ቀመር - Ethiopian Movie Kemer 2020 Full Length Ethiopian Film Qemer 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ቀመር - Ethiopian Movie Kemer 2020 Full Length Ethiopian Film Qemer 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @ያሬድነጉአዲስyoutube
    @ያሬድነጉአዲስyoutube 4 ปีที่แล้ว +665

    ማነው እንደኔ እናቱን ከልብ የሚወድ 👍

    • @sanayasan8156
      @sanayasan8156 4 ปีที่แล้ว +4

      እኔም በጣም ነው የምወዳት

    • @ሀዩነኝስደተኛዋተስፋአለኝ
      @ሀዩነኝስደተኛዋተስፋአለኝ 4 ปีที่แล้ว +8

      እዉይይይ የኔማር እኔም በጣም ነዉ እምወዳት እንደኔ በሂይወት ላለች እላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እማይቀረዉ አገር ለሆደባችሁ አላህ ጀነትን ፊርዶስ ይወፍቅላችሁ እናንተ ሀዘናችሁን እረስታችሁ በደስታ እድትኖሩ ዶአየነዉ

    • @የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
      @የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 4 ปีที่แล้ว +4

      እናቱን በሸይጣን ግፍፍት የሚጠላሊኖርይችላል ግንከልቡ አይጠላትም እና እናቱን የማይወድ የለም እኔም የመኖሬምክኒያት እናቴ ናት

    • @adnansayer7015
      @adnansayer7015 4 ปีที่แล้ว +1

      እንዴ ምንጥያቄአለዉ ዉዴ እኔ ያለእናቴ ህይወትባዶናትለእኔ በጣም ነዉ የምወዳት በጣም

    • @saddayeagarolijj3712
      @saddayeagarolijj3712 4 ปีที่แล้ว

      Enat yemitela yelem 🙄

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 4 ปีที่แล้ว +146

    እቺን የምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ይሰውራችሁ 🙏

  • @ሽምኪጥዑምእዩማርያመይ
    @ሽምኪጥዑምእዩማርያመይ 4 ปีที่แล้ว +490

    በፈጣሪ ስም በሳኡዲ አረብ ያሉ ስደቶኞች ድምፅ እንሁናቸው ፍትህ 😢😢💔

    • @lejmame9916
      @lejmame9916 4 ปีที่แล้ว +1

      👉😭😭😭😭

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 ปีที่แล้ว

      ወለፈንዲ በቅርብ ቀን th-cam.com/video/S9UgAI2gRaY/w-d-xo.html

    • @farahhalabi7554
      @farahhalabi7554 4 ปีที่แล้ว +2

      Anchii.balage.inasum.saw.nachaw

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 4 ปีที่แล้ว

      Altefetum ende??

    • @albadr666
      @albadr666 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @elukaeluka8861
    @elukaeluka8861 4 ปีที่แล้ว +270

    ማነው እንደኔ facebook photo ላይ ሲሳሳሙ አይቶ እዚ ከች ያለው 👆👆👆

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 ปีที่แล้ว +378

    ወዶች ፆለት አርጉልኝ ወድሜነን አሞብኛል በሰደት የቤተሰብ ክፊ አያሰማን

    • @ሲሀም-ገ3ሰ
      @ሲሀም-ገ3ሰ 4 ปีที่แล้ว +2

      አላህ አፊያ ያድርግልሽ እህት

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሲሀም-ገ3ሰ አሚንንንን

    • @rabiaahmed3507
      @rabiaahmed3507 4 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ያሽርልሽ እህት

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 ปีที่แล้ว

      ወለፈንዲ በቅርብ ቀን th-cam.com/video/S9UgAI2gRaY/w-d-xo.html

    • @ibrahimboujackle3322
      @ibrahimboujackle3322 4 ปีที่แล้ว +2

      Fetari yimarew

  • @neimaahmedin4180
    @neimaahmedin4180 4 ปีที่แล้ว +49

    እንዲህ አይነት የወረደ የዘቀጠ ብልሹ ፊልም አይቸ አላውቅም

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +339

    አጨራረስ ብዙ አልተመቸኝም ለአስተያየት ግራ የሆነ ፊልም ነው ስለዚህ አሰተያየት ዝምታ ነው ደራሲ ሚካኤል ና ደይሬክተር አፍራን የሴት ልጅ አለባበስ ይስተካከል ምክንያቱም ሕፃናት ና ትልልቅ ሰዎች ያያሉ ለጥቅም ብሎ ሰውን መገደል ባይኖር ጥሩ ለታዳጊዎች ጥሩ አይደለም

    • @nur1696
      @nur1696 4 ปีที่แล้ว +5

      ልክ ብለሻል ቆንጆ

    • @yohannesmoges2392
      @yohannesmoges2392 4 ปีที่แล้ว +2

      obsesstion yemilewn english film sitayiw lemn gira endegebash ygebashal

    • @እሙሱመያነኝያውምየጎረንጆ
      @እሙሱመያነኝያውምየጎረንጆ 4 ปีที่แล้ว +2

      ሚሚየ አንች ብስል ሰው ነሽ ትክክል ነው

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@yohannesmoges2392 English film mene asayage yehagare film eyala

    • @yohannesmoges2392
      @yohannesmoges2392 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ mimi ene lemalet yefelekutn kelay betsafkut comment btrejiw tru new, obsession yemilewn ye englizegna film bitayiw endale copy tedergo new kemer yemilew amharic film yeteseraw new yalkush

  • @ddlaura5506
    @ddlaura5506 4 ปีที่แล้ว +57

    ከሀበሻን meme በውሀላ እዚ የመጣ🤣🤣

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +365

    የባህሬን አድናቂወች የት አላችሁlike

  • @ሀይሚሀይሚ-ቨ8ቈ
    @ሀይሚሀይሚ-ቨ8ቈ 4 ปีที่แล้ว +51

    እንደዉ በፈጣራ ስም በሳዉድ ለሚገኙ ወገኖቻችን እንጬህ

    • @zinetdawd2944
      @zinetdawd2944 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ፍትህ በሳኡዲ ወገኖቻችን

