የተንቢ እንካን ተወለድሽ ለውጥ እማ አለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 104

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልዳት የኔ ቆንጆ happy birthday iwesh u all the best ❤❤🍾🍾🍾🍾🎊🎊🎊🎂🎂🎂🍾🍾🍾🍾🍾❤❤❤❤❤❤🍾🍾🍾🍾🍾🍾❤❤🎊🎊🎊🎂🎂🎂🎂🍾🍾

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ ለሚን አንድ ቀን ካንቺ ብውል እዴት እድ ምወድሽ ወላሂ ቀሪ ዘመንሽ የፍቅር ልጅ በልጅ የምቶኚበት ያርግልሽ የኔ ድንች መልካም ልደት 🎂🍾🌹

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ባለዉነዉ ነፂ ስወድሽ መልካምነትሽ ሰዉ ሁሎ እዳች መልካም ቢሆን ምንኛ በተደሰትን ለማንኛዉም ለሚን ሳሚልኝ አደራሽን

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว +6

    አሏህ ሆይ ከሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን አብቃን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምልን የሀገራችንን ሰላም መልስን አሚን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወድቹዬ በጣም ታምራላችሁ ነፂዬ ለሙዬ በጣም ወድድድድድድድድድድ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +3

    👀👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 2 ปีที่แล้ว

    እንዳው ስወዳችሁ ደስስ እሚል ቤተሰብ ውብ ናችሁ🌹🌹🌹😍😍😍😍😍

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ የህት ፍቅር ነሽ 👏👏👏👏 መልካም ልደት

  • @ብርጫቲዩብ
    @ብርጫቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካምና ልደትን እንካንተወለሽ ልእልት

  • @tube3808
    @tube3808 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀንህን ለማሳመር ሰዎች ደስ የሚል ነገር እስኪነግሩህ፣ ጥሩ ዜና እስክትሰማ ወይ ነገሮች እስኪስተካከሉ ድረስ አጠብቅ!
    ♻️እውነተኛ ሰላም የሚመነጨው ከውስጥህ ነው፤ ወዳጄ ፈጣሪ ያደረገልህን በማሰብ ብቻ ቀንህን በደስታ መጀመር ትችላለህ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +2

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍🌼🌼

  • @nas7117
    @nas7117 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እራሱ አንድ አምናው የምታከብር መስሎኝ እየጠበኩ ነበር ቪዲዮ መልካም ልደት ለሙ

  • @Adot_tube
    @Adot_tube 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይው ደሥ ሥትይ ነፂ ማር ዋናው ጥና ነው እድሜና ጥና ይሥጣችሁ የኔ ውድ

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

      ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደደመርኝ ወዴ

    • @Adot_tube
      @Adot_tube 2 ปีที่แล้ว

      እሽ ሁቤ ግንኮ በተሰብ ነበረን

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ ነጺዬ እና ለሙዬ ስታምሩ ነጺዬ ሰራሽላት ክክክ ለሙዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ መልኳም ልደት ይሁንልሽ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +11

    የእንቅልፍ ልብ የተከበረ የመጀመሪያ ልደት😂😂ወይ ነፂ ደስ ስትይ ሁሉ ነገርሽ እህቴን ነው ምትመስይው እንዳቺ ነበር ምትሆንልኝ ታናሼ ናት ግን እሷ ነበር ታላቅ ምትመስለው የኔ ውድ😥😥💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +2

