ምንዛሬ በድጋሜ ጨመረ ዶላር ዩሮ ፓውንድ | Hawala currency

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 108

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน +17

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉአለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube 2 หลายเดือนก่อน +43

    ያእቲዮ ኑኖ ይቃናስን ያሚቲሉ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤

    • @mryamhassan2390
      @mryamhassan2390 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይቀንንንንስ

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ከየት መጥቶ

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምንዛሬ ጨመረ እያሉሽ. ኑሮ ይቀንስ ክክክ

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 2 หลายเดือนก่อน

      @@mryamhassan2390 ላ ዱአውማ ምን ይከፋል ሁሉም በየቤቱ ዱአላይ ነው እኔ ምልክቱ ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ ስለመሰለኝ ነው. Sorry

  • @cggh6051
    @cggh6051 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አለች አንድሜልዮ አትሞላ እነም ባለፈ ሀያስድስ ልከነበር ያዉነዉ ኑሮዉ አይይ ሀገሬ ብቻጥናቱይስጠን ማሮቸ🥰🥰🇪🇹🇪🇹🥰🥰🇪🇹🇪🇹🥰🥰

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ ጥቁር (ትይዩ) ገበያ በምኞት አይቀርም። የውጭ አገር ገንዘብ በትክክለኛ ዋጋው እስከሚሸጥና እስከሚለወጥ ትይዩ ገበያ አይቀርም። አንድ ሳምንት ወይም አንድ ወር ዶላርህን አቆየውና ለውጡን ያኔ ታየዋለህ። ያኔ የገበያ ፍላጎት እና አቅርቦት ልዩነቱ ምን ያህል ሰፊ እንደሆነ ይገባሃል።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 หลายเดือนก่อน

    ሥማ ወንድሜ ጌታን እኔ ደሐ እናት አለኘ ልልክ ፈልጌ ምንም አይነት ለውጥ የለውም እንደድሮ ነው ሥልክ የሚያሣየኘ ጠይቅልን ባንኩ ምንዛሬ የሚሠጠን በባንክ የድሮውን ነው አደራ በባንክ ነው የምልሕ ❤

  • @SADIYAKORI-m3x
    @SADIYAKORI-m3x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም መሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiranuraa2690
    @samiranuraa2690 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @QAtarQa-kj5pq
    @QAtarQa-kj5pq 2 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ

  • @AminaAbdulasis
    @AminaAbdulasis 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍💋💋

  • @teferadesalegn3429
    @teferadesalegn3429 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ያላወቅከውን ነገር ነው የሰራህው። የዶላርን ነገር ለባለሙያዎች ተውላቸው። ምክሬ ነው ብለህ ያስተላለፍካት ነገር በጣም😂😂😂😂😂😂😂

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሳኡዲ ሪያል አሁን ስንት ነው ? መላክ የምንፈልግ አሁን ብንልክ ይሻላል ወላ ትንሽ ብንጠብቅ ይሻላል የገባችሁ

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ግራ ገብቶኛል እማማክረውም ጠፍኝ 26 ሺ እሪያል ይዥ መላክ እየፈለኩኝ ዝም ብዬ ቁጭ ብያለሁ😢😢😢

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ እኔ ያስጨነቀኝ በኢስትሲ ነው የምናስተላልፈው እያሉ ነው ሰዎቸ ካሽ አይቻልም እያሉ ነው በበካክ ነው የሚላከው😢

    • @Tht496
      @Tht496 2 หลายเดือนก่อน

      እኔን አንቄ ቁጭ ብያለሁ ይለይለት ታገሽ​@@ንሴብሖለእግዚአብሔር

    • @صوفياكمال-ق9د
      @صوفياكمال-ق9د 2 หลายเดือนก่อน

      ​@uይሔ ሁሉ ብር ካለሽ ይዘሽ ሀገርሽ አትገቢም ምን አቃጠለሽ በሠው ሀገር እድሜ መጨረስser-sp3zl7rb7e

    • @ሰሚሪነኝከወሎ
      @ሰሚሪነኝከወሎ 2 หลายเดือนก่อน

      ጨምሯል ሳዉድምዛሬ31,50ነዉብዙብር

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ. አንባቢ ጂል አነ ሰምችም. አይቼም. አላውቅም ሰበሰብከው ዶላር. ካለህ የራስህ. አውጥተህ ቀይር ሳይገባው ወይም. ሳይረዳ የሚያወራ. የሚያነብ

