ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኸረ ሰወች ልንገራችሁ ይህች ልጅ የምታወራውን ሁሉ እናደርጋለን ካላችሁ ህይወታችሁን ፡ቤታችሁን ታጣላችሁ ፡ሰው ፍቅርን ቁጭ ብሎ በማስተማር አይደለም የምያገኘው ፡እግዝአብሔር ያለው ብቻ የምሆነው። ለማንኛውም ጸልዩ መልካም ትዳር ከእግዝአብሔር ነው
ሁሉን ነገር ትቸ ብቻየን መኖር ከጀመርኩ አመታትን አስቆጠርኩአሁን ፍቅርን ጀምሬ አለሁ ያዝልቅልሽ በሉኚ በፈጠራችሁ
ያዝልቅልሽ እህት
@@mxm262አሜን አሜን አሜን
ያዝልቅልሽ እስከ መጨረሻ
ያዝልቅልሽ
ተቃጥሎ መሞት ነው እባክሽ እግዚአብሔር የባረከውን ይስጠን እንጅ በፍለጋ ወይም በእኛ ምርጫ ምንም አይሆንም
በትክክል
የምን መቃጠል ነዉ? ስንት ደግ ወንድ ሞልቶ!
ትክክል
Aydel? Hahhaha satifeligi weyim satifelig endew be waza?
@@ephremwbrable እምፉልገው እንጅ እሚፈፋገኝ አጥቸ አላቅም ነገር ግን እኛ ከመረጥነው ይልቅ ፈጣሪ መርጦ ሲሰጠን ነው ዴስ የሚለው
ፍቅር በእውነቱ ከሆነ ከልብሽ ከውስጥሽ ነው ትምህርት የምትሰጪ በጠም ደስ የሚል አገላለፅ ፈጣሪ አብዝቶ በእውቀት ይባርክሽ
የኔ ልዩ ዝም ብያቸው መፍረድ ቀላል ነው በእግዚአብሔር ፍፁም እወድሻለሁ ትምህርት ነሽ አስተማሪ ነው
አመሰግናለሁ
በእውነት ምርጥ ነሽ ሁሉም ያልፋል ነፃ እንወጣለን
እግዚአብሄር ትግስቱን ይስጠን እንጂ የወንድ ነገር አይነገር ይቅር እርር ብየ ነው ያለውት
ጎበዝ ነሽ በርቺ ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው ቀጣይ ደግሞ የተሻለ ይዘሽ እንደምትቀርቢ ተሰፋ እናደረጋለን
እወድሽአለሁጎበዝነሽበርች
የሆንሽ ቆንጂየየየ ነገርርር ንግግርሽ ዋውውው ነው 😘😘😘😘😘 So I'm strong ለወንድ ልጂ እራሴን ዋሽቼ አስመስየም ሆነ ባርቲፊሻል ነገር አልቀርብም ግን እኔን የሚቀርቡኝ ወንዶች አስመስይና ውሸታም ናቸው ብቻ አላቅም ግን እኔ እራሴን የምጎዳ ሴት ነኝ በራሴ የምተማመን ነኝ Alhamdulilah
ልክ እደኔ
እናመሰግናለን ትምረትሽ በጣም ተመችቶኛል እግዛብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን
ፍቅርዬ ..... አብሽር ድምፁ አይረብሽም ግን የምታወሪው ሁሉ ደስ ይላል ቀጥይበት
አመሰግናለሁ። ውዴ እኔም ግር እገበል አንደንዴ። ምወደኝ እመስለል የምበለውም አይቀርም ጊን ብዙም አይደዊልም በወር አንደ ብቸ ነው ምደወለው
የኔ ቆንጆ በጣም tnxs eshi bewut asitewayi nesh kanchi bezu temrealewu lelawu biker ትህትናሽ yibekal
በጣም ጥሩ፣ በጣም ነው እምትመችኝ ማርያምን, ለውጥ አለው ምክርሽ እና በርችልን ፣ራስሽም ጠብቂ እላለው!! ጥያቄ ምናለ መሰለሽ አሁን corona እንዳለ ይታወቃል ያ ሁኖ ጥንዶች መገናኝት በጭራሽ አይችሉም ስለዚ፣ ከነዚ አንዱ ነኝ ስለዚ በ SMS እናወራለን በጣም ብዙ ግን እሷ በትክክል ማፍቀርዋ በምን ምልክት ማወቅ ይቻላል። የብዝወቹ ጥያቄ እንደሚሆን ተስፋ አድርጋልሁ ምክንያቱም ወቅታዊ ስለሆነ፣ አመሰግናለሁ በጣም!!!!!
ፈቅር እንኳን በደህና መጣሽ እግዜአብሄር አምላክ ከዚህ ከፉ ወረረሽኝ ያድነን ዘንድ እባካችሁ በጸሎት እንትጋ 🙏🙏
አሜን!!
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ፤ ክፉ አይንካሽ!!!
እናመሰግናለን እህታችን ግን የዘመኑ ዎንዶች ብር እንጂ ፍቅር የላቸውም ያረግሽ ብታረጊ እ/ር ያደላቸውን እንጂ
Fikir,I love your hair style👍🏾!
