Addisu Terefe @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Mulu Meswaet ' Original Song By Azeb Hailu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • Addisu Terefe @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Mulu Meswaet ' Original Song By Azeb Hailu & 'Negalign' Original Song By Kalkidan Tilahun

ความคิดเห็น • 164

  • @selamabera6343
    @selamabera6343 26 วันที่ผ่านมา +117

    ሙሉ መስዋዕት እንከን የሌለው ኦሆ
    ለአማልክት አምላክ ይዣለው ኢኸው አሃ
    የማያነክስ ወይ ያልታወረ ኦሆ
    ለጌቶች ጌታ ለተከበረ አሃ
    በፊቱ የተወደደ በፊቱ ከቶ ያልተናቀ
    ሊያሸተው በአምላኬ ዘንድ ዘወትር የተናፈቀ
    ቅዱሱም ሕያው መስዋዕት እራሴ ነው ሰውነቴ
    ላፍስሰውና ልሰዋው ደስ ይበለው መድኃኒቴ
    አዝ፦ ለአምላኬ ምሥጋናዬን እሰዋለሁ
    ለንጉሡ ስዕለቴን እከፍላለሁ
    ይህ ለእኔ ሥራዬ ነው ልማዴ
    በወቅቱ ክብርን መስጠት ለውዴ
    ይሄ ነው ልማዴ (3x)
    ሙሉ ለሙም ጭሶ የሚቃጠል ኦሆ
    በዙፋኑ ላይ እሰይ የሚያስብል አሃ
    ያለቁጠባ ያለ ስስት ኦሆ
    በማደሪያው ላይ ይሽተትለት አሃ
    ከነፍሴ ከፍፁም ደስታ የነፍሴ ነው ከፍቃዴ
    በጠዋትና በማታ የምሰዋለት ለውዴ
    የተመረጠውን መስዋዕት ከስቡና ከበኩሩ
    አምላኬን ደስ ካሰኘው ይኸው ለዝናው ለክብሩ
    አዝ፦ ለጌታ ምሥጋናዬን እሰዋለሁ
    ለልዑሉ ስዕለቴን እከፍላለሁ
    ይህ ለእኔ ሥራዬ ነው ልማዴ
    በወቅቱ ክብርን መስጠት ለውዴ
    ይሄ ነው ልማዴ (3x)
    የደመናትን ድንበር የሚጥስ ኦሆ
    ወደ ማደሪያው የሚገሰግስ አሃ
    የተወደደው ውድ ምሥጋና ኦሆ
    የተገባው አምላክ ነውና አሃ
    በምድር እስካለሁባት እስከ ኖርኩባት ዘመኔ
    የሚገባውን በሙሉ አላጓድልም ከእኔ
    በማንኛውም ሁኔታ በማንኛውም ሰዓት
    እርሱ ይቀበለኝ እንጂ አልሰለችም መሰዋት
    አዝ፦ ለአምላኬ ምሥጋናዬን እሰዋለሁ
    ለንጉሡ ስዕለቴን እከፍላለሁ
    ይህ ለእኔ ሥራዬ ነው ልማዴ
    በወቅቱ ክብርን መስጠት ለውዴ
    ይሄ ነው ልማዴ (5x)

    • @selamawitfanta1557
      @selamawitfanta1557 26 วันที่ผ่านมา

      Tebarki❤

    • @Samzjoy
      @Samzjoy 26 วันที่ผ่านมา

      thank u betam

    • @semhargulbet3143
      @semhargulbet3143 26 วันที่ผ่านมา

      😇😇♥️♥️♥️

    • @BeimnetYilma
      @BeimnetYilma 25 วันที่ผ่านมา

      😮🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mulatdentamo2552
      @mulatdentamo2552 19 วันที่ผ่านมา +3

      እንደው ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ ግን የሰማይ አምላክ ይባርክሽ በብዙ ተባረኪልን በቃ ለእኔ ነበር ማለት ይቻላል የፃፍሽው ከፍ በይ ተባረኪልን !!!

