ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይ የገጠር ሠው ግልጽ ንጹህኮነን የገጠር ልጅ ወች የሆናችሁ ላይክ 🇪🇹
እኔም
አረ ምን ላድርጋችሁ ውይይይይይይ እግዚአብሔር ያብርታችሁ
😑👄❤
It’s all about the situation facing to the vulnerable society not only the country side people.
ሀይስላም።ብያሸአለሁኚቀጥርሸን።ላኪልኚ
ነቅዕ አንደኛ ወላሂ በጣም አስተማሪ እና እውነተኛ ነገር እከዬ በጣም ጎበዝ ነህ የእውነት ተዋኞቹም 👌👍
ነቃአ ደስ የሚለው ያልተሰለቹ አዳድስ ልጆች ናቸው የሚሰሩት በርቱ የማይጠገብ ጥሩ ትምህርት አለው
ዎው በጣም አስተማራነው መጨረሻው ተመቸኝ👍👍👍👍👍👍👍👍
ወላሂ ይህን ድራማ በጣም ደሰ ይለኛል በተላይ መጨረሻ ላይ የሚሰጠወ መልእክት ሁሌም ሳዳምጠወ ወሰጤ ተረብሾ እንባየ ይመጣን በተላይ በተላይ የሚሰጠዉ ምልእክት ደስ ይለኛን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትክክል
I did cry
በትክክል እህቴ እኔራሱ እንቅልፌ አጥቼ ነው የማየው
♦ ቁረጥልኝ ልቤ♦ቁረጥልኝ ልቤ ተነስ አታመንታ፣ዛሬ ነገ አትበል ወስን በአንዳፍታ፣ወደ አገር ለመግባት ልቤ በል አትፍራ፣ያኔ ነበር መፍራት ጨክነህ ስቶጣ ካደክበት ስፍራ፣ይበቃል ተመለስ ወደ መጣህበት፣ወስን በል ጀግና ሁን ተነሳ በድፍረት፣ፍራት ፍራት ይላል በጣሙን ይጨንቃል፣መሄድን ሲያስቡት ልብ ይጨናነቃል፣ደግሞም ያስደስታል ብዙ ነዉ ስሜቱ፣ትዝታዉ ሲመጣ ወዳጅ ዘመድ ጋራ መሳቅ መጫወቱ፣ በላ ቁረጥ ልቤ!!!ከዛሬ ከነገ ልጀ ትመጣለች ፣እያለች እናትም ትጠባበቃለች፣ልጅቱ አልነቃችም ገና ተኝታለች።
ፍቅር
መሬም
@@ethiomuslim7864 ወይዬ ሪምዬ
እውነትብለሻል ለሁላችንም ቆራጥልብይስጥን የኔውድ
በጣም ተመችቶኛን ግጥሙ
አንድኛ ነው ይሄ ድራማ ሁሉም አስተማሪ ና እየሆነ ያለ ነገር ነው በርቱልን ግን ማየት ብቻ እናንተም ድራማውን መተወን ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ከልባችን ማስተዋል አለብን
የ2019 ምርጥ ድራማ ለለት ነቀዕ ነው አስተማሪም ነው ቀጥሉበት የተመቸው like
ሜሪ ሜሪ ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝና ቤተሠቤ ሁኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ እሽ ፎቶዉን ተጭነሽ
eshi mal
ሜሪ ሜሪ አመሠግናለሁ
በጣም አስተማሪ እውነተኛ ታሪክ ነው ከሴት ተፈጥሮ ሴትን መነገድ ያሳዝናል እኔ በምድር ላይ በጣም የማዝነው ልቤ የሚደማው ስጋቸውን ሽጠው ለሚኖሩ እህቴቾ ነው ሁሉም የራሱ ታሪክ ያለው ይመስለኛል እግዚያቤር መንገዳቸውን ይክፈት ለስጋም ለነፍስም ለማይሆን ሂወት መባከናቸው ያሳዝነኛል ብቻ ነቅዕዎች በርቱ..
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉድራማዎች አስተማሪ ድራማ ነቀዕ ብቻ ነው።
በጣም
@@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ቀ3ሸ @
@
በጣም ነቅዕ አይቸ አልጠግበውም
ውይ ይሄን ድራማ እንደኔ የሚወድ እጅ ያውጣ
እኔኔኔኔ
Alah.ybarkh.baba
እኔኔኔኔኔኔ
🙋
እኔ
መጨረሻ ላይ የሚያቀርቡት አሰተማሪ ነው ልዩ ድራማ ነው
ወላሂ ሁሉን ነገር አዘል ትምህርት ነው የሚለቀቅልን እረሜችሁን አላህ ያስረዝምልን ቀጥሉበት በጣም ደስ የሚል ትምህርት (
ይህ ድራማ በጣም በጣም አስተማሪ ነው የሚቀርብበት እስኪ ይህን ድራማ የሚወደው በላይክ
ዋው አስተማሪ ድራማ ነው ምርጦች ቀጥሉበት የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለባእለ ጥምቀቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
አሜን እኮን አብሮ አደርስን
ዋውውው በጣም ያምራል ይመቻችሁ ቀጥሉበት
*ይሄ ድራማ ከሚባለው በላይ አስተማሪ ነው ምን ጊዜም ቢሆን አዳዲስ ሀሳቦች ነው ግን ሁሉም በጣ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን*
አባትና ልጅ ስገናኙ በጣም አስለቀሱኝ ወይይ የሰውችን አባት ሳይ የማላገኘው አባቴ ትዝታው ያስለቅሰኛል አባቴ ጀነት ፍርዶስ ይውፍቅህአቃተኝ ናፍቆትህእህቶች በህገውጥ ዴላላ አትመኑዋቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከገጠር ወዴ ከተማ የምትመጡም ሆነ ስዴት ላይ ያለነውበጣም ትምህርት ነው ይህ ድራማ
አላህ ይወፍቅው ጀነተልፍርዶውስን
ያመነ የተጠመቀ ይድነን የተዋህዶ እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኮን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሳቹሁ።እናመሰግናለን አስተማሪ ድራማ ነዉ
Amen enkuan abero adersen