የኔ አስተዋይ ስወድሽ ልክ ብለሻል ሴት ልጅ አቋም ሊኖራት ይገባል 😘😘🙏
እኔ ማማዬ ተከታትየሽ አላውቅም እወነት በጣም ምክርሽ ደሥ ይላል ውዴ ተባራኪ ሁሉም ነገርሽ ደሥ ይላል
ምን እንደምትሉ ባላዉቅም የነኝህ ሴቶች መልዕክት ግን አደገኛ ነዉ ብዪ አምናለሁ። ባንድ በኩል የማይጠቅም ወይንም የሚጎዳ ሸቀጥ ለእህቶቻችን ይገፋሉ በሌላ በኩል ያላስፈላጊ ዉድድር ዉስጥ በመክተት የስነልቦና ቀዉስን ሊያስከትሉ ይችላሉ። የፍቅርም መሠረቱ ተፈጥሮና በግንዛቤ መቀባበል ሲገባ በአርትፊሻል እንዲወሰን በማድረግ ዉቨትና ቁንጅና ሲሸሽ ወደ አፍላዎች መገልበጥ ይመጣል ማለት ነዉ። እንዲወድሽ ይህን አድርጊ እያሉ ዘመናዊ ጥንቁልን ጀምረዋልና ሴቶች ተጠንቀቁ። በመላ በመነገድ ሳይሆን በስነ ምግባርና ስነልቦናዊ ዝግጅት በማድረግ በለጋስነት የሰዉ ዉቨቱ ይህን የመሠለ ነዉ። ከዚህ በታች የፃፍኩት ባለፈዉ ነበር። ብልታችሁን አጥብቡ ለተባለዉ የተቃዉሞ መልስ ነዉ።መረን ለቀዉ ሴትን ለሚያስጨንቁ ሁሉ ምክር ትንሽ ልበል። ስለሀገር ጉዳይ ስከታተል ከአሰብኩበት መልዕክት ዘዉ እንዳልል ትኩረቴን የሚያነቅፉ ገራሚ ነገሮች ተለጥፈዉ ያጋጥሙኛል። አሁን አሁን የሴት ልጅ የዉስጥ አካል ወደዉጭ እየመዘዛችሁ መጨነቅ ሴት ልጅን ወደማያስፈልጋት ነገር እየከተታችሁ እዕምሯን ማስጨነቅ ሳይኮሎጅካሊ (የሰነልቦናዊ) ፊዚዮሎጅካሊ (የስነአካላዊ) ቀዉስና ጭንቀት ማስገባት ተፈጥሮአዊ አይደለም። ለዘመናት እኮ ሴቶች በዓለም ኑረዋል። ባዮሎጂካሊም እንደዚህ የሚል የተፈጥሮ ሕግ የለም። አቃቂር ምንድን ነዉ? እንትንሺን እጠቢ በዚህኛዉ አጥብቢዉ በዛኛዉ ታጠኝዉ ሄደሽ አሰፌዉ! ይህ መንድን ነዉ? ሰዉ በአመጋገብ በአለባበስ በፅዳትና ሰነልቦናዊ ዝግጅት አድርጎ በፍቅር ከተቀባበለና የሚያግባባ ጣዕመ ሀሳብ (communicating method) በቂ ጥበብ ነዉ። ሌላዉ አስፈላጊ አይመስለኝም። የጠላሽ ይጠላ ብሎ ወደሚቀጥለዉ ማለፍ ነዉ። የወንድ የተፈጥሮ የበላይነትን ለማረጋገጥ ሁሌ መድከም ለማህበራዊ ቅቡልነት ጤናማ አይደለም። እኔ አግብቸ ፈትቻለሁ አንድም ቀን ባለቤቴን ተፈጥሮ ከሠጣት ዉጭ ነፃነቷን እየተጋፋሁ አሸማቅቄ አለዉቅም። መልካም ወዳጅነት ለሁላችሁም ፍቅረኞች።በሰሞኑ ደግሞ አያልቅባት ይህን የመሠለ መልዕክት እዪጀነጀነች ነዉ። እንዲወድሽ እንዲያፈቅርሽ ምልክቶች 7 እና 8 ናቸዉ እያለች ጥንቆላና ጥርጣሬ በንፁህ ህሊና መሰካትና ማሰቃዪት ነዉ። እህቶቻችን እኔ ወንድ ነኝ እንደናንተነታችሁ ኑሩ። ግድ የለም የተዉሶ ይሄዳል ተመልሶ ታጥቦ ተተኩሶ። መለዕክቱ እንዲያፈቅርሽ እያላቾችሁ የአረብ አገር ምስኪን እህቶቻችን የደከሙበትን ብር ታዘርፋለችሁ። ምን የተፈጥሮ ፍቅር በጥበብ ድለዛ ነበር እንዴ ሽዎች አመታት ሰዉ ሴትና ወንድ ይቆላለፍ የነበረዉ? ምን ትዉልድ ነዉ? ፍቅር የራሱ ባዮሎጅካልና ስነልቦናዊ ጠረን አለዉ። እዉነተኛ ፍቅር የተፈጥሮ ጠረን እንጅ በእበት እንደተመረገ ጎጆ አይደለም የሚሰራዉ። የተፈጥሮ መሣሣብ ከሌለ በነገር እምባ የተለቀለቀዉ የፍቅር ጎጆ ይናዳል
መሽአላህ ወንድም
@@yfhj8196 ሠሚራ አመሠግናለሁ!
መልካም ነገር ነው የተናገርከው ወንድም ከዚህ ይለቅ እራስን በመንፈሳው ትምህርት ማዳበር መልካም ነው
@@rowcellel209 የዉስጥ ዉቨት ሁሌም ዘላለማዊ ነዉ የኔ ቆንጆ። ሁሌ የማስበዉ ያንን ነዉ።
የማህበራዊ ሳይንስን እድገት አትጥላ። ስለሰወች ባሕሪይ ያለን ግንዛቤ ከልምድ በምናገኛቸው ምርምሮች እየዳበረ መሄድ አለበት። አዳምና ሄዋን እንደኖሩት ነው መኖር ያለብን እያልክ ከሆነ እሱ ትዳርም ችግር ነበረበት። ልጅቱዋ የምታቀርባቸው ሃሳቦች በጥናት የተገኙ ናቸው። በግለሰብ ደረጃ ያላቸው ተግባራዊነት ግን እንደሱዉና እንደሁኔታው ሊለያይ ይችላል። በማናውቀው ነገር ውስጥ እየገባን በደምሳሳው ከመዘባረቅ እንቆጠብ። ምክንያቱም የዚህ አይነት ሳይንሳዊ ምክሮች ከጉዳታቸው ይልቅ ለብዙ ወገኖቻችን የሚሰጡት ጥቅም የሚልቅ ይመስለኛል።
እናመሰግናለን እህታችን
አቦ ይመችሽ ትምርትሽ ይመቸኛል ማዳመጥ የጀመርኩት በቅርብ ጊዜነው
ወላሂ 5 በጣም ትክክል ነዉ በርግጥ ሁሉም ትክክል ነዉ 5ግን❤❤❤❤
አዲስ ገቢ ነኝ የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ
በነገራቹ ላይ እኔ ከሁለት ወር በሃላ እሱን ብዬ. ነው ነው እም ሄደው በጣም ነው ምወደው ግን እማውቀው በኣላይን ነው ትክክል ነሽ እህቴ ነገር ግን አንዳንዴ ፍቅር እና ስሜትን መለየት እስኪያቅትሽ ድርስ መዋዘግብ አለ
እንደእኔ ለሱ ብለሽ ብቻ ብለሽ አትግብ አረፈሽ ስራሽን ስሪ
Teregagi ehte adibbet
@@fatheelafatgeela8657 ክክ እኮ
ግን ተጠንቀቂ ያለሽን አሟጦ ቀይ እንዳየሰጥሽ
እኔም እንዳንች ሆኜልሻለሁ እህቴ ግን እደኔ እሱን ብዬ አልገባም ያራስሽን አቃም ያዚ
ስወድሽ ኣንቺ የምትናገሪው ሁሉ ደስ ይለኛል 😍😍
@@fikeryibeltal ቁጥርሽ. ስጪኝ. ስወድሽ.
