አስደሳች ዜና ቤት ለፈረሰባቸው እስከ 500ካሬ መሬት ታህሳስ12 ጥብቅ መረጃ ለአከራይ ተከራይ ለነጋዴዎች አዲሱ ህግ ባንኮችን ያጨናነቀው Good news

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 18

  • @سميرةعلي-ع3ض
    @سميرةعلي-ع3ض 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @SeadamohamedAli
    @SeadamohamedAli 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እውነት በሆነ አድስ አበባ ያለቀሱት እባቸው በታፈሰ😭😭😭😭

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኢሻአላህ እረ ያመቻቹልን አገራችን አንፈናቀል

    • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
      @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እዉነት ያርገዉ ወላሂ የቤት ክራይ መክፈል ያቃታቸዉ ብዞአሉ

    • @SeadamohamedAli
      @SeadamohamedAli 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ እህቴ አድስ አበባ ጣፎ ያለምንም ምክንያት በብሄር የፈርሰባቸው ልጆቻቸውን በጅብ ያጡ ሲያወሩሽ ተይኝ እኔማ ቤቱን ሳየው ወላሂ መኖር ያስጠላኛል ደግሞ አረብሀገር ሰረተው ነው የሰሩት ከ15አመት ጀምሮ 20ሰረተው የሰሩትን ቤት ፍርስርስ አረጎ ወና😭😭😭 ጣፎተከራይቼ እምሰማው ይዘገንናል​@@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ

  • @هديةمونلو
    @هديةمونلو 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    أسلام عليكم ورحمةالله وبركاته አሏህ ጀዛአህን ያብዛልህ جزاك الله خير يا رب የመሀል አምባ ብላን መች ይሆን

  • @طيبهمحمد-ع1د
    @طيبهمحمد-ع1د 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ህጋው ይ እማ ልሁን ይችላል ህገወጥነው እጂ

  • @RahimaFerduose
    @RahimaFerduose 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለእምዬ ኢቶ ሠላሙን ያምጣልን

  • @ZainabZainab-x2o
    @ZainabZainab-x2o 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዲሳበባ😢😢😢ስእ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @eyobsahle
    @eyobsahle 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት እንነጋገር ይሄ ወሬ ነው ለኔ ዘመዶች ምንም አልተሰጠም ጠብቁ ነው የተባለው እየተጉላሉ አደለም ወይስ የተለያየ አሰራር አለ

  • @HiHello-zh1dz
    @HiHello-zh1dz 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow🥰🥰👏👏👏

  • @manycell9813
    @manycell9813 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔምለው አቤቱታ የት ማቅረብ ይቻላል?

    • @Mahbuba-g6m
      @Mahbuba-g6m 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛም ህገወጥ ብለው አፍርሰብውናል

  • @weynshetAzilke
    @weynshetAzilke 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለኛስ መቼ ነው ሚሰጠን

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