Ethiopia፡ ከአሁን በኋላ ብር ስትልኩ ተጠንቀቁ! የብላክ ማርኬት ነገር እና ሌሎች ከባንክና ዉክልና ጋር የተያያዘ ዝርዝር መረጃ kef tube info

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 603

  • @ፍቅርእውነትነው-ዐ2በ
    @ፍቅርእውነትነው-ዐ2በ 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰላምህ ይብዛልኝ ውንድም እናመሰግናለን አዲሱብር በረከት ያለው ያድርግልን !!!

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 4 ปีที่แล้ว +20

    ሸቃሊት አትፍሩ ብላክ ማርኬት መቼም አይቆምም በበር ቢዘጋ በመስኮት ይከፈታል ጥቁር ገበያ በየትኛውም አለን ያለን ነው ዶላራችሁን አስቀምጡ ወድቆ አይወድቅም ወርቅና ዶላር ሲቀመጥ ዋጋው ይጨምራል ቤሩትን ያየ በዶላር አይቀልድም አትሞኙ

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ተባረክ ዛሬ ነዉ ቤተሰብ የሆኩት ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ስታስረዳ እራሱ አብራርተክ ነዉ በርታ

  • @sentasenta6380
    @sentasenta6380 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ስለምታደርግልን እገዛ

  • @sadakasaw8054
    @sadakasaw8054 4 ปีที่แล้ว +8

    እርጋታህ ከምንም በላይ ደሥ ይለኛል ወንድም እናመሠግናለን

    • @maithaalktbe2177
      @maithaalktbe2177 3 ปีที่แล้ว

      ካፊር ወለዲ እሚ በላ አፈርብሉ

  • @zubidahussen3533
    @zubidahussen3533 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለመረጃው እናመሰግናሐን ወንድሜ

  • @mekdisasmamaw8471
    @mekdisasmamaw8471 4 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ በርታ መረጃህ በጣም አሪፍ ነው

  • @mariaasaye-j9d
    @mariaasaye-j9d 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን

  • @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ
    @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ሁሉም ጥያቄዎች ነበረ ነገር ግን ከእና ማስረጃ አግቸለሁ አመሰግናለሁ 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 4 ปีที่แล้ว

    ሠላምህ ይብዛ ኬፍ
    ስለ መረጃዉ Thank you

  • @seemi3138
    @seemi3138 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምህብዝት ይበልልን ወንድሜ እናመሰግናለን ጥሩትምረትነው

  • @ሂዊየሀረሯ
    @ሂዊየሀረሯ 4 ปีที่แล้ว

    ትግስትህ ደስ ይላል
    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @lilicho12
    @lilicho12 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን,ስለ ውክልና ትንሽ ልበልላቹህ የዛሬ ኣመት እትዮጵያ ነበርኩኝ እና ውክልና ሰጥቼ ነው የመጣሁት፡ውክልናው የሰጠሁት ለወንድሜ ነው እና እኔ የፈለኩት ሙሉ ውክልና ሁሉም ነገር እንዴኔ ሁኖ ቤት ይሁን ማንኛውም ነገር መሸጥ መለወጥ ከባንክ ብር ማውጣት እና ማስገባት እንድችል ነው፡ነገር ግን የውክልናው ህግ ባለትዳር ከሆንሽ ሙሉ ውክልና ለሌላ ሰው ኣትወክይም ኣይቻልም ኣሉኝ ኣይ ባለትዳር ኣይደለሁም ስላቸው እንዳልሆንሽ በፈሪማ የተረጋገጠ ማስረጃ ኣምጪ ኣሉኝ እኔም ግዜ ኣልነበረኝም፡ለወንድምሽ ወይ ለማንም ውክልና የምትሰጭው ተወካዩ ግለሰው ወደ ኣካውንትሽ ብር ያስገባል ማውጣት ኣይችልም፡በስምሽ ቤት መግዛት ይችላል ግን መሸጥ ኣይችልም፡ማንኛውም ነገሮች እንደእኔ ሁኖ መስራት ይችላል ፍርድ ቤትም በኔ ምክንያት ህዶ መከራከር ካለበትም ህዶ ይከራከራል.......