]s
ኡፍፍፍፍ አባት እና ልጅ ሲገናኙ እንባዬ መጣ አባቴ በሞት ካጣሁት 2 አመት አለፈኝ አስተማራ ድራማ ነው
ይሄ ድራም የስንቱን ሕይወት ዳሰስ የእኔም ሕይወት ይሄ ነበር አስተምራለሁ ብላ ውስዳ ሁሉ በውሀ ጎማ ጎሮ እየወሰደች ምትቀጠቅጠኝ ሴት ነበርች እንካን ልታስተመረኝ ቀርቶ መሃል አዲስ አበባ ላይ ባባዶ እግሬ ነበር ምታስኬደኝ አንድ ለጠላ ጫማ መግዛት ለእኔ ውርቅ የገዛች እየመስላት ለሰው ገልጫ እንዳላሳይ መሽኛዬ ላይ ነበር ግብታ በጥርሷ ምትበላኝ እግዚያብሔር ግን ለሁሉም ቀን አለው ዛሬ እድሜ ለአረብ አገር በጎልበቴ ሰርቼ ሰው ሆንከኝ ከዛ ሁሉ ፈተና አድኖ ዛሬን ያሳየኝ ጌታ ይባረክ አሁን ሆኜ ለእሷም ምህርትን አድርጌላታለሁ
😢😢😭 አይዞሽ እህቴ ቅጣቱን ከአለህ ተገኛወልች
ኤሄ ነቃዕ የሚባል ድራማ በጣም ትልቅ ትምህርት ያለው ኮሞዲነው ቀጥልበት እናመሰግናለን
Wow ኣንደኛ ነኝ እንኳን ኣደረሳቹ ለ ትልቁ ባኣሉ ጥምቀት ያመነ ይጠመቃል
አሜን
ኣባቴ ሁሌ እወድሃለው love You zaree ganaa achin ayahu baqaluu andanya yahone
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን
ነቅዕ 😘እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉብች ሰእዉድቸዉ እካ ዉድድድ አሰተማረ ደረማ ነው
ውይ ይህ ድራማ መጨረሻ ላይ ይዙ የሚመጣው ትምህረት. በጣም ደስ ይላል. ደራሲው እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ. እናመሰግናለን 😍
ሴት ልጅ እኮ ብዙ ፈተና አለባት 😓😓😓😓😓😔😔😔😔😔😔
ሀሪፍነዉበጣም
በጣም ኣስተማሪ ነውጎበዝ ሴት ማለትእህትህሚስትህልጅህእናትህ ናት ኣክብራት እንደዚ ሂወት ብዙ ያላቸው ሴቶች ኣናግሬ የነገሩኝ ኣሳዛኝ ታሪክ ልንግራችሁ ኣልችም ግን በጣም ያማልልል
በጣም አስተማሪ ድራማ በርቱ ይሄ ይሁላችንም ጉድ ነው ሠው ጠፋ አንዱ ባንዱ ላይ ተጨካከነ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን ሠው አቅም የለውም አቅሙም ሥልጣኑም የፈጣሪ ብቻና ብቻ ነው
የዚህ ድራማ ትምህርት እጅግ ልዩ ነው ተዋንያኖች ሆይ በሙሉ አከብራችሗለሁ እውድናቂታችሁም ነኝ ያለውን ድብቅ ሴራ ፍልትው እውድርጋችሁ እውነትን ነውና የምታስተምሩን እረ ወገን ግን በቃን እንተሳሰብ እንተዛዘን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዐል እመኛለሁ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደረሰን
አሜንአሜንአሜን
መዲ የቅዱስ ገብርኤል ልጅ h
፮
በርቱልን ብዙ ትምህርትን ያካተተ ነው ቀጥሉበት ብዙ ውስጥ ውስጡን ቤት ይቁጠረው እናተ በድራማ ምክንያት እያዋጣችሁ ስሩልን
እኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ትምህርት ነው💖
የተበላሸውን እያስተካከላችሁ ትውልዱን በመልካም ጎዳና እየቀረፃችሁ ስለሆነ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ እጅ ነስቻለሁ በርቱልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ዋዉ ዛሬ በኮሜት አንደኛ ነኝ ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁ ድራማችሁ በጣም አስተማሪ ነዉ ለኔ በጣም ተመችቶኛል
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በየአላችሁበት መልካም በአል
@@fafiababu5964 አሜን ለሁላችን
የሚኒልክ ዘር ነኝ Amen
መቼ ነው ትምቀታቹሁ ፈልጌው ነው ንገሩኝ
@@አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ ዱባይ ነገ ይከበራል ሀገራችን ቅዳሜ
በጣም ያሣዝናል በጣም አሥተማሪነው እረ ባካችሁ በዚህም ሕይወት ያላችሁ እሥቺ ይብቃችሁ
#ጾመ ገሃድ በዲ.ን ዘማሪ #ወንደሰን ዘደብረ ብስራት #በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን።#በሀገርም ውስጥ ከሀገርም ውጭ ላላችሁ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመዳኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በሰላም በጤና በህይወትና በፍቅር ጠብቆ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን #በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንደነት የበረከት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴ ነው አሜን ↪#ጾመ ገሃድ #ይህ ጾም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ጥምቀት በማሰብ የጥምቀት ዋዜማ የሚፆም ፆም ነው፡፡ ይህም ማለት በጥምቀት ዋዜማ ከምግብ መከልከል ነው፡፡ የሚቆርብ ሰው አክፍሎ የሚያድር ስለሆነም የጥምቀትን ድራር መጾም ነው፡፡ ሐዋርያት «ልደት ጥምቀት ዓርብ ረቡዕ ቢውል በሌሊት ቀድሰው ሥጋውን ደሙን ይቀበሉ፤ ከሌሊቱ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጹሙ ብለው አይፍረዱ» ብለዋል /ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 15/_ #የልደትናየጥምቀት በዓል በረቡዕ ወይም በዓርብ ቀን ቢሆን በበዓለ ሃምሳ የሚበላውን የጥሉላት ምግብ በጠዋት በመብላት ምእመናን በዓሉን እንዲያከብሩ ታዟል፡፡ይህም እነዚህ ሁለቱ ታላላቅ የእግዚአብሔር ዓላትበመሆናው ነውየጥምቀት በዓል በረቡዕና በዓርብ በሚውልበት ጊዜ በረቡዕና በዓርብ ፈንታ ማክሰኞንና ሐሙስንበ መጾማችን ሁለት ሥራ ይፈጸምልናል፡፡ በዚህም የጾምና የበዓል ማክበር ሥራ ይከናወናል፡፡ #የጥምቀትን ዋዜማ ጥሉላት መባልዕትን መተው ነው፡፡ ይህንንም እንደ ዘይቤው #ገሀድ ይለዋል፣ መገለጫ፣ ግልጥ፣ ይፋ መሆን ማለት ነው፡፡_ #እንዲሁም ጋድ ይለዋል፣ ለውጥ፣ ልዋጭ ማለት ነው፡፡ ጥምቀት ረቡዕ ዓርብ ሲውል በዚያ ለውጥ ማክሰኞ ሐሙስ ይጾማልና ጋድ አለው፡፡ እንዲሁም አንድ ጊዜ ሲጾም አንድ ጊዜ ሲቀር እንዳይረሳና ቅዳሜ ወይም እሑድ በሰንበት ቀን ይጾሙ ዘንድ አይቻልም፣ ነገር ግን እህል ውኃ እንጂ ጥሉላት ከመብላት መጠበቅ ይገባል፡፡ #ልደት የሚውልባቸው ረቡዕና ዓርብ ቢሆኑ የፍሥክ /የሚበላባቸው/ ቀናት ሆነው እንዲከበሩ ሐዋርያት ያዘዙ ቢሆንም በዋዜማው የሚገኙት ስለሆኑ መጾማቸው ማክሰኞና ሐሙስ ከጾመ ነቢያት ጋር የተያያዙ ግድ ነው፡፡_ #ሆኖም የነቢያትን ጾም የማይጾሙ ሰዎች በመላው የጾሙ ቀናት ሲበሉ ቆይተው በዋዜማው ብቻ ገሀድ ነው ብለው ይጾማሉ፡፡ ነገር ግን ይሄ ትክክል አይደለም። ጾሙ የጥምቀት ብቻ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል፡፡ አባቶቻችን በፆም በጸሎት በረከት እንዳገኙ እኛም ከእግዚአብሔር በረከት እናገኛለን እና መፆምን ቸል አንበል ለዚህም አምላካችን ይርዳን አሜን፡፡ #አንዳንድ ከቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምሮ ውጭ የሚናፈሱ ቃሎችን እንሰማለን አርብ እራሱ ፆም ስለሆነ ሀሙስ ገሀድ ነው እያሉ ለሚሉ ምዕመናን ትክክለኛውን የቤተክርስቲያን አስተምሮ እንናገራለን /ፆመ ገሀድ በዓመት አንድ ቀን ብቻ የሚፆም ሲሆን እሱም በየአመቱ ጥር 10 ቀን ብቻ ነው አይወጣም አይወርድም_ #በሠላም ለብረሃነ ጥምቀቱ ያድርሰን አሜን
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን እንካን አብሮ አደረሠን
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን በውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@@weynshetfikadu8075 amane. Amane. Amane
ይህ ድራማ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው በአለም ላይ ባለው ችግር ነው የሚሰራው የሚሰማ የሚያስብ ቢሰማ
የኡነት ይሄ ተከታታይ ሴትኮም በኢትዮጵያ አንደኛ ነው ምርጥ አስተማሪ የዚ አመት ምርጥ 100% የኔ ምርጫ ከዚ በላይ ትችላለክ ደራሲው እናመሰግናለን
በጣም እሚገርም ትምህርት ነው እሄ ድራማ
Nudibranch fFIKiRESHSHETU
በጣም መልካም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ
እውነት ነው ንብርት በጣም ትልቅ ሰው ነህ አከበርኩህ እርዢም እንድሜ ሰጤና ጋር ተመኘው
Etefrrrrg
Etheio
Eddf good job I'm kiomo!ye
በጣም አስተማሪ ድራማ ብዙ መልዕክት ያለው ተባርኩ ነቅ ድራማ ውስጤ ነው
በጣም ጥሩ እና አስፈላጊ ትምህርት ነው
ከዘረኝነትነፃ የሆናችሁ በላይክ አሣዩኝ
ጥሩ አስተማሪ ድራማ
Gin ehe nger ywbet esrgoch ege albte
#የተዋህዶ ልጆች #እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ # በሰላም አደረሳችሁ # መልካም በአል #እመኛለሁ ሰላም #ለሀገራችን ለኢትዮጵያ # ይሁንልን ♥♥♥
UfffffffffffUfffffffffUfffffflemayit አለፈለኩምነበር ግንመጨረሻውን ሳላይ አልተውምብዬ ነው መጨረሻለይ አስደሰታችሁኝ ይኸንመታደግሰራችሁ ቀጥሉበት ውድያገሬልጆች Loveyou
ወላሂ እደዚህ አይነት አስተማሪ የሆነ ድራማ አይቸ አላቅም. 1000 ላይክ
ይሄ ድራማ ሁሉን ነክ ስለሆነ በጣም ትምህርት አለዉ ይመቻችሁ
ewnteshin new
Abo Allah Ystachihu.... thanks 😘 😘☺️😘☝☝ ☝☝ ☝... Gobezoch!!!!!!;!
እውነት እውነት እላችኋለሁ በጣም የዘመኑ አስተማሪ ዲራማ ቢኖር ነቅዕ አንደኛ ዋውው 💚💛❤😘😘😘
ገጠርኛ ውስጤ ነው እናተስ?