  • @alazarhabtamu5683
    @alazarhabtamu5683 26 วันที่ผ่านมา +46

    ene becha negh gn yehen worship ende episode metebekew
    big love and respect kingdom

  • @MihiratGirma-kh1qc
    @MihiratGirma-kh1qc 26 วันที่ผ่านมา +49

    ስፀልይ ሁሌ መዝ እየሰማዉ ነዉ እና ዛሬ ጌታን ለምን ብዬ ልጠይቅ በተዘጋጀዉበት ይህን መዝ ከፍቼ ለሰአታት ጌታን ሳመሰግንበት ቆየዉ እርእሴ ተቀየረ
    ስለኛ የሚቃትት አባት አለን ነገራችንን ትተን እሱን በማየት ሰአታት እንዲያልፉ ማድረግ ያዉቅበታል

    • @realistic5356
      @realistic5356 26 วันที่ผ่านมา

      oh so sweet

    • @Abenezer_Sh_Dh
      @Abenezer_Sh_Dh 25 วันที่ผ่านมา +2

      መንፈስ ቅዱስ ዘወትር ወደ እውነተኛው ህይወትና የአምልኮ መንገድ ይመራናል .... ክብር ሩጌታ መንፈስ ቅዱስ ይሁን!❤

  • @betselothailu-y4i
    @betselothailu-y4i 26 วันที่ผ่านมา +12

    በማንኛውም ሁኔታ በማንኛውም ሰዓት
    እርሱ ይቀበለኝ እንጂ አልሰለችም መሰዋት
    amen Ellelelelelelelelelelelelelelele

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 26 วันที่ผ่านมา +12

    ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ።

  • @Abenezer_Sh_Dh
    @Abenezer_Sh_Dh 25 วันที่ผ่านมา +4

    ሁሌ በእናንተ ዝማሬ እና የዝማሬ መንፈስ እንደተባረኩ አለሁ።
    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን።
    ይህ ቅዱስ ቅባት አይወሰድባችሁ በርክቱልን!❤👍

  • @biruk147
    @biruk147 26 วันที่ผ่านมา +15

    በህይወታችን ከዚ ዉጭ ባለ ልማድ አንታወቅ!!! እርሱን ማያከብሩ ልማዶች በፀጋዉ ይለውጡ!!!

    • @Somebody-uj7mp
      @Somebody-uj7mp 25 วันที่ผ่านมา

      አሜን 😭 በኢየሱስ ስም ይለወጡ

  • @tsinutesfa7052
    @tsinutesfa7052 24 วันที่ผ่านมา +36

    Lyrics betechemrubet betam konjo new

    • @double-b2333
      @double-b2333 8 วันที่ผ่านมา +2

      Enem lelachew sel tekedemeku 😊

  • @user-wu4ep9ot7q
    @user-wu4ep9ot7q 14 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ሲመጣም እንዲው በፊቱ ስትተጉ ያግኛችሁ
    ተባረኩ❤❤

  • @AmagnMedia
    @AmagnMedia 26 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም የምወደዉ መዝሙር ነዉ አዜብ ሀይሉ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ሌላዉ Kingdom Sound Team በየጊዜዉ በምታቀርቡትና በምትሰሩት መዝሙሮች እየተባረክን ነዉ ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙ!😍💚💛❤

  • @armayeabate6749
    @armayeabate6749 26 วันที่ผ่านมา +4

    ለንጉሴ ለኢየሱስ ምስጋናዬን እሰዋለሁ ይሄ የዘላለም ልማዴ ነው !! ፀጋ ይጨመርላችሁ ይብዛላችሁ ተባረኩ!!!

  • @OseboGirma
    @OseboGirma 26 วันที่ผ่านมา +6

    Wow what an amazing absolutely heavenly worship blessed much more kingdom worship family can't stop watching ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihretadane604
    @mihretadane604 26 วันที่ผ่านมา +5

    Can't stop listening to this song. God bless you abundantly kingdom sounds ❤❤❤

  • @OfficialMesayBirhanu
    @OfficialMesayBirhanu 23 วันที่ผ่านมา +6

    More grace to you dear & May you continue to be a blessing in Jesus name!!😍

  • @EdenCuny
    @EdenCuny 26 วันที่ผ่านมา +5

    Esey esey yihunilet letaredewu beg hallelujah tebarekulign

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 26 วันที่ผ่านมา +7

    Blessed Kingdom Sound family. Thank you so much again for Another joy filled worship video. Brother Addisu God Bless you and all the musicians and volunteers.