@@fikeryibeltal ye Telegram address sicheng benatish
Selam new mkrochsh Des ylalu benatsh and bexam mwedew lj ale gn esu endemiwodeg gn mnm mawek alchalkum endet mawek echlalew?
eshuwochsh arif hono sale mkir eyabezash gize twesjalsh qexita wedgedelw hiji tnx👍
እህ በናትሽ ተይኝ ባያፈቅር ጥቅር ይበል የወዶች ፀባይ የተቀባዥረነው ምንም አይገባኝ ስለወዶች ቢወድቆ መከራ ሲጠሉ መከራ እጭ እጭ ገደል ይግባ በበኩሌ ብቸኝነት ውድድድድድድ እደኔ እደኔ ማን እደብቸኝነት ሰላም አለው,,,
ይሻላል እህት ዛሬስ ምንም አልገባኝ የወንዶቹ ነገር
ትክክልነሽቅመምየ
ማርርርርርስርርር
እናመሰግናለን ወደር የሌለው TH-cam ቻይናል ነው! ከኮረና የጠብቀው😊 ሁላችንንም ይጠብቀን!በጣም እኖድሻለን ፍቅር❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆከዚህ ቪዲዮ መልስ አግኝችያለሁ 💞💞💞💞💞🙏🙏🙏
እናመሠግናለን ቆንጂት💕💕💕💕💕💕
እናመሠግናለን እህታችን
Well done good glir Konjo keep it up .
እ ረ ጋ ታሽ ው ስጤ ነው ማማዬ አይ ወንድ እና ሰይጣን ምንም አይታ መን ያው በፀሎት መበረ ታት ነው በቃ ለዚች አጨር ጊዜ ስለወንድ መጨነቅ የለብንም ብቻ እኛ መልካም እንሁን እንጂ ስለመፍቀር ብዙ አንጨነቅ ፍጣሪ እሱ መል ካሙን ወንድ ሴት ይስጠን ❤️ ማማዬ ስለም ክረሽ እና መ ሰግ ና ለን😘😘
Good thanks from tigrayns USA.
Mikrshin betam newo yemwedewo begle endet newo maggnet yemchilewo ?
The Camera quality and the lesson are excellent. The only problem is the background music. It is so loud and disturbing. Keep up.
Thanks. It will be improved ...
Thank love miss love
ትክክል እውነት እስኪ ማንነት
ወይ ጉድ አረ ፍቅር ወንድ ልጅ አትሌት ነው አለችን አንድ የምወዳት ልጅ እውነቷን ነው ጥላ ናቸው ለብቻ ማፍቀር ደሞ መታመም ነው አሁን በሬን ዘጋው ያለመሰልቸት ያለ ወረት የምትወደኝ እናቴ ብቻ ናት።
የኔእናት አነጋገርሽ ይማርካል፠ እህቴ ፍቅር እወነትም ፍቅርነሽ!!!
Thank you yene konjo !!! Muahhhh endew min ladirgish anchi lij endew!
በትክክል እህት እናመሰግናለን
የኔ ምርጥ ፍቅርየ በጣም ነው እምታምሪው ስወድሽ ❤💋እናመሰግናለን ውዴ
hi feker ena ekuio programmishen betam naw memechigne gen ekuio fegigetishe ka hulamnaishe yebiltal
የኔ ጣፋጭ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤😍😍😍😍😍
ፍቅር ሰው እንኳን ደህና መጣሽ በትክክል በቋሚነት መፅናት ለሴትም ለወንድም በጣም ወሳኝ ነው እናመሰግናለን አትጥፍ ማሬ
Lk nesh yene Asteway nesh hulem Eketatelshale ketiyibet
በትክክል የኔ ቆንጆ
ሁሌም ስለፍቅር ሲወራ ደስ ይለኛል ግን ለምንድነው 😊😊😊
😂😂😂😂😂
ፍቅር ስለሆነሽ
Yene mar selamshi yibza wuddd
ፍቅር ስለሄንሽ
🤔🤣🤣
ጎበዝ ነሽ እኛም በጣም አድናቂሽ ነን በርቺ።
ፍቅር ይበልጣል እዴነሽ ማር እውነት ነው ወላድ በድባብትሂድ ትክክል አባባል😘😘😘😘
በጣም ነው የምንወድሽ ክፉ አይንካሽ ውድ
ወይኔ እቃቃ ሆነን ቀርን እኮ ለወንዶች ጉዳችን ነዉ
እግር አይበሉም ለምን አባታቸዉ ነዉ እቃቃ ምን ሆነዉ
ምክርሽ በጣም ይመቸኛል 👍👍 አመሰግናለሁ
እህቴ ምክርሽ በጣም ደሥይላል ትክክልነሽ
Yene konjo idet mirxe ngr edkarbshiln betam enamsgenlan❤❤❤👍👍🙏🙏
የኔውድ እህት የልቤ መካሪ መልካሙን ነገር ይወውቅሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ስም አወጣሁልሽ። አማና ብየሻለሁ ስምሽን