  • @asteraster5273
    @asteraster5273 4 ปีที่แล้ว +31

    ደግነቱ ከሳምት በኃላ አገሪን ልገባ ነው. ሀዋላ ከተዘጋ. ሸቃሊት ምኑን ሰራችው ኤጭ 🙄

    • @ወለተማርያምወይንሽት
      @ወለተማርያምወይንሽት 4 ปีที่แล้ว

      ጥቁር ከሌለ አልሰራም

    • @melsatube6360
      @melsatube6360 4 ปีที่แล้ว

      በባክ እጂ ጥቁረ ገቢያ አድም ቀን ልኪ አላቅም ሠው የለም ሚልክ

    • @asteraster5273
      @asteraster5273 4 ปีที่แล้ว

      @@melsatube6360 ወይ ተበልተሻል ግማሸ በግማሸ ነው ልይነቱ

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዘጋም

    • @MereMoon
      @MereMoon 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@asteraster5273Eski sistemun ngerin

  • @zwollotube2927
    @zwollotube2927 4 ปีที่แล้ว +25

    ብላክ ማርኬት ከተዘጋ ሀገሬነው የምገባው ሆ ጉልበቴንማ አልጨርስም

    • @HayatAhmed-i3k
      @HayatAhmed-i3k 6 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔ ያሰብኳትን ቁጪ ነዉ ያደረግሻት እህቴ እኔም ወሳኔየ ይህ ነዉ

    • @AtakletDerbe
      @AtakletDerbe 4 หลายเดือนก่อน

      Tekkle

    • @MelakKonjo
      @MelakKonjo 4 หลายเดือนก่อน

      አይዘጋም

    • @Aster-o3p
      @Aster-o3p 4 หลายเดือนก่อน

      Salami lanti yehuni yeni wandime bami dasi yemil newi yakefelkeni gingin ebaki enime wuce nenya geni wekelina saticha alemixahumu eskazari esmolalunya. Nabari ahuni lamalaki farahunya ebaki endti ladergi buzu nagari newyaxawibanti negarnya???????

    • @hannahanna9082
      @hannahanna9082 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@HayatAhmed-i3kይህ የሁሉም ሀሳብነው ብየ አስባለሁ

  • @anymail1088
    @anymail1088 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማቺን ከልብ እናመሠግናለን ሁሉም ነገር ግልፅ ነው

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን.ወድም.እግዚአብሔር.ይስጥልን

  • @benthassentube6525
    @benthassentube6525 4 ปีที่แล้ว +10

    ክወለድ አተ ጠብቀን ውድ እህት ወድሞቼ ሙስሊም የሆናችሁ በሙሉ አደራ ወለድ እዳትጠቀሙ ምንም አያስፈልግም ሰርታችሁ እምታገኙት በቂ ነው ወለድ መቶ የናተን ጎጆ አይሞላም

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

      ባኩም ከሆነ እዛው አስቀረው እንበለው እዴ
      ሰው ስታበድሪ እንጂ

    • @benthassentube6525
      @benthassentube6525 4 ปีที่แล้ว

      @@ቤቴልእናኒነኝ አልገባኝም

    • @maryamenate1555
      @maryamenate1555 4 ปีที่แล้ว

      st yemireda aleko mestet ychalal eko barata mabader klkl new edeza kehone blak marketm hatiyat new malet new ede ema

    • @benthassentube6525
      @benthassentube6525 4 ปีที่แล้ว +1

      @@maryamenate1555 ይባላል አላሁ አለም ወለድ ግን እደማይፈቀድ ነው እማቀው

    • @bbbyyy1587
      @bbbyyy1587 4 ปีที่แล้ว +2

      @@benthassentube6525 የኔ ማር በርግጥ በስልምና ሀራም ይባላል ግን ማነው የማይቀበል

  • @MemeMeme-jl6rx
    @MemeMeme-jl6rx 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወድማችን ተባረክልን

