ገጠር ሠርግ ሔደን ያላሠበነዉ ገጠመን

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 417

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 ปีที่แล้ว +62

    የገጠር ልጆች እስኪ ልያችሁ🙋👍

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 ปีที่แล้ว +50

    🌹ምርጥ ነብይ #ምርጥ አባት #ምርጥ አዛኝ #ምርጥ አስተማሪ #ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ😍😍😍

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว +1

      ማማ በቅንንት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ

    • @zomawa2598
      @zomawa2598 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይህ ወሰለም

  • @nallapathu4769
    @nallapathu4769 ปีที่แล้ว +16

    አረ ድብን አርጌ ነው የማቃቸው ፊርደውስዬ ሽኩረንንንን ወይ ሰፈሬ ወንድሜንም አየሁት ከልጆቹ መሀል🥰🥰😘😘😘❤❤❤

  • @hayate4909
    @hayate4909 ปีที่แล้ว +17

    ሰለምቴ ነኝ አላህዬ ኢማን ያላቸው ጓደኞች ዮፍቀኝ ፊርዶስዬ አላህ ይጠብቃቹ

    • @user-vk6ek2zu3n
      @user-vk6ek2zu3n ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያፅናሽ አላህ መልካምና ሷሊህ ጓደኞች ይወፍቅሽ ማማ🥰🥰

    • @youtube6598
      @youtube6598 ปีที่แล้ว +1

      ነይ እስኪ ውድ የዋስታብ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

    • @lubabakasaw6421
      @lubabakasaw6421 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ታድለሽ ውደ ከእስልምና በላይ ትልቅ ፀጋ የለም አላህ ያፅናሽ እህቴ

    • @madibintalemu2388
      @madibintalemu2388 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያፂናሺ አላህ ጥሩ ጥሩ ጓደኛ ይወፍቅሺ

    • @sofyajemalyoutube319
      @sofyajemalyoutube319 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያበርታሽ

  • @hayutube8786
    @hayutube8786 ปีที่แล้ว +17

    እርእ ልጅ በፊት ለፊትሽ አትያዥ አወላክፎሽ ብትወድቂ እንኳን ልጁ ነው የሚጎደው ኢንተብሂ ሀቢብቲ

  • @user-or3ip3du9v
    @user-or3ip3du9v ปีที่แล้ว +55

    ሲግሎች ከሰደትመልሰ መልካም ትዳር እንዲሰጠን ድአአርጉ ለሙሸሮች መብሩክ አልፍመብሩክ😍

    • @Luluyemadamambulance212
      @Luluyemadamambulance212 ปีที่แล้ว

      😆😆ስንግሎች❤😆

    • @user-or3ip3du9v
      @user-or3ip3du9v ปีที่แล้ว +1

      @@Luluyemadamambulance212አው ነይደምሪኝ😍

    • @Luluyemadamambulance212
      @Luluyemadamambulance212 ปีที่แล้ว

      @@user-or3ip3du9v አብሸር ለመይከልበት❤🙏

    • @user-or3ip3du9v
      @user-or3ip3du9v ปีที่แล้ว

      @@Luluyemadamambulance212 ሉሉዬ ማታእሐልሰልሻለው እያነሳብኝነው

    • @Luluyemadamambulance212
      @Luluyemadamambulance212 ปีที่แล้ว

      @@user-or3ip3du9v ❤🙏አብሸር

  • @sufiaawole3682
    @sufiaawole3682 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አሏህ ፊርዶስ 92ሺ ገብታሻል በቅርብ ደሞ ማቶ ሺ ኢንሻ አሏህ👑👑💫💫💐💐💐🎁🎁🎁

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if ปีที่แล้ว +26

    እንኳን ደህና መጣችሁ ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ጥሎብኝ ኒቃብስት ሴት ሳይ በጣም ደስ ይለኛል❤👍👍

    • @user-qx8ns1zr8o
      @user-qx8ns1zr8o ปีที่แล้ว +2

      መዲ ደምሪኝ

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if ปีที่แล้ว

      @@user-qx8ns1zr8o እሺ

    • @ayshaethiopia4155
      @ayshaethiopia4155 ปีที่แล้ว +1

      ማድነዬ፣ብዙ፣ግዜ፣የይሻላው፣በፈስከ፣ቤት፣በኬሜትሽ፣ደስ፣ትይኘልሽ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว +1