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 4 ปีที่แล้ว +142

    መነው እደ እኔ የኮሜት መበብ ሱስ የለበት ፍልሙን ሰለየው ቀድሜ ኮሜት ነው መነበው

    • @ብርቲጋልትግራይቤተሰበይና
      @ብርቲጋልትግራይቤተሰበይና 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ በስመኣብ ብታይ ሱስ ከመሆኑ የተነሳ ኣረቢኛ ፊልም እያየው ዘው ብየ ኮሜንት ላይ ነው😂😂

    • @DBUthyear
      @DBUthyear 4 ปีที่แล้ว

      @@ብርቲጋልትግራይቤተሰበይና ኪኪኪኪኪ

    • @hrhrhj4j4j70
      @hrhrhj4j4j70 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳችዉነኝ

    • @DBUthyear
      @DBUthyear 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለከ ኃደኘአለኝ

    • @የስልጤዋነኝከሰንኩራ
      @የስልጤዋነኝከሰንኩራ 4 ปีที่แล้ว

      ኢኔም መንብብ ኢወዳለው ግን ኮምንቴ መፀፍ አልወድም ሰነብ ግን ብዙ የምየስቁኝና ፈታ የምየራጉ ኩምቶችን አየለው Kkkkkk

  • @avvalsaid7135
    @avvalsaid7135 4 ปีที่แล้ว +122

    ባህሬን የምትወዱ እሲኪ ላይክ አርጉኝ በናታችሁ

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 ปีที่แล้ว

      ወለፈንዲ በቅርብ ቀን th-cam.com/video/S9UgAI2gRaY/w-d-xo.html

    • @haithamsalah3480
      @haithamsalah3480 4 ปีที่แล้ว

      Koye like Minden new tekemu

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +1

      Eneee

  • @mahitube8769
    @mahitube8769 4 ปีที่แล้ว +39

    ጥበብ ጥንቧን ጣለች 😂😭

    • @RrRr-co9tf
      @RrRr-co9tf 4 ปีที่แล้ว +1

      ባክሽ ዝበይ ሸቃላ ዝብለሽ ሸቅይ ወሬ

    • @እሮዝፍላወር
      @እሮዝፍላወር 4 ปีที่แล้ว +1

      አረ ቡጣም ጠነባች

    • @selamseleshi514
      @selamseleshi514 3 ปีที่แล้ว

      በጣምምምምምም እኽ

    • @MyHouse2023
      @MyHouse2023 3 ปีที่แล้ว

      Batm min mast mar endafalgu enkuwan maywuku bagoch minawu

  • @ሱሱነኝየመዳምአሽቃባጭ
    @ሱሱነኝየመዳምአሽቃባጭ 4 ปีที่แล้ว +32

    ብዙ ፊልም አይቻለሁ እደዚህ ያለ ደባሪ ፊልም ግን አይቼ አላቅም 😏😏😏

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 4 ปีที่แล้ว +196

    እችን ልጅ እንዴት እንደምጠላት ባህሬን ባይኖር አላየውም ነበር

    • @sadyaimar8067
      @sadyaimar8067 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍እኒም

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 4 ปีที่แล้ว

      Enem

    • @samf2062
      @samf2062 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx 4 ปีที่แล้ว +20

      እርፍ ኧረ አይባልም ሰው ሰው በሞሆኑ ብቻ መዉደዳችን በቅ ነው ደሞ ራሳችን እንድንባል የማንፈልገው ነገር በሰው ልጅ ላይ እጠላታለሁ አይባልም የሰው መውደድ ይስጠን

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 ปีที่แล้ว +19

    *እንደዚህ አይነት ቀፍፊ ፊልም አይቼ አላውቅም ቆይ ምንድነው አስተማሪነቱ የመጨረሻ የወረደ ፊልም ወይም ደግሞ አጨራረሱ አያምር* 🙄🙁

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 4 ปีที่แล้ว +98

    እህቶቼ እግሬን አሞ ኘል ከመመኝ ሶስት ሰምት ሆኖኛል በስደት ለይ ህመም በጠም ይከብደል ሙስሊምምች በዱአቹ አስታውሱኝ ክርስቷን የሆነቹ በፃሎታቹ አትርሱኝ

  • @danielyemane7158
    @danielyemane7158 4 ปีที่แล้ว +24

    የፊልሙ ኣጀማመሩም ኣጨራረሱም ኣያምርም....ባጭሩ ያስጠላል

  • @kedyetube4847
    @kedyetube4847 4 ปีที่แล้ว +17

    ከአሽሩካ ቻናል ነው የመጣሁኝ እሥቲ ከአሽሩካ የመጣቹ በላይክ አሣዩኝ ኑ ሠብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሠብ እንሁን ኑ

  • @shaikhaalketbi3598
    @shaikhaalketbi3598 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን ብርክቲ እወዳታለሁ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +80

    356 ኮሜት ሳነብ ሳይ 🤔 ብሩክ ታይት አሰጠላችኝ🤮 ነው የሚለው 😂 ወይኔ 😂 እግዚአብሔር የሠው መውደድ ይሰጠን 👍

    • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
      @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 4 ปีที่แล้ว +2

      🤣🤣🤣🤣🤣 ሁሉም በግድ እይ የተባለ ይመስል 🙈እሧ አታውቃቸውም ግን የሚጠላት መብዛቱ ወዮ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 🤣🤣🤣🤣🤔🤔

    • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
      @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ገብረኤልዋሰጠበቃይ #እሚገርመው እንስፔክተር ተብየዋም ቀልቧ አይወዳትም
      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tiktokvideosfam6132
      @tiktokvideosfam6132 4 ปีที่แล้ว

      አዲስ የቻናል ሳቅ ብቻ
      th-cam.com/video/hX6zLAFL8iE/w-d-xo.html

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว +1

      Ameeen ameeeen 😂😂😃🙏🙏😷

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 4 ปีที่แล้ว +28

    አምላኬ ሆይ የሰው መውደድ ስጠኝ የሚባለው ለካ ትልቅ ፀሎት ነው ለምን እንዲህ እንዳልኩ ይገባችኋል መቼም አይደል ኮሜንቶች 😂😂😂

