🔴 አዲስ ዝማሬ " በአርያም ጠፈር " ዘማሪ በፍቃዱ ንጉሤ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 263

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 ปีที่แล้ว +64

    የየካው ሚካኤል የአፉሚያ እርዳት የባህራን እርዳት ከመጣብን መከራ ይጠብቀን እውነት የቤተስብ መስደድ የቤተስብ መጎሳቆል እንቅልፍ አሳቶናል ታላቁ ሚካኤል አዲስ ብስራትን ያስማን በኛ እየሆነ ያለው አስጨንቆናልና አድነን *ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እንኳንም ወደ ትንሺዬዋ ቤተ ክርስቲያን ማህቶት ዮቱብ መጣህ መዝሙሮችህ ልዩ ናቸው በርታልን❤*

  • @ታማኝነኝለቃሌ
    @ታማኝነኝለቃሌ ปีที่แล้ว +75

    የተወለድኩት እለተ ሜካኤል ከሌላ እምነት የወጣሁበት በእለተ ሚካኤል
    ክርስትና ስሜ ወለተ ሚካኤል
    ሚካኤል አባቴ👏
    👏👏👏👏12🕯 ዝማሬ መለአክ ያሰማልን👏

    • @GeniEthio-
      @GeniEthio- ปีที่แล้ว +2

      በቤቱ ያጽናሽ እህታለም

    • @hayatresto2302
      @hayatresto2302 ปีที่แล้ว +1

      ታድለሽ አሁን ይጠብቅሽ

    • @ታማኝነኝለቃሌ
      @ታማኝነኝለቃሌ ปีที่แล้ว

      ​@@hayatresto2302አሜን አሜን አሜን ከሁላችንጋ ይሁን👏

    • @ብሬአለክስ
      @ብሬአለክስ ปีที่แล้ว

      Uufffffeeee Enkuwan Teweledshilin... enkuwanim adereseshi

    • @ታማኝነኝለቃሌ
      @ታማኝነኝለቃሌ ปีที่แล้ว +1

      @@ብሬአለክስ አመሰግናለሁ ❤️😘

  • @KalebTsegaye-fr1ug
    @KalebTsegaye-fr1ug ปีที่แล้ว +6

    ግጥም =100%
    ዜማ =100%
    ድምፅ =100%
    ቅንብር =100%
    ቅዱሥ ሚካኤል ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @YabsiraElias
    @YabsiraElias 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያስማልኝ ሌላም እንጠብቃለን ፀጋው ይብዛልክ ሚካኤል ይጠብቅህ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልኝ

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ለዚህአበቃህ

  • @sineyadey101
    @sineyadey101 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 👏👏👏

  • @MuluNbrete
    @MuluNbrete 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሁሌም ደስስስ እንዳለህ ዘምር ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @guzaydengllge6873
    @guzaydengllge6873 11 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወድማችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን አሜን አሜን

  • @mdet4963
    @mdet4963 ปีที่แล้ว +1

    ሚካኤል አባቴ ከልጅነቴ እስካሁን እስካለሁበት ለወዴፊቱም ለመጭውም ሒወቴ መሠላል ነህ የኔአባት ሚካኤል ሠምህን ብጠራው አይሠለቸኝም ሚካኤል ሚካኤል 😰🙏🙏🙏

  • @መንፋሳዊቲዮብ
    @መንፋሳዊቲዮብ ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🥰🙏_💕💕ዘረማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ ปีที่แล้ว +20

    እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል ከመጣብን መከራ ይጠብቀን🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ👏👏👏👏👏👏👏

  • @dbreroha
    @dbreroha ปีที่แล้ว +1

    ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ አገልግሎትህ ለመታየት ለቢዝነስ ሳይሆን ለበረከት ይሁንልህ

  • @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
    @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ

  • @martamarito6305
    @martamarito6305 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክልን

  • @ለታሪክአዳነ
    @ለታሪክአዳነ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏❤❤❤የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 8 หลายเดือนก่อน +1

    ግሮም መዝሙር በቤቱ ያፅናህ ብላቴናዉ ወንድሜ ተመስጦህ ደስ ይላል

    • @-mahtot
      @-mahtot  8 หลายเดือนก่อน

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! እንኳን ለዚህ አበቃህ መጨረሻህ ይመር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋው ይብዛልህ!!!