      መዲና ማማ በቅንንት ደመርኝ ደመርኩሸ ዉዴ

  • @ferdos6459
    @ferdos6459 ปีที่แล้ว +2

    ማሻላ ለቢላል ጥንቃቄ አድርጊ ማር ደስ ይላል ጉራጌ ባህል

  • @user-ut6kz4hw3n
    @user-ut6kz4hw3n ปีที่แล้ว +11

    ለሙሽሮች መብሩክ ለአፋያ 100k አሥገቧት ትንሽ ነው የቀራት

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if ปีที่แล้ว +10

    እኛ አገር ስጦታ ለሴት እንጂ ለወንድ ስጦታ አይሰጥም ግን የሁሉም በህል ይለያያል

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 ปีที่แล้ว +8

    ወደ ውጭ ስወጭ ልጅሽን በጀርባሽ እዘይ በፊት ጥሩ አይደለም ብትወድቂ እንኳን ይከብዳል የነጭች አተዛዘል ለነሱ እንተውላቸው

  • @Sariy177
    @Sariy177 ปีที่แล้ว +10

    የገጠር ልጆች እስኪ ልያችሁ 👍👍👍

  • @tube3507
    @tube3507 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እልፍ መብሩክ አንችም ኒቃብ ልበሽ ፊርዶስዬ አላህ ይወፍቅሽ❤

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍😍😍😍 ግን የማስቲካውስ ነገር መቀነስ አይቻልም እንደ

  • @fekertube
    @fekertube ปีที่แล้ว +6

    ሀገረ ናቀፈኘ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይ ትዝ አለኘ አገሬ ምንም አልተቀየረም ማለትነው ማሻአለህ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b ปีที่แล้ว +22

    የሁሉም ባህል ይለያያል ለሙሺሮች መብሩክ 😍

  • @awelwollotube6068
    @awelwollotube6068 ปีที่แล้ว +9

    የሡፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ 🌹የአባቱ ውደታእድጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅርይባሥጨመረ ባሪያእድሁን ሸጡት ባለሥልጣን ሆነ የሠው ልጅ ሤራምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ወሣኔ ከሁሉበላይነው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቤቴጎራይበሉ።

  • @user-kd6ud3vj3s
    @user-kd6ud3vj3s ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስ የሚል ባህል ነወ እኮ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቀጣይ ካለ እጠብቃለን በቃ ተመለሽ ሙሽሪትን ሳታሳይን🙆

    • @serkietiotube2789
      @serkietiotube2789 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንንት ደመርኩሸ ዉዴ

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ አጠራ ቪድዮው ምናው ትንሽ ረዘም ብተደርጊው ለመቶሺ ለይክ የብቀሽ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 ปีที่แล้ว +3

    አፊያ ልጅ ይዘሺ. ተጠቀቂ. እዳትወርቂ. አትሳቂ. ልጅሺን. ደሞ በወገብሺ እዘይ. እዳይኅዳ.

  • @emukal
    @emukal ปีที่แล้ว +2

    እረ ፋሲካ ምንድነው የምታዛይን ክክክ በማስቲካ አፉን ሞሉትኮ አይ አገሬ እንደ ነብር ዥንጉርጉር ነንኮ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 ปีที่แล้ว +4

    ወየዉ በሳቅ የማስቲካዉ ነገር የሚገርም ባህል ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-mt3th9wt2n
      @user-mt3th9wt2n ปีที่แล้ว

      ሳህ ጉዲነዉ ወይኔ ስንት ነገር አለ 😂

  • @fekertube
    @fekertube ปีที่แล้ว +5

    ፈሲጋ ለካ እናትሸ ሶዶናት ማአላህ እንካንም የሶዶባይ ሆንሸ እኔ ም እናቲም አባቲም እዳቺውናቸው ያው በጣምምነው የሚያምረው የኘ ሰረግ ባህል❤

