You Answerred the definite answer of mysterious disappointment,always i'm dissappointed to every thing, so your lesson and answer is perfect answer for me.thanks alot love you from my bottom of the heart Abiyyyiiiyyyiiiiiii !!!!!!!!!!!!
Neye Abyi, kesew antebkm gn sewoch tetekmobnal, ende mestika angkew merekun kaleke endemitlew, ketaluns!! Ene bekumachew esat biyakatlachew aldenegtm. Proramh tru new gn lela mefthe kaleh enteblalen.
አብዬ በጣም ፈሪ ነብርኩ ሰው ምን ይለኛል ሰው ከኮረፈኝ መጨነቅ ነበር ስራዬ አሁን ግን ያሁሉ የተወገደው ፀሎት ስግደት ንስሃ ስገባ በቃ በራስ መተማመን ጀመርኩኝ እንደውም ስነ ምግባሬ ሁሉ ተስተካከለ እግዚያብሄር ይመስገን አሁን የአለም ሰው ሁሉ ቢያኮርፈኝ አልፈራም
አይገርምም እኔም እንዳንች በጣም ነበር ማለቅስ ሰው ሳስቀይም ግን አሁን በፀሎት እያስተካልኩት ነው መንገድ ላይ ነኝ
@@embeteferede5119 አይዞሽ ወደ እግዚያብሄር የተመለስ ሁሌም አሽናፊ ነው እሱ ሁሉን ያስተካክልልሽ በርቺ
@@embeteferede5119ለኔም ይርዳኝ ፈጣሪ እድሜን ፈጀሁ ውዴ
እኛንም ፈጣሪ ይርዳን የኔን ችግር ነው የተናገርሽው
ሲጀመር ከሰው ምንም አይጠበቀም ። ሰው ይሰብራል እግዚዓብሔር ይጠግናል ። የዘንድሮ ትውልድ የመከነ ነው ።
ይሄ ትምህር ሳይሆን እጅግ በጣም በጣም ፍቱን መድሀኒት ነዉ ምክንያቱም ታላቁ መምህራችን ባነሳሀቸዉ ሀሳቦች ሁሉ ሙሉ በሙሉ በሽተኞች ሆነናል ብዬ ስለምረዳ
አመሰግናለሁ ጋዜጠኛና መምህር አብይ ይልማ አስተማሪ ትምህርት ነው በርታ‼️❤️
መምህር አብይ ይልማ ወንድማችን እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ አብዝቶ ይማርክ
ጥሩ እና ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠከን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን 🙏
ሰለም አብየችን ዛሬ ደግሞ አምሮ በሀል በዚህ ቀጥልበት
🌿እግዚአብሔር ይባርክህ🌿
ወንድሜ ዐብይ እኔ እራሱ የዚህ ፀባይ ባለቤት ነኝ።
ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አምላክ ይባርክህ
This is truly to say that of all the medias I watch this is my best & No. 1🙏❤️🙏❤️🙏❤️
እግዛብሔር ይስጥልን ጠቃሚ ትምህርት ነው
ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ 🤲 ስለምሰጠን መረዳት ከልብ አመሰግናለሁ
በትክክል ገልፀህዋልአልፌበታለሁ ቅድስ እግዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤
ሰው ከነህይወቴ ቀብሮኛል እግዚአብሔር ግን ስሙ የተመሠገ ይሁን አውጥቶኛል ግን ጠባሳው ስላለ ሰውን ማመን አልቻልኩም ተፅዕኖ ፈጥሮብኛል
እኔም እስካሁን እየተብሰለሰልኩ አለሁኝ ይቅርታ ማድረግ አልቻልኩም ያደረጉኝን መርሳት አልቻልኩም
@@RobelJETRO 🙏❤
@@AaBb-kr3bi እኔም 😭
እኔም ነገሩ ከተፈጠረ ወደ ሁለተኛ አመት እየሄደ ቢሆንም ቁስሉ ዛሬም ድረስ አዲስ ነው ግን "ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው"" ይሄም ያልፍል ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
@@PETIROS-ds6sg እኔም እንዳንቺው ነኝ ውዴ ያመኛል ሳስበው ሰው ሁሉ አንድ አይነት እየመሰለኝ ተቸገርኩ
ሰላምክ ይብዛ❤❤❤❤ አብይ ተባረክ
አረ ሰው ብሶበታል , የነሱን ክፍተት በሞላህላቸው ቁጥር እየተለማመጥካቸው እየመሰላቸው ጥጋባቸው ይጨምራል .
ተባረክ ያውም እራሴን ጎድቼ ለነሱ ወድቄ ነው
እግዚአብሄር ራሱ ይቅርታ ለጠየቀ ብቻ ነዉ ይቅር የሚለዉ አለበለዚያ ሲኦል ያወርደዋል!!ይቅር ለሚልሰዉ ነዉ ይቅርታ የሚደረግ
እንኳን ደህና መጣህ አብያችን የመግቢያ ክላሲካል ባይቀየር ጥሩ ነበር
Bless you Memher Abiy.
ቃለሂወት ያሰማልን በዙ ትመህርት ወስጀበታለሁ
ዛሬ ትልቅ ቁምነገር አመጣህ።ለዚ ነዉ አቤቱታ ፍትህ ዳኝነት ፈልጎ የሰዉ ሰዉ የሚንከራተተዉ😭😢
በእውነት ወንድሜ በጣም ነው የማከብር ትልቅ ትምህት ነው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው እኔም እንደዚ አይነት ከሰው የመጠበቅ ባህሪ ነበረብኝ በዚህ ትምህርት ግን እውነት ተምሬአለው አሰተካክላለው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
ሴቶች ከወንዶች በሁለት እጥፍ በድብርት ይሰቃያሉ
You Answerred the definite answer of mysterious disappointment,always i'm dissappointed to every thing, so your lesson and answer is perfect answer for me.thanks alot love you from my bottom of the heart Abiyyyiiiyyyiiiiiii !!!!!!!!!!!!
