📍በ3 ጊዜ ብቻ ፀጉርሽን ተቀብተሽ የሚያስረዝም የሚየፋፋ📍ፊትሽን አበባ የሚያስመስል//for hair growth home remdies- Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 82

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ
    መሸአላህ ደስየሚል ነው አረፍ ትሪትመት እናመሰግናለን

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ጤናማና ምርጥ አዘገጃጀት ያስታውቃል እንዴት እንደቅቤ እንደሚያቀዘቅዝ እሞክረዋለው የማታመጪልን የለም መቼም ተባረኪልኝ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሠግናለን አሳማኝ ውህድ ነው ሁሌም ስራዎችሽ ደስ ይላሉ🌸🥰

  • @billywingrove1173
    @billywingrove1173 2 ปีที่แล้ว +3

    Always the best information on this chanal thank you for sharing jarya tebarki emokrwalw yena balmoya wedddddddd new yemarhgshe

  • @martabekele8945
    @martabekele8945 2 ปีที่แล้ว +2

    Betekkl yha yesrale I Will tray it today jerya betam balmoya nesh Keep it up weda always the best 👌 thank you for sharing

  • @Luna23official
    @Luna23official 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጄሪዬ አመሰግናለሁ የላሽ መድሀኒት የምታውቂ ከሆነ እባክሽ ስሪልን እና ኣሳይን

  • @alemwondem7332
    @alemwondem7332 2 ปีที่แล้ว

    ጀሪየ በጣም እናመሠግናለን እንምክረዋለን ተባረኪ ጥሩ ዉሁድ ነዉ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

    ጄሪዬ በርቺ ጎበዝ ነሽ::

  • @yemisrachassefa7077
    @yemisrachassefa7077 2 ปีที่แล้ว +1

    Ehiopia Spenach wed new eko, kosta becha yechalale??

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን አሪፍ ውህድ ነው።

  • @serawitteafaye2014
    @serawitteafaye2014 2 ปีที่แล้ว

    ዉይ በጣም ደስ የምትዬ ሰውነሽ እግዛብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ የኔናት

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ነው ሰው የሚበላው አቶ ለፀጉር አይከብድም?

  • @abebechgobena2748
    @abebechgobena2748 2 ปีที่แล้ว +1

    ውህዱን በሳምንት ስንቴ እንጠቀመው በተረፈ አሪፍ ስራ ነው

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +1

      እንደተመቸሽ የኔ ማር በየሳምንቱ ቢሆን ጥሩ ነው የኔ ማር

  • @helenbekele5194
    @helenbekele5194 2 ปีที่แล้ว +1

    I love this idea so healthy and 100%work thank you so much for sharing how money times a week we can have this? Let me know jerya

  • @meseret3119
    @meseret3119 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you👍👍

  • @selamrezeneselina8322
    @selamrezeneselina8322 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እህቴ

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi jery thanks for sharing the good work however you didn't tell how much spinach we suppose to use 1 cup or half a cup can you tell us will be appreciated thanks again keep up the hood work 👍 😊

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +2

    ጄሪ ግልፅ አርጊው ስፒናች ወይስ ቆሰጣ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ማር ስፒናች እኮ ቆስጣ ነው:: ነገር ግን እኔ የተጠቀምኩት ተንንሿን ስፒናች ነው: ትልልቁንም መጠቀም ይቻላል በርቺ የኔ ውድ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen tiru gelesta new THANK you!!!