*እኔ በሚፈልገኝ ሰአት በሰአቱ ስለማልገኝ ፍቅሩ እጥፍ ድርብ ሆኖ ነው እማገኘው አውቄ ስልኬን አጠፋለሁ ለአንድ ሳምንት ምናምን እና ተጨናንቆ ቀጥታ ይደውላል እና እህቶቸ ወንዶች በ30 ሜሴጅ አትደርድሩላቸው ዝም ካለ ዝም ነው ኮራ ካልሽ እምኝኝ **#ወንዶች** ክንፍ እሚሉት*
ትክክል ነው ማር
እህቴ ኮራ ስትይ ችሎ ችሎ እኔ ብቻነኝ ማለት ነው የማፈቅራት ብትወደኝ ለእኔ የሚሆን ጊዜ አታጣም ነበር ብሎ በዛው እዳይጠፍብሽ አስቢበት አትከታተይው ጊዜ ስጭው ነው ያለችው ፍቅር
Betikikil
እና ይሂ ማለት ኮ ላንቺ ሳይሆን ለሱ እየኖርሸ ማለት እኮ ነው ማለቴ እንዲወድሸ ብለሸ የራሰሸን ፍቅር ከመሰጠት እተቆጠብሸ ነው ከአነጋገሬ ከጠፋው ይቅርታ
Okay thank you so much every time tabareke eawenat baxam
ዘላለማዊ እውነትኛ ፍቅር ያላት እናት ብቻ ናትና ወንዶች ኣትሼወዱ።
ማለት ምንግዜም ሴት ያለ ለኢንተሬስ ኣይወዱም
እናመሰግናለን ማርር ጥሩ ምክር ነው
Anci irasis kongio nesh angagerish cinciriat alew
እግዚአብሔር ይስጥልን ፍቅርዬ የኔ መልካም
እራስን መሆን የመሰለ ነገር የለም? መልካምነት ግን የወደደሽ ሰው ሁሉ ነገር ቀለል ያረግልሻል እያካባዱም ባክሽ ።
ኧረ ፍቅርዬ እኔ እንዴት መግባባት ያቃተኝ ነገር ቢኖር ከእልከኛ ሰው ጋር ነው በጣም እልከኛ ነው ሁሉንም ካንቺ የሚጠብቅ ሰው
የኔቆጆ የኔም እዳቺውነው
የኔም እልከኛ ነው እኔም የባስ ደራ ያጋባኛል
እናመሠግናለን ማማየ በርቺ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ
እናመሰግናለን የንየ ቆንጆ
እኔም አመሰግናለሁ
እስኪ ቢርዳኝ እሞክራለሁ በጣም ደስ ይላል ምክርሽ አድስ ገቢ ነኝ ቆንጂየ
Well done አይዞሽ ፡ የህጻን ድምፅ ይሁን፡እቤት ሆነሽ ...እንድያውም ፡ደስ ፡ይላል ፡ በሁሉም ያለ፡ ነው።
አመሰግናለሁ በጣም
በትክክል ነው
ፍቅር ይበልጣል ሠላም ላንቺ ይሁን እና የምወደው ልጅ አለ እና እያውራን ነበር ግን ዝም ብሎ ዘጋኛ ግን ምን ላደርግ እኔ ግን ብዙ አላወቅውም እሱም አያቅኝም ግን ውድደኩት ግን ምንላደረግ ?
አችም ዝጊው እስካሁን አችጋ ካለ ነገሩ መንፈስ ናቸው የለም ይሆናል
የኔ ቆንጆ ሰላም ለአንች ይሁን በጣም ደስ ይላል ምክርሽ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
ጣፋጭ አንገበት ነሽ እኔእሳደብ አለሁ ሁኖም በጣም ነውየምናደደው ውሸትም አልወድም ግን በጣምነውየምሳደበው አኮረፍ አለሁ ፈጣሪሴለው ነው ገደልይግባ
ውዴ ላለመሳደብ ሞክሪ፡፡ አንደበት ከባድ ነው የምንወደውን ሰው ሊያሳጣን ይችላል
ስለ ድምፁ አታስቢ የኔ ቆንጆ።
ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ
Thanks sis . You are amazing!!
አቦይመችሽ ትክክል❤
ምክርሽበጣምምርጥነው❤❤❤❤
Amen Konjo neshi gin agbetshal?
ላዉን ጊዜ ወዜ ወንዶች ፊቴ አባ ጨጓሬ መምሠል አይደለም ቢበላቸዉም አይቆጨኝም ወይኔ ወንዶች ወይኔ ወንዶች ይሄ ሁሉ ያስፈልጋቸዋል ማለት ነዉ ኤጭ ፡
The background music is a little bit loud.
አይ ፍቅር እኔ አስመሳይ አይደለሁም ግን በዙሪየ የምመጣው ሰዎች በጣም ከባድ ነዉ ግን እግዚአብሔር አለ
You right Thanks dear
ፍቅርሁሎነገርሽይምራልቆንጆ
ይመችሽ እህቴ ኑሪበት
የኔ ቆጆ ፉቅርሽ ብዛትሽ ይብዛ
*በነገራችን ላይ **#ፍቅርየ** **#ክላሲካሉን** ቀነስ አርጊው በተረፈ በጣም ነው እምወድሽ ቀጥይበት*
እሺ ገኒ አስተካክለው
የእኔ ቅመም ከዚ በፊት እንዲ ነበር ያደረኩት እና በ ፍቅር ጠብ ነው ያደረኩት ግን በጣም ሳቂታ ነኝ እና ዝምተኛ የእሱን ችግር ብቻ ነው የማዳምጠው
are benatese hulu mert new demo setenagery yemisebe neger alse so perfect. 😘😘😘
እሽፍቅርይበልጣል በጣም እናመሰግናለለን የኔውድ
እናመሠግናለን ዉዴ
Ufff yene konjo sewedeshi eko nefekeshiy neber egzebeher hagerchin yetebikelen anchinm kane melew betesebochish yetbekish
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት
ከምር የምተያቸዉን ሁሉ ለማደረግ ስሞከር አለረዳኝ ሲል ከምረ የበለጠ እናደዳለሁ 😭መን ይሻለኛል !!
