ትምህርት ቤቴ በኢቢኤስ እና በማህበረሰቡ ዕገዛ የተገነቡ ት/ቤቶች ልዩ የበዓል ፕሮግራም/EBS New Year 2012 Program

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @babual-keyr4365
    @babual-keyr4365 5 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ሥራ እንደናንተ ታላቅ ሥራ ለመሥራት ያብቀን

  • @hailemariamassefa9646
    @hailemariamassefa9646 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት መልካም ስራ ነው፤፤ በጉነት መልሶ ይከፍላል፡፡ ምሳሌ ናችሁ፤፤ ስራቹ ይባረክ፤፤

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደርሳቹ መላው የ ሀገሬ ህዝብ ባዓሉ
    የፍቅር
    የሰላም
    ያርግልን
    አሜን👉💚💛❤🌻🌻🌻

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 5 ปีที่แล้ว +4

    አቅመ ደጋማ ለሆኖት ምግብ ብታቀርቡላቸው ጥሩ ነው

  • @hzssjs6551
    @hzssjs6551 5 ปีที่แล้ว +4

    Ebs tv የምንግዜም ምርጥ የሀገር ባለውለታ የሆነድርጅት ዘድሮ መሸለም አለባቹ በእውነት የምትሰሩት ስራ በቃላት ተገልፆ አያልቅም እናመሰግናለን እኖዳቹ ዋለን

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 5 ปีที่แล้ว

      ሄንክ ዘሀበሻ የሚያቀርበውን ዘር ከዘር በዘፈን እያቀነባበረ የሚያባላውን ነው የሚመለከተው እሄሁ እስከአሁን ሰው በዘር እየተጋጨ ነው ኢቢኤስ ትክክለኛ ነዝ

    • @lubabalubaba5481
      @lubabalubaba5481 5 ปีที่แล้ว

      ጄ ቲቪ ይበልጣል ጆሲ ይበልጣል ከዚህ እማ

  • @astertilye3616
    @astertilye3616 5 ปีที่แล้ว +1

    ደሰይላል እግዚአብሄር ይሰጣችሁ

  • @melatdebel1246
    @melatdebel1246 5 ปีที่แล้ว +3

    Pls take me back to my childhood

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩልን ኢቢኤስ ቴሌቭዥን አዘጋጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ በምክንያት ነው የምወዳችሁ በርቱልን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +2

    uffffffff የትምህርት ቤት ትዝታ ተመልሶ ብመጣ ምን አለ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 5 ปีที่แล้ว

    መንግስት በየቦታው በነጻ መጫወቻ ቦታ መስራት አለበት ደግሞ ይችላል

  • @meryembedewi3601
    @meryembedewi3601 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢብኤስ ከልብ እናመሰግናለን መሰሎቻቹን ያብዛልን

  • @magdamagda8814
    @magdamagda8814 5 ปีที่แล้ว

    እረ ደህነታችን እንዴት ነው መሀል አዲስ አበባ ዉስጥ እንደዚህ አይነት ትምህርት ቤት እሄን ይዘን የኩራት ቀን በአደባባይ ላይ እናከብራለን እነዚህ አንድ ፍሬ ልጆች በዚህን አይነት ዉስጥ ማየት ያማል😥😥😥 👌👌👌ebs

  • @jehgdb8734
    @jehgdb8734 5 ปีที่แล้ว

    Ebs betamy hasabyi lehagery tekorikary chanaly new melaw ebs sertenochy balebatochy inamesgnaleny

  • @ሊዲያየሰማዕቱልጅ
    @ሊዲያየሰማዕቱልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እኔኮ አርቲስቶቻችንን እወዳችኋለሁ ስል ያለ ምክንያት አይደለም ምርጦቼ

  • @ሀይሚዳን
    @ሀይሚዳን 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ የሚበረታታ ስራ ነዉ። ነገር ግን በአልን ጠብቆ ብቻ ባይሆን በየቤቱ ብዙ ያልታየ ችግር አለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀላፈመነት አለብን

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ebs እናመሰግናለን ሚዲያ እንደዚ ማህበራዊ ጉዳዬች ላይ ተሳታፊ ሲሆን ምስጋና ይገባዋል

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ስወዳችሁ የሁላችሁም አድናቂነኝ

  • @eyolove2901
    @eyolove2901 5 ปีที่แล้ว +1

    This is in Addis Ababa. Thanks Ebs

  • @meskeremseifu5112
    @meskeremseifu5112 3 หลายเดือนก่อน

    It is so good😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @seadatube9191
    @seadatube9191 5 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታ👏🌻🌻

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว

    ኢቢኤሶችን በምክንያት ነው የምወዳችሁ ኢቢኤስ ሁሌም የሚሰራዉ ስራ በጣም ትልቅ ነዉ አሁንም በርቱ

  • @hiwijo6578
    @hiwijo6578 5 ปีที่แล้ว

    Ethiopianm endi tebabren engebat ebakachu atibotibutuat musegnoch

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว

    ልጅነቴ ማርና ወተቴ ደግመን መማር ይቻላል ወይ ? የትምህርትቤትና የልጅነቴ ትዝታ ልዩ ነው

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 5 ปีที่แล้ว

    Ethiopia holam ceger nawe mengeset memelkat nawe yalabet hezeb men yaderege

  • @suhaysuhay7209
    @suhaysuhay7209 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገሪ ሤትም ወንድም ጀግናም ብሩክም አለሽ

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ነፂ ይች ልጅ ልናስመዘግብ ነው የመጣነው

  • @raaneneb2809
    @raaneneb2809 5 ปีที่แล้ว

    Bravo Ebs team! Que Dieu vous bénisse ! !

  • @Rmer1954
    @Rmer1954 5 ปีที่แล้ว

    Good job ebs, keep up the good work

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