  • @melatethiopia8200
    @melatethiopia8200 4 ปีที่แล้ว +16

    የተከለከለ ከ ቃና ተሰርቆ ነው ሀሳቡ እንደዛ ነው ሼባው ግን ሀብታም ሆኖ መስራት አያምርበትም

  • @abufuad9935
    @abufuad9935 4 ปีที่แล้ว +17

    ይች ልጅ የምትጠሉ ላይክ ግጩኝ

  • @ienahamere6055
    @ienahamere6055 4 ปีที่แล้ว +28

    ውይይይ ይቺን ለንቦጫም የሆነች ልጅ ባላያት ደግሞ አሁን አሁን እዚግባ የማይባል ፊልም ላይ በዝታለች ውይይ እራቁታም

    • @ፎዚያየአላህባሪያ
      @ፎዚያየአላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว +2

      ከይቅሮታጋ የሠዉ ቅስም ከመስበር ዝምታ ይሻላል ምን አጥፍታነዉ የምትሠደበዉ ብሩክታዊ

  • @asna9396
    @asna9396 4 ปีที่แล้ว +46

    የናንተ ፊልም አይተን እንማር ወይስ እንመራመር ቲሽ ባህሬን እውነት መነገጃ እንዳያደርጉሁ ከማይመጥኑህ ሴቶች አትስራ እኛ እንወድሀለን

  • @mohhdjjbbdndmnf6822
    @mohhdjjbbdndmnf6822 4 ปีที่แล้ว +55

    አረ ፊልም ሀይ እሚላቸው ጠፋ እኮ ለገንዘብ ብሎ ትውልድ ገደል እየከተቱ እኮ ነው አረ ወይኔ

    • @zelagirma875
      @zelagirma875 4 ปีที่แล้ว +4

      እኮ እራቁታቸዉ፡እየሰሩ ሕፃናትን አበላሹ፡እቺማ ሁሌም እራቁታም፡ናት

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 4 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ እዉነት ሀይ ባይ አጡ እግዚኦ

  • @ማይካቲቪ
    @ማይካቲቪ 4 ปีที่แล้ว +18

    ፍትህ ለወድሞቻችንና እህቶቻችን በእስርቤት የምሳቃዩት

  • @ዚዙሀበሻዊት
    @ዚዙሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว +19

    እውነት f b ላይ ሱወሩ ሰምቸ መጣሁ።ግን ከንፈሩን አልሳመችውም

  • @ማአዛማርያምማአዛማርያም
    @ማአዛማርያምማአዛማርያም 4 ปีที่แล้ว +70

    ቆሻሾች ፊልም ሰርታችሁ ሞታችሃል ምድረ ባለጌ ይች ሰጎን ደግሞ ብሩክታዊት የምትባል አለሌ ቱ ቅሌታም ነሽ በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว +1

      Batkikil😨😨😲😳

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 4 ปีที่แล้ว +1

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @bbt911
      @bbt911 4 ปีที่แล้ว +6

      አንቺ አመዳም አሮጊት ሽማግሌ መጄመሪያ ከመሳደብሽ በፊት ማሪያም ዬሚለውን ቆርጠሽ አውጪው ዬሚያወጣሽ ያውጣሽ ሲቀጥል አንቺም ሴት መሆንሽ አትርሺ. ነገ አንቺም ከሷ ዬበሳ እጂሽ በደም እና በሀጢያት እንደሚጨማለቅ እኔ እነግርሻለሁ ለነገሩ ሰው አላዬጚም ብለሽ ዬሰራሽውን ስራ ፈጣሪ ይቁጠረው. ደግሞ እራስሽን እኩል ታወዳድሪያለሽ እዛ ያረብ ሀገር ገረድ ሁንሽ እንደተማረሰው ያጫውተሻል ዬሆንሽ እሬቻ ፊት

    • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
      @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 4 ปีที่แล้ว +3

      @@bbt911 ቢገባህ አረብ ሀገር ያለች ሴት ለቤተሰቦቿና ለዘመዶቿ ደራሽ እንደሆነች ታውቅ ነበር መቸም እንዳንተ ድንጋይ ላይ ተቀምጠን ፀሀይ ስንሞቅና የእናታችንን ሞሰብ ከመገልበጥ ሰርቶ መለወጥ ይሻላ ይሄንን ባዶ ጭንቅላትህን አሰራው አንድን ሰው ስንሳደብ የሌላውንም ሞራል እንደሚነካ አስበህ ተናገር ደነዝ

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 4 ปีที่แล้ว +7

      @@bbt911 እህት ትሁኝ ወንድም አላውቅም ግን ተግሳፅሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ተሳደብሽ አንቺስ ከእሷ ምን ተሻለሽ ማአዛም ልክ ነች እያልኩ አደለም ምክንያቱም ፊልም ተዋንያን ገፀ ባህሪ እንጂ እራሱ ሆኖት ስላይደለ ግን ተመልሰሽ አንቺም ተሳደብሽ አንድ እኩል ሲቀጥል የአረብ ሀገር ገረድን ምን አመጣው እህት ባትኖርሽ ዘመድ እምታውቂአት. ጓደኛ በውጪው አለም አይጠፋሽም ይህን ማለት አልነበረብሽም እኔም የአረብ ገረድ ነኝ ግርድናዬን አንድም ቀን ጠልቼው አላውቅም የራሴን የቤተሰቤን ህይወት የቀተርኩበት ማህተቤን ያጠበኩበት ስደት ነው ለኔ ፕሮፋይሉ ላይ እምትታየው እናቴ እመቤቴ ምስክሬ ናት ፊልሙን ምን እንደሚል አላየሁትም እዚህ የገባሁት ትልቅ ፔጅ ስለሆነ የተዋህዶ ልጆችን በስማቸው እያየሁ ሰብስክራይፕ አድርጉኝ ለማለት ብቻ ነው

  • @dimtustar1469
    @dimtustar1469 4 ปีที่แล้ว +26

    Part 2 yasfeligal yemitilut like gicugn😉
    Liju ke esirbet wetew setiyuwan ina balun megdel woyim maseser alebet ::