እሦ ለይቶብለዉ😂😂😂
ልክ ነሽ ሌላን ሆኖ ከመወዴዲ እራስን ሆኖ መጠላት ይሻላል
ere plz clasicalun atfut yetun enadama?
Hi fikr good job 👏
ቅመም የሆንሽ ልጂ አመሰግናለሁ
አንቺንም ኣላህ ይጠበቅሽ የኔ ቆንጆ
እናመሠግናለንንንንን
gin andade edafekershiw ena edemitfeligew syawk tilo ahedim bileshi
ኸረ ሰወች ልንገራችሁ ይህች ልጅ የምታወራውን ሁሉ እናደርጋለን ካላችሁ ህይወታችሁን ፡ቤታችሁን ታጣላችሁ ፡ሰው ፍቅርን ቁጭ ብሎ በማስተማር አይደለም የምያገኘው ፡እግዝአብሔር ያለው ብቻ የምሆነው። ለማንኛውም ጸልዩ መልካም ትዳር ከእግዝአብሔር ነው
ሁሉን ነገር ትቸ ብቻየን መኖር ከጀመርኩ አመታትን አስቆጠርኩ
አሁን ፍቅርን ጀምሬ አለሁ ያዝልቅልሽ በሉኚ በፈጠራችሁ
ያዝልቅልሽ እህት
@@mxm262አሜን አሜን አሜን
ያዝልቅልሽ እስከ መጨረሻ
ያዝልቅልሽ
ያዝልቅልሽ
ተቃጥሎ መሞት ነው እባክሽ እግዚአብሔር የባረከውን ይስጠን እንጅ በፍለጋ ወይም በእኛ ምርጫ ምንም አይሆንም
በትክክል
የምን መቃጠል ነዉ? ስንት ደግ ወንድ ሞልቶ!
ትክክል
Aydel? Hahhaha satifeligi weyim satifelig endew be waza?
@@ephremwbrable እምፉልገው እንጅ እሚፈፋገኝ አጥቸ አላቅም ነገር ግን እኛ ከመረጥነው ይልቅ ፈጣሪ መርጦ ሲሰጠን ነው ዴስ የሚለው
ፍቅር በእውነቱ ከሆነ ከልብሽ ከውስጥሽ ነው ትምህርት የምትሰጪ በጠም ደስ የሚል አገላለፅ ፈጣሪ አብዝቶ በእውቀት ይባርክሽ
የኔ ልዩ ዝም ብያቸው መፍረድ ቀላል ነው በእግዚአብሔር ፍፁም እወድሻለሁ ትምህርት ነሽ አስተማሪ ነው
አመሰግናለሁ
በእውነት ምርጥ ነሽ ሁሉም ያልፋል ነፃ እንወጣለን
እግዚአብሄር ትግስቱን ይስጠን እንጂ የወንድ ነገር አይነገር ይቅር እርር ብየ ነው ያለውት
ጎበዝ ነሽ በርቺ ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው ቀጣይ ደግሞ የተሻለ ይዘሽ እንደምትቀርቢ ተሰፋ እናደረጋለን
እወድሽአለሁጎበዝነሽበርች
የሆንሽ ቆንጂየየየ ነገርርር ንግግርሽ ዋውውው ነው 😘😘😘😘😘 So I'm strong ለወንድ ልጂ እራሴን ዋሽቼ አስመስየም ሆነ ባርቲፊሻል ነገር አልቀርብም ግን እኔን የሚቀርቡኝ ወንዶች አስመስይና ውሸታም ናቸው ብቻ አላቅም ግን እኔ እራሴን የምጎዳ ሴት ነኝ በራሴ የምተማመን ነኝ Alhamdulilah
ልክ እደኔ
እናመሰግናለን ትምረትሽ በጣም ተመችቶኛል እግዛብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን
ፍቅርዬ ..... አብሽር ድምፁ አይረብሽም ግን የምታወሪው ሁሉ ደስ ይላል ቀጥይበት
አመሰግናለሁ። ውዴ እኔም ግር እገበል አንደንዴ። ምወደኝ እመስለል የምበለውም አይቀርም ጊን ብዙም አይደዊልም በወር አንደ ብቸ ነው ምደወለው
የኔ ቆንጆ በጣም tnxs eshi bewut asitewayi nesh kanchi bezu temrealewu lelawu biker ትህትናሽ yibekal
በጣም ጥሩ፣ በጣም ነው እምትመችኝ ማርያምን, ለውጥ አለው ምክርሽ እና በርችልን ፣ራስሽም ጠብቂ እላለው!! ጥያቄ ምናለ መሰለሽ አሁን corona እንዳለ ይታወቃል ያ ሁኖ ጥንዶች መገናኝት በጭራሽ አይችሉም ስለዚ፣ ከነዚ አንዱ ነኝ ስለዚ በ SMS እናወራለን በጣም ብዙ ግን እሷ በትክክል ማፍቀርዋ በምን ምልክት ማወቅ ይቻላል። የብዝወቹ ጥያቄ እንደሚሆን ተስፋ አድርጋልሁ ምክንያቱም ወቅታዊ ስለሆነ፣ አመሰግናለሁ በጣም!!!!!
ፈቅር እንኳን በደህና መጣሽ እግዜአብሄር አምላክ ከዚህ ከፉ ወረረሽኝ ያድነን ዘንድ እባካችሁ በጸሎት እንትጋ 🙏🙏
አሜን!!
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ፤ ክፉ አይንካሽ!!!
እናመሰግናለን እህታችን ግን የዘመኑ ዎንዶች ብር እንጂ ፍቅር የላቸውም ያረግሽ ብታረጊ እ/ር ያደላቸውን እንጂ
Fikir,
I love your hair style👍🏾!