የማርያም ልጅ ነኝ ሙዚቃ
ገላዬን እየሸጥኩ ለናቴ ገንዘብ ከምልከው ሞቴን እመርጣለው ግን እናንተ ለገንዘብ ብላቹ ገላቹን አሳልፋቹ ከምሰጡት ሞት ይሻላቹ ነበር
አቦ ይመቻችሁ የመጨረሻ የተመቼኝ ድራማ ቢኖር እናንተ ናችሁ በርቱ ሁሉም አስተማሪነው
ዋውውውው በጣም ትክክል የመጀመርያ ነው ኮሜት ስጵፍ በጣም ስለተመቸኝ ነው በተለይ መጨርሻው መቶ በመቶ ይመቻል
ቃላት የለኝም በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️
Betam temiherte yalew dirma new nice bartu
አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የከተማ ልጆች ግን እስኪ ከገጠር ልጆች ስርአት ተማሩ
መጨረሻላይ ስደርስ ጨዋታቸው ደስ ይላል አረብ ሀገርም እንዲህ ያረጋሉ ማለት በስራ ነው ሴትየዋ ጥሩ አይደለይም ስንል ይመታሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቦ ይህ ድራማ በጣም ይመስጣል ትልቅ ትምርት ያስተምራል
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በሀገር ውሰጥ ከሀገር ውጭም የላችሁ የተዋህዶ ልጅዎች በሙሉ
Elda beriun አሜን እኳን አብሮ አደረሰንዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ እሽ ፎቶዉን ተጭነሽ
@@bisrat-media ok
Elda beriun አመሠግናለሁ
ሴት ልጅ እኮ እናት ናት ምንም ስያሜ ማይሰጣት እናክብራት እንከባከባት ደካማ ጎናቸውን እና ችግራቸውን በመጠቀም የስሜታችን ማራገፊያ ከምናደርጋት ይልቅ መርዳት ባህላችን ይሁን መርዳት እንኳ ባንችል እንረዳቸው
ምርጥ ድራማ ነው ቤርጎው ቀርቶብኝ እርጎ ባገኘሁ ሃሃሃ አስተማሪ ነው በርቱልን ።።።
Nice ድራማ ♥️♥️♥️
እናመሠግናለን ውብሸት በሻውረድ ምርጥ ድርሠት ነው👍👍👍👍
ይህ ድራማ በጣምአሪፍነው ብዙትምህርት አለው ::በርቱ ውድ ኢትዮጵያዎች
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ነቅዕ ድራማዎችስወዳችሁ ነቅዕ ከተጀመረ አንስቶ ሁለየም እየተከታተልኩነው ግን አንድምቀን ሳላለቅስ ቀርቸ አላውቅም ሁለየ እዳለቀስኩ ነው በርቱልኝ
ሜላት አንዋር የጅማዋ የማለዳ ኮከቦች ተወዳዳሪ ለዚ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል የፍፄ ፍሬ ነሽ
Umaa ra
Wwwwww best tbarhkuu babizuuu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚
እናመግናለን እንኳን በሰላም መጣችሁ ከምር ያሳዝናል ሰለጠንን እያላችሁ የስንት ሰው ህይወት ተበላሸ ።
fantastic moves i like it አሪፍ መልክት ነዉ በርቱልኝ!!!!
በጣም ትክክልነቅ ድራማ 100℅
Wow አሪፍ ትምህርት ያአዘለ ነው እናመሰግናለን ደራሲው ❤👌👌👌
እንደነዚህ አይነቶችን ደላላ ፈጣሪ ያጥፋልን ጥሩ ስራ ነው ብለው ወርውረውን እሚሄዱ ብዙ ደላሎች አሉ
እውነት ነቅዕ በጣም አስተማር ነው እውነት እኔ ብዙ ነገር ተምራለው እናመሰግናለን
የዘመኑ ምርጥ ተሸላሚ ተከታታይ ድራማ አስተማሪና የእየ ተእለት እውነታ በሁሉ ጓዳ ያለውን በገሃድ አለም እያሳየ ያለ ምርጥ አስተማሪ ብየዋለሁ ።
ነዕቅ ዋው ቀጥሉበት
ሠላም የሁሉም መሠረት ነው ናሠላም ለናንተ ይሁን እንኳን አደረሣችሁ በመላዉ አለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አድርስን
SahaiSahai Sahai asemam
ነቅእ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 😢😢😢😢😢😢
እረ ስንቱ የእውነት አድናቅያችሁ ነኝ የህፃናትና የሴቶችን ስቃይ በጋራ እንከላከል ጌታ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ ከደዝህ አይነት ጨካኝ ስውች ስወረን
ዋው ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ
ሰላም ብያለሁ ከሁሉም በላይ ሰላም ይቀድማልናሰላም ስለድራማው ደስ የሚል የገጠሩንም ባህል የከተማውንም ኑሮየሚያሳይ ነው በጣም ደስ ይላል ትምህርት ቁም ነገር አለው ደሞ ለስምንት በሰላም እንሰንብት ለየት ያለ የገጠር ገጸ ባህሪ ያለው ሰውን ሊይስተምት የሚችል ይዛችሁልን ኑ እናተስ በዚህ ትስማማላችሁ የገጠሩን እኔ የገጠትሩን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል
ወይይይይይ እኒህን ድራማ ስወደው ከልብ ነው ከቻላችሁ በስምንት ሁለት ግዜ አርጉት
ዌል ዌል ብለናል እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋኦዶ ልጆች መልካም ብሀል ይሁንላችሁ እኔማ ብሀል ሲመጣ ልቤ ያለው ኢ /ዮ ውስጥነው እረ መቸ ነው ስደት የሚያበቃልን ፍፍፍፍፍ
ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት
ምርጥ አስተማሪ ድራማ በጣም አሪፍ
ደሰ ይላል በርቱ ተበራቱ
WoW ምረጥ ነው 💗👍👏👏
ዋው በጣም አስተማሪ ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
አውነት ነው አሪፍ ተመርህት ነው አናምስግናልን
ዋውውውውውው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
በጣም ያስተምራል ቀጥሉበት
በእውነት ነቅዕ ድራማ አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት አስተማሪ ነው
የእዉነት እደዚሀለ አስተማሪ ድራማ ስወዳችሁ በርቱ ጠንክሩ ዎዉ ዉስጤ ናችሁ ነቅዕ
እኔ እኮ ከገጠር የምመጣው ሰው ደስ የምላኝ ይዞ የምመጣው ብጫ ፌስተል ደስ ስል ለማንኛውም በጣም አድናቂዎች ነኝ በጣም አስተማሪ ነው
ኽክክክክክክክክክክቅቅቅቃቅቅቅቅቅ
Nice message on this story. Gobez.
ንብረትን የምትወዱ ላይክ 👍ልያችሁ💖💖💖
ነቅዕ ምርጥ ትምህርት ነው በእውነት በጠም ደስ የሚል ድራማ ነው
በጣም የሚገርም ወይ ሀገሬ በርቱ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው
Uffffff የመጫርሻው ውስጤን በላኝ የስድስት አስተምሮት
ነቅዓ ።መጣቹሁ ያለ አስተማሪ የምታስተምሩ በርቱልን ።kikkkkkkkkkቤርጎ ቀርቶ እርጎ
ሀላስ ለፍዳዳ ይሂንንም ኮርጀሽነው ምንትመስላለች ኮሽሌ
@@አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ ምን አልክ ።ክፍት
አይ የገጠር ሠው ግልጽ ንጹህኮነን የገጠር ልጅ ወች የሆናችሁ ላይክ 🇪🇹
እኔም
አረ ምን ላድርጋችሁ ውይይይይይይ እግዚአብሔር ያብርታችሁ
😑👄❤
It’s all about the situation facing to the vulnerable society not only the country side people.