  • @egeaenaegeamehamed8079
    @egeaenaegeamehamed8079 4 ปีที่แล้ว +9

    እረ ተው ኮሜንቶች እነሱ ለብር ብለው በሰሩት እናተ ወንጀል አትሰብስቡ ካያችሁ ዝም ብላችሁ እዩ ስለሰደባችኽት መስራታን አታቆምም በራሳችሁ ስልክ በጃችሁ ወንጀል አትግቡ ልቦና ይስጠን ብስ

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 4 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን ለግሸን ማርያም አመታዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ ልብን የሚመስጡ የእመቤታችን የድንግል ማርያም መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 ปีที่แล้ว

      ወለፈንዲ በቅርብ ቀን th-cam.com/video/S9UgAI2gRaY/w-d-xo.html

  • @kidistserbada1298
    @kidistserbada1298 4 ปีที่แล้ว +16

    Copy from movie name ( Obsession 2019 ) 100% ሙሉ በሙሉ በአማርኛ, Shame

    • @maryamawithassen6709
      @maryamawithassen6709 4 ปีที่แล้ว +1

      Awo betkikil copy paste nw aychewalwgn

    • @TutukikiTutukiki
      @TutukikiTutukiki 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ሙሉ በሙሉ ኮፒ የተደረገ ነው ቢያንስ ትንሽ እንኳን ቀየር አይደረገም እንዴ ካልሆነ የትርጉም ፊልም ነው ብሎ መናገር ይሻል ነበር የስውን ስራ የራስ አስመስሎ ማቅረብ ነውር ነው

    • @yonisamson7708
      @yonisamson7708 7 หลายเดือนก่อน

      this shame..copy and paste the whole movie

  • @frehafreha9844
    @frehafreha9844 4 ปีที่แล้ว +49

    እኝ ኢትዮጵያዊ ነን የራሳችን ባህል አለን!!! ብሩክቲ ለወጣቱ ምንድነው እያስተማርሽ ያለሽም ከዚ ፊልም ለይ ማንኝውም ሰው ሊረዳ የሚችለው ስለ ወሲብ ብቻ ነው ስለዚ እባካቹ የሚጠቅም ነገር ብቻ ስሩ

    • @meselehaile7004
      @meselehaile7004 4 ปีที่แล้ว

      BETIKIKIL TEMELISOAL ESUA YALACHIBET FILM HULU WOSIB NAWU MIYASETEMIR LIJITUA IRASUA SETASTELA CHARECTERUA SAYIHON ERASUA

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 4 ปีที่แล้ว

      Genzeb ketekefelachew do you really think they care atsikigh

  • @nuhaminyeyardo5688
    @nuhaminyeyardo5688 4 ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ ሳዉዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ዜጎች

  • @nohmuller2248
    @nohmuller2248 4 ปีที่แล้ว +24

    አረ ሴቷ ምን ጉድናት እርቃናን ሥታስጠላ ምልቃጣ ነገር

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 ปีที่แล้ว +7

    ልጁ ግን ባለጌ ነው እደዚህ ማድርጉ ብቻ ጨምላቃ ነው ከችግሩ አንስቶ እዚህ ባደርሰው ላይ ጭራሽ ይችን ጨብራራ አቅፎ ተኛ አፈር ብሉ ባለዚህ ዳይርክተር እና ተዋናይቶቹ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +46

    ጌታ ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን🙏🙏🙏

    • @bekeludechassa2942
      @bekeludechassa2942 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 4 ปีที่แล้ว

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @hawitube4863
      @hawitube4863 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว

      Ameen ameen ameen😢🙏😭😭😭😭😭

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 4 ปีที่แล้ว +14

    ብሩክታይት ዋውውውው ትወናሽ እየጨመረ ነው
    ግን አጨራረሱ ላይ ይቀረዋል እደማትወጀው ማወቅ ነበረበት ላንቺ ብሎ ታስሮ

    • @hcdfghgfttrfe201
      @hcdfghgfttrfe201 4 ปีที่แล้ว

      😘😘

    • @እርስትሀበሻዊት
      @እርስትሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว +4

      እነዚህ ቅናታሞች ይንጫጫሉ ብርክቲዬ የኔ ጀግና ይበልጥ በቅናት እያንጨረጨረቻቸዉ ነዉ

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እርስትሀበሻዊት ትክክል ግን ምቀኛ. ሲኖር ጡሩ ነው ስለምትቡልጣቸው ነው

    • @حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء
      @حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء 3 ปีที่แล้ว

      @@Rosemary-dt9vg ትክክል

    • @arsoniamelese4196
      @arsoniamelese4196 3 ปีที่แล้ว

      Ere benatek menu new yehe yalayew sew comment biyanebs mn mechereshawn yazerezrkal fara

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ቨ2ሠ
    @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ቨ2ሠ 4 ปีที่แล้ว +36

    ጥሎብኝ እቺን ልጅ አልወዳትም ; ልጁን ግን አይቼው አልጠግበውም በጣም ነው ምወደው ; ለማንኛውም የመዳም ስራ አፍዞኝ ነበር ፊልሙ ትንሽ ፈታ አርጎኛል

    • @seadyayasin7930
      @seadyayasin7930 4 ปีที่แล้ว

      እኔም አልወዳትም

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 4 ปีที่แล้ว +2

      ስው ዝም ብሎ አይጠላም

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 ปีที่แล้ว

      ወለፈንዲ በቅርብ ቀን th-cam.com/video/S9UgAI2gRaY/w-d-xo.html

    • @መኮነንሃይሉ
      @መኮነንሃይሉ 4 ปีที่แล้ว

      እንም በጣም ነው እምጠላት

    • @ምርጥሾ
      @ምርጥሾ 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አልወዳት

  • @saraetho7516
    @saraetho7516 4 ปีที่แล้ว +19

    ይች ልጅ ግን በቃ ሴክስ ነክ ፊልም ብቻ ነው የምሠራው እጭ

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 ปีที่แล้ว +1

      ወለፈንዲ በቅርብ ቀን th-cam.com/video/S9UgAI2gRaY/w-d-xo.html

    • @abytube89
      @abytube89 4 ปีที่แล้ว +1

      ምን ነው ቀንተሽ ነው

    • @rhfhfhgr4375
      @rhfhfhgr4375 3 ปีที่แล้ว

      Balege silahonach naw eko

  • @ወለተቁስቛምየተዋህዶልጅ
    @ወለተቁስቛምየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +9