  • @henokregassa7470
    @henokregassa7470 25 วันที่ผ่านมา +2

    You are a reason to worship and praise GodTherefore, may God bless your time

  • @soloapple3
    @soloapple3 12 วันที่ผ่านมา +1

    God bless u guys. I am always blessed by your worship spirit. Keep up the great work ur a blessing to the body of Christ. Many more blessings!!!

  • @user-nd4ts2wz5v
    @user-nd4ts2wz5v 24 วันที่ผ่านมา +2

    Waw waw it's wonderful worship...
    Glory be to God

  • @TsionTessema-ks6oo
    @TsionTessema-ks6oo 26 วันที่ผ่านมา +3

    Love you all. I am always blessed by your songs. Abezetachu Tebarekuleye❤

  • @tegesetkonjo4919
    @tegesetkonjo4919 23 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት አምልኮ ነው እውይይይይይይ ተባረክ❤🙏

  • @ermiassisay-r6k
    @ermiassisay-r6k 21 วันที่ผ่านมา +2

    Des yemil menfes alebachu.Tebareku.Beadis mezmure degmo temelsachu nu

  • @hiwottesema5713
    @hiwottesema5713 26 วันที่ผ่านมา +2

    I could not stop listening. I have heard it many times but it is still new. God bless you.❤❤❤

  • @emnetgirma6808
    @emnetgirma6808 24 วันที่ผ่านมา +2

    Wow tebarku kezh belay tsegawun yabzalachu

  • @user-ux7xh2fb1s
    @user-ux7xh2fb1s 22 วันที่ผ่านมา +3

    Siwodachu tebareku ❤ ande ken inem kanate ga abire emamelkibet ken yimetal😢

  • @LukaBmsl
    @LukaBmsl 25 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልል ......🔥🔥🔥🔥
    ተባረኩኩኩኩኩኩ

  • @HabtamuTeshale
    @HabtamuTeshale 26 วันที่ผ่านมา +6

    semay yegebehut new yemeselegn... bicha tebarekulign.

  • @Rahel-i4z
    @Rahel-i4z 19 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እልልልልልል 😍😍ምስጋና ክብር ለዘላለም ለሱ ይሁን ለንጉሳቺን 😭😭ኢየሱስ

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 25 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ የተባረካቹ👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 25 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ምን እንደምል አላቅም፡፡ እግዚአብሔር ዘመናችሁን፡አገልግሎታችሁን ይባርክ፡ ምን አይነት ድንቅ አምልኮ ነው፡፡ በእየሱስ ስም ተባረኩ፡፡ በጣም ነው ደስ የምትሉት፡፡ ደጋግሜ ነው የሠማሁት፡፡ እግዚአብሔር በአምልኮም ይናገራል፡፡ ሙዚቃው፡ድምፃቹ(harmony )በጣም ነው የሚያምረው፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ ለምልሙ፡፡

  • @itistimenowmedia4834
    @itistimenowmedia4834 24 วันที่ผ่านมา +2

    Beloved may Yahweh bless you abundantly!❤

  • @Fiyona-e2-e
    @Fiyona-e2-e 26 วันที่ผ่านมา +5

    God bless you guys 🥰 🥰🥰 kingdom sounds you are the best ❤❤❤ and unique 💖💖💖💖💖😍😍 We love All of you 🤩🤩💎💎

    • @TesfayeAlemu-dx1bg
      @TesfayeAlemu-dx1bg 5 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊

    • @TesfayeAlemu-dx1bg
      @TesfayeAlemu-dx1bg 5 วันที่ผ่านมา

      🩵💙💚💕🪽🪽🪽

    • @Fiyona-e2-e
      @Fiyona-e2-e 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@TesfayeAlemu-dx1bg thanks

  • @ZelalemTHaile
    @ZelalemTHaile 26 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልል ድንቅ አምልኮ❤
    ተባረክ አዲሱ❤
    ተባረኩ Kingdom sound

  • @nahomamare1506
    @nahomamare1506 26 วันที่ผ่านมา +4

    Such an amazing worship night God bless you kingdom sound❤🙌

  • @MosisaYonas
    @MosisaYonas 5 วันที่ผ่านมา

    Waqayyoo Isiin Ha eebbisu (God Bless You)