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 😘😘😘

  • @tsehayneshgurachcha3689
    @tsehayneshgurachcha3689 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባርክ ጌታ ይባርክ ትክክል ለኔ ዎድመ 🙏🙏🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks

  • @tilahun4278
    @tilahun4278 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሳግናላን ዋንድማችን

  • @ritaabera4400
    @ritaabera4400 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ለኛስትል ስለደከምክ የድካምህን ዋጋ እግዚአብሄር ይክፈልህ ሺ አመት ኑርልን

  • @dadosahily1345
    @dadosahily1345 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እንደው በፈጣሪ ይሁንባችሁ እኔ ከ20 ቀን በኋላ ወደ ኢትዮጵያ እገባለው እና በሦስት መከራ የተቀበልኩት 300 ዶላር ነበረኝ እና በጀ ለመውሰድ ነበር እና ጥቁር ገቢያ የለም ነው የምትሉኝ እኔ ቤሩት ነው ያለውት የቤሩትን ሁኒታ ደግሞ ታውቁት አላችሁ አስረዱኝ በማርያም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kedja-gv5lz
    @Kedja-gv5lz หลายเดือนก่อน

    ወድሜጠፉሀልበሠላምነው❤❤❤❤

  • @MesfinDamissee
    @MesfinDamissee 4 หลายเดือนก่อน

    Ameseginalewu 🙏🙏🙏🙏 brother

  • @Birhane-v7p
    @Birhane-v7p 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ለመረጃው ወንድማችን

  • @hloveomer7926
    @hloveomer7926 4 ปีที่แล้ว

    በጣምነውየማመሰግነው ወንድማችንጥያቄየንበግልፅተመልሶልኛል

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek teru melihekit tebarek

  • @tegesttegest5770
    @tegesttegest5770 4 ปีที่แล้ว

    እናመግናለን ወድማችን

  • @TakistTakist
    @TakistTakist 4 หลายเดือนก่อน

    እናምስግናለን❤❤❤❤

    • @uranSSa-e4ck
      @uranSSa-e4ck หลายเดือนก่อน

      ሀሠለሐ😊😮

    • @uranSSa-e4ck
      @uranSSa-e4ck หลายเดือนก่อน +1

      😊😅😊😊መረሀበ መዝገበ 😅😊😢😊

  • @eyerusgizaw1007
    @eyerusgizaw1007 4 ปีที่แล้ว

    Eshi wedim Enameseginalen

  • @Roda-id4qe
    @Roda-id4qe 5 หลายเดือนก่อน +1

    2:14

    • @Roda-id4qe
      @Roda-id4qe 5 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉

  • @sirguttessma4643
    @sirguttessma4643 4 ปีที่แล้ว +1

    በብር ምንዛሪው ምክንያት በውክልና ገንዘብ ማስገብት አይቻልም የሚል ነገር የሰማሁ መሰለኝ እባክህ አጣርተህ ብትመልስልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @asaminchdama2606
    @asaminchdama2606 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤️🙏 ወንድማችን

  • @tsigeylfrutsrtobagohaiek9414
    @tsigeylfrutsrtobagohaiek9414 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @user-fs4om9sw7q
    @user-fs4om9sw7q 10 หลายเดือนก่อน

    👍ወዉዉዉዉእናመሰግነለን

  • @kidstkidst4809
    @kidstkidst4809 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ማስረጃህ ከልብ እናመሰግናለን ከፍ ከፍ በል

  • @skycell5460
    @skycell5460 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም ተመልሶልናል ጥያቅያችን

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 ปีที่แล้ว

      እኔ በቡኬ እዲሆን ነው የምፈልገው ውክልና የምሰጠው ሰው የለኝ ም ምን ይሻለኛል

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ከፍዬ ስረዓትህ ይመቸኛል

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 4 ปีที่แล้ว

    Bravo thanks 👍👍👍

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ለመረጃህ _እኔማ ምንም አይገባኝም ስለ ብር ስወራ ምን ይሻለኝ? በአላህ ዛሬ ስጣይቅ እንልካለን አሉኝ የብላክ መርኬት የምሰሩ ሰዎች ግን ልልክ ፈራሁ አይ የኔ ነገር ብር የለኝም ብዬ ደብቅ ደብቅ ጉዴ ዛሬ ልትወጣ ነው!_