      ማማ በቅንንት ደመርኝ ወዴ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +2

      ልክ እንደኔ እህት ሁሉ ነገሯ ታላቅ ነው ምትመስለው ፊዚካሏአስተሳሰቧ የኔማር እንዴት እንደናፈቀችኝ

    • @azebetaye3635
      @azebetaye3635 2 ปีที่แล้ว +2

      ነፂ እባክሽንቢፌ ዳንቴልና ሰሐን ቀርታል ዳንቴሉን አንሺው ከቻቢፌው ወጥ ቤት አሰገቢው ሰዉን ጠይቁ

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว

      @@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እሺ

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

      @@gogogogo742 በጣም እኔ ባየሗቸው ቁጥር ትዝታይን ይቀሰቅሱታል በተለይ ዝም ብለው ሲስቁ 😥😥

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 ปีที่แล้ว

    ተምቢ ውጭ አገር እንዳትሄጂአንቺ የስራሰውነሽ
    ብዙ ችግር አለውና ከገቡጣጣውይበዛል።

  • @mesitube4040
    @mesitube4040 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፅየ ስወድሽ

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 ปีที่แล้ว +1

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ል

  • @elsabini1032
    @elsabini1032 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday lmuye

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 ปีที่แล้ว

    እኮዋንተወለድሸይ በጣም ድሰትላላችወ የተቤይ ነፂዬዬ

  • @ፍቅርከፃሃይ
    @ፍቅርከፃሃይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ምነው ኣስደበራችሃት እስዋ ለናተ ደስታ ስትሮጥ እናት ደሞ በዛ ልክ ቀንዋን ኣስታውሳቹ ብታከብሩላት እንደውም ካምና በበለጠ በስዋ ስም በረዳ ህዳቹ የሆነ ነገር

  • @genet1012
    @genet1012 2 ปีที่แล้ว

    Tadilesh lemuye betam tiru ihit alechish netsiyeeeeee yen konjooo ❤❤❤❤

  • @tebabe
    @tebabe 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ
    የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday lemuye

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራላቹ አይለያቹ ውዶቼ እኳን አደረሠሽ ሠላሙን ፍቅሩን ያምጣልን

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

      ማማ በቅንንት ደመርከሐሸ ደመርኘ ወዴ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ኑ በቅንነት ደምሩኝ😘😍

  • @ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ
    @ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ 2 ปีที่แล้ว +2

    ግንኮ የምር ሰላሰም የሞላሽ አትመስይም ወላሂ መቶአመት ያኑርሽ የኔቆጆ ቅመም

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ተውልድሽ የተንቢ 31 እምት በስላም ለንእዴትሽ እበቃሽ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነዉ ረፈድ ሲል በደንብ ብታደርጉላት እሷ ቤቱን ሁሉ ዲኮር አድርጋ አይደል የአንችን ልደት ከእንቅልፍሽ ቀሰቅሳ ያከበረችዉ ነፂ

    • @welotube463
      @welotube463 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ እማ

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወለድሽ ለሙ ግን Happy birthday to me ማለት ነበረብሽ To you ስትይ ለሌላ ሰው ነው ለሌላ ጊዜ ተማሪ

  • @sanatanmahakotha
    @sanatanmahakotha 2 ปีที่แล้ว

    Awesome and Amazing upload, thanks so much for sharing always stay happy have a wonderful weekend 👍👍

  • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
    @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላቹው ኔፄ እነኳን ኣደረሳቹው ፍቅራቹ ይጨምራላቹው ሰላም ያርግልን ኣገአራችን

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ 2 ปีที่แล้ว

    የፊት ቅርፅሽ ከቻልሽ ለመመለስ ሞክሪ ነፂ
    💞

  • @EtifworkBerhane
    @EtifworkBerhane ปีที่แล้ว +1

    💞💞💞❤❤❤❤

  • @hayate4909
    @hayate4909 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥሩ የታለ28ኛ ለሉ ለሊ ለልነት ጥሩ እህት አለችሽ ልክ እንደኔ እህቶች

