ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አመሰግናለሁ እኔ ቅጠሉን አድርቄ በሳምንት 2 ጊዜ እንደ ግሪን ቲ እጠብቀዋለሁ ለብዙ ነገር በጣም ጠቃሚ ነው 🎉🎉🎉🎉❤
በጣም ጣቀም ምክር ና ትምህርት ነዉ ከልብ እናማሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በጣም ጎበዝ ነሽ በደንብ አርገሽ ገልፀሽዋል ስለግራዋ ግን በጣም እሚገርም ትልቅ ሚስጥር የሆነ ነገር አለ ስለግራዋ ለማመን እሚከብድ ግን ደግሞ እሚሆን የሆነ የተርጋገጠ እሚሰራው ትለቅ ነገር አለ
አመሰግናለሁ ሰሌ ልክ ነህ በጣም ብዙ ጥቅሞች ነው ያሉት
በጣምእናመሰግናለን
የወንድሜ ልጅ ገላዋ ሁሉ አለርጂክ ነበር ነበር ያሳክካት ነበር የሆነ ሰው ነግሮን እርጥቡን ወቅጠን ከሻወር በፊት ሙሉ ገላዋን እየቀባን ስናጥብ በጣም ትልቅ ለውጥ አምጥተናል ስለዚህ ትክክል ነሽ
አመሰግናለሁ የኔ እህት
በርቺ
እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Inameseginalen tebareki!
አሜን የኔ ውድ
ወይ ግራዋ ማማዬ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ብሌን
እናመሰግናለን
በጣምምም ነወ የምናመሰግን
How i get this bitter leaf? Thank you
Thank you so much ❤
thanks
ተባረኪ የኔ እህት
አመሰግናለሁ ሰሊናዬ ሁላችንንም ይባርከን
ጥሩ
አነባበብሽ፡ትክክል፡ነው?ስላካፈልሽን፡እውቀት፡ግን፡እናመሰግናለን፡
ለማዲያት ጠባሳመሰል ቆዳ ይሆናልደ እናት??
ለማድያት ጥቅል ጎመን እንደጁስ መጠጣትና ራሱን ጥቅልጎመኑን ለ3 ደቂቃ ገንፈል አድርጎ ሲቀዘቅዝ ማድያቱ ላይ ለጥፎ ለ30 ደቂቃ አቆይቶ ማንሳት ጠቃሚ ነው
@birabiro1626 ለምንያህልጊዜ
ሰላምነሽ እህት ለወዛም ቆዳ ይሆናል
አዎ ይሆናል የኔ ውድ እንደ ማስክ ወይም ቅጠሉን ለ20 ደቂቃ አፍልተሽ ሲቀዘቅዝ ታጠልይውና በእቃ ውስጥ ጨምረሽ እንደ ቶነር መጠቀም ትችያለሽ
እህቴ እንዴት አርገን እንቀባ አባክህ ጸጉራችን ተበጣጠሰ 🎉❤🎉❤🎉❤
ግራዋውን ፈጭተሽ በማጥለያ አጥልለሽ የግራዋውን ውሃ ከኮኮናት ዘይት ጋ አደባልቀሽ እንደማስክ መቀባትና በላስቲክ ሸፍነሽ ለ2 ሰአት ታቆይውና መታጠብ ነው ፅጉ ፀጉርሽ እንዳይደርቅና እንዳይንገላታ ተንከባከቢው ፀጉር ሲደርቅ በቀላሉ ይሰባበራል
ግሪዋ በግሊዘኛ ወይም በአረበኛ ሰሙን ካወቅሸ ብትነግራኝ ፎረፎር አለብኝ ምን አልባች ቢያጠፋልኝ ልሞክረው
በእንግሊዝኛ bitter leaf(ቢተር ሊፍ) ነው የሚባለው
አዘገጃጀቱና አጠቃቀሙ
ግራዋ ምንድነው
ግራዋ በኢትዮጵያ ቅጠሉን ለእንስራ ማጠቢያና ለሆድ ህመም መድሀኒትነት የምንጠቀምበት የዛፍ አይነት ነው
wow des yilal degmo enenim subscribe adrglign