  • @AsnuDagne
    @AsnuDagne 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፀጉር አያድግምሣሣ ለውጡ በሥትቀን

  • @AsnuDagne
    @AsnuDagne 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እወድሻለሑ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing gobez berchi ❤️🙏❤️

  • @abelfox1
    @abelfox1 2 ปีที่แล้ว

    ሰለምሽ ይብዛ ምውድሽ ግን ከቤቴ ጠፈሽ እሞክረለው ጥር ነው

  • @serawitteafaye2014
    @serawitteafaye2014 2 ปีที่แล้ว

    የምትሰሪያቸው ውህዶች በጣም አሪፍነው

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይ እኔን ብታይኝ ምን እንደምመስል ምንም ያጣሁ የለኝም ግን ሞራል የለም በቃ እግዚኣብሄር የሰጠኝ ብታይዉ ይገርማል ግን እንክብካቤ የለም ዜሮ እስቲ እሞክራለሁ ምን በዉጭ ተቀምጠን እንዳገርቤት ነዉ የምንኖረዉ ሊጡ ወጡ ጠላዉ ቡናዉ ፅዳቱ በዚህ ላይ ስምንት ሰባት የዉጭ ስራ መቸስ ምን ይደረግ እግዝአብሄርን ማመስገን አለብን ይህም ያጣ አለ ስለ ዘበት መጠበቅና ስለጤና ማሰብ እንዳልኩሽ ነዉ ዜሮ

    • @dollygatatg2328
      @dollygatatg2328 2 ปีที่แล้ว

      Ayzosh my sister .Lara's sehon minim aymachem.❤️🌹

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 ปีที่แล้ว +2

    እነሱ ተፈጥሮአቸው ነው። አንቺ ተጠቅመሽ ለውጥ ካለው አምናለሁ???

  • @msmistychy
    @msmistychy 2 ปีที่แล้ว

    Hi Eyruselum, love your video and thank you for dropping me and my son this morning. Misty 🙂

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +1

      Hi Misty, Thank you so much for dropping by my video and taking the time to comment! Keep in touch!

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @genethabtezgi1654
    @genethabtezgi1654 2 ปีที่แล้ว

    ነገሩ መልካም ነው ግን ስንቱን እንሞክር እንዴ ቁርፉድ ቆስጣ እንግዲህ ጄሪ በየትኛው እንመን በጣም ግራ ገባን

  • @tigisttadese9173
    @tigisttadese9173 2 ปีที่แล้ว

    Juisu lay jel balcemr chegr alee??

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 ปีที่แล้ว +2

    ጄሪዬ ፡እሽ እንጠቀማን ፡

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 2 ปีที่แล้ว

    🙏🏽 Happy Easter 🥰

  • @sisaygezahegn
    @sisaygezahegn 2 ปีที่แล้ว +1

    Jeri serawochesh yamralu gen gomenu alketnem?

  • @helennegash5088
    @helennegash5088 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚልነው

  • @maryatmeh5746
    @maryatmeh5746 8 หลายเดือนก่อน

    የምን ቅጠል ነው

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 6 หลายเดือนก่อน

      የቆሲጠቅጠልነወ

  • @merihafeworki4344
    @merihafeworki4344 2 ปีที่แล้ว

    Jeri yene wd enkan temelshi ene gn 1 tyake alen qostaw lefit yemihonew vaytamin E kalagenen bemn lntekaw enchlalen

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ vitamin E ካላገኘሽ የብርቱካን ልጣጭ vitamin c መጠቀም ትችያለሽ የኔ ማር በርቺ