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
    @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 4 ปีที่แล้ว +6

    እንደ አልገባኝም ስንት አመት የለፋሁበትን ውክልና ሰጥቸ ብበላስ ሆ😂😂😂😂ስለዚህ ጓዜን ጠቅልዬ ሀገሬ መግባት እንጂ አማራጭ የለኝም ብቻ የተቀመጠችው ብር ሰላም ትሁን🤣🤣🤣🤣

  • @martalmu6432
    @martalmu6432 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ወንድም ለቤትህ አዲስነኝ እባክህ አትለፈኝ ያለሁት ዉጭሀገርነዉ አካዉንት የለኝም እዚ ሆኜ ማዉጣት እችላለዉይ እስኪንገረኝ

    • @Kubra-p7v
      @Kubra-p7v 4 หลายเดือนก่อน

      😘😘😘

  • @KhairuJemal
    @KhairuJemal 2 หลายเดือนก่อน

    እሺ ስልጣን መራጃ ከልብ እናመሰግናለን እና እኔከዝ በፍት ያምልካው በሌላ ሰው ነበር አሁን ግን
    እኔ እራሴ መላክ እፈልጋለሁ አካውት አሌኝና ያላሁት ውጭሀጋር ናኝ እና እናኝ ስውች ቁጥራቻውንና አካውታቻውን እዴኖ መጋኝው ።

  • @memejohar3263
    @memejohar3263 4 ปีที่แล้ว +1

    ከዚ የበለጠ ምንም የለ ግልፅ ነው ተባረክ

  • @زينهاثيوبيا-ع2ط
    @زينهاثيوبيا-ع2ط 4 หลายเดือนก่อน

    Enamesginalew🙏🙏🙏

  • @tamer8965
    @tamer8965 4 ปีที่แล้ว +1

    kef ye ስወድህ የኔ ጀግና ወንድም በርታ ጥያቂያችን እራህን አዞርነህ አደል በየአርባገራቱ ያለን ልጆች እኮ አንድ ነገር ክስማን መብላላት ነው እንዴት ችለህናል ክክክክክክክክክ

    • @keftube
      @keftube  4 ปีที่แล้ว +1

      ችግር የለዉም ፤ የምለዉን ከተረዱኝ በቂ ነዉ! አመሰግናለሁ

    • @tamer8965
      @tamer8965 4 ปีที่แล้ว

      @@keftube እሽ ብራ ምስጋናችን ክልብ ነው እናመሠግናለን

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው

  • @እየሩስየሚካኤልልጂ
    @እየሩስየሚካኤልልጂ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድም ስለመረጃው እናመሠግናለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሕ😍😍😍

  • @brukteait3626
    @brukteait3626 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam enamesegnalen

  • @disaladisala8422
    @disaladisala8422 4 ปีที่แล้ว

    Tanx betam new yemenameseginew

  • @jemalseid9032
    @jemalseid9032 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለህ ለመርጃህ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 ปีที่แล้ว +3

    ብላክ ማርኬት ድሮም ህጋዊ አይደለም ሲመሰለኝ ብሩ እሰከሚለወጥ እንጂ አይዘነጋም 😥እኛ በባንክ መላክ በጣም ኪሳራ ነዉ ተሸክሜ እሄዳለሁ እንጂ በባንክ አልክም ወይንም የባንክ ምንዛሬ ይጨምሩ አብይ ግን መቼ ነዉ ለከቃሎች የሚዝነዉ

  • @SusuSaab-lx4fp
    @SusuSaab-lx4fp 6 หลายเดือนก่อน

    Thank. You

  • @ዜድነኝወሎየዋያአሏህባሪያ
    @ዜድነኝወሎየዋያአሏህባሪያ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ወንድም