ደምሪኚ ደመርኩሺ
Enmsgnleh eheta
እግዚአብሄር ይባርክሽ ሄልዬ
በትግርኛ ስሙ ምን ተብሎ ይጠራል
ግራዋ eyu
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
አረለፎረፎር ከለሽ አባክሽ
አፕል ሳይደር ቪኔገር (የአፕል አቼቶ) ከውሃ ጋር አደባልቆ የራስ ቅልን መቀባትና 30 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ በሳምንት 2 ቀን ችግሪን ይቀንሰዋል
በጣም አመሰግናለሁ እኔ ቅጠሉን አድርቄ በሳምንት 2 ጊዜ እንደ ግሪን ቲ እጠብቀዋለሁ ለብዙ ነገር በጣም ጠቃሚ ነው 🎉🎉🎉🎉❤
በጣም ጣቀም ምክር ና ትምህርት ነዉ ከልብ እናማሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በጣም ጎበዝ ነሽ በደንብ አርገሽ ገልፀሽዋል ስለግራዋ ግን በጣም እሚገርም ትልቅ ሚስጥር የሆነ ነገር አለ ስለግራዋ ለማመን እሚከብድ ግን ደግሞ እሚሆን የሆነ የተርጋገጠ እሚሰራው ትለቅ ነገር አለ
አመሰግናለሁ ሰሌ
ልክ ነህ በጣም ብዙ ጥቅሞች ነው ያሉት
በጣምእናመሰግናለን
የወንድሜ ልጅ ገላዋ ሁሉ አለርጂክ ነበር ነበር ያሳክካት ነበር የሆነ ሰው ነግሮን እርጥቡን ወቅጠን ከሻወር በፊት ሙሉ ገላዋን እየቀባን ስናጥብ በጣም ትልቅ ለውጥ አምጥተናል ስለዚህ ትክክል ነሽ
አመሰግናለሁ የኔ እህት
በርቺ
እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Inameseginalen tebareki!
አሜን የኔ ውድ
ወይ ግራዋ ማማዬ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ብሌን
እናመሰግናለን
በጣምምም ነወ የምናመሰግን
How i get this bitter leaf? Thank you
Thank you so much ❤
thanks
ተባረኪ የኔ እህት
አመሰግናለሁ ሰሊናዬ ሁላችንንም ይባርከን
ጥሩ
አነባበብሽ፡ትክክል፡ነው?ስላካፈልሽን፡እውቀት፡ግን፡እናመሰግናለን፡
ለማዲያት ጠባሳመሰል ቆዳ ይሆናልደ እናት??
ለማድያት ጥቅል ጎመን እንደጁስ መጠጣትና ራሱን ጥቅልጎመኑን ለ3 ደቂቃ ገንፈል አድርጎ ሲቀዘቅዝ ማድያቱ ላይ ለጥፎ ለ30 ደቂቃ አቆይቶ ማንሳት ጠቃሚ ነው
@birabiro1626 ለምንያህልጊዜ
ሰላምነሽ እህት ለወዛም ቆዳ ይሆናል
አዎ ይሆናል የኔ ውድ እንደ ማስክ ወይም ቅጠሉን ለ20 ደቂቃ አፍልተሽ ሲቀዘቅዝ ታጠልይውና በእቃ ውስጥ ጨምረሽ እንደ ቶነር መጠቀም ትችያለሽ
እህቴ እንዴት አርገን እንቀባ አባክህ ጸጉራችን ተበጣጠሰ 🎉❤🎉❤🎉❤
ግራዋውን ፈጭተሽ በማጥለያ አጥልለሽ የግራዋውን ውሃ ከኮኮናት ዘይት ጋ አደባልቀሽ እንደማስክ መቀባትና በላስቲክ ሸፍነሽ ለ2 ሰአት ታቆይውና መታጠብ ነው
ፅጉ ፀጉርሽ እንዳይደርቅና እንዳይንገላታ ተንከባከቢው ፀጉር ሲደርቅ በቀላሉ ይሰባበራል