ሀይስላም።ብያሸአለሁኚቀጥርሸን።ላኪልኚ
ነቅዕ አንደኛ ወላሂ በጣም አስተማሪ እና እውነተኛ ነገር እከዬ በጣም ጎበዝ ነህ የእውነት ተዋኞቹም 👌👍
ነቃአ ደስ የሚለው ያልተሰለቹ አዳድስ ልጆች ናቸው የሚሰሩት በርቱ የማይጠገብ ጥሩ ትምህርት አለው
ዎው በጣም አስተማራነው መጨረሻው ተመቸኝ👍👍👍👍👍👍👍👍
ወላሂ ይህን ድራማ በጣም ደሰ ይለኛል በተላይ መጨረሻ ላይ የሚሰጠወ መልእክት ሁሌም ሳዳምጠወ ወሰጤ ተረብሾ እንባየ ይመጣን በተላይ በተላይ የሚሰጠዉ ምልእክት ደስ ይለኛን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትክክል
I did cry
በትክክል እህቴ እኔራሱ እንቅልፌ አጥቼ ነው የማየው
♦ ቁረጥልኝ ልቤ♦
ቁረጥልኝ ልቤ ተነስ አታመንታ፣
ዛሬ ነገ አትበል ወስን በአንዳፍታ፣
ወደ አገር ለመግባት ልቤ በል አትፍራ፣
ያኔ ነበር መፍራት ጨክነህ ስቶጣ ካደክበት ስፍራ፣
ይበቃል ተመለስ ወደ መጣህበት፣
ወስን በል ጀግና ሁን ተነሳ በድፍረት፣
ፍራት ፍራት ይላል በጣሙን ይጨንቃል፣
መሄድን ሲያስቡት ልብ ይጨናነቃል፣
ደግሞም ያስደስታል ብዙ ነዉ ስሜቱ፣
ትዝታዉ ሲመጣ ወዳጅ ዘመድ ጋራ መሳቅ መጫወቱ፣
በላ ቁረጥ ልቤ!!!
ከዛሬ ከነገ ልጀ ትመጣለች ፣
እያለች እናትም ትጠባበቃለች፣
ልጅቱ አልነቃችም ገና ተኝታለች።
ፍቅር
መሬም
@@ethiomuslim7864 ወይዬ ሪምዬ
እውነትብለሻል ለሁላችንም ቆራጥልብይስጥን የኔውድ
በጣም ተመችቶኛን ግጥሙ
አንድኛ ነው ይሄ ድራማ ሁሉም አስተማሪ ና እየሆነ ያለ ነገር ነው በርቱልን ግን ማየት ብቻ እናንተም ድራማውን መተወን ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ከልባችን ማስተዋል አለብን
የ2019 ምርጥ ድራማ ለለት ነቀዕ ነው አስተማሪም ነው ቀጥሉበት የተመቸው like
ሜሪ ሜሪ
ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝና ቤተሠቤ ሁኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ እሽ ፎቶዉን ተጭነሽ
eshi mal
ሜሪ ሜሪ
አመሠግናለሁ
በጣም አስተማሪ እውነተኛ ታሪክ ነው ከሴት ተፈጥሮ ሴትን መነገድ ያሳዝናል እኔ በምድር ላይ በጣም የማዝነው ልቤ የሚደማው ስጋቸውን ሽጠው ለሚኖሩ እህቴቾ ነው ሁሉም የራሱ ታሪክ ያለው ይመስለኛል እግዚያቤር መንገዳቸውን ይክፈት ለስጋም ለነፍስም ለማይሆን ሂወት መባከናቸው ያሳዝነኛል ብቻ ነቅዕዎች በርቱ..
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉድራማዎች አስተማሪ ድራማ ነቀዕ ብቻ ነው።
በጣም
@@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ቀ3ሸ @
@
በጣም ነቅዕ አይቸ አልጠግበውም
ውይ ይሄን ድራማ እንደኔ የሚወድ እጅ ያውጣ
እኔኔኔኔ
Alah.ybarkh.baba
እኔኔኔኔኔኔ
🙋
እኔ
መጨረሻ ላይ የሚያቀርቡት አሰተማሪ ነው ልዩ ድራማ ነው
ወላሂ ሁሉን ነገር አዘል ትምህርት ነው የሚለቀቅልን እረሜችሁን አላህ ያስረዝምልን ቀጥሉበት በጣም ደስ የሚል ትምህርት (
ይህ ድራማ በጣም በጣም አስተማሪ ነው የሚቀርብበት እስኪ ይህን ድራማ የሚወደው በላይክ
ዋው አስተማሪ ድራማ ነው ምርጦች ቀጥሉበት የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለባእለ ጥምቀቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
አሜን እኮን አብሮ አደርስን
ዋውውው በጣም ያምራል ይመቻችሁ ቀጥሉበት
*ይሄ ድራማ ከሚባለው በላይ አስተማሪ ነው ምን ጊዜም ቢሆን አዳዲስ ሀሳቦች ነው ግን ሁሉም በጣ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን*
አባትና ልጅ ስገናኙ በጣም አስለቀሱኝ
ወይይ
የሰውችን አባት ሳይ የማላገኘው አባቴ ትዝታው ያስለቅሰኛል
አባቴ ጀነት ፍርዶስ ይውፍቅህ
አቃተኝ ናፍቆትህ
እህቶች በህገውጥ ዴላላ አትመኑዋቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከገጠር ወዴ ከተማ የምትመጡም ሆነ ስዴት ላይ ያለነው
በጣም ትምህርት ነው ይህ ድራማ
አላህ ይወፍቅው ጀነተልፍርዶውስን
ያመነ የተጠመቀ ይድነን የተዋህዶ እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኮን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሳቹሁ።እናመሰግናለን አስተማሪ ድራማ ነዉ
Amen enkuan abero adersen
]s
ኡፍፍፍፍ አባት እና ልጅ ሲገናኙ እንባዬ መጣ አባቴ በሞት ካጣሁት 2 አመት አለፈኝ አስተማራ ድራማ ነው
