko relax madreg alebachew.
ወንድሜ ለ500 ዶሮ ስንት ካሬ ይበቃል 140 ካሬ ክፍት ቦታ አለኝ ከትግራይ ነኝ
ስላም ወንድማችን ለ1000 ዶሮ የኬጅ ዋጋን ብትነግረን?
650000
@@poultryfarminethiopia9613 የትነዉ እሚገኘዉ
ዶሮ ስራ በዚን ሰዓት በጣም አክሳሪ ነው ይቅርብህ
ለ 500 ዶሮ ስንት ነዉ
Wagw sent nw
የሚከራይ220 ካሬ አለ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍
ውስጥ ምን ያረጋል ዋጋውን
Thank for usefully information Mr Definitely am interested a lot but what am gonna ask is
How I gonna get my 1month chick am little far from Addis Ababa currently in Gambella I need 1000 layer chicken tell the price too per one