  • @fkadubahta495
    @fkadubahta495 2 ปีที่แล้ว

    Wow,👍👍👍

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +2

    ጄሪዬ ፊትሽን ስትጠቀሚ አይታይም ለምንድነው ብዙዎቹ ያሳዪናል ተአማኒነትም ይኖረዋል ሁሌ እጅሽን ነው የምትቀቢው

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ማር ሁሉም የራሱ አሰራር አለው ሰለሌሎቹ ሳይሆን እኔ የራሴን ነው የምሰራው: ሌሎች ያረጉትን አይደለም የማረገው አጥንቼና ተጠቅሜ ይጠቅማል የምለውን ነው የማመጣው የማይሆን ነገር አላመጣም ፊቴን ስላየሽ ሳይሆን ውህዱ ይጠቅማል አይጠቅምም ይጎዳል አይጎዳም ነው ቁምነገሩ ለእኔ በደቂቃ ፊት ማሳየት ቀላል ነው: በየሱቁ የምንገዛው ቅባት እየተቀቡ እያሳዩን አይደለም ያውም ኬሚካል ያለውን የምንገዛው ይሄ ምግብ ነው: ከኬሚካል ነፃ ነው: ከጠቀመሽ ተጠቀሚ ካላመንሽ አትጠቀሚ ነገር ግን በደንብ ይጠቅምሻል:: የኔ ውድ የዛሬው ቪዲዮ መጀመረያው ላይ ስቀባ ፊቴን አሳይቻለው ደግመሽ እይው ዋናው ነገር የምሰራቸው ሁሉ አሪፍና አስተማማኝ ነው:: በርቺ የኔ ውድ ስለአስተያየትሽ ከልብ አመሰግናለሁ ያበረታታኛል

  • @yenegetaderselgn3665
    @yenegetaderselgn3665 2 ปีที่แล้ว

    ስታቀርቢ ግሩም ይመስላል ለምን ግን እየተቀባሽ አታሳይም ?ማየት ማመን ነው

  • @nardinanardina5353
    @nardinanardina5353 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን የፊታችንንም በየቀኑ ለ3 ቀን ነው ምንጠቀመው?

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ በየሶስት ቀን ወይም በሳምንት አንዴ ቢሆንም ችግር የለውም ከሶስት አጠቃቀምሸ በጛላ ለውጥ ታገኛለሽ ፀጉርሽን በሳምንት አንዴ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው በርቺ ማር

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ስፒናች ውድ ነው

  • @djhheye212
    @djhheye212 2 ปีที่แล้ว

    Yale 3 Ken Ayehonem

  • @meseretseleshi1877
    @meseretseleshi1877 2 ปีที่แล้ว +1

    Amesegenalehu

  • @lidya4781
    @lidya4781 2 ปีที่แล้ว +1

    የሞከረ

  • @meseretberhanu608
    @meseretberhanu608 2 ปีที่แล้ว +8

    ስራሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ቅር የሚለኝ እራስሽ እየተቀባሽ ለምን አታሳዬንም

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ማር እጄ እኮ የራሴ ነው የኔ ውድ

  • @birhananega2843
    @birhananega2843 2 ปีที่แล้ว

    Btam teru ngre new ystmershn

  • @אחכחחכחכ
    @אחכחחכחכ 9 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ እሄ ቀርቶኝ ነበር😢😢

  • @helenbekele5194
    @helenbekele5194 2 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውዴ አዲስ ቤተሰብ ነኝ
    ፍሬሽ አሎቬራ መጠቀም እንችላለን??

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 ปีที่แล้ว

    ቆስጣ ነዉ ስፒናች ለይተሽ ንገሪን

  • @abelfox1
    @abelfox1 2 ปีที่แล้ว +1

    wow like.

  • @Kebe6939
    @Kebe6939 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @ayalneshkassa1828
    @ayalneshkassa1828 2 ปีที่แล้ว +6

    ለምን ለውጥሽን አታሳይንም

  • @emebet911
    @emebet911 2 ปีที่แล้ว

    እስ ፒናች ካላገኘን ቆስጣ ቢሆንስ?

  • @hawamuhammad8696
    @hawamuhammad8696 2 ปีที่แล้ว

    ስሙ ምንድነው

  • @billywingrove1173
    @billywingrove1173 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow wowwwwew

  • @naolanvlog
    @naolanvlog 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግልናዬ ተመለሰ
    ጉድ ነው 🙄
    th-cam.com/video/BqM1S_eKlCw/w-d-xo.html

  • @addisken24
    @addisken24 2 ปีที่แล้ว

    ደግሞ የቀረን ቆስጣ ነበር ያው እርሱንም ደግሞ እንቀባ ወይ ዩቲዩብ የስራህን ይስጥህ።

    • @אחכחחכחכ
      @אחכחחכחכ 9 หลายเดือนก่อน

      እኔስ ያሉቱን ሁሉ እያደርኩ አሁን ተላጨውት 😅😅

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 ปีที่แล้ว +1

    👍🏻👍🏻👍🏻