የኔ አስተዋይ ስወድሽ ልክ ብለሻል ሴት ልጅ አቋም ሊኖራት ይገባል 😘😘🙏
እኔ ማማዬ ተከታትየሽ አላውቅም እወነት በጣም ምክርሽ ደሥ ይላል ውዴ ተባራኪ ሁሉም ነገርሽ ደሥ ይላል
ምን እንደምትሉ ባላዉቅም የነኝህ ሴቶች መልዕክት ግን አደገኛ ነዉ ብዪ አምናለሁ። ባንድ በኩል የማይጠቅም ወይንም የሚጎዳ ሸቀጥ ለእህቶቻችን ይገፋሉ በሌላ በኩል ያላስፈላጊ ዉድድር ዉስጥ በመክተት የስነልቦና ቀዉስን ሊያስከትሉ ይችላሉ። የፍቅርም መሠረቱ ተፈጥሮና በግንዛቤ መቀባበል ሲገባ በአርትፊሻል እንዲወሰን በማድረግ ዉቨትና ቁንጅና ሲሸሽ ወደ አፍላዎች መገልበጥ ይመጣል ማለት ነዉ። እንዲወድሽ ይህን አድርጊ እያሉ ዘመናዊ ጥንቁልን ጀምረዋልና ሴቶች ተጠንቀቁ። በመላ በመነገድ ሳይሆን በስነ ምግባርና ስነልቦናዊ ዝግጅት በማድረግ በለጋስነት የሰዉ ዉቨቱ ይህን የመሠለ ነዉ። ከዚህ በታች የፃፍኩት ባለፈዉ ነበር። ብልታችሁን አጥብቡ ለተባለዉ የተቃዉሞ መልስ ነዉ።
መረን ለቀዉ ሴትን ለሚያስጨንቁ ሁሉ ምክር ትንሽ ልበል። ስለሀገር ጉዳይ ስከታተል ከአሰብኩበት መልዕክት ዘዉ እንዳልል ትኩረቴን የሚያነቅፉ ገራሚ ነገሮች ተለጥፈዉ ያጋጥሙኛል። አሁን አሁን የሴት ልጅ የዉስጥ አካል ወደዉጭ እየመዘዛችሁ መጨነቅ ሴት ልጅን ወደማያስፈልጋት ነገር እየከተታችሁ እዕምሯን ማስጨነቅ ሳይኮሎጅካሊ (የሰነልቦናዊ) ፊዚዮሎጅካሊ (የስነአካላዊ) ቀዉስና ጭንቀት ማስገባት ተፈጥሮአዊ አይደለም። ለዘመናት እኮ ሴቶች በዓለም ኑረዋል። ባዮሎጂካሊም እንደዚህ የሚል የተፈጥሮ ሕግ የለም። አቃቂር ምንድን ነዉ? እንትንሺን እጠቢ በዚህኛዉ አጥብቢዉ በዛኛዉ ታጠኝዉ ሄደሽ አሰፌዉ! ይህ መንድን ነዉ? ሰዉ በአመጋገብ በአለባበስ በፅዳትና ሰነልቦናዊ ዝግጅት አድርጎ በፍቅር ከተቀባበለና የሚያግባባ ጣዕመ ሀሳብ (communicating method) በቂ ጥበብ ነዉ። ሌላዉ አስፈላጊ አይመስለኝም። የጠላሽ ይጠላ ብሎ ወደሚቀጥለዉ ማለፍ ነዉ። የወንድ የተፈጥሮ የበላይነትን ለማረጋገጥ ሁሌ መድከም ለማህበራዊ ቅቡልነት ጤናማ አይደለም። እኔ አግብቸ ፈትቻለሁ አንድም ቀን ባለቤቴን ተፈጥሮ ከሠጣት ዉጭ ነፃነቷን እየተጋፋሁ አሸማቅቄ አለዉቅም። መልካም ወዳጅነት ለሁላችሁም ፍቅረኞች።
በሰሞኑ ደግሞ አያልቅባት ይህን የመሠለ መልዕክት እዪጀነጀነች ነዉ። እንዲወድሽ እንዲያፈቅርሽ ምልክቶች 7 እና 8 ናቸዉ እያለች ጥንቆላና ጥርጣሬ በንፁህ ህሊና መሰካትና ማሰቃዪት ነዉ። እህቶቻችን እኔ ወንድ ነኝ እንደናንተነታችሁ ኑሩ። ግድ የለም የተዉሶ ይሄዳል ተመልሶ ታጥቦ ተተኩሶ።
መለዕክቱ እንዲያፈቅርሽ እያላቾችሁ የአረብ አገር ምስኪን እህቶቻችን የደከሙበትን ብር ታዘርፋለችሁ። ምን የተፈጥሮ ፍቅር በጥበብ ድለዛ ነበር እንዴ ሽዎች አመታት ሰዉ ሴትና ወንድ ይቆላለፍ የነበረዉ? ምን ትዉልድ ነዉ? ፍቅር የራሱ ባዮሎጅካልና ስነልቦናዊ ጠረን አለዉ።
እዉነተኛ ፍቅር የተፈጥሮ ጠረን እንጅ በእበት እንደተመረገ ጎጆ አይደለም የሚሰራዉ። የተፈጥሮ መሣሣብ ከሌለ በነገር እምባ የተለቀለቀዉ የፍቅር ጎጆ ይናዳል
መሽአላህ ወንድም
@@yfhj8196
ሠሚራ
አመሠግናለሁ!