ይሄ ድራም የስንቱን ሕይወት ዳሰስ የእኔም ሕይወት ይሄ ነበር አስተምራለሁ ብላ ውስዳ ሁሉ በውሀ ጎማ ጎሮ እየወሰደች ምትቀጠቅጠኝ ሴት ነበርች እንካን ልታስተመረኝ ቀርቶ መሃል አዲስ አበባ ላይ ባባዶ እግሬ ነበር ምታስኬደኝ አንድ ለጠላ ጫማ መግዛት ለእኔ ውርቅ የገዛች እየመስላት ለሰው ገልጫ እንዳላሳይ መሽኛዬ ላይ ነበር ግብታ በጥርሷ ምትበላኝ እግዚያብሔር ግን ለሁሉም ቀን አለው ዛሬ እድሜ ለአረብ አገር በጎልበቴ ሰርቼ ሰው ሆንከኝ ከዛ ሁሉ ፈተና አድኖ ዛሬን ያሳየኝ ጌታ ይባረክ አሁን ሆኜ ለእሷም ምህርትን አድርጌላታለሁ
😢😢😭 አይዞሽ እህቴ ቅጣቱን ከአለህ ተገኛወልች
ኤሄ ነቃዕ የሚባል ድራማ በጣም ትልቅ ትምህርት ያለው ኮሞዲነው ቀጥልበት እናመሰግናለን
Wow ኣንደኛ ነኝ እንኳን ኣደረሳቹ ለ ትልቁ ባኣሉ ጥምቀት ያመነ ይጠመቃል
አሜን
አሜን እኮን አብሮ አደርስን
ኣባቴ ሁሌ እወድሃለው love You zaree ganaa achin ayahu baqaluu andanya yahone
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን
ነቅዕ 😘እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉብች ሰእዉድቸዉ እካ ዉድድድ አሰተማረ ደረማ ነው
ውይ ይህ ድራማ መጨረሻ ላይ ይዙ የሚመጣው ትምህረት. በጣም ደስ ይላል. ደራሲው እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ. እናመሰግናለን 😍
ሴት ልጅ እኮ ብዙ ፈተና አለባት 😓😓😓😓😓😔😔😔😔😔😔
ሀሪፍነዉበጣም
በጣም ኣስተማሪ ነው
ጎበዝ ሴት ማለት
እህትህ
ሚስትህ
ልጅህ
እናትህ ናት ኣክብራት እንደዚ ሂወት ብዙ ያላቸው ሴቶች ኣናግሬ የነገሩኝ ኣሳዛኝ ታሪክ ልንግራችሁ ኣልችም ግን በጣም ያማልልል
በጣም አስተማሪ ድራማ በርቱ ይሄ ይሁላችንም ጉድ ነው ሠው ጠፋ አንዱ ባንዱ ላይ ተጨካከነ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን ሠው አቅም የለውም አቅሙም ሥልጣኑም የፈጣሪ ብቻና ብቻ ነው
የዚህ ድራማ ትምህርት እጅግ ልዩ ነው ተዋንያኖች ሆይ በሙሉ አከብራችሗለሁ እውድናቂታችሁም ነኝ ያለውን ድብቅ ሴራ ፍልትው እውድርጋችሁ እውነትን ነውና የምታስተምሩን እረ ወገን ግን በቃን እንተሳሰብ እንተዛዘን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዐል እመኛለሁ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 💚💛❤🙏
አሜን እኮን አብሮ አደርስን
አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደረሰን
አሜንአሜንአሜን
መዲ የቅዱስ ገብርኤል ልጅ h
፮
በርቱልን ብዙ ትምህርትን ያካተተ ነው ቀጥሉበት ብዙ ውስጥ ውስጡን ቤት ይቁጠረው እናተ በድራማ ምክንያት እያዋጣችሁ ስሩልን
እኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ትምህርት ነው💖
የተበላሸውን እያስተካከላችሁ ትውልዱን በመልካም ጎዳና እየቀረፃችሁ ስለሆነ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ እጅ ነስቻለሁ በርቱልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ዋዉ ዛሬ በኮሜት አንደኛ ነኝ ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁ ድራማችሁ በጣም አስተማሪ ነዉ ለኔ በጣም ተመችቶኛል
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በየአላችሁበት መልካም በአል
አሜን እኮን አብሮ አደርስን
@@fafiababu5964 አሜን ለሁላችን
የሚኒልክ ዘር ነኝ Amen
መቼ ነው ትምቀታቹሁ ፈልጌው ነው ንገሩኝ
@@አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ ዱባይ ነገ ይከበራል ሀገራችን ቅዳሜ
በጣም ያሣዝናል በጣም አሥተማሪነው እረ ባካችሁ በዚህም ሕይወት ያላችሁ እሥቺ ይብቃችሁ
#ጾመ ገሃድ
በዲ.ን ዘማሪ #ወንደሰን ዘደብረ ብስራት
#በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን።
#በሀገርም ውስጥ ከሀገርም ውጭ ላላችሁ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመዳኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በሰላም በጤና በህይወትና በፍቅር ጠብቆ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
#በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንደነት የበረከት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴ ነው አሜን
↪#ጾመ ገሃድ