    ሴት ልጅ ሴጣን ናት ወንድ ልጅ በሬ ነው ይላሉ ሲተርቱ በትክክል ከዚህ ፊልም ተማርኩ ሴት አሳሳች ናት ንፁህ ልብ ይስጠን

    • @mshdhdhd2694
      @mshdhdhd2694 4 ปีที่แล้ว

      @ferezer woknhe ሳህ ሁሉም እደመልኩ ፀባዩም አንዲ አይደለም

    • @elasemed
      @elasemed ปีที่แล้ว

      ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ እያልሽ ሴትን መስደብ አይከብድም፣ሴት ሆነሽ ሴት ሰይጣን ናት ትያለሽ ?

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo3621 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነው የሚያስተላባቸው ጥሎብኝ እቺን ልጅ አሎዎዳትም

  • @InterestingTube
    @InterestingTube 4 ปีที่แล้ว +31

    አቤት የኛ ህዝብ ለትችል አንደኛ ጥሩ ፊልም ነው በጣም ብሩክታዊትን ልብሶ እራቁቷን እምትሉ ሁላችሁም ፊልም ላይ ስላልወጣቹህ እንጂ እደዚ እደምትለብሱ የተረጋገጠ ነው ወሬያም ሁላ

  • @sofiaali610
    @sofiaali610 4 ปีที่แล้ว +31

    ግን ኮሜታተሮች ያንድ ቤተሰብ ልጅ እኮ ነው የምትመስሉኝ ስትወዱም ስጠሉም አንድ ላይ
    በቃ እኔም ልቀላቀላችሁ አልወዳትም

    • @AliAli-zr7zl
      @AliAli-zr7zl 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ መንታወች ናቸው።

    • @sofiaali610
      @sofiaali610 4 ปีที่แล้ว +1

      @@AliAli-zr7zl ሃሃሃሃ እረ ከዛም በላይ

    • @kedbinteslam64
      @kedbinteslam64 3 ปีที่แล้ว +1

      Hahaha

    • @ethiopiawit7004
      @ethiopiawit7004 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂✌️

  • @RrRr-co9tf
    @RrRr-co9tf 4 ปีที่แล้ว +6

    ለምን ግን ኮሜት አትቆሉፉም ልጂቷን ለምን ይሳደባሉ

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +6

    ሚኒስከርት በሸራ ጫማ አይለበስም ያለሽ ማነው የኛ ኢንስፔክረር

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 4 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ አምላክ እደነዚህ አይነት ደራሲወችን ልያጥፋልን ከምድረገፅ እጪ ቀፊፊነው

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 4 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ ኮሜንተሮች ብርክታዊትን ወርዳችሁባት በስድብ 😏😏😏😂😂😂😂😂😂

  • @senaytseni6764
    @senaytseni6764 4 ปีที่แล้ว +6

    ቆየ ይሀ የፊልም ምነን ነዉሚያስተምረዉ ደደበ ይቺ ደሞ ፈጣሪ ቀዝቀዝ ያረግሽ

  • @hilinatube9763
    @hilinatube9763 4 ปีที่แล้ว +5

    ከዚህ ፈልም ላይ የተርዳሁት ለገንዘብ ብሎ መልካም ሰውን አስገድሎ በሰላም መኖር ነው
    በጣመሰ በጣም አሳፋሪ ደራሲ ነው የደርሰው ትውልድ ከናንተ ምን ተማር??

  • @asa373
    @asa373 4 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ ኮሜቶች ምን ሆናችሁ ነው ልጅታን እኮ ወረዳችሁባት ስውን አልወዳትንም ስትሉ ትንሽ

  • @abealemnesh9378
    @abealemnesh9378 4 ปีที่แล้ว +8

    እሷ መታሰር ነበረባት ፊልሙ የሚሰጠዉ ትምህርት የቱ ጋር ነዉ ?

  • @ኢሙነኝካለውበት
    @ኢሙነኝካለውበት 4 ปีที่แล้ว +16

    ቆይ ብሩክቲ ምን ታድርጋቹ የተሰጣትን ካራክተር ሆና ትተዉናለች እሷን ከምትጠሉ ሰዎች ጀርባ ብዙ ደደብ ጭንቅላት አለ ስታስጠሉ የሚጠላበትን የሚወደድበትን ቦታ የማትለዩ ምድረ ሰይጣን

    • @ኡሳማአህመድ
      @ኡሳማአህመድ 4 ปีที่แล้ว

      እቢ ማለት ትችላለች

    • @ኢሙነኝካለውበት
      @ኢሙነኝካለውበት 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ኡሳማአህመድ ብር እኮ ነዉ አይደለም መስሎ መተወን ሆነዉ የሚኖሩ ስንት አሉ አይደል

    • @yonashabtamu3512
      @yonashabtamu3512 4 ปีที่แล้ว

      ewnet new legenzebua nw

    • @mulattesera676
      @mulattesera676 3 ปีที่แล้ว

      @@yonashabtamu3512 רב

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 4 ปีที่แล้ว +22

    በጣም አሳፋሪ እና ምንም አይነት ትምህርት የሚሰጥ አይደለም ሲጀምር ታሳሪው እንኳን እውነቱን አውቆ ከንቺም ፍሮድ አግኝተሺ ቢሆን ጥሩ ነው አስቀያሚ ሁሉ።

    • @bineshow3979
      @bineshow3979 4 ปีที่แล้ว +1

      Asakishegn

    • @Ablite
      @Ablite 4 ปีที่แล้ว +1

      ፊልም እኮ የልጆች ተረት ተረት አደለም አንቺ እንዳሰብሽው ሚሄደው በቃ በእውነታው ሀለም ላይ ያለ ነው ይሄን ልትማሪበት እንጂ ልትማረሪት አይገባም

    • @yayehmuche8471
      @yayehmuche8471 4 ปีที่แล้ว +2

      I think it have poletical meanings b/s Ethiopia miasiblat eyetasere ena eyetegedele lebaw beselam eyenore new

    • @ዮወርዳኖስከወሎ
      @ዮወርዳኖስከወሎ 4 ปีที่แล้ว

      @@yayehmuche8471 በትክክል የተዳፈነው እሳት ነው

    • @yayehmuche8471
      @yayehmuche8471 4 ปีที่แล้ว

      @@ዮወርዳኖስከወሎ Yeah this endicate siera poletica.