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ አትዋሽ ማንም ሰው እንደፈለገ ዶላር አይገዛም ከ ባንክ ገደብ እንደወጣለት አታውቅም እንዴ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶላር ከጨመረ ባንክ ያለን ብር ይቀንሣል ይቀንሣል የተባለው ለምን ነው ማለቴ እሥከዛሬ ዶላር ሢጨምር ኑሮ ይወደዳል ከዚሕም ሥንልክ ሐዋላ። ይጨምራልጂ ባንክ ያለን ብር አይቀንሥም ነበር 3መቶሺ አለችኝ ተቀንሣ ባገኛት ከአብይ እራሥ ላይ አልወርድም

    • @Brahan-u4d
      @Brahan-u4d 2 หลายเดือนก่อน +4

      ቁጥሩ አይቀንስም የሚቀንሰው ጥቅሙነው ምክንዪቱ ሁሉ ነገር ይወደዳል ለማለትነው

    • @samurisamuri4424
      @samurisamuri4424 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂ከብሩሽ 0.5 ሳንቲም ኣትቀንስም ይጨምራል ባንኩ ይወልዳል💪

  • @selamlehulu2055
    @selamlehulu2055 2 หลายเดือนก่อน +2

    በደንብ ሰሙ እንጂ በድጋሚ ጨመረ ማለት ምን ማለት ነው ይግባን እንጂ አንዴ ይጨምራል ደግሞ ይቀንሳል ለምን ለሃሜት እንቸኩላለን ይልቅ በጥቁር ገበያ ባለመመንዘር እንተባበር

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 2 หลายเดือนก่อน

    አሜሪካ አና ኣኣውሮጳ ጎቦዞች ናቸው ኢትዮጵያ አየ ገዙ ነው ኤኾኖምያቸው ከፍ የምያረጉ!
    ብር ዋጋ የለዉም ከንግድህ አንደ ባቀላ አየተሸጠ ነው !!!

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ንሮ አለች ቀበሮ አይ ጨመረ ነው!!! በቓ አገሪትዋ ፈርሳለች

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 2 หลายเดือนก่อน

    ተሳስተህ አታሳስት እንጂ የኔ ወንድም: : ከባንክ ውጭ በሌላ ቦታ ዶላር መመንዘር ይቻላል ማለት የጥቁር ገበያን እንዴት ሊያጠፋ ይችላል? ሁለት ሶስት ወር እየጠበቁ ምንዛሪ የሚያገኙ ነጋዴዎች አሁን በፈለጎበት ጊዜና መጠን ያገኛሉ እያልከን ነው? አቅም ያለው ሰው ዛሬ ከባንክ የውጭ ገንዘብ ቢገዛ ያለምንም ጥርጥር ከሳምንት ቦሀላ አትርፎ ይሸጠዋል: : የምንዛሬ እጥረት የገጠመን በምን ምክንያት ነው እሚለውን በአግባቡ የተረዳህ አይመስለኝም: : ብር መመንዘሪያ ቦታዎችን ማብዛት የመፍትሄው አካል አይሆንም: : አንተ ከወር ገቢህ በላይ ወጪ እምታወጣ ከሆነ መስረቅ ወይንም መበደር ይኖርብሀል: : አለበለዚያም ተቀማጭ ብለህ የያዝከው ገንዘብ ካለ ከዛላይ መውሰድ ትጀምራለህ እሱ ደግሞ በዘላቂነት አያዋጣም : : ብዙሀኑ ህዝባችን ወደጎን ያስቀመጠው ገንዘብ ስለሌለው ከአሁኑ ጀምረህ ችግሩን ማየት ትጀምራለህ: : የውጭ አገር ገንዘብ የያዛችሁ አጥብቃችሁ ያዙት ሲሆን እየገዛችሁ ጨምሩበት: :
    የተበደርነው ገንዘብ በአብዛኛው እዳ መክፈያ እና የጦርነት መደጎሚያ ነው ከሀግሪቱ በጀት ውጭ የሆኑ ቤተመንግስቶች እየተሰሩ እና እየታደሱ መሆኑንም አትርሳ: : ተበድሮ ሀገርን በእርሻ በፋብሪካ በመንገድ በሀይል አቅርቦት ቢያለማ ኖሮ ከቤት እቃ እና አልባሳት አስከ ብስኩት እና ጭማቂ ለማስገባት የውጭ ምንዛሪ ባልፈለግን ነበር: : የመጣው ብድር የህብረተሰቡን የኑሮ ደረጃ ከማባባስ ይልቅ አንድም የሚያመጣው ጥሩ ለውጥ አለ ብዬ አልገምትም: : ብዙሀኑ የውጭ ገንዘብ መወደድ የሚያመጣው የኑሮ ውድነት ሰለባ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም እና ጥሩ ነገር እንደ መጣለት አታስመስለው: :