#ይህ ጾም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ጥምቀት በማሰብ የጥምቀት ዋዜማ የሚፆም ፆም ነው፡፡ ይህም ማለት በጥምቀት ዋዜማ ከምግብ መከልከል ነው፡፡ የሚቆርብ ሰው አክፍሎ የሚያድር ስለሆነም የጥምቀትን ድራር መጾም ነው፡፡ ሐዋርያት «ልደት ጥምቀት ዓርብ ረቡዕ ቢውል በሌሊት ቀድሰው ሥጋውን ደሙን ይቀበሉ፤ ከሌሊቱ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጹሙ ብለው አይፍረዱ» ብለዋል /ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 15/_
#የልደትናየጥምቀት በዓል በረቡዕ ወይም በዓርብ ቀን ቢሆን በበዓለ ሃምሳ የሚበላውን የጥሉላት ምግብ በጠዋት በመብላት ምእመናን በዓሉን እንዲያከብሩ ታዟል፡፡ይህም እነዚህ ሁለቱ ታላላቅ የእግዚአብሔር ዓላትበመሆናው ነውየጥምቀት በዓል በረቡዕና በዓርብ በሚውልበት ጊዜ በረቡዕና በዓርብ ፈንታ ማክሰኞንና ሐሙስንበ መጾማችን ሁለት ሥራ ይፈጸምልናል፡፡ በዚህም የጾምና የበዓል ማክበር ሥራ ይከናወናል፡፡
#የጥምቀትን ዋዜማ ጥሉላት መባልዕትን መተው ነው፡፡ ይህንንም እንደ ዘይቤው #ገሀድ ይለዋል፣ መገለጫ፣ ግልጥ፣ ይፋ መሆን ማለት ነው፡፡_
#እንዲሁም ጋድ ይለዋል፣ ለውጥ፣ ልዋጭ ማለት ነው፡፡ ጥምቀት ረቡዕ ዓርብ ሲውል በዚያ ለውጥ ማክሰኞ ሐሙስ ይጾማልና ጋድ አለው፡፡ እንዲሁም አንድ ጊዜ ሲጾም አንድ ጊዜ ሲቀር እንዳይረሳና ቅዳሜ ወይም እሑድ በሰንበት ቀን ይጾሙ ዘንድ አይቻልም፣ ነገር ግን እህል ውኃ እንጂ ጥሉላት ከመብላት መጠበቅ ይገባል፡፡
#ልደት የሚውልባቸው ረቡዕና ዓርብ ቢሆኑ የፍሥክ /የሚበላባቸው/ ቀናት ሆነው እንዲከበሩ ሐዋርያት ያዘዙ ቢሆንም በዋዜማው የሚገኙት ስለሆኑ መጾማቸው ማክሰኞና ሐሙስ ከጾመ ነቢያት ጋር የተያያዙ ግድ ነው፡፡_
#ሆኖም የነቢያትን ጾም የማይጾሙ ሰዎች በመላው የጾሙ ቀናት ሲበሉ ቆይተው በዋዜማው ብቻ ገሀድ ነው ብለው ይጾማሉ፡፡ ነገር ግን ይሄ ትክክል አይደለም። ጾሙ የጥምቀት ብቻ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል፡፡ አባቶቻችን በፆም በጸሎት በረከት እንዳገኙ እኛም ከእግዚአብሔር በረከት እናገኛለን እና መፆምን ቸል አንበል ለዚህም አምላካችን ይርዳን አሜን፡፡
#አንዳንድ ከቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምሮ ውጭ የሚናፈሱ ቃሎችን እንሰማለን አርብ እራሱ ፆም ስለሆነ ሀሙስ ገሀድ ነው እያሉ ለሚሉ ምዕመናን ትክክለኛውን የቤተክርስቲያን አስተምሮ እንናገራለን /ፆመ ገሀድ በዓመት አንድ ቀን ብቻ የሚፆም ሲሆን እሱም በየአመቱ ጥር 10 ቀን ብቻ ነው አይወጣም አይወርድም_
#በሠላም ለብረሃነ ጥምቀቱ ያድርሰን አሜን
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን እንካን አብሮ አደረሠን
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን በውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@@weynshetfikadu8075 amane. Amane. Amane
ይህ ድራማ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው በአለም ላይ ባለው ችግር ነው የሚሰራው የሚሰማ የሚያስብ ቢሰማ
የኡነት ይሄ ተከታታይ ሴትኮም በኢትዮጵያ አንደኛ ነው ምርጥ አስተማሪ የዚ አመት ምርጥ 100% የኔ ምርጫ ከዚ በላይ ትችላለክ ደራሲው እናመሰግናለን
በጣም እሚገርም ትምህርት ነው እሄ ድራማ
Nudibranch fFIKiRESHSHETU
በጣም መልካም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ
እውነት ነው ንብርት በጣም ትልቅ ሰው ነህ አከበርኩህ እርዢም እንድሜ ሰጤና ጋር ተመኘው
Etefrrrrg
Etheio
Eddf good job I'm kiomo!ye
በጣም አስተማሪ ድራማ ብዙ መልዕክት ያለው ተባርኩ ነቅ ድራማ ውስጤ ነው
በጣም ጥሩ እና አስፈላጊ ትምህርት ነው
ከዘረኝነትነፃ የሆናችሁ በላይክ አሣዩኝ
ጥሩ አስተማሪ ድራማ
Gin ehe nger ywbet esrgoch ege albte
#የተዋህዶ ልጆች #እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ # በሰላም አደረሳችሁ # መልካም በአል #እመኛለሁ ሰላም #ለሀገራችን ለኢትዮጵያ # ይሁንልን ♥♥♥
UfffffffffffUfffffffffUffffff
lemayit አለፈለኩምነበር ግን
መጨረሻውን ሳላይ አልተውም
ብዬ ነው መጨረሻለይ አስደሰታችሁኝ ይኸንመታደግሰራችሁ ቀጥሉበት ውድያገሬልጆች Loveyou
ወላሂ እደዚህ አይነት አስተማሪ የሆነ ድራማ አይቸ አላቅም. 1000 ላይክ
ይሄ ድራማ ሁሉን ነክ ስለሆነ በጣም ትምህርት አለዉ ይመቻችሁ
ewnteshin new
Abo Allah Ystachihu.... thanks 😘 😘☺️😘☝☝ ☝☝ ☝... Gobezoch!!!!!!;!
እውነት እውነት እላችኋለሁ በጣም የዘመኑ አስተማሪ ዲራማ ቢኖር ነቅዕ አንደኛ ዋውው 💚💛❤😘😘😘
ገጠርኛ ውስጤ ነው እናተስ?