  • @user-se7zo4wd5d
    @user-se7zo4wd5d ปีที่แล้ว +7

    ዉለታው ለከበዳችሁም ሆነ ለምትወዱት ሰው እሱ ሳያውቅ ዱዓ አድርጉለት። ለማታውቁትም ቢሆን ዱዓችሁ ይድረስ።
    እኛ ሙስሊሞች፣ ለሰው ልጆችም ሁሉ መልካምን እንመኛለን ይታወቅ።
    ❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 ปีที่แล้ว +2

    ፋሲጋ እህቴ እንዴት ነው ልጅሽ የያዝሽው በእግር እየሄድሽ እንደዚህ ልጅሽን አትያዝ በጀርባሽ እዘይ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እሙቢላልየ እንኳንደህናመጣሺ ቢላልም አላህያሳድግህ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 ปีที่แล้ว +3

    በክረምት ስርግ ማሻአላህ. ሙብርኩ ለሙሺሮቹ ኩላቹሁንም አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 ปีที่แล้ว +2

    አይጨነቅምደ አስተዛዘልሺ ሀቢብቲ ልጅሺ

  • @tube-cb4ku
    @tube-cb4ku ปีที่แล้ว +3

    አሰላም አለይኩም ኣወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡም ቢላል እንዴት ነሽ ማሻአላህ ደስ ይላል

    • @user-qx8ns1zr8o
      @user-qx8ns1zr8o ปีที่แล้ว

      ቡታጅራዬ ደምሪኝ ውዴ

  • @erahmabintebaba6768
    @erahmabintebaba6768 ปีที่แล้ว +5

    ክክክ የማስቲካው ነገርስ አጅብ በያቦታው ባህሉ ይለያያል ይገርማር ሰምቼም አይቼም አላህ እደዝህ አይናት ባህል

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔምገርሞኛልክክክክክክክ

    • @user-zj8dp2dh1i
      @user-zj8dp2dh1i ปีที่แล้ว

      ክክክወላሂእኔራሱ

    • @user-ec9ts9in8l
      @user-ec9ts9in8l ปีที่แล้ว

      እኛጋአለ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +21

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 ปีที่แล้ว +2

    መሻእላሕ መብሩክ ሙሽራው ሙሽሪት ያደም እና የሐዋግቢ ያድርግላችሑ ለምን በወገብሽ አታዝሊውም ቢላልን

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 ปีที่แล้ว +2

    ደሰ ይላል

  • @rabiyoutube8168
    @rabiyoutube8168 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ውቦችየ ስታምሩ አላ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔማሮች ለአላህ ብየ እወደችኋለሁ

  • @user-to2tg3cp3x
    @user-to2tg3cp3x ปีที่แล้ว +3

    ማሽለይ የኘን ሰፍሪ ነው በራከ ሁኑ

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l ปีที่แล้ว +2

    አራ ጭኮ የደባዬ እትዝታ በህላችን ይላያል

  • @umomohamad
    @umomohamad ปีที่แล้ว +1

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ፋሲኳዬ በይ ልጃችን በረድ እንዳታስነኪዉ ተጠቅቀሸ ያዡ

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf ปีที่แล้ว +3

    አሠላም አለይኩመወራሕቱላሒወበረካቱ አሕለን ፊርደውሥ ማሻላሕ ተባረከላሕ በየአካባቢው ልዮነት አለው ማለትነው እኞጋአ ደሞ ሙሽራዎአ ይዞከመጣበኋላነው ሥጦታም ሚሠጠው ።

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ ሰንት ባህል አለ ሙሽሮች መብሩክብቻ

  • @ARITi01
    @ARITi01 ปีที่แล้ว +4

    በየሁሉም ሀገር ባህላላችንይለያያል ማሻ አላህ

  • @alal5167
    @alal5167 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአለህ ማሸአለህ አይይይዬ ሀገሬ በጠም ቃነዉኝ የረቢ ኢኘም ሀገረችን ገብታን ምንደሰት የርገን

  • @FafiTube-ov7lz
    @FafiTube-ov7lz ปีที่แล้ว +3

    ለልጁ ነው እዴ የደበዬ ሚቀመጡት በመሥቃን የሴቷ መሠለኝ ክክክ

  • @msmiss5474
    @msmiss5474 ปีที่แล้ว +5

    ወዬኔ መሽአለ የስፈሬ ልጆች

  • @fatama8499
    @fatama8499 ปีที่แล้ว +4

    አህለን ቤተሠብ ያላህ ፋሲካን 100 ሺ እናስናስገባት እስከ ሣምት

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o ปีที่แล้ว +3

    የማስቲካወ ነገር😂

  • @erahmabintebaba6768
    @erahmabintebaba6768 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ልጁን እደት ነው የያሺው በአላህ ለልጁ ግን ምቾት ይሰጠዋል?