  • @Chef_Tsega
    @Chef_Tsega 2 หลายเดือนก่อน

    የባንክ ሀዋላ ሲጨምር የብላክ ማርኬቱም ይጨምራል ወይስ ይቀንሳል ? የምታውቁ ንገሩኝ

    • @AbidanTube
      @AbidanTube 2 หลายเดือนก่อน +1

      Black yichameral

    • @abulmarka6361
      @abulmarka6361 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይጨምራል

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድረሀም ስንት ናው

  • @Samarand-fx3ow
    @Samarand-fx3ow 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤❤❤❤

  • @MeremAhmed-vj6sk
    @MeremAhmed-vj6sk 2 หลายเดือนก่อน

    የሳኡድበሐዋላስትሖነንገሩበአላሕስወዳችሑ❤❤❤❤❤

  • @serien6170
    @serien6170 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalaaaa ❤❤❤❤❤yalaaaa
    Qexlbhtttttttt

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሳኡድ ጅዳ ያላችሁ በጥሩ ምንዛሪ የሚልክ ከለ አገናኙኝ 40ሺ ሪያል አለኝ😢

    • @sadasada6123
      @sadasada6123 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህእንደትበየ ሠዉሌባሁናል

    • @sadasada6123
      @sadasada6123 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህእንደትበየ ሠዉሌባሁናል

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኳተሮች እሰኪ የላከ

    • @SoleSeli
      @SoleSeli 2 หลายเดือนก่อน

      Menm lewuxe ylm

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘድሮ ወይ ንሮአልቀነሰ ወይ ደመወዝ አቺን አልጨመረ አይ

  • @serien6170
    @serien6170 2 หลายเดือนก่อน +1

    Endyuuuu
    Maaa
    Khqexlheee
    Ethpyaaa magbtttttt yelmmmmm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @BontuFeyisa-l1p
    @BontuFeyisa-l1p 2 หลายเดือนก่อน

    ብላክ ማርኬት መቼም አይቀርም የኢትዮጵያ ሕግ አንድ ሰሞን ነው ወሬ ማዳመቂያ

  • @MoneraHussen
    @MoneraHussen 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኳታሪዘሬያለካችሁ ንጋሩኝ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 2 หลายเดือนก่อน

      አሁን ዴውዬ 30,75 ይላሉ አንችዬ ዩቱበሮች ዴሞ ሌላ ያወራሉ

    • @MoneraHussen
      @MoneraHussen 2 หลายเดือนก่อน

      @@dohadoha8116 እሺውዴ ጃዘክአለህ

  • @daniyorom8126
    @daniyorom8126 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ብልፅግና ነህ

  • @سعيدابنمحمدابنحسن
    @سعيدابنمحمدابنحسن 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፈነው

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 หลายเดือนก่อน

    የምታነበው ልጂ. ጂል. ነህ በአጭሩ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዛሬ 10ሺ ሪያል 32, ካ40 ላኩኝ አሪፍ ነው እህቶቼ የምታቁ

    • @itsmydam5935
      @itsmydam5935 2 หลายเดือนก่อน +1

      የት ነሽ ውዴ እኔም ልልክ ነበር?