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 6 วันที่ผ่านมา

    Eweyyyy des sitlu yene kongowoch! I can’t wait to worship God with you guys 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍

  • @segniasrat7836
    @segniasrat7836 26 วันที่ผ่านมา +3

    yihe nw limade kibrin mestet lewidde❤❤❤

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 25 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ ወጣቶች ፣ይሄ መታደል ነው። ❤❤❤❤

  • @antenehalemu5011
    @antenehalemu5011 26 วันที่ผ่านมา +3

    Tebarekulen des setelu eko second commenter❤❤❤

  • @TsegahunDanecho
    @TsegahunDanecho 26 วันที่ผ่านมา +2

    Blessed ❤❤❤❤

  • @Whatisbetter-i9e
    @Whatisbetter-i9e 25 วันที่ผ่านมา +1

    The hope of this generation amid the massive challenges. Stay blessed and safe.

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 12 วันที่ผ่านมา

    Eleleleeee haleluyaaa yene geta

  • @melatmelese7185
    @melatmelese7185 25 วันที่ผ่านมา +1

    Its amusing no one is having their phone to record..all sunk in worship ...God bless the congregation as well..

  • @MekdesTesfaye-u8787
    @MekdesTesfaye-u8787 26 วันที่ผ่านมา +1

    ክብር ለአምላካችን ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኩ

  • @tgema-wj7hv
    @tgema-wj7hv 26 วันที่ผ่านมา +1

    Tebareku tebarkiyalew zelalem eskimesh eskinega eske ketir getachn enamelikaln❤

  • @yosepharega7920
    @yosepharega7920 26 วันที่ผ่านมา +1

    Wow true spirit, kingdom sounds you guys are unique powered by holy spirit

  • @admasinfotech3745
    @admasinfotech3745 20 วันที่ผ่านมา +1

    አዶናይ እግዚአብሄር ስሙ ስለ ግሩፕ ይመስገን

  • @edengashaw7022
    @edengashaw7022 25 วันที่ผ่านมา +1

    What a beautiful worship😢!!

  • @HabKok78
    @HabKok78 26 วันที่ผ่านมา +1

    Kingdom Sound team❤❤❤❤❤❤❤ stay with more Blessings🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🎉🎉🎉🎉🎉🎉💕

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንንን አሜንንን❤❤❤❤

  • @Mastewalbahiru
    @Mastewalbahiru 26 วันที่ผ่านมา +5

    Mashala

  • @agegnehulegese3583
    @agegnehulegese3583 26 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ናፍቆት እኮ ናችሁ ❤❤❤❤

  • @Obsera7
    @Obsera7 2 วันที่ผ่านมา

    What a worship ❤❤❤

  • @BirukGuta-jn5up
    @BirukGuta-jn5up 26 วันที่ผ่านมา

    ስለ እናንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏❤🙌

  • @abrehambayisa7011
    @abrehambayisa7011 26 วันที่ผ่านมา +3

    my family

  • @marginalupis1828
    @marginalupis1828 3 วันที่ผ่านมา

    Amen❤❤❤❤❤tebarku

  • @misganadesta8979
    @misganadesta8979 7 วันที่ผ่านมา

    Bless you ma bro keep going 😍

  • @kiwieseta1234
    @kiwieseta1234 9 วันที่ผ่านมา

    May God blessssss you alll.❤❤

  • @esayas-t1n
    @esayas-t1n 10 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintesinotbejo8071
    @mintesinotbejo8071 22 วันที่ผ่านมา +1

    Lichemir enji milewn lmn atefachu😭

  • @hiwotayele6572
    @hiwotayele6572 26 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል እሰዬ የተገባህ ነህና አባዬ ።

  • @NatnaelKumlachew-rc4gp
    @NatnaelKumlachew-rc4gp 24 วันที่ผ่านมา

    ሀሌሉያ

  • @DanielGelan-xq6yu
    @DanielGelan-xq6yu 13 วันที่ผ่านมา

    አንድ ሺህ መዝሙር ሳይቀጣጠል እንደዚህ በአንድ መዝሙር እንዴት ማስመለክ እንደሚቻል የምታስዩን የተባረካቹ ዘማሪያን

  • @Eyesus-
    @Eyesus- 26 วันที่ผ่านมา

    Soooo good❤, praise God 👏 🎉

  • @Bekyj
    @Bekyj 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 26 วันที่ผ่านมา