መልካም ነገር ነው የተናገርከው ወንድም
ከዚህ ይለቅ እራስን በመንፈሳው ትምህርት ማዳበር መልካም ነው
@@rowcellel209
የዉስጥ ዉቨት ሁሌም ዘላለማዊ ነዉ የኔ ቆንጆ። ሁሌ የማስበዉ ያንን ነዉ።
የማህበራዊ ሳይንስን እድገት አትጥላ። ስለሰወች ባሕሪይ ያለን ግንዛቤ ከልምድ በምናገኛቸው ምርምሮች እየዳበረ መሄድ አለበት። አዳምና ሄዋን እንደኖሩት ነው መኖር ያለብን እያልክ ከሆነ እሱ ትዳርም ችግር ነበረበት። ልጅቱዋ የምታቀርባቸው ሃሳቦች በጥናት የተገኙ ናቸው። በግለሰብ ደረጃ ያላቸው ተግባራዊነት ግን እንደሱዉና እንደሁኔታው ሊለያይ ይችላል። በማናውቀው ነገር ውስጥ እየገባን በደምሳሳው ከመዘባረቅ እንቆጠብ። ምክንያቱም የዚህ አይነት ሳይንሳዊ ምክሮች ከጉዳታቸው ይልቅ ለብዙ ወገኖቻችን የሚሰጡት ጥቅም የሚልቅ ይመስለኛል።
እናመሰግናለን እህታችን
አቦ ይመችሽ ትምርትሽ ይመቸኛል ማዳመጥ የጀመርኩት በቅርብ ጊዜነው
ወላሂ 5 በጣም ትክክል ነዉ በርግጥ ሁሉም ትክክል ነዉ 5ግን❤❤❤❤
አዲስ ገቢ ነኝ የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ
በነገራቹ ላይ እኔ ከሁለት ወር በሃላ እሱን ብዬ. ነው ነው እም ሄደው በጣም ነው ምወደው ግን እማውቀው በኣላይን ነው ትክክል ነሽ እህቴ ነገር ግን አንዳንዴ ፍቅር እና ስሜትን መለየት እስኪያቅትሽ ድርስ መዋዘግብ አለ
እንደእኔ ለሱ ብለሽ ብቻ ብለሽ አትግብ አረፈሽ ስራሽን ስሪ
Teregagi ehte adibbet
@@fatheelafatgeela8657 ክክ እኮ
ግን ተጠንቀቂ ያለሽን አሟጦ ቀይ እንዳየሰጥሽ
እኔም እንዳንች ሆኜልሻለሁ እህቴ ግን እደኔ እሱን ብዬ አልገባም ያራስሽን አቃም ያዚ
ስወድሽ ኣንቺ የምትናገሪው ሁሉ ደስ ይለኛል 😍😍
አመሰግናለሁ
@@fikeryibeltal ቁጥርሽ. ስጪኝ. ስወድሽ.
@@fikeryibeltal ye Telegram address sicheng benatish
Selam new mkrochsh Des ylalu benatsh and bexam mwedew lj ale gn esu endemiwodeg gn mnm mawek alchalkum endet mawek echlalew?
eshuwochsh arif hono sale mkir eyabezash gize twesjalsh qexita wedgedelw hiji tnx👍
እህ በናትሽ ተይኝ ባያፈቅር ጥቅር ይበል የወዶች ፀባይ የተቀባዥረነው ምንም አይገባኝ ስለወዶች ቢወድቆ መከራ ሲጠሉ መከራ እጭ እጭ ገደል ይግባ በበኩሌ ብቸኝነት ውድድድድድድ እደኔ እደኔ ማን እደብቸኝነት ሰላም አለው,,,
ይሻላል እህት ዛሬስ ምንም አልገባኝ የወንዶቹ ነገር
ትክክልነሽቅመምየ
ማርርርርርስርርር
እናመሰግናለን ወደር የሌለው TH-cam ቻይናል ነው! ከኮረና የጠብቀው😊 ሁላችንንም ይጠብቀን!በጣም እኖድሻለን ፍቅር❤❤❤
አመሰግናለሁ
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ከዚህ ቪዲዮ መልስ አግኝችያለሁ 💞💞💞💞💞🙏🙏🙏
እናመሠግናለን ቆንጂት💕💕💕💕💕💕
እናመሠግናለን እህታችን
Well done good glir Konjo keep it up .
እ ረ ጋ ታሽ ው ስጤ ነው ማማዬ አይ ወንድ እና ሰይጣን ምንም አይታ መን ያው በፀሎት መበረ ታት ነው በቃ ለዚች አጨር ጊዜ ስለወንድ መጨነቅ የለብንም ብቻ እኛ መልካም እንሁን እንጂ ስለመፍቀር ብዙ አንጨነቅ ፍጣሪ እሱ መል ካሙን ወንድ ሴት ይስጠን ❤️ ማማዬ ስለም ክረሽ እና መ ሰግ ና ለን😘😘
Good thanks from tigrayns USA.
Mikrshin betam newo yemwedewo begle endet newo maggnet yemchilewo ?
The Camera quality and the lesson are excellent. The only problem is the background music. It is so loud and disturbing. Keep up.
Thanks.
It will be improved ...
Thank love miss love
ትክክል እውነት እስኪ ማንነት
ወይ ጉድ አረ ፍቅር ወንድ ልጅ አትሌት ነው አለችን አንድ የምወዳት ልጅ እውነቷን ነው ጥላ ናቸው ለብቻ ማፍቀር ደሞ መታመም ነው አሁን በሬን ዘጋው ያለመሰልቸት ያለ ወረት የምትወደኝ እናቴ ብቻ ናት።
የኔእናት አነጋገርሽ ይማርካል፠ እህቴ ፍቅር እወነትም ፍቅርነሽ!!!
አመሰግናለሁ
Thank you yene konjo !!! Muahhhh endew min ladirgish anchi lij endew!
