ሰበር ትምህርት...እኔ ተኝቻለው ወዳጄ ግን ያንኳኳል" መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ በማንቂያው ደወል ጉባኤ ላይ የተሰጠ መሰማት ያለበት አስደናቂ ትምህርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ሰበር ትምህርት...እኔ ተኝቻለው ወዳጄ ግን ያንኳኳል" መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ በማንቂያው ደወል ጉባኤ ላይ የተሰጠ መሰማት ያለበት አስደናቂ ትምህርት
    ሰበር ትምህርት...እኔ ተኝቻለው ወዳጄ ግን ያንኳኳል" መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ አስደናቂ ትምህርት

ความคิดเห็น • 117

  • @--betegeorgis
    @--betegeorgis  3 ปีที่แล้ว +13

    መዝሙር ያልተጨመረበት እና ያልተቆራረጠውን ስብከት ከ23:20 ደቂቃ ጀምሮ አለ ውድ ምዕመናን

    • @-worazut
      @-worazut 3 ปีที่แล้ว

      በመዝሙር ክላሲካል የታጀበ ስብከት እንድንመሰጥና ከቃሉ ጋር እንድንሆን ያደርገnaል፡፡ የክላሲካል ድምፁ ሳይበዛ፡፡

  • @aynalembushoaynalem2290
    @aynalembushoaynalem2290 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ወት ያሰማልን መምራችን

  • @user-ny5wm1kw7g
    @user-ny5wm1kw7g 3 ปีที่แล้ว +15

    እዉነትነዉ ተኝቻለሁ ጌታሆይ ከስደት መልሰህ ለንሰሀሞት አብቃኝ ቃለህወት ያሰማልን

  • @dktube21
    @dktube21 3 ปีที่แล้ว +2

    ለክቡር መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @asterastu1364
    @asterastu1364 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሥቱ ሰማያት ያዋረሰልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🤲🙏

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አንተ ሁሉን ሆንክ ለእኔ አቤቱ አንተስትጠራኝ ከእንቅልፌ ተነስቼ እንዳመሰግንህ የበቃው አድርገኝ በአንተ ሁሉ ይቻልሐልና🙏✝️💒

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @tybatayb6616
    @tybatayb6616 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @ወለተማርያምወለተማር-ሸ5ጐ
    @ወለተማርያምወለተማር-ሸ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድንነቃ እግዚአህሄር ይርዳን

  • @solomonfana1131
    @solomonfana1131 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you all the time!

  • @ethioiaethiopia455
    @ethioiaethiopia455 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን 😢😢😢

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi2397 3 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ሆይ ፍቅርህን በውስጣችን አሳድርብን የተሰበረ ልብ ስጠን ጥንካሬውን አጠናል አበርታን እመቤቴ ማርያም አዛኝቱ በሀይማኖታችን ጠንካሮች አድርጊን

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +1

    አቢዚተን ስንርቅ አጥብቆ ለፈለገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ስለ ቃአሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ቃአሉን የምመግበን የቅዱስ አቡነ ገቢረ መንፈስ ቅዲስ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን።

  • @destaarban4734
    @destaarban4734 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🇪🇹

    • @bekelubiru6292
      @bekelubiru6292 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያንቃን

  • @huluagerishberihun1566
    @huluagerishberihun1566 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ቸርነቱ ስለ እናቱ ቅድስተ ቅዱሣን ንጽኸ ንጹሐን ስለ ድንግል ማርያም እመአምላክ ብሎ ከተኛንበት ያንቃን፡፡ አሜን አሜን አሜን፡፡ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡ አሜን

  • @kalkidanamare5800
    @kalkidanamare5800 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ ፈጣሪ ያንቃን

  • @ወለተገብሪአልገብረአሉ
    @ወለተገብሪአልገብረአሉ 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህወትያስማልን

  • @warkdaba2959
    @warkdaba2959 3 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን

  • @etaflegesse3413
    @etaflegesse3413 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen god bless you 🙏

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ተኝቻለሁ በሀፂያቴ ደዝዣለሁ አቤቱ የሠራዊት ጌታሆይ ለንስሀሞትአብቃኝ በባአድአገር ወድቀን እዳቀር አምላኬሆይይ አትጣለን 😭😭

  • @kasuamara6794
    @kasuamara6794 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ረጅም እድም ና ጤና አብዚቶ ይሰጥልን ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን ፈጣርየ ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚❤️💛

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiowte yasemalne

  • @meseyethiopia6940
    @meseyethiopia6940 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ፅላት ያሣድርብን አሜን፫

  • @TAM-iq9kj
    @TAM-iq9kj 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale Hiywot yasemawot

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @apaaa2612
    @apaaa2612 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
    እኛም ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባ

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z 3 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
    አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን እየሰማን ጀሮ ዳባ ብለናል ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ እከተልክ ዘንድ እርዳኝ የልቦናየን በር ክፈትልኝ 😭😭😭
    በእውነት ለመምህራችን
    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልል

  • @semretkahsay8434
    @semretkahsay8434 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ፊዮሪየእናቷ
    @ፊዮሪየእናቷ 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳው ከተኛሁበት አንቃኝ ለንስሀ አብቃኝ
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን እድሜ ጤናውን ይስጥልን

  • @eliastaddese7157
    @eliastaddese7157 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ቃለህይወት ያስማልን!!