  • @hananibrahin8969
    @hananibrahin8969 2 ปีที่แล้ว

    wow setamru ayeleyachhu lemuya melekam ledet

  • @ኢያሰላምሸይብዛ
    @ኢያሰላምሸይብዛ 2 ปีที่แล้ว

    ሰንት አመቷ ነዉ 18-19 ነዉ አንደማትሉን ተሰፈ እናደርጋለን 😳😳

  • @selambelet6837
    @selambelet6837 2 ปีที่แล้ว

    kkkkkk በቅልፍ ልባ

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 2 ปีที่แล้ว +1

    👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹 ጎራ በሉ

  • @nardosberhon9964
    @nardosberhon9964 ปีที่แล้ว +1

    😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    ነፂ ድም በተፕችብት ነው እምታክብሬ ክክክ እር ፍታ ትታጠብ

  • @medinaawole6749
    @medinaawole6749 2 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬ አመት ዲያስፖራ ዛሬ ገበሬ

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 2 ปีที่แล้ว +1

    የቀጣይ 27 አመት በሰላም ያድርሳት ክክክክ

    • @zainabaetop6398
      @zainabaetop6398 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂 የተመታሽ

    • @hawawalo662
      @hawawalo662 2 ปีที่แล้ว +1

      ወደሗላ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      😄😃😄 ኑ ደምሩኝ

  • @warkanshwarkanash6060
    @warkanshwarkanash6060 2 ปีที่แล้ว

    የምውድሽ፡መልካም፡ልደት

  • @nanikifle3401
    @nanikifle3401 2 ปีที่แล้ว

    Setameru wudoche 🥰🥰❤

  • @HabebaSh-x8o
    @HabebaSh-x8o ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @የጉራጌሸቅርቅር
    @የጉራጌሸቅርቅር 2 ปีที่แล้ว

    አምናና ዘድሮ😂😂

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ปีที่แล้ว

    Stamrw malkam ledat ♥️💐

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 2 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁😁ነፂ የስራሽን ይስጥሽ ተጫወትሽባት

    • @welotube463
      @welotube463 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ እማ

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ተወለድሽ ለምዬ

  • @rumanarumana3168
    @rumanarumana3168 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክወይደስስትሉእኮ♥♥♥♥

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 2 ปีที่แล้ว

    Okanii tawalashii Yee tabii

  • @alima4993
    @alima4993 2 ปีที่แล้ว

    ፣አህለን ክክክክክ

  • @beranishsirgedo9420
    @beranishsirgedo9420 2 ปีที่แล้ว

    konjo 🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰👌👌👌👌

  • @rozirozi6568
    @rozirozi6568 2 ปีที่แล้ว

    ሥወዳቹ እንካን ተወለድሽ ለምልዬ❤❤❤

  • @emannoora2339
    @emannoora2339 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @obseeragasaa4296
    @obseeragasaa4296 2 ปีที่แล้ว

    😅😅😅🥰🥰🥰🥰🥰

  • @slam5037
    @slam5037 2 ปีที่แล้ว

    ለሙ ማር

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube 2 ปีที่แล้ว

    konijjoo.🤣🤣🤣😘😘🥰😘🤙

  • @firehiowatteka8634
    @firehiowatteka8634 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂💞💞💞💞💞💞

  • @kadijaashootube8226
    @kadijaashootube8226 2 ปีที่แล้ว

    💓❤❤❤😁

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 ปีที่แล้ว +1

    31አመት ሞላሽ

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 2 ปีที่แล้ว

    ነጲ ቀጭን ነበረች

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂 yene konjoo lamuu

  • @meronkadr8197
    @meronkadr8197 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂

  • @sarahjamjam8683
    @sarahjamjam8683 2 ปีที่แล้ว

    🥳🥳🥳🥳💯

  • @ማርዋ
    @ማርዋ 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤😍😍😘😂😂

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @ሲቲሽብሩ
    @ሲቲሽብሩ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዘበች ማር

  • @እሙፋኢዝ
    @እሙፋኢዝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደምሩይኝ ያበናት

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      ነይ እንደማመር😍

  • @usnzsayusuf5269
    @usnzsayusuf5269 2 ปีที่แล้ว

    Please some one know Neste phone number

  • @aminaseid-lv2xk
    @aminaseid-lv2xk ปีที่แล้ว

    ❤❤❤