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ መሽአላህእናተም ታምራላቸሁ ቦታውም ያምራል ቢላልን ሳሚልኝ አላህይጠብቃችሁ

  • @quite701
    @quite701 ปีที่แล้ว +19

    የማስቲካው ነግር 😂መብሩክ ሙሽሮቹ 😘

    • @samiramuhammad1409
      @samiramuhammad1409 ปีที่แล้ว

      Uuuuuuu enem baxam aseqeny kkkkk

    • @ameena1195
      @ameena1195 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk

    • @user-zf4kp7fs3z
      @user-zf4kp7fs3z ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂ወይኔ ኮመንቶች ፈታአረግሽኝ ምንአዳረቀው ተቀረፆ እስኪያበቃ ዝምቢልክክክ

    • @fafitube1195
      @fafitube1195 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀ

    • @quite701
      @quite701 ปีที่แล้ว

      @@user-zf4kp7fs3z ማኝኩ እኮ አይደለም የግርመኝ ስታጎርሳችው ልጅቱ ነው ምንኛ ነው

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ሲያምር ቦታው

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 ปีที่แล้ว

    መሸ አለህ መቢሩክ አልፊ መቢሩክ ትደረቻውን ያመረ ያሰመረ ያዲርግለቻው🌹🌹🌹🌹☝

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምናቹውዶች ማሻአላህ ስታአመሩማሻአላህ
    አላህ ይጠበቃችሁ በጣምደስይላል እናመስግናለን
    🇪🇹🇪🇹🍓🍓🍓🍓🍓😍😍😍😍

  • @user-qn7ze9tw7x
    @user-qn7ze9tw7x ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ሰፈራችን😁

  • @kemalhayru5599
    @kemalhayru5599 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቴኪው ፈሲካ አላየነው ሰው አሳየሸን እና ለምን ሚሊውን አለቅሺውም የሰሚራ የጎት ልጅ ነኝ

  • @aynalove3382
    @aynalove3382 ปีที่แล้ว +3

    እረ ሙሽራው በማስቲካ አፉ ሞላ ወይኔ እዳያስታውከው ፈራሁ ኮፒራት ተጠንቀቂ ትንሽ ነው የቀረሽ ፋሲካ

  • @mazy-meida
    @mazy-meida ปีที่แล้ว

    መሸአለህ ደስ ትለለቹ ፍርዶስየ የማረ የሰማረ የርግለቸው

  • @abrostub8603
    @abrostub8603 ปีที่แล้ว +2

    በእጅ ያለ እፎይታ!
    ===========
    ከሰዕድ [ረዲየላሁ ዐንሁ] እንደተዘገበው እንዲህ ብለዋል: - «ከነቢዩ [ﷺ] ጋር ተቀምጠን ነበር። ከዚያም እንዲህ አሉ: ‐
    «አንድ ሰው የዱንያ ችግር ወይም ፈተና ገጥሞት ዱዓ ካደረገበት ከጭንቁ የሚገላግለውን ነገር ልንገራችሁ?
    የዚን‐ኑን (የዓሳው ባለቤት(የነቢዩ ዩኑስ ﷺ) ዱዓ ነው: ‐
    «ላኢላሀ ኢል-ላ አንተ ሱብሓነከ ኢን‐ኒ ኩንቱ ሚነዝ‐ዟሊሚን።»
    [አላህ ሆይ ካንተ በስተቀር በእውነት የሚመለክ ጌታ የለም። ጥራት ይገባሃል። እኔ ከበደለኞች ሆኛለሁ።]