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 ปีที่แล้ว +42

    ቆይ ብሪክቲ ጥፈትዋ ምንድነው የተሰጠትን ከረክተር ነዉ ምትሰረዉ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 4 ปีที่แล้ว +2

      የቱሰጤትንማ ነው እምትሰራው ግን በቃ ታናዳቸዋለች ኮሜቶቹን ሁላ

    • @meseretlegese6434
      @meseretlegese6434 4 ปีที่แล้ว +1

      ya tikikile yetesetatin karakiter new mitichawotew neger gin neger gin filimu ydebirale betam

    • @ምኞትአይከለከልም
      @ምኞትአይከለከልም 4 ปีที่แล้ว +6

      ጥፋቷማ የምትሰራውን ፊልም አትመርጥም ለወጣቱ ለህብረተሰቡ በዚ ፊልም ምንድነው የማስተምረው ብላ ማሠብ አለባት ከሌሎች አገራት ፊልሞች ተማሩ እስኪ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ምኞትአይከለከልም ግን እኮ ባለፊልሙ ድርሰቱን ነው መናገር ያለብን ግን እሶ ስለምትሰራው እሶን በስድብ እናወፍራታለን

    • @selamawitdesalgenselamawit591
      @selamawitdesalgenselamawit591 4 ปีที่แล้ว

      መሜረጥ አለባት የምትሰራውን እስክሪብት ሲሰጣት

  • @አማራዊቷሳምሪቲ
    @አማራዊቷሳምሪቲ 4 ปีที่แล้ว +13

    እር ኮሜቶች ለሰው ሞራል አስቡ የተሰጣትን ካራክተር ነው የሰራችው

    • @redietenu2576
      @redietenu2576 4 ปีที่แล้ว

      Characterun be agebabu calteseras 😬🤮🤮🤢🤮

    • @اللهوكبر-خ3ش
      @اللهوكبر-خ3ش 4 ปีที่แล้ว

      Uuff eswa mnewam aysedstem derom bxam new emtasetlage

  • @ዕባይፍግራ-ሐ9ጠ
    @ዕባይፍግራ-ሐ9ጠ 4 ปีที่แล้ว +32

    Im from eretrea i love amharic movies. for me the best movies is ውሳኔ old.

    • @safiam6524
      @safiam6524 4 ปีที่แล้ว

      ግንእኮእህምንንያስትፕምራልደሙውእውነቱውአልውጣምየሱንጉደመታየትነበረበትከስርተፈቱውልጅእዳልሁነችእናልላእዳገባችማውቅነበረበትአላለቅምምንምአያስተምረምክፉትእናጭካንነውያለውሁሉም

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว

      Now today's Eritrea end Ethiopia semi no too from ay no not semi country but....

    • @sintiawaldu420
      @sintiawaldu420 4 ปีที่แล้ว

      Besemam

    • @tigryhager2033
      @tigryhager2033 4 ปีที่แล้ว

      ዱቄታም ደግሞ አንተ ወደድክልን አልወደድክልን

    • @yosifgebwrengus2913
      @yosifgebwrengus2913 4 ปีที่แล้ว

      @@safiam6524 go to school how's wrote Alfa bate ( fidel )

  • @rayatube7128
    @rayatube7128 4 ปีที่แล้ว +4

    ህፃናት ከዚህ የተሻለ እቃ እቃ ይጫወታሉ

  • @አማኑኤልሞላ
    @አማኑኤልሞላ 4 ปีที่แล้ว +7

    አረ ይቺ ልጅ ኢጭ እዴት እንደ ምታስጠላኝ ገና ብሮ ፋይል ላይ ሳያት ፊልሙ ዘጋኝ😏😏😏

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 4 ปีที่แล้ว +2

      እና እይልኝ ብለውህ ከሆነ አላየውም በላቸው

    • @abytube89
      @abytube89 4 ปีที่แล้ว +1

      ቀንተሽ ነው ታውቆብሻል

  • @rutasweet2557
    @rutasweet2557 4 ปีที่แล้ว +8

    ስታስጠሉ ትውልድ የሚያበላሽ ፊልም እየሰራችሁ አስቀያሚ ሁላ

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 4 ปีที่แล้ว +18

    የምር እቺ ልጅ በጣም ሚገርም ችሎታ እየጨመረች ነው ምንም ሚጠላት ሰው ቢበዛም በርቺ👍👍👍👍👍

    • @bertekuanmegnote3106
      @bertekuanmegnote3106 4 ปีที่แล้ว

      Betam tewenawa 1gna new!

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 4 ปีที่แล้ว

      እኔ እወዳታለሁ ስው ዝም ብሎ ይዘልፋታል

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 ปีที่แล้ว +1

      ችሎታ?!🤮🤮🤮

    • @እርስትሀበሻዊት
      @እርስትሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว

      እኮ በጣም ጎበዝ ነች ስለሚቀኑባት ነዉ ኮሜንቶች የሚንጫጩት

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 4 ปีที่แล้ว +1

    ፊያሜታ 👎👎👎👎👎👎👎👎
    ምን ያስትምራል
    ልኮምንት ላስተያየት እንኩዋን አይንፋም
    👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @ጣፋጭእብድነኝያተውአፍቃር
    @ጣፋጭእብድነኝያተውአፍቃር 4 ปีที่แล้ว +12

    ባህሬ ሰወድክ

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 4 ปีที่แล้ว +26

    እይ ብሩክታይቲ ገፀ ባይሪው ቀፋፊ አንቺ ቀፋፊ ሁለ ነገርሽ የሸርሙጣ ተዋናይ ከምትሆኚ ሼሌ ብትሆኒ ያዋጣሻል አፈር ብይ አቦ

    • @አልወሀብ
      @አልወሀብ 4 ปีที่แล้ว +3

      በጣምነው የምጠላት መክደኛአፍነች

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx 4 ปีที่แล้ว +13

      እስዋ ትበልጣለች ምክንያቱ የተሰጣታት ገፀባህር ነው እየተወነች ያለችው እናንተስ ከኣንደበታችሁ የምወጣው ቃል ምንድነው

    • @Viewofleul
      @Viewofleul 4 ปีที่แล้ว +4

      አረ አይባልም!