  • @ayalkbetayalkkifle4221
    @ayalkbetayalkkifle4221 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ አንቃን እጅጉን ተኝተናል የፍቅር አባት አማኑኤል ሆይ ።
    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው። የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የተማርነውን ተግባራዊ ለማድረግ እግዚአብሔር ይርዳን👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያኳል

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @allgames7481
    @allgames7481 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባይ ቃለሂወትያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን🙌🙌

  • @mekonenkebede7899
    @mekonenkebede7899 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አንቃን በትህትና በፍቅር መኖርን አድለን

  • @merkebabera1988
    @merkebabera1988 3 ปีที่แล้ว +2

    በ እውነት ድንቅ ትምህርት ነው አግዚአብሔር አንደርሶ ያሉ መምህራን ያብዛልን ረጅም አድሜ ይስጦት

  • @madinasaeed7251
    @madinasaeed7251 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን➕➕💒💒💒🙏🙏🙏👏👏❤❤❤❤❤

  • @user-bs5no2tp1m
    @user-bs5no2tp1m 3 ปีที่แล้ว

    ቃለወትን ያሰማንልን አሚን እግዚአበሔር በተኝ ንበት ያንቃን ምህምራችን እዲሜ እና ጤና ያብዛልን አሚን

  • @woseneyeyis12
    @woseneyeyis12 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን መምህራችን እውነት አሁንም ተኝተናል እግዚአብሔር ሁላችንንም ያንቃን

  • @danielabera4656
    @danielabera4656 3 ปีที่แล้ว +1

    ምናለ ይህን የመሰለ ስብከት በመዝሙር ባትረብሹት። ስክን ብዬ ባዳምጠው በወደድኩኝ ነበረ። መዝሙሩ ጎላ ከስብከቱ።

  • @hiwottadesse5778
    @hiwottadesse5778 3 ปีที่แล้ว +1

    ስብከቱ ደስ ይላል መዝሙሩ በጣም ጮሕ

  • @bazabaza7187
    @bazabaza7187 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🙏🙏💒💒💒💔😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +2

    ♥ ማኃልየ መኃልይ ዘሰለሞን 5 ፦ 2- 6 ♥
    እኔ ተኝቻለሁ ልቤ ግን ነቅታል
    የውዴ ቃል ነው እርሱም ደጁን ይመታል
    እኅቴ ወዳጄ ርግቤ መደምደምያዬ ሆይ
    በራሴ ጠል በቁንዳላዬም የሌሊት ነጠብጣብ
    ሞልቶበታልና ክፈችልኝ
    ቀሚሴን አወለቅሁ እንዴት እለብሰዋለሁ
    እግሬን ታጠብሁ እንዴት አሳድፈዋለሁ
    ውዴ እጁን በቀዳዳ ሰደደ
    አንጀቴም ስለ እርሱ ታወከ ።
    ለውዴ እከፍትለት ዘንድ ተነሣሁ
    እጆቼ በደጁ መወርወሪያ ላይ ከርቤን አፈሰሱ
    ጣቶቼ ፈሳሹን ከርቤ አንጠበጠቡ።
    ለውዴ ከፈትሁለት
    ውዴ ግን ፈቀቅ ብሎ አልፎ ነበር
    ነፍሴ ከቃሉ የተነሣ ደነገጠች
    ፈለግሁት አላገኝሁትም
    ጠራሁት አልመለሰልኝም

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ተኝቻለሁ ጌታዬ ሆይ 😭 ከስደት መልሰኝ ለንስሀም አብቃኝ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የኔ ጌታ ቃለ እይወትን ያሰማልን የእውነት ከልቤ ነው የምወድክ ገጠር አትል ከተማ ሁሉም ቦታ ዞረክ የሐዋሪያዊነት ተልኮህን የምትወጣ ውዱ አባቴ አንድዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ

  • @prontocell6321
    @prontocell6321 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwoten yasemalen yagelglot zemenwon Egziabher yebark 👏👏👏

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርያኳኳለ

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 3 ปีที่แล้ว +2

    እምየ ወርቶዷክስ ለዘላለም. ትኑር አባታችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን አሜንንንንን

  • @medanittsegaye7408
    @medanittsegaye7408 3 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen kale hiwote yasemlen

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱአመላከኾየአሰበኘ

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 3 ปีที่แล้ว

    Be ewneta kale hiwto yasamalna abatachina
    👏👏👏👏👏💚

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንንንንን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว

    ሰበር ከምትለን> ብለህ ብትጽፈው ይሻል ነበር ግን ይቅርታ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን ፀጋው ይብዛለት