  • @kasimhussen
    @kasimhussen ปีที่แล้ว +2

    ክክክ ደስ ይላል ልክ እንደኘ ባህል የኔ ፍቅሮች ስወዳቹህ

  • @user-uk5mp3wg4y
    @user-uk5mp3wg4y ปีที่แล้ว +2

    የአለህ የየሀ ሀገሩ ሰረጊ ይለኝል የበደ ነዉ

  • @user-vk6ek2zu3n
    @user-vk6ek2zu3n ปีที่แล้ว +6

    ተንከራተታችሁ ይሆንሁሉ መንገድ አላህ ይጠብቃቹ ለአላህ ብየ ወዳችዋለው🥰🥰🥰

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ይማሰቲካወንገር

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE ปีที่แล้ว +14

    🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንንት ደመምርኝ ደመርኩሸ ዉዴ

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 ปีที่แล้ว +1

    ኒቃ ምሚስቶቹ ማሻአላህሲያምሩ

  • @user-eo5sp7ec1u
    @user-eo5sp7ec1u ปีที่แล้ว +2

    ኧረጅልባብናኒቃቡሲያምር ማሻአላህላኩልኝእስኪ ወደኮየት🌸

  • @ketfowatube3093
    @ketfowatube3093 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ማስቲካው ምን ጉድ ነው የመጀመሪያዬ ሳይ የሁሉም ባህሉ ይለያያል እኔ የ7 ቤት ጉራጌ ነኝ ግን አላየሁም ማስቲካው #ትዳራቸው ይመርላቸው

  • @russianahmad7076
    @russianahmad7076 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተበረከለ ማርጥ ነው 👍

  • @user-uq3wz2yk6b
    @user-uq3wz2yk6b ปีที่แล้ว +3

    አላህ አይለያቹ ፍርዶስኢማን አሚ 💕💕💕💕💕

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ውዴ እህቶች እስቲ አፊያን መቶ ሺ እናስገባት እኔ አሁኑኑ በኮሚፒተሬ አደርጋታለሁ

  • @hayatkasim2311
    @hayatkasim2311 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ሲል አገሪ ናፈቀኝ አይይይ ስደት መቼ ይሁን ምገላገለው😥😥😥😥😍😍😍😍

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም አህለን አፊያ እንዴት ነው ልጅን የያሽው በወገብሽ ብታዝሊው እንዴት ያምራል😀😀😀💚❤💛👍 የሁላችንም ባህላችን ይለያያል ለብሩክ

  • @samerahsemir48
    @samerahsemir48 ปีที่แล้ว

    ፊርዶስዬ ስወድሺ አላህ ይጠብቃችሁ ውዴ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ዝም ያለ 💐ነጃ ወጣ አሉ የኛ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😍

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube ปีที่แล้ว +3

    *ማሻአላህ መብሩክ*

  • @addmkd4438
    @addmkd4438 ปีที่แล้ว +1

    Allah yasadigilish. Lijishin😍😍😍😍🥰🥰🥰♥️

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 ปีที่แล้ว +3

    ማስኪታ ለምድነዉ ሚሰጠዉ በመስቃን ባህን አይሰጥም

    • @sekinadelwana7430
      @sekinadelwana7430 ปีที่แล้ว

      እ ምን ጉደኛ ነሽ አረ በደብ ነዉ ሚሰጠዉ እኔ ብዙ አጉቶችን ማስቲካ አጉርሻለሁ ማስቴካ እና ሽቶ እህት ወይም ይህት ልጅ ነዉ የምታጉርሰዉ ሽቶም የምትነፋዉ በመስቃንም በስልጤም በህል

  • @zamzamzam609
    @zamzamzam609 ปีที่แล้ว

    አረ፡ፋስካይ፡በጣም፡የናፈቀኝ ሰዉነዉ፡ያየሁበት ሰርጉም፡ሰፈራችነዉ፡እና በጣም፡ያምራል ባህላችን

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +4

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍👍

  • @hadiyajemalyoutube3754
    @hadiyajemalyoutube3754 ปีที่แล้ว +1

    ዋአይኩምሰላም ወረህቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ መብሩክ

  • @user-or3ip3du9v
    @user-or3ip3du9v ปีที่แล้ว +3

    ነገያገባል የኔም ወድም ደሰ ብሎኛል አልሀምድሊላህ

  • @hayterolla2910
    @hayterolla2910 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህግን ልጆቹንበማሥቲካሞላችሀቸው እኮ