    • @Viewofleul
      @Viewofleul 4 ปีที่แล้ว +3

      @@KiD-hx8gx ባልባነነ አዕምሮ መገመት ችግሩ ይሄ ነው፣

    • @Viewofleul
      @Viewofleul 4 ปีที่แล้ว

      @@አልወሀብ እንደስምሽ\ህ ጥቅስ ንግግርሽንም\ህም ቅን እንጂ ቅንቅን ባሆን ጥሩ ነበር!!

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ 4 ปีที่แล้ว +3

    ባህሬንየኔወንድምአላህሂዲያይስጥህዱኒያ. አታላይናት. ለአኼራችንእንሰብገንዘብሀብትህዱኒያላይትቀራለች. ስራህነውየሚከተልህ

  • @mengistumamo4911
    @mengistumamo4911 ปีที่แล้ว +1

    Obsession የሚለውን ፊልም ሙሉ ለሙሉ ተርጉማችሁት አይደብራችሁም

  • @danielworku5792
    @danielworku5792 4 ปีที่แล้ว +20

    ለምንድነው ግን እቺ ብሩክቲ የምትባል ልጅ የምትደብረኝ its my opinion

  • @alwahamart2556
    @alwahamart2556 4 ปีที่แล้ว +7

    ብርክቲ ሰፈር ከመዋል ይሻላል ባህሬን ስወድህ ከእደዘች አይነት ሴት ፊልም ባትሰራ ደስይለኛል ስትስነስርዓት ያለቸው አርቲስቶች አሉ

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 ปีที่แล้ว

      ወለፈንዲ በቅርብ ቀን th-cam.com/video/S9UgAI2gRaY/w-d-xo.html

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 4 ปีที่แล้ว

      ምን አጠፋች የተስጣትን ነው የምትስራው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +5

    እቺን አርቲስት ግን ሁሉ ነገሯ ይደብራል እጭ ኢትዮጵያዊ ሴት ለመምሰል ሞክሪ አቦ

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 4 ปีที่แล้ว +1

      ኤዲያ እሷ ብሎ አርቲስት የሆነች ቂላቂል ነገር ነች

  • @zenebetujara2110
    @zenebetujara2110 4 ปีที่แล้ว +1

    Birukti ye ewnat yetasatetin character nw yesarech...gin hasebu aynefam,,,,yidebiral.... #Exagerated!!!

  • @maryamawithassen6709
    @maryamawithassen6709 4 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት አሳፋሪ ናችሁ ይሄ ፊልም በእንግሊዝኛ አይቼዋለሁ አፈርኩባቹ obsession የሚል ፊልም ነዉ

  • @zadtube2313
    @zadtube2313 4 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ፊልም አሜን ብዬ ዬተቀበልኩት ባህሬን ስላለበት ብቻ ነዉ ብርክቲ ሁሌም አዳይነት ካራክተር አይሰለቺሽም እስኪ ለዬት ባለ ካራክተር ነይ ሁሉም ተመሳሳይ ነዉ ለኔ በተለዬ ሁኔታ እጠብቅሻለን

  • @lij4584
    @lij4584 4 ปีที่แล้ว +8

    ፍልሙን ሳይቸርሱ ኮመንት ማስጠት ክልክል ነው

  • @ፋጡማነኝእናቴመሳይ
    @ፋጡማነኝእናቴመሳይ 4 ปีที่แล้ว +4

    በሀሬን አንተ ሰላለህ ነው ያየሁት እንጂ እሚታይ ፊልም አይደለም

  • @mezmuremahlet
    @mezmuremahlet 4 ปีที่แล้ว +9

    አዳዲስ የኦርቶዶክስ መዝሙሮች ከነ ግጥሞቻቸው ከፈለጉ subscribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡💚💛❤

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx 4 ปีที่แล้ว +1

      እሺኒ በደስታ ነዋ

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ሁኛለሁ እና ደሞ እናመሰግናለን መዝሙር ማህሌት ቻናል

  • @MDFQN
    @MDFQN 4 ปีที่แล้ว +7

    2ኛክል ክፋል ኣለዎ ማለት እንጂ ወንጀለኛ እማ እንደዚ ዝም ብሎ ኣይኖርም

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 ปีที่แล้ว

      ወለፈንዲ በቅርብ ቀን th-cam.com/video/S9UgAI2gRaY/w-d-xo.html

  • @tigesttigest2744
    @tigesttigest2744 4 ปีที่แล้ว +11

    ውይ እዳው ይች ልጅ ማን በቆነጠጠልኝ

    • @samf2062
      @samf2062 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zulfazulfa665
    @zulfazulfa665 4 ปีที่แล้ว +2

    ስታስጠላ ምንዋ ቀፋፊ ናት የመጨረሻ ደባሪ ፊልም

  • @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
    @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 4 ปีที่แล้ว +10

    Mandala Kelele anayim 🤪🤪🤪

  • @ኩኩሻ-ኸ4ጀ
    @ኩኩሻ-ኸ4ጀ 4 ปีที่แล้ว +4

    ለካ ኢትዮጵያ በኢንተርናሽናል ደረጃ በጎግል በሴክስ አንድኛ መሆኗን ተነግሯል ይህንን እያዬ ጎግል እየገቡ ሰርች እያደረጉ ነው በጅግንነት የምትታወቅ ሀገር በአለም ዛሬ ከአለም አንደኛ ሆነች ጎግል ሴክስን ሰርች በማድረግ ታሳፍራላችሁ