የማርያም ልጅ ነኝ ሙዚቃ
ገላዬን እየሸጥኩ ለናቴ ገንዘብ ከምልከው ሞቴን እመርጣለው ግን እናንተ ለገንዘብ ብላቹ ገላቹን አሳልፋቹ ከምሰጡት ሞት ይሻላቹ ነበር
አቦ ይመቻችሁ የመጨረሻ የተመቼኝ ድራማ ቢኖር እናንተ ናችሁ በርቱ ሁሉም አስተማሪነው
ዋውውውው በጣም ትክክል የመጀመርያ ነው ኮሜት ስጵፍ በጣም ስለተመቸኝ ነው በተለይ መጨርሻው መቶ በመቶ ይመቻል
ቃላት የለኝም በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️
Betam temiherte yalew dirma new nice bartu
አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
የከተማ ልጆች ግን እስኪ ከገጠር ልጆች ስርአት ተማሩ
Amen enkuan abero adersen
መጨረሻላይ ስደርስ ጨዋታቸው ደስ ይላል አረብ ሀገርም እንዲህ ያረጋሉ ማለት በስራ ነው ሴትየዋ ጥሩ አይደለይም ስንል ይመታሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቦ ይህ ድራማ በጣም ይመስጣል ትልቅ ትምርት ያስተምራል
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በሀገር ውሰጥ ከሀገር ውጭም የላችሁ የተዋህዶ ልጅዎች በሙሉ
Elda beriun
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ እሽ ፎቶዉን ተጭነሽ
@@bisrat-media ok
Elda beriun
አመሠግናለሁ
ሴት ልጅ እኮ እናት ናት ምንም ስያሜ ማይሰጣት እናክብራት እንከባከባት ደካማ ጎናቸውን እና ችግራቸውን በመጠቀም የስሜታችን ማራገፊያ ከምናደርጋት ይልቅ መርዳት ባህላችን ይሁን መርዳት እንኳ ባንችል እንረዳቸው
ምርጥ ድራማ ነው ቤርጎው ቀርቶብኝ እርጎ ባገኘሁ ሃሃሃ አስተማሪ ነው በርቱልን ።።።
Nice ድራማ ♥️♥️♥️
እናመሠግናለን ውብሸት በሻውረድ ምርጥ ድርሠት ነው👍👍👍👍
ይህ ድራማ በጣምአሪፍነው ብዙትምህርት አለው ::በርቱ ውድ ኢትዮጵያዎች
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ነቅዕ ድራማዎች
ስወዳችሁ ነቅዕ ከተጀመረ አንስቶ ሁለየም እየተከታተልኩነው ግን አንድምቀን ሳላለቅስ ቀርቸ አላውቅም ሁለየ እዳለቀስኩ ነው በርቱልኝ
ሜላት አንዋር የጅማዋ
የማለዳ ኮከቦች ተወዳዳሪ ለዚ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል የፍፄ ፍሬ ነሽ
Umaa ra
Wwwwww best tbarhkuu babizuuu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚
እናመግናለን እንኳን በሰላም መጣችሁ ከምር ያሳዝናል ሰለጠንን እያላችሁ የስንት ሰው ህይወት ተበላሸ ።
fantastic moves i like it አሪፍ መልክት ነዉ በርቱልኝ!!!!
በጣም ትክክልነቅ ድራማ 100℅
Wow አሪፍ ትምህርት ያአዘለ ነው እናመሰግናለን ደራሲው ❤👌👌👌
እንደነዚህ አይነቶችን ደላላ ፈጣሪ ያጥፋልን ጥሩ ስራ ነው ብለው ወርውረውን እሚሄዱ ብዙ ደላሎች አሉ
እውነት ነቅዕ በጣም አስተማር ነው እውነት እኔ ብዙ ነገር ተምራለው እናመሰግናለን
የዘመኑ ምርጥ ተሸላሚ ተከታታይ ድራማ አስተማሪና የእየ ተእለት እውነታ በሁሉ ጓዳ ያለውን በገሃድ አለም እያሳየ ያለ ምርጥ አስተማሪ ብየዋለሁ ።
ነዕቅ ዋው ቀጥሉበት
ሠላም የሁሉም መሠረት ነው ናሠላም ለናንተ ይሁን እንኳን አደረሣችሁ በመላዉ አለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አድርስን
SahaiSahai Sahai asemam
ነቅእ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 😢😢😢😢😢😢
እረ ስንቱ የእውነት አድናቅያችሁ ነኝ የህፃናትና የሴቶችን ስቃይ በጋራ እንከላከል ጌታ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ ከደዝህ አይነት ጨካኝ ስውች ስወረን
ዋው ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ
ሰላም ብያለሁ ከሁሉም በላይ ሰላም ይቀድማልናሰላም ስለድራማው ደስ የሚል የገጠሩንም ባህል የከተማውንም ኑሮየሚያሳይ ነው በጣም ደስ ይላል ትምህርት ቁም ነገር አለው ደሞ ለስምንት በሰላም እንሰንብት ለየት ያለ የገጠር ገጸ ባህሪ ያለው ሰውን ሊይስተምት የሚችል ይዛችሁልን ኑ እናተስ በዚህ ትስማማላችሁ የገጠሩን እኔ የገጠትሩን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል
ወይይይይይ እኒህን ድራማ ስወደው ከልብ ነው ከቻላችሁ በስምንት ሁለት ግዜ አርጉት
ዌል ዌል ብለናል እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋኦዶ ልጆች መልካም ብሀል ይሁንላችሁ እኔማ ብሀል ሲመጣ ልቤ ያለው ኢ /ዮ ውስጥነው እረ መቸ ነው ስደት የሚያበቃልን ፍፍፍፍፍ
ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት
ምርጥ አስተማሪ ድራማ በጣም አሪፍ
ደሰ ይላል በርቱ ተበራቱ
WoW ምረጥ ነው 💗👍👏👏
ዋው በጣም አስተማሪ ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
አውነት ነው አሪፍ ተመርህት ነው አናምስግናልን
ዋውውውውውው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
በጣም ያስተምራል ቀጥሉበት
በእውነት ነቅዕ ድራማ አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት አስተማሪ ነው
የእዉነት እደዚሀለ አስተማሪ ድራማ ስወዳችሁ በርቱ ጠንክሩ ዎዉ ዉስጤ ናችሁ ነቅዕ
እኔ እኮ ከገጠር የምመጣው ሰው ደስ የምላኝ ይዞ የምመጣው ብጫ ፌስተል ደስ ስል ለማንኛውም በጣም አድናቂዎች ነኝ በጣም አስተማሪ ነው
ኽክክክክክክክክክክቅቅቅቃቅቅቅቅቅ
Nice message on this story. Gobez.
ንብረትን የምትወዱ ላይክ 👍ልያችሁ💖💖💖
ነቅዕ ምርጥ ትምህርት ነው በእውነት በጠም ደስ የሚል ድራማ ነው
በጣም የሚገርም ወይ ሀገሬ
በርቱ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው
Uffffff የመጫርሻው ውስጤን በላኝ የስድስት አስተምሮት
ነቅዓ ።መጣቹሁ ያለ አስተማሪ የምታስተምሩ በርቱልን ።kikkkkkkkkkቤርጎ ቀርቶ እርጎ
ሀላስ ለፍዳዳ ይሂንንም ኮርጀሽነው ምንትመስላለች ኮሽሌ
@@አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ ምን አልክ ።ክፍት