ዉጤታማ የአሳ እርባታ የአረባብ ፍልስፍና በጋራ መኖሪያ ግቢ፡ Best Fish Farming Techniques & Philosophies

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @mershayemane1656
    @mershayemane1656 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንበሳ ነህ በርታ እንደአንተ ዓይነት ለምን አይቻልም ብለው የሚሞክሩ ጀግኝኖችንበጣም አደንቃቸዋለሁ እግዚአብሔር ያበርታህ፡፡

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      ስለ መልካም አስተያየትዎ አመሰግናለሁ!

  • @IvaTaiwan
    @IvaTaiwan 6 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድሜ ❤❤❤ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ👍👍❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @tizitaabebe8482
    @tizitaabebe8482 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመሰግናለን በየጊዜው የምታቀርብልን ትልቅ ትምህሮት እያገኘን ነው። ይህ ግለሰብ ቢመቻችለት ከመንግስት አካል ትልቅ ነገር ይሰራል።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ትክክል ነው።

  • @hiwotgebremariam4527
    @hiwotgebremariam4527 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሚገርም ሰው ነህ ማንም ሰው በጋራ መኖርያ ቤት ላይ ለመስራት የማያስበውን ነው አንተ የሰራሀው በርታ አቅራቢውም ይህን ታላቅ ሰው ማቅረብህ ትልቅ ትምህርት እንድናገኝ ነው ያደረከን በርታ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @sabasave6244
    @sabasave6244 7 หลายเดือนก่อน +2

    እረ አንተ ጎበዝ ፈላስፋ ነሕ ለወደፌት ለሐገር ተስፋ ነህ ጎበዝ በርታ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 หลายเดือนก่อน

      ለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ!

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 7 หลายเดือนก่อน +1

    እርጋታህ ትህትናህ እውቀትህ የምትገርም ነህ መሻአላህ ብያለሁ የምታቀርብልን ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው አሳ አርቢውም የሚገርም ነው ሳይደብቅ ያለውን እውቀት ያካፍላል አዳድ ሰወች ስንጠይቃቸው ይደብቃሉ መናገር አይፈልጉም ተባረኩ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 หลายเดือนก่อน +1

      ለአስተያየትዎ በጣም አመሰግናለሁ!

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድምዬ! አድንቄህአለሁ።እስቲ የጃፓኖችን በፖንድ የአሣ እርባታን ቴክኒኮች ከዩቲዩብ ላይ እይ።ትማርበታለህ።ወደ ጋምቤላም አካባቢ የተለያየ ከለር(ቀለም) ያላቸው እና ወደ ውጪ ቢላኩ አንዱ አሣ ከሦስትመቶ እስከ ስድስት መቶ ዶላር የሚያወጡ አሣወችም እንዳሉ ማወቅ አይከፋም። በትንሽ ቦታ ውድ ዋጋ የሚያወጡ አሣወች ላይ መሥራት ይቻላል።በርታ!!!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      ስለ ገንቢ አስተያየትዎ በጣም አመሰግናለሁ!

    • @zerihunwadajo9620
      @zerihunwadajo9620 6 หลายเดือนก่อน +1

      Ok

    • @getnetkebede7463
      @getnetkebede7463 6 หลายเดือนก่อน +2

      የአሣዎቹ ዝርያ ኮይ(Koi) ይባላል።የአሣዎቹን ዝርያ በቴሌቪዢን ጋምቤላ ውስጥ አይቻቸዋለሁ።እንደ ተራ ነገር ነው እዛ ቦታ ተይዘው የሚታዩት። እነዚህን አሣዎች በአለም አቀፍ ደረጃ እንደ ዳይመንድ እና ኤመራልድ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው አሣዎች ናቸው።ወንድምዬ! ጥረትህን ትልቁ ሀብት ላይ እንድታደርግ ወንድማዊ ምክሬን እለግስህአለሁ።

  • @netsanetabere-r4y
    @netsanetabere-r4y 3 หลายเดือนก่อน

    it is amazing talent. He is excellent philosopher continue it

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for your valuable comment!