    • @abytube89
      @abytube89 4 ปีที่แล้ว +1

      ይሄኔ አንተ ትሆናለህ አንደኛ ጎልጓአይ

  • @bellae3334
    @bellae3334 4 ปีที่แล้ว +13

    ድሮስ የአማርኛ ፊልም .....በተለይ ይቺ ሴት ያለችበትማ እጅ እጅ ነው ሚለው። ኧረ እናቱ አየር አትያዢ። ለነ ቃልዬ , እድል, ሰላም , ሩታ , ኤደን.. ቦታውን ለቀቅ አርጊው

    • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
      @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 4 ปีที่แล้ว

      Ewenet betam new medebregn set lej endezi setlebs yezegagnal

    • @azizatube418
      @azizatube418 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ባላያት ሁሉ ደስ ይለኛል የሆነች ደባሪ

    • @SD-pr6km
      @SD-pr6km 4 ปีที่แล้ว

      ቅናት አስመሰለብሽ

    • @SD-pr6km
      @SD-pr6km 4 ปีที่แล้ว

      የስራው ባህሪ እኮነው

    • @azizatube418
      @azizatube418 4 ปีที่แล้ว +1

      @@SD-pr6km አታስቂኝ አ ምንሼ ነው ቅናት ስንት እንቁ አርቲስቶች ባሉበት በዝች አይነፋም እኔ ስራዋንም ሁኔታዋንም አልወድላትም።

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 4 ปีที่แล้ว +5

    #ይህችን ውበታም ልጅ ስወዳት ፤ #ስትሞላቀቅ# ኡፍፍፍፍ መዓዛ አላት ፤ ከእርሷ መራቄ ጎዳኝ ፤ #ተጠልፌያለሁ# ፤ ድረሱልኝ ።

    • @tiruyesisay6234
      @tiruyesisay6234 4 ปีที่แล้ว

      በቃ እኔ ኤጀንሲ ልሁና

    • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
      @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 4 ปีที่แล้ว

      #ፕሊስ# እንደ ስምሽ መልሴ እሽ #ጥሩ# ደስ ይለኛል ።

  • @fasika123
    @fasika123 4 ปีที่แล้ว +5

    Didn’t expect this from bahrain yemechersha yewerede film eski art lay atikeldu!! Asafari hula y’all are embarrassing the film industry!

  • @ማማእናቴ-ዐ6ጸ
    @ማማእናቴ-ዐ6ጸ 4 ปีที่แล้ว +5

    Facebook ላይ ሳይመችው እየተቦካ ያለ ለዚች ብቻ ነው ድንቄም መሳሳም

  • @ኣራንሺመልካዓ
    @ኣራንሺመልካዓ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማነዉ አንደኔ የሄ ፊልም ትግስቱን ያስጨረሸዉ

  • @Tube-xl4uz
    @Tube-xl4uz 4 ปีที่แล้ว +6

    እስከዛሬ ካየሆቸው ፊልሞች የሚያስጠላ ነው

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 ปีที่แล้ว

      አዲስ የቻናል ሳቅ ብቻ
      th-cam.com/video/hX6zLAFL8iE/w-d-xo.html

  • @rediettefera2624
    @rediettefera2624 4 ปีที่แล้ว +8

    በህይወቴ እንደዚህ የወረደ ቆሻሻ ፊልም አላየሁም

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 4 ปีที่แล้ว

      Madeline stow Kevin Costner Anthony Quinn 1990 yesrut film ale revenge yemil leboch @ least esu tarik alew yihe film aydelem enema gena liju ebet simeta akomkut

  • @ሊያፍቅርፔጅ
    @ሊያፍቅርፔጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይ የሶስት ልጆች አባት ነኝ ብለሀል ባህሩ ግን ሚስትህ አለመቅናቷ

  • @hiwothabesha1503
    @hiwothabesha1503 4 ปีที่แล้ว +3

    ኤጭ ለካ ሰው ወዶ አይደለም የኢቲዮ ፊልም አላይም የሚለው ሲያስጠላ

  • @selam9713
    @selam9713 4 ปีที่แล้ว +1

    አንች ልጅ ግን ደባሪ ነሽ

  • @ienahamere6055
    @ienahamere6055 4 ปีที่แล้ว +6

    ለንበጬ ብሩክታዊት ተብዬዋ አሁን ገና ትክክለኛ ሂወትሽን ሰራሽ በቃ አንቺ ይሄ ፊልም ይገልፅሻል በትክክል

  • @yonastsegaye6629
    @yonastsegaye6629 4 ปีที่แล้ว +1

    Shammmmm. englishe coppy movie nw

  • @genetemaryam9368
    @genetemaryam9368 4 ปีที่แล้ว +8

    እንደዚች ያለች እርካሽ ሴት አይቼ አላውቅም ከአለባበሷ ጀምሮ ስጠላት

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤቢ ነው ያልሽው አባባ ለማለት ነው ክክክክክክክ ደግሞ ሸባው ለዚህ ስራ አይመጥንም ማለቴ አልሂደበትም

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 ปีที่แล้ว

      ወለፈንዲ በቅርብ ቀን th-cam.com/video/S9UgAI2gRaY/w-d-xo.html

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    ደራሲ ሚካኤል አስጨናቂ! አሀን ፉልም ሰራሁ ልትል ነው ለትውልዱ የምታስተላልፉት ይሄንን ነው

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +5

    ብርክቲየ ሚቀኑብሸ ብዛቱ አይዞሽ ወደፈት ብቻ ሂጂ

  • @nur5940
    @nur5940 4 ปีที่แล้ว +4

    በአራት ሰው ካራክተር ፊlሙን አልሰራውም ዳይሬክተር አንደኛ financial ✌😀

  • @medinaarega2482
    @medinaarega2482 4 ปีที่แล้ว +6

    ዝም ብላችሁ የምትሳደቡ ሰወች ግን ልቦና ይስጣችሁ