ለማያቋርጥ በደል ስንት ጊዜ ይቅር ማለት አለብን
Melkam hasab nw yaqerebkew ....amrobihal cool nw alebabesih💎
በትክክል ወንድማችን እናመሰግናለን
Tebarek ylmaye yezare tmhrt 1gna new
Welcome my Hero with your lovely awareness media.🙏🙏🙏🇪🇹💚💛❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
Betam yemtkem neew egzebeher yakkberlgn
Love you my hero
ሰለም ወንድሜ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
መምህር አቤ ስለናርሲስቶች ስራልን ካንተ ማወቅ እፈልጋለሁ ከማ/ሚ ብዙ ሰማሁ ያ የባሰ ፍርሀት እና ቀየሜታዬን አጠነከረው በጌታ ጌዜ ኑሮህ የአድማጮችን ኮሜንት እንደምታይ እርግጠኛ ሆኜ ነው እስትረስድ ሆኛለሁ ples 😭🙄
ሰላምሰላመምህራችንእንካንደህናመጣህልንሰላምህይብዛ❤❤❤
Well come
ሰላም ለናንተ ይሁን
ቅድስ እጏዚአብሄር ዬስጥልን
ይሄ የኔ ሂወት ነው መምህር አቤ 😢
እናም ደከመኝ ፀሎቴስ መክሊቴንም ተፈታተነኝ በግልፅ ነው የምልህ ችዬ ከተውኩ በኋላ ያን ሰው በሽተኛም ሆንኩ ብዙ ነገሬን እንዳጣሁ በሂወቴ ይገባኛል ግን መቻል አልቻልኩም
❤❤👌🏻👌🏻👌🏻
ሰው ማመን ነው የሚያስጠቃኝ ይሉኝታ
Selam betesb ebakachehu bexaloti asebugn erasen laxefa newu ene mefesawi tenertochen seketatel yasceneqegnale abaten denget bemoti kaxahu jemero alteregagahume😢😢😢
Neye Abyi, kesew antebkm gn sewoch tetekmobnal, ende mestika angkew merekun kaleke endemitlew, ketaluns!! Ene bekumachew esat biyakatlachew aldenegtm. Proramh tru new gn lela mefthe kaleh enteblalen.
😢😢😢😢😢
መምህርዬ ዛሬ ከተናገርከው ነገር ተነስቼ እኔ ወደ 40 ግራም ወርቅ ባክ ላስቀምጥ ነበር ግን እናቴ ለምን እቤት አስቀምጪ እኔ ጋ አለጭኝ የሳን ቃል አላጥፍም ብዬ አስቀመጥኩ እሳ ጋር ግን ስደት ከሄድኩ ከትንሽ ጊዜ በአላ እደሌለ ነገረችኝ ለመርሳት ብፈልግም ሁሌ ሳስታውሰው ልቤን ያመኛል ውስጤን ይመኛል በጣም ሳስታውሰው ይደክማኛል ዛሬ አስታወስከኝ መቼም አረሳውም ወርቅ የመግዛትም የማድረግም አቅም የለኝም ያስታውሰኛል ምን ትመክሩኛላቹ አመታት ተቆጠሩ ግን አረሳውም
ትክክለኛ ሰዉ በዳዩን አቢይን ፈጣሪንም ሰዉንም ይቅርታ ከልብ ጠይቅ በለዉ አትፍራ “””” ፈሪ የፈጣሪን መንግስት አይወርስም””””
እህተ ልጂ ውልዳ ሰፈ ብዬ ላያት ሆስፒታል ተገኘሁ ነገር ግን የገጠመኝ ነገር አስደንጋጭ ነበረ እህቴ የተውለደችውን ሕፃኗን እዳላያት እናቷን አዘዘቻት ቡዳ ነች እንዳሳያት ብላ ኩም አደረገችኝ በአባት የምንገናኝ እህተ ነበረች ብዙነገርም አብረን ያሳለፈች እህተ ነበረች የህ አያስቀይሚሚ ትላለ አብይ?
አረ አይዞሽ ቡዳ የሚባል የለም ምን አይነት ጊዜ ነው
Yasazinalll
Teyw enem medhant argshal tebyalhu egzabher huln yawkal
ከቤተሰብህ ከዝርያህ እንዴት
😒☝🏿😡😡😡☝🏿ላይክ አድርጉ በኔ አሳብ ግን አስፍላጌ ነው ሙዚቃው እንደዚህ ኡሌም ቁምነግር ትምህርት ስጭ ትምርት እየስጠክ 😒😒አንተን እናዳምጥ 😒ለ ጆሮ የሚአስጠላ ሙዚቃ እያስማከን ቪዲዮ ማየት አስጠላኝ ስለዚህ በ ውስጥ ያለውን ሙዚቃ አታስግባ ሳስብ ቪዲዮ ከመልቀቅክ በፍት አላየከውም 😒ምን ያህል ቪዲዮውን ለመጭረስ ያስለቻል እና ከ አዑን በዋላ ምንም ክላሲካል ነግር እንደማትጭምር 😒ተስፍ አደርጋለው
መአት እያወራክ ብርህን ትሰበስባለክ , ቤተክርስትያን ግን ትሄዳለህ???
አንተ ሟርተኛ
አንተስ ባለጌ?
@@Ambassel😂