    • @زيبة-ج5ز
      @زيبة-ج5ز 2 หลายเดือนก่อน

      ቆንጆ ነው እኔም በቀጣይ ሳምንት እልካለሁ ኢንሻአላህ​@@itsmydam5935

    • @Brahan-u4d
      @Brahan-u4d 2 หลายเดือนก่อน

      አሪፍ ነው❤

    • @shshsmashaallaha3927
      @shshsmashaallaha3927 2 หลายเดือนก่อน

      ሰንቴ,ነው,ይለከው,ወይም,የለኪሽው,ሁላት,ኮ🙄😎🤔🤔መቲ,አይሁ32,50,ወይጉዲ32,40

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 2 หลายเดือนก่อน

      @@shshsmashaallaha3927 ዛሬ ነው 32.40 ነው የላኩት

  • @ghh65
    @ghh65 2 หลายเดือนก่อน

    ስንት ተበጥሶልህ ነው የምትቀባጥረው ቀባጣሪ አሽከር

  • @Deganet
    @Deganet 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enkon des aelchu

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዱባይ ዛሬ የላካቹ ንገሩኝ

    • @RawdaRaid
      @RawdaRaid 2 หลายเดือนก่อน

      ለኔም ንገሩኝ😢

    • @SudiKadire
      @SudiKadire 2 หลายเดือนก่อน +1

      32 Biir

    • @AsterAster-js5gt
      @AsterAster-js5gt 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@SudiKadiresiliki.kuturi.sichigni.yenee.ihiti.ebakishii.tababarigniii

    • @AsterAster-js5gt
      @AsterAster-js5gt 2 หลายเดือนก่อน

      inemi.malaki.ifaligalew

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 2 หลายเดือนก่อน

      ባጭሩ ጥቁር ገበያ ቀረ ማለት ነው ?

  • @mr.t3165
    @mr.t3165 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሄ ገበያ ትናንት ነበረ ውሸት ይቅርብሀሰ

  • @SofyaMillion-qt4td
    @SofyaMillion-qt4td 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ያብይ አሽከር ነህ እንዴ

  • @sisayshewaye8581
    @sisayshewaye8581 2 หลายเดือนก่อน

    ወሬ አታብዛ እብይ መኖር ካለ ክርስቶስ ነው አይድል አምልከው ውደደው

  • @jovaneabraham3371
    @jovaneabraham3371 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @EndaleAlemu-be4ym
    @EndaleAlemu-be4ym 2 หลายเดือนก่อน

    እየገዛ ይሸጣል ይባላል አንድ ኢትዮጵያዊ ባንክ ከ500ሽህ ብር ያስቀመጠ ለምን ውጭ ሳይሄድ ብርን በዶላር መለወጥ አይችልም?ብታብራራልን

  • @AsterAster-js5gt
    @AsterAster-js5gt 2 หลายเดือนก่อน

    Banatachuuu.dubayi.yelaka.kalee.sitinew

    • @MskrmKk
      @MskrmKk 2 หลายเดือนก่อน

      31:30

  • @gezahegntadesse3104
    @gezahegntadesse3104 2 หลายเดือนก่อน

    ቱልቱሌ

  • @Ath551
    @Ath551 2 หลายเดือนก่อน

    Full of assumption!

  • @Sነኝየቡታጀራቀበጥ
    @Sነኝየቡታጀራቀበጥ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤

  • @madeyahalid5684
    @madeyahalid5684 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