    I LOVE LOVE LOVE 😭😭😭😭♥️

  • @AbrhamGenore-jr7cl
    @AbrhamGenore-jr7cl 20 วันที่ผ่านมา

    Haleluya Tebereku.❤❤❤❤

  • @abigiyaabigu-z9x
    @abigiyaabigu-z9x 26 วันที่ผ่านมา

    wey geta abzaeto yebarkachu 😍

  • @eyerusalemsahile4240
    @eyerusalemsahile4240 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @halieluyafrewenghiel6770
    @halieluyafrewenghiel6770 25 วันที่ผ่านมา

    wow wow amazing mezmur❤😊

  • @aberamekuriaordedo1762
    @aberamekuriaordedo1762 26 วันที่ผ่านมา

    Zemenachu yibarek!

  • @SamiSelmon-i8u
    @SamiSelmon-i8u 26 วันที่ผ่านมา

    Kingdom sound tebarklgn

  • @firaoltefera789
    @firaoltefera789 26 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eben_ereso
    @eben_ereso 26 วันที่ผ่านมา

    adis tebarek, hallelujah 😢😢

  • @getallinone7006
    @getallinone7006 23 วันที่ผ่านมา

    Kingdom sound blessed family💙💙🙏

  • @EphremGetnet-gt2lv
    @EphremGetnet-gt2lv 25 วันที่ผ่านมา

    The drummer killed it 🥁🥁🥁

  • @RuthTadesse-w8w
    @RuthTadesse-w8w 25 วันที่ผ่านมา

    Blessing kingdom sound

  • @yididiyaensermu4181
    @yididiyaensermu4181 18 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🙌🙌

  • @bekal-sz8xn
    @bekal-sz8xn 26 วันที่ผ่านมา +1

    kingdom sound 👏

  • @ephremalemu6155
    @ephremalemu6155 26 วันที่ผ่านมา +1

    2nd comment❤🎉🎉

  • @TesfahunpetrosForsido-te2mz
    @TesfahunpetrosForsido-te2mz 26 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልል ልል

  • @nunugeletu1762
    @nunugeletu1762 26 วันที่ผ่านมา

    Truly amazing❤❤❤❤❤

  • @gadisatolemariam5578
    @gadisatolemariam5578 26 วันที่ผ่านมา

    Haleluya❤

  • @bereketalemu7309
    @bereketalemu7309 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardoskinfe276
    @nardoskinfe276 26 วันที่ผ่านมา

    ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 26 วันที่ผ่านมา

    Hallelujah

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 16 วันที่ผ่านมา

    👋👋👋👋👋

  • @Rapu27
    @Rapu27 26 วันที่ผ่านมา

    Second comments 🤗🤗 god bless u guys

  • @mulerwelde969
    @mulerwelde969 26 วันที่ผ่านมา

    GOD bless all of you!!

  • @wili-kul9573
    @wili-kul9573 26 วันที่ผ่านมา +1

    🥰😍😍😍😍🙏🙏

  • @emebethussen8837
    @emebethussen8837 26 วันที่ผ่านมา

    Tebareku!!!

  • @Mercysiyum647
    @Mercysiyum647 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤blessing's

  • @YonasDaniel-r9b
    @YonasDaniel-r9b 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ tebarek

  • @MercyMerci
    @MercyMerci 25 วันที่ผ่านมา

    Blessings 😍

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 26 วันที่ผ่านมา

    Halleluja ❤❤❤❤

  • @lyrify7841
    @lyrify7841 26 วันที่ผ่านมา +1

    Goodnight Kingos❤

  • @BerketMeng
    @BerketMeng 25 วันที่ผ่านมา

    God bless you 🥰🥰🥰🥰

  • @SamuelTesfaye-j6t
    @SamuelTesfaye-j6t 22 วันที่ผ่านมา

    tebrakchu qiru❤

  • @EshetuHailu-pj4dg
    @EshetuHailu-pj4dg 26 วันที่ผ่านมา

    Blessing❤❤❤❤❤❤

  • @andualemabriham3925
    @andualemabriham3925 25 วันที่ผ่านมา

    Beloved family ❤❤❤