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገናል ን

  • @tybatayb6616
    @tybatayb6616 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏💒💒💒

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል 😭😭😭😭😭😭

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 3 ปีที่แล้ว +5

    ስብከት በጥሞና መሰማት ያለበት ይመስለኛል ምንአለ ከጀርባ የሚሰማውን የክብር ድምፅ ባታስገቡት።

  • @ua21s24
    @ua21s24 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቸርናቱ ያንቃን አሜን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 ปีที่แล้ว +12

    ይቺ ሰበር ትምህርት ለኔ ናት፡ ግን እስካሁን ተኝቻለሁ፡

    • @Non-nb3pi
      @Non-nb3pi 3 ปีที่แล้ว +2

      Me too

    • @berhanenegede4889
      @berhanenegede4889 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayzoh wendme tenteh endaleh kawek menesat new meftehu demo tnesaleh bicha anten nika qale hiwet yesmealna amen amen amen

    • @SolomonVA
      @SolomonVA 3 ปีที่แล้ว

      @@berhanenegede4889 እሺ አመሰግናለሁ፡ እግዚአብሔር ያክብርልኝ፡

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    ተኘቻለሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለፈጠርን ጌታ ለእምዬ ቅድስት እመቤቴ ክብር ምስጋና ሰላም ለተዋሕዶ

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN bawnte KALE hawte yasemalne Egezabhre hoye la nasa mote abaklne

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የሆነብንን ተመልከት አባት ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሜሮንየሚካኤል
    @ሜሮንየሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +2

    በወንድማችን ላይ አድሮ ያድተማረን የመከረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይውን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜው ከጤና ጋር ያብዛለት እንደ ወተት ማር የሚጣፍት ትምህርት ነው

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ሆይ ስለማይከፈል ምህረትህ ኣይነልቦናችን ኣብራልን ብርታትህ ሀይልህ ኣብዛልን ስታንኳኳን ከተኛንበት እንድንነቃ ማረን ባሁኑ ግዜ ተጨንቀናል ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመኖ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @reyansami1775
    @reyansami1775 3 ปีที่แล้ว

    Kalhywot yasemaln

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ልጆችህ ጠፍተናል ተጨንቀናል ተኝተናል 😭😭😭ጌታ ሆይ ልቤን ስበርው😭😭😭 አሜን ፫ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @genetmessey2038
    @genetmessey2038 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕየወት ያሠማልን ድንቅ ትምህርት ነው እግዘአበሄር በልባችን የፃፍልን።

  • @TAM-iq9kj
    @TAM-iq9kj 3 ปีที่แล้ว +7

    The background music is so distinctive though

  • @yeshidesta5331
    @yeshidesta5331 3 ปีที่แล้ว

    እዴት እንስማው

  • @ኢትዮጵያሀገረእግዚአ-ተ7ደ
    @ኢትዮጵያሀገረእግዚአ-ተ7ደ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪⛪💚💛❤

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    በሩነየከፈተለኘለ

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 3 ปีที่แล้ว +1

    በሥላሴ ሰም አሜን!
    አገልግሎታችሁ ጥሩ ነው። አይዞአችሁ። ነገር ግን ሰበር ትምህርት ያላችሁት መልካም አይመሥለኝም። አጉራ ዘለልነት እንደዚህ እያለ ነው እሚጀምረውና መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

  • @mariamtasama5725
    @mariamtasama5725 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber edime tena estik mamiher kalhiyot yasemalin

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 ปีที่แล้ว +2

    Egezabiher yemsegen ba ewneth kale hiwote yasmalen memerachin erjiem edeme tenah yasmalen yesamanew balebonachin yasderben ➕➕➕⛪

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen 😭😭😭💚💚💚

  • @anaztm192
    @anaztm192 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤተጌወርጊሥ ሑለተኛ ሠበር ብለሕ የሐይማኖት ትምሕርትእንዴታቀርቭ እሺወንድሜ ወይም እህቴ

  • @hulgyzyabegetadesybelachu8735
    @hulgyzyabegetadesybelachu8735 3 ปีที่แล้ว

    Egziabhyr ymesgen egziabhyr ybarkh wendema

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 3 ปีที่แล้ว

    Pain😭😭😭🙏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    ወጀለወነተነወ

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 3 ปีที่แล้ว

    Mamerachen qele eyote yee samelen bynowet ezaber amlake agelgelt zamade yebark Ameen
    Yenyans yee lebon yesxen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @orthodox1981
    @orthodox1981 3 ปีที่แล้ว

    ክላሲካሉን እንስማ ትምህርቱን መምህሩ የሚናገሩትንኮ ክላሲካሉ ዋጠው😥

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጀ

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    ወነጀለወነተነወ

  • @mebratmirach6160
    @mebratmirach6160 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድነው ሌላ ድምጽ ከትምህርት ጋ ይረብሻል ባይሆን ጥሩ ነው።

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    አጁነአየቺወ

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    አዊ