በትክክል እህት እናመሰግናለን
የኔ ምርጥ ፍቅርየ በጣም ነው እምታምሪው ስወድሽ ❤💋እናመሰግናለን ውዴ
hi feker ena ekuio programmishen betam naw memechigne gen ekuio fegigetishe ka hulamnaishe yebiltal
የኔ ጣፋጭ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤😍😍😍😍😍
ፍቅር ሰው እንኳን ደህና መጣሽ በትክክል በቋሚነት መፅናት ለሴትም ለወንድም በጣም ወሳኝ ነው እናመሰግናለን አትጥፍ ማሬ
Lk nesh yene Asteway nesh hulem Eketatelshale ketiyibet
በትክክል የኔ ቆንጆ
ሁሌም ስለፍቅር ሲወራ ደስ ይለኛል ግን ለምንድነው 😊😊😊
😂😂😂😂😂
ፍቅር ስለሆነሽ
Yene mar selamshi yibza wuddd
ፍቅር ስለሄንሽ
🤔🤣🤣
ጎበዝ ነሽ እኛም በጣም አድናቂሽ ነን በርቺ።
ፍቅር ይበልጣል እዴነሽ ማር እውነት ነው ወላድ በድባብትሂድ ትክክል አባባል😘😘😘😘
በጣም ነው የምንወድሽ ክፉ አይንካሽ ውድ
ወይኔ እቃቃ ሆነን ቀርን እኮ ለወንዶች ጉዳችን ነዉ
እግር አይበሉም ለምን አባታቸዉ ነዉ እቃቃ ምን ሆነዉ
ምክርሽ በጣም ይመቸኛል 👍👍 አመሰግናለሁ
እህቴ ምክርሽ በጣም ደሥይላል ትክክልነሽ
Yene konjo idet mirxe ngr edkarbshiln betam enamsgenlan❤❤❤👍👍🙏🙏
የኔውድ እህት የልቤ መካሪ መልካሙን ነገር ይወውቅሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ስም አወጣሁልሽ። አማና ብየሻለሁ ስምሽን
*እኔ በሚፈልገኝ ሰአት በሰአቱ ስለማልገኝ ፍቅሩ እጥፍ ድርብ ሆኖ ነው እማገኘው አውቄ ስልኬን አጠፋለሁ ለአንድ ሳምንት ምናምን እና ተጨናንቆ ቀጥታ ይደውላል እና እህቶቸ ወንዶች በ30 ሜሴጅ አትደርድሩላቸው ዝም ካለ ዝም ነው ኮራ ካልሽ እምኝኝ **#ወንዶች** ክንፍ እሚሉት*
ትክክል
ትክክል ነው ማር
እህቴ ኮራ ስትይ ችሎ ችሎ እኔ ብቻነኝ ማለት ነው የማፈቅራት ብትወደኝ ለእኔ የሚሆን ጊዜ አታጣም ነበር ብሎ በዛው እዳይጠፍብሽ አስቢበት አትከታተይው ጊዜ ስጭው ነው ያለችው ፍቅር
Betikikil
እና ይሂ ማለት ኮ ላንቺ ሳይሆን ለሱ እየኖርሸ ማለት እኮ ነው ማለቴ እንዲወድሸ ብለሸ የራሰሸን ፍቅር ከመሰጠት እተቆጠብሸ ነው ከአነጋገሬ ከጠፋው ይቅርታ
Okay thank you so much every time tabareke eawenat baxam
ዘላለማዊ እውነትኛ ፍቅር ያላት እናት ብቻ ናትና ወንዶች ኣትሼወዱ።
ማለት ምንግዜም ሴት ያለ ለኢንተሬስ ኣይወዱም
እናመሰግናለን ማርር ጥሩ ምክር ነው
Anci irasis kongio nesh angagerish cinciriat alew
እግዚአብሔር ይስጥልን ፍቅርዬ የኔ መልካም
እራስን መሆን የመሰለ ነገር የለም? መልካምነት ግን የወደደሽ ሰው ሁሉ ነገር ቀለል ያረግልሻል እያካባዱም ባክሽ ።
ኧረ ፍቅርዬ እኔ እንዴት መግባባት ያቃተኝ ነገር ቢኖር ከእልከኛ ሰው ጋር ነው በጣም እልከኛ ነው ሁሉንም ካንቺ የሚጠብቅ ሰው
የኔቆጆ የኔም እዳቺውነው
የኔም እልከኛ ነው እኔም የባስ ደራ ያጋባኛል
እናመሠግናለን ማማየ በርቺ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን የንየ ቆንጆ
እኔም አመሰግናለሁ
እስኪ ቢርዳኝ እሞክራለሁ በጣም ደስ ይላል ምክርሽ አድስ ገቢ ነኝ ቆንጂየ
Well done አይዞሽ ፡ የህጻን ድምፅ ይሁን፡እቤት ሆነሽ ...እንድያውም ፡ደስ ፡ይላል ፡ በሁሉም ያለ፡ ነው።
አመሰግናለሁ በጣም
በትክክል ነው
ፍቅር ይበልጣል ሠላም ላንቺ ይሁን እና የምወደው ልጅ አለ እና እያውራን ነበር ግን ዝም ብሎ ዘጋኛ ግን ምን ላደርግ እኔ ግን ብዙ አላወቅውም እሱም አያቅኝም ግን ውድደኩት ግን ምንላደረግ ?
አችም ዝጊው እስካሁን አችጋ ካለ ነገሩ መንፈስ ናቸው የለም ይሆናል
የኔ ቆንጆ ሰላም ለአንች ይሁን በጣም ደስ ይላል ምክርሽ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
ጣፋጭ አንገበት ነሽ እኔእሳደብ አለሁ ሁኖም በጣም ነውየምናደደው ውሸትም አልወድም ግን በጣምነውየምሳደበው አኮረፍ አለሁ ፈጣሪሴለው ነው ገደልይግባ
ውዴ ላለመሳደብ ሞክሪ፡፡ አንደበት ከባድ ነው የምንወደውን ሰው ሊያሳጣን ይችላል
ስለ ድምፁ አታስቢ የኔ ቆንጆ።
ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ
Thanks sis . You are amazing!!
አቦይመችሽ ትክክል❤
ምክርሽበጣምምርጥነው❤❤❤❤
Amen
Konjo neshi gin agbetshal?
ላዉን ጊዜ ወዜ ወንዶች ፊቴ አባ ጨጓሬ መምሠል አይደለም ቢበላቸዉም አይቆጨኝም ወይኔ ወንዶች ወይኔ ወንዶች ይሄ ሁሉ ያስፈልጋቸዋል ማለት ነዉ ኤጭ ፡
The background music is a little bit loud.
አይ ፍቅር እኔ አስመሳይ አይደለሁም ግን በዙሪየ የምመጣው ሰዎች በጣም ከባድ ነዉ ግን እግዚአብሔር አለ
You right Thanks dear
ፍቅር
ሁሎ
ነገርሽ
ይምራል
ቆንጆ