How to make Magluba

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ራህዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም ቆንጆ ውብ የሆነ የምግብ አይነት ነው ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን ሼርርር

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว

    ሪቺዬ ሰላም የኔ ቅን ዋው በጣም ምርጥ መግሉባ ነውሲያምር ስጋው ቅላቱ ዋው ሙሉ አሰራሩን እንጠብቃለን 😋👌

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ራሄልዬ እንዴት ነሽልን ይቅርታ አላየሁትም በጣም ቆንጆ ነው አሰራሩን አላሳየሽንም እንጠብቃለን ላይክ🙏👍❤️

  • @adona16
    @adona16 ปีที่แล้ว

    ዋው ሪቺዬ ሲያምር ከለሩ ልዩ ነው የስጋው አበሳሰል መግሉባ በስጋ 👌

  • @honey6765
    @honey6765 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ያሚሚሚሚሚ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ራርችዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዉዴ በጣም ቆንጆ መግሉባ ነዉ የሰራሽዉ የኔ መካም አሰራሩንም ስላጋራሽን እናመሰግናለን

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 ปีที่แล้ว

    ራሄለይ ማዐረይ ሐጺራ እንበር ጽብቅቲ ኔራ ዳሐን ዳሕራይ ማዐልቲ ብሰፊሕ ከተርእይና ኢኪ ማዐረይ ኢድኪ ይባረካ ❤️🌹🌷😍👍👍

  • @mekdistube
    @mekdistube ปีที่แล้ว

    ሲአምር 😍😍

  • @ጓልዓጋመእየ-የ5ዀ
    @ጓልዓጋመእየ-የ5ዀ ปีที่แล้ว

    ራሄለይ❤