  • @gebrengustekeste1336
    @gebrengustekeste1336 6 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሰግናለሁ!

  • @Amazing-xh7zw
    @Amazing-xh7zw 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እንድንጎበኘው አድራሻውን ብትሰጠን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አመሰግናለሁ። አዳማ ወንጂ ማዞሪያ አካባቢ ናቸዉ። ስልካቸዉ 0912048118 ነው።

  • @AfeworkAlemayehu-v9c
    @AfeworkAlemayehu-v9c 19 วันที่ผ่านมา

    Good❤❤❤ idea 10q

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  19 วันที่ผ่านมา

      Thank you so much!

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 7 หลายเดือนก่อน

    Great job 👍

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you very much!

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 หลายเดือนก่อน

    Gobez Tbarek Egziabeher Kant Gara Yhun

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን! አመሰግናለሁ።

  • @teklutadesse4986
    @teklutadesse4986 7 หลายเดือนก่อน

    Xeqam temehrt eyastemarken nawu thank you 🙏
    Ye asan sira bedemb ayche
    Endet endamsera kelali endehone ba Gana TH-camroch aych hagare sigeba besefe lemesrat wosignalalhu

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ያሰቡትን ያሳካልዎት። ትክክለኛ እና ተገቢ እቅድ ነዉ ያቀዱት።

  • @abelking474
    @abelking474 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አድንቄዋለው ዋውው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 หลายเดือนก่อน

      Thanks!

  • @samueltesfaye1592
    @samueltesfaye1592 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you. What about ASAMA Eribata

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! ለጊዜዉ የአሳማ እርባታ የለም፡፡ ወደፊት ከተጀመረ ትምህርቱን እናቀርባለን፡፡

  • @ThomasAboye-gl5fg
    @ThomasAboye-gl5fg 7 หลายเดือนก่อน +1

    Bertalin wendimachn tilk bota tidersale

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 หลายเดือนก่อน

      ለሰጡን ሀሳብ አመሰግናለሁ!

  • @dejenefikadu
    @dejenefikadu 6 หลายเดือนก่อน

    ከፐርፐዝ ፕላክ ጋር አገናኘው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      ለመልካም ጥቆማዎ አመሰግናለሁ። እሺ።

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 6 หลายเดือนก่อน

    make the area clean

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @AbuyaGetahune-jh8rf
    @AbuyaGetahune-jh8rf 3 หลายเดือนก่อน

    የአሳ ጫጬት ከየት ይገኛል ማርባት ፈልጌ ነው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      በቅርብ የሚያገኙትን የአሳ እርባታ ማዕከል እና የግብርና ጽ/ቤቶችን ቢጠይቁ። ሰበታ የአሳ ምርምር ማዕከልንም ቢጠይቁ። ለምሳሌ ባለ ታሪኬ የአሳ ጫጩት ያገኙት አዋሽ ወንዝ አካባቢ አሳ ከሚያረቡ ሰዎች ነዉ። ስልካቸዉ ቪድዮዉ ዉስጥ ስላለ ቢደዉሉላቸው ጥሩ ነዉ። መልካም ዕድል።

  • @zerihunwadajo9620
    @zerihunwadajo9620 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      Nice brother.

  • @ebaasefa5224
    @ebaasefa5224 6 หลายเดือนก่อน

    How often does female fish spawn

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you! Actually the timing varies. For instance; there are female fish which could spawn once, twice or more than that during their life time. Also there are other fish varieties which could spawn all year round.

    • @ebaasefa5224
      @ebaasefa5224 6 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke Thanks for the reply,what about Talipia fish? do they spawn very often in like a week or do you have to inject them hormone?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน +1

      @@ebaasefa5224 Thank you! According to some research findings this fish variety can spawn all year round. if environmental conditions are optimal the frequency of spawning for this fish is found to be every seventeen days.

    • @ebaasefa5224
      @ebaasefa5224 5 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke Thanks a lot,is there any other possible ways i can reachout to you,im starting fish farm and i really need to hear from you

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      @@ebaasefa5224 Thnk you Eba! What exactly can I help you? Let me know and we will see.