  • @meraghazali3877
    @meraghazali3877 4 ปีที่แล้ว

    Amsgnalewu thanks 😘😘👍👍💗

  • @jamilaabdulrahaman7295
    @jamilaabdulrahaman7295 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድም

  • @መሻአለህ
    @መሻአለህ 4 ปีที่แล้ว

    ሹክረን

  • @Weynesht-sg4rl
    @Weynesht-sg4rl 4 หลายเดือนก่อน

    ከጭንቀቴ ገላገልከኝ ❤❤❤❤❤

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +8

    _እውነት ለመናገር ከመቶ ሺ ብር ብለየ ያላችሁ ባንክም ቢቀመጥ አድስስ አካውንት ትቀይሬያለሽ ብለውኝ በጭንቀት ልሞት ነብር በጣም አመስግናለሁ ብርታልኝ ውንድሜ🙏🛍🇪🇹✅_

    • @keftube
      @keftube  4 ปีที่แล้ว +5

      አካዉንት ካለሽ እዛ አካዉንት ዉስጥ ማስገባት ትችያለሽ ብቻ ገንዘቡ ባንክ ይግባ ሌላ ነገር አይፈለግም

    • @sofianu5122
      @sofianu5122 4 ปีที่แล้ว

      @@martaandu9226 tnagere eko yelakshbetn deresegn meyaz alebsh ale bukun lesew setesh memtat neberebsh lemeregagat yshalsh neber yegebawn birr bebuku tesfo endegebam ergtegna thogni neber ahunm kechalsh bukun btlkiw tru new yemtkoyi kehone

    • @merishedu7678
      @merishedu7678 4 ปีที่แล้ว +1

      Ere lenem melisling wedime 170.000 halegn huni ligaba newe min bisaraa yawatagnal

    • @marisabla8557
      @marisabla8557 4 ปีที่แล้ว

      @@sofianu5122 p0

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

      @@keftube እሺ ወለድ ባንክ ምንድነው ስሙ እኔ ማስገባት እፈልግ አለው

  • @jahdalijahdali5052
    @jahdalijahdali5052 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia very good nice

  • @የወንዜልጅ-ፀ3ቸ
    @የወንዜልጅ-ፀ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +3

    ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ የሁልጊዜም ምርጫዬ kef tube

    • @hayath639
      @hayath639 4 ปีที่แล้ว

      እናመስግናለንወንድምቸን

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 4 หลายเดือนก่อน

    አረጓዴው መቶ ብር ብዙ በረከት ነበረው😢😢😢

  • @abaynashararso593
    @abaynashararso593 4 ปีที่แล้ว

    እንመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @KuwaitXtreme-f5u
    @KuwaitXtreme-f5u 10 หลายเดือนก่อน

    እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ አዋሽ መረጃ
    አዋሽ አዲስ ምን ኤላለም በነትክ❤❤

  • @RaniRani-xb3no
    @RaniRani-xb3no 4 ปีที่แล้ว

    Aerf marja new wendme 🙏🙏👍

  • @foziyamohmmedshhsh7974
    @foziyamohmmedshhsh7974 4 ปีที่แล้ว +26

    ተበላን በለኛ እኛ ሸቃላዎች ጥቁር ገበያ ከሌለ ምኑን ሰራን ኤጭ ደበረኝ

  • @hykk4101
    @hykk4101 4 ปีที่แล้ว

    እንዳው እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ወንድም ንግግር ግልጽ ነው

  • @adanechmashido3570
    @adanechmashido3570 4 ปีที่แล้ว

    እውነት እግዚአብሔር ይባረክክ ዎድ ዎንድማቺን እድሜና ጤና ይስጥልክ አይዞህ በርታ ፅእና 👍👍

  • @janetkousa7052
    @janetkousa7052 4 ปีที่แล้ว

    Thanks🙏❤

  • @aminalooser8451
    @aminalooser8451 4 ปีที่แล้ว

    Bless you

  • @SamungUae-l4f
    @SamungUae-l4f 6 หลายเดือนก่อน

    እናምሰግናልን❤❤

  • @tube3648
    @tube3648 4 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወድማችን እናመሠግናለን