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k ปีที่แล้ว +2

    እንዴ😳😳ማስቲካው ምንድነው ይህ ሁሉ 🤣🤣🤣

  • @shemsiyatube2850
    @shemsiyatube2850 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መብሩክ

  • @yoditassefa7669
    @yoditassefa7669 ปีที่แล้ว

    Lejushe boy Or girl? I think girl cos I saw pink stuff

  • @abduhussenhussen5697
    @abduhussenhussen5697 ปีที่แล้ว +2

    በማስቲካ ጨረሷቸው. እኮ

  • @hadiatube
    @hadiatube ปีที่แล้ว +1

    መቻል ከጥንካሬ እንደሚብልጥ ሁሉ ትዕግስትም ከውበት በላይ ነው።

  • @user-ml8sd5do7r
    @user-ml8sd5do7r ปีที่แล้ว +1

    እረ ወየው የማስቴካዋ ነገር በሳቅ😂😂😂😂

  • @zoo_yt1
    @zoo_yt1 ปีที่แล้ว +2

    አንቱ አዛኝ ነቢ
    🍇አንቱ የሑሉ በላጭ
    🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሖች አባት
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ
    🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን።
    🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ
    እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube ปีที่แล้ว +2

    አሳለሙአለይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራከቱ
    አህለን ውቦች ማሻአለህ ያገጣር ሳርግ ግን ሲያምር 😘😘😘🌹🌹🌹

    • @jfgdehey3943
      @jfgdehey3943 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩሞ አሰለም ወረሀመቱለህ ወበረከቱሁ

  • @fekertube
    @fekertube ปีที่แล้ว +4

    አህለን ፈረዶሰ &ኢማን አሚ ማሻአለህ ሲያምረ ዝናቡ አካባቢው ዋናው ውውው አፈያ ቢላል እዴትነኽ

    • @user-qx8ns1zr8o
      @user-qx8ns1zr8o ปีที่แล้ว

      ፍቅርዬ ደምሪኝ እኔ ቤተሰብሽ ነኝ

    • @fekertube
      @fekertube ปีที่แล้ว

      @@user-qx8ns1zr8o ደመምኘ አቺ እመልሳለው

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤🌹🇪🇹🇪🇹ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላም ማችሁ ይብዛ ግን በሆድ ተረግዞ በሆድ ይታዘላል አረ ተው ባህላችን አንርሳ ደሞ እቅፍት ቢመታ ሽ ቀድሞልጅሽ ነው ሚጎዳ እባካችሁ እናስተውል🤔. 🙏🙏🙏🙏

  • @susuyoutube580
    @susuyoutube580 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ መብሩክክክክክ ብያለው ሙሽሮች

  • @shahziyahassan7517
    @shahziyahassan7517 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል

  • @user-oj9gf8xg6u
    @user-oj9gf8xg6u ปีที่แล้ว +2

    ኡሙ ቢለል ስወዲሽ ደሚሪኝ

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 ปีที่แล้ว +8

    ማሸአለህ ስታምሩ❤🙏በርቱ አለህ አይለየቹ❤

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว

      ለሉ ማማበቅንንት ደመርኩሸ ደምርኝ ዉዴ

  • @user-fz8sr6yw1v
    @user-fz8sr6yw1v ปีที่แล้ว +1

    እረ ወይኔ በሣቅ ማስቲካው ምነኛ ነው ክክክ

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls ปีที่แล้ว +2

    መብሩክ👍👍👍👍👍👍👍

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 ปีที่แล้ว +2

    ماشاء الله😍😍😍😍

  • @tube-hr5rk
    @tube-hr5rk ปีที่แล้ว +1

    ባለ ሂጃቦች ማሻ አላህ ለምን አትሽፈኝም።ፌርዶስ እደት ደስ እዳሉኝ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ደስ ይብር ሠርግ ነው

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ♥♥♥