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ፫ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሁላችንም ከታሰርንበት የጠላት ወጥመድ ያድነን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ፍቃዱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisrakMisrak-k9m
    @MisrakMisrak-k9m ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ ጅማሪህ በቅዱስ ሚካኤል እንደሆነ ፋፃሜህን ያሳምርልህ

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማለን❤❤❤

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame ปีที่แล้ว +5

    ሁላቹም ለተጨነቅነው ቅዱስ ሚካኤል ይድርሰልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Salamዘሩፋኤልመላከ
    @Salamዘሩፋኤልመላከ ปีที่แล้ว +5

    ፍቅሩ የገባው እንደዚህ ሲዘምር ይኖራል
    ናፋቂ ነኝ ደጁን 😢
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ቀጥልበት ወንድማችን
    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በኡነት

  • @bammesi6542
    @bammesi6542 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለዚህ አበቃህ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 ปีที่แล้ว +3

    በአምላኩ ፊት የሚቆመው ቅዱስ ሚካኤል ለኛ አዳኝ ነው እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤👏🕯

  • @muAtube-vk4yi
    @muAtube-vk4yi ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል እንኳን ለዝ አበቃህ ዝማረ መላዕክት ያሰማልን በእውነት አሁንም ሚካኤል ከክፉ ይጠቅህ ወድንሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ቅዱስ ሚካኤል የኛ አማላጅ አንተው ጥበቀን ⛪⛪⛪🙏🌻🌻🌻

    • @meseretgoshu4238
      @meseretgoshu4238 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ያንተ የደረሰው ቅዱስ ሚካኤል የኛም ይድረስልን

  • @HaymiyeMariym
    @HaymiyeMariym ปีที่แล้ว +1

    ቅዱሰ ሚካኤል አንተ ለሀገር እትዮጵያ የሚስራች ይዘይ ናለን❤❤❤❤❤❤

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 ปีที่แล้ว +2

    የተደረገለት ሰው ምስጋና የእውነት የመላዕክት ዝማሬ ከዚህ በላይ በበረከት ስራ ልናይህ እንፈልጋለን እጅግ መልካም ዝማሬ ነው።።።

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የሊቀ መላእኩ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ በረከት ረድኤት አይለየን

  • @Yorilua
    @Yorilua ปีที่แล้ว +3

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንዲሁ ደስ አንዳለህ በብዙዙዙ አገልግል!

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ልጅች እንኳን አደረሰቹ🙏🙏🙏

    • @senayttantu4709
      @senayttantu4709 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @thomasmengesha9053
    @thomasmengesha9053 ปีที่แล้ว +2

    ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔም ድረስልኝ ላመስግን ልዘምርልህ🙏

  • @eya-hab
    @eya-hab ปีที่แล้ว

    Betam des yemil zmare new mikael hulachnnm yrdan
    Kale hiwotn yasemaln

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata2300 ปีที่แล้ว +2

    የቅዱስ ሚካኤል ረዳትነት ከሁላችን ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @yodithadgu2245
    @yodithadgu2245 ปีที่แล้ว +1

    አውነት ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ ቀጥልበት ደሞ በሌላ ዝማሬ እድመጣልን ቅዱስ ሜካኤል ይርዳህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን ❤ ሊቀ መላአክ ቅዱሱ ሚካኤል ሐገራችን ላይ ያለውን ማአትም አጥፋልን በእውነት 👐

  • @betyascnkimamo3682
    @betyascnkimamo3682 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልዝማሬ ምልክት ያሰማልን ወድማችን በርታልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እረዳቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ ปีที่แล้ว +2

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ካለሁበት ጭቀት ፈተና አውጣኝ 😢😢😢
    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን ግሩም ዝማሬ በርታልኝ

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael ปีที่แล้ว

      አሜን የሰላም መልአክ አባቴ ጭቅትሽን ያንሳልሽ
      እህቴ ድርሳኑን ድገሚና ፀልዬሽ ተማፀኝውና ፀበሉን ጠጭ ፀበል የማታገኚ ከሆነ ውሀ አቅርበሽ ከፀለይሽ በኋላ አንተ ባርክልኝ ብለሽ ሶስቴ እፍ ብለሽ የፀሎት ውሀሽን ጠጭ ታጠቢ

    • @ሀይሚየመርሳዋ
      @ሀይሚየመርሳዋ ปีที่แล้ว

      @@kidist-welete-mikael እሽ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እምወድሽ ወለተ ማርያምን ብለሽ አስቢኝ በፀሎትሽ

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael ปีที่แล้ว

      @@ሀይሚየመርሳዋ እሽ እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

    • @SanayitBahrain
      @SanayitBahrain ปีที่แล้ว

      Amen liqa malki mikael kalshbti cinqat yawxsh yene inti ayzosh

  • @TigistTariku-qo6in
    @TigistTariku-qo6in 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል እኛንም በሀጥያት ወጥመድ ባጋንን ስራ የታሰርነው ልጆቹን ሰንሰለቱን ይፍታልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል አሜን(3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌾🌿🥀🙏🥀🌿🌾🙏🥀🌾🌿🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌼🌼🌼🌼🌼👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @ZinashMamo-dk8qe
    @ZinashMamo-dk8qe หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ስላንቴ ደስ በሎይናል የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤congratulations

  • @YeshiShimalis-gp9zx
    @YeshiShimalis-gp9zx ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናክ ከዝህም በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    🙏🌹❤ኦ ሚካኤል🙏🌹❤❤🌹🙏 ኦ መተብል🙏❤🌹 አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏

  • @temesgenamlake-m4k
    @temesgenamlake-m4k หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን አሜን አሜን እልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenteshome-do4rt
    @helenteshome-do4rt ปีที่แล้ว +1

    Be Gugut stebkew yenebere mezmur zmara melaktn yasemaln

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ።✝️🕊

  • @tube896
    @tube896 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድምዬ በቤቱ ያኑርልን ከመናፍቅ አይን ይሰውረህ

  • @KWw-zl5rq
    @KWw-zl5rq ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤አሜን አሜን አሜን👏👏👏💐💐💐🌹🌹🌹

  • @talamangste9135
    @talamangste9135 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Discoc-wc1jx
    @Discoc-wc1jx ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፅርውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ❤❤❤❤

  • @mrazmir8150
    @mrazmir8150 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว

    እልል ልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @utty3720
    @utty3720 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃዉ አይለየን 👏👏👏❤️❤️❤️

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግል ጠላት በሰይፉ ሰይጣንን በሰይፉ እኛን ልጆቹን በእቅፉ ይጠብቀን

  • @SmilingAcorn-wd5gg
    @SmilingAcorn-wd5gg 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew12 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሚኪኤል ባለ ውለታዬ❤😊
    ሚኪኤል ኣቦይ ዘዕበየኒ መልኣክ ፍሉይ እዩ ንዓይ😢❤

  • @hhhrihdhhr1482
    @hhhrihdhhr1482 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሪ መለአክት ያሰማልን

  • @hanalove2467
    @hanalove2467 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን

  • @MohamedMohamed-rs2vo
    @MohamedMohamed-rs2vo ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 9:05

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz1527 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !🙏

  • @ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ
    @ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን።

  • @Kemem-vs7kt
    @Kemem-vs7kt ปีที่แล้ว

    ሚካኤል አባቴ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @ashebirzerihun
    @ashebirzerihun ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen🙏🙏🙏 zimare mekaektn yasemaln kebetu ayarkh🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @googleid6942
    @googleid6942 ปีที่แล้ว

    በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 ปีที่แล้ว

    ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 👏❤👏❤👏❤

  • @tigistkatma6185
    @tigistkatma6185 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልበእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 😢😢😢 Zemaramaleykit yasemalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Elelelelelel Elelelelelel

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 👏🌷👏

  • @Jerusalem16-r9f
    @Jerusalem16-r9f ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ ቃለሕይወትን ያሰማልን በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው 🙏🙏🙏

  • @yordanosashebirsahile8785
    @yordanosashebirsahile8785 ปีที่แล้ว

    በራታላየ የ hager leji zemari መለካተ ያሳማለን 🙏🙏🙏🙏

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 ปีที่แล้ว

    እልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ የዘማሪ ሙሌ ድምፅ ይመስላል ድምፅክ❤❤❤

  • @amaamm-j7n
    @amaamm-j7n ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ዘማሪ መላእክት ያሠማልን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @Fug-m1d
    @Fug-m1d ปีที่แล้ว

    አሜን ዘማሪ መላእት ያሠማልን

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ትጠብቀን በቤቱ ያጸናህ ያጽናን🤲ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ንቁሓንreactiomezemur
    @ንቁሓንreactiomezemur ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ዝማሬ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወንድማችን

  • @alazaryonas2049
    @alazaryonas2049 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 egziabher yimesgen zimare melaekit yasemalin wendmachen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለዘለአለም በቤቱ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ላንተ የደረሰ ቅ/ሚካኤል ለተጨነቅን ሁሉ ይድረስልን። አሜን ለሐገራችን ፍፁም ሰላምን ይስጥልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን👌 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም እልልልልልልልልልልል👏👏👏💚💛❤️🕊🕊🕊

  • @solomonassefa5444
    @solomonassefa5444 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ የነፍሴ እፎይታ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @BirayTadiy
    @BirayTadiy หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በርታልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ልልልልእልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን ❤❤❤❤በርታልን

  • @tirsiteweldeeyesus8772
    @tirsiteweldeeyesus8772 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @embetedejene4749
    @embetedejene4749 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ደስ የሚል ዝማሬ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ
    @እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ሰላምክ ይብዛልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመላኩ ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @selamtadesse6438
    @selamtadesse6438 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