  • @birhanuterefe5915
    @birhanuterefe5915 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ርፑርት በማድረግህ እጅግ እናመሰግናለን እኔ አንድ ነገር ሊጠይቅ እኔ በአገርቤት እያለሁ የመንገሥት ወታደር ነበረኩ የማገኛት በየውር የማገኘውን ወጋገን ባንክ ግን ቡኩ ጠፍቶብኛል ነገር ግን አካዎንት ቁጥር ይዠዋለው ይህን እንዴት አደሪጋለው ተባበረኝ አደራ ውድሜ ንገረኝ ወንዲሜ

  • @meseretgatchew5189
    @meseretgatchew5189 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam ke leb enamasagenalen wodemachen

  • @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ
    @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ወድማችን አሁን ለመላክ አሰቤ ነበር ባንክ ይቀንሣልዴ ምንዛሬ

  • @1122-r9k
    @1122-r9k 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @girllaptop8425
    @girllaptop8425 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማች

  • @kiyaghorayeb9354
    @kiyaghorayeb9354 4 ปีที่แล้ว

    ከልብ አመሰግናለሁ ወድማችን

  • @bsbsnsbshsjsssjjd8290
    @bsbsnsbshsjsssjjd8290 4 ปีที่แล้ว

    Thañks

  • @BarkotHeywet
    @BarkotHeywet 8 หลายเดือนก่อน

    ስወጣ ዝግ አካውንት ነው ከፍቸ ነው የመጣሁት ስልክባይፈረምስ ችግር አለው

  • @Ewq432
    @Ewq432 5 หลายเดือนก่อน

    Yes ❤❤❤

  • @tsigeylfrutsrtobagohaiek9414
    @tsigeylfrutsrtobagohaiek9414 4 ปีที่แล้ว

    ከመች ጀምሮነው እደዚ የተባለው ባለፈውሳምንት ብርልኬ ቀጥታ ካሽ እህቴ አውጥቼ በራስሽ ብክላይ አስገብቻለው አለችኝ

  • @memejohar3263
    @memejohar3263 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ የኔ ወንድም

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን!እኔ የምጠይቅክ ቤት በመህበር ተደረጅቶ ስለሚሰራው ኢንፎርሜሽን እባክክ አሳወቀኝ!ምናልባት ከሰራበት አላውቅም!?

  • @hewatsshefaro4028
    @hewatsshefaro4028 4 ปีที่แล้ว

    አመሠ ግ ናለ ሁ። ወን ደሜ 👍👍❤💛💚

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 4 หลายเดือนก่อน

    እሺ እንፈጋለን መረጃዉን

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 4 ปีที่แล้ว

    Thank you brother

  • @ABEBUALEMU-n8h
    @ABEBUALEMU-n8h 4 หลายเดือนก่อน

    እሸ ወንድሜ እኔ ያለሁ እውጭ ነኝ ግን በራሴ አካውንት አስገብቻለሁ ብር ሊቀየር ነው እያልክ ነው እና ባኩ ይቀይርልኛል ወይስ እደትነው

  • @tsehaymohammed8388
    @tsehaymohammed8388 4 ปีที่แล้ว

    Welcome brother

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት እስቲ ሀገር ሰላም እኛም ሰላም እንሆን

  • @stopgenocideontigraypopele3745
    @stopgenocideontigraypopele3745 4 ปีที่แล้ว

    እናምስግናለን

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 4 ปีที่แล้ว

    Wondime enameseginale gin kezi befiti ageri beti eyalewu be akawuti etekimalo gin wuci ke metahaw bahala birr alazigebahum gin ahuni be akawoti mazigebati echilalo

    • @keftube
      @keftube  4 ปีที่แล้ว

      awo masgebat techiyaleshi