ከ30ሺ በላይ ተዋንያን ተሳተፉበ የቴዎድሮስ ተሾመ ፊልም(gizemedia1974) Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @rahelayana1264
    @rahelayana1264 6 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ ፊልም ውርደት እንጂ አክብሮትን አታገኝም ፣ ገንዘባም አይባረክም

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 6 หลายเดือนก่อน +2

    1 ሜሌዎን ህዝብ ያለቀበትን ዶክመንተሪ እንድህ ለሰሚኑ ህዝብ ታላቅ ታሪክ ነው የሆድ መጨረሻው ይህው ነው ያልታወቁ ሃይሎች ተባበሩን

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቴድሮስ ተሾመ ሆዳደር ካድሬ 🤨በዚህ ፊልም መላው ኢትዮጵያን አንገት የሚያስደፋ ነው ልታፍሩ ይገባል

  • @luel8814
    @luel8814 6 หลายเดือนก่อน +6

    ደደብ ነገር ነህ.
    በሚልዮን የሚገመት ህዝብ ያለቀበት አስከፊ ጦርነት አንዱን ነጥሎ ለማዉደስ ገንዘብ ተከፍሎበት የሰራ ሰዉ አሞካሽተህ ታቀርባል. ምን የሚሉህ እንስሳ የሆንክ ነህ እባክህ

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ወዳጃችን
      ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እያመሰገንን! ቢቻልዎ ወደፊ ከስድብ ይልቅ ማስተካከል የሚገባንን ጉዳይ እንድናስተካክል ቢነግሩን በብዙ መልክኩ ይረዳናል!
      በተረፈ እኛ ይህንን ኢንተርቪው የሰራነው እንደ አንድ መረጃ እንጂ እርስዎ እንዳሉት ተከፍሎን ወይንም በሶስተኛ ወገን ጫና ተፈጥሮብን አይደለም! የቃለ መጠይቁንም ቀን ከተመለከቱት ፊልሙ ከመመረቁ ወይንም ፊልሙን ከማየታችን አንድ ቀን በፊት ነው፡፡
      በተረፈ ጊዜ ሚዲያ ከማንኛውም ፖለቲካዊ እና ሐይማኖታዊ ምልከታ ነፃ መሆኑንን ልናሳውቅዎ እንወዳለን!
      መልሳችንን በቅንነት ስለሚረዱንም እናመሰግናለን!
      እንደው ሳናውቅ ስህተት ሰርተን አስቀይመንዎ ከሆነም በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን!

  • @MebratGisila
    @MebratGisila 6 หลายเดือนก่อน +2

    Yeartict tewedros thtna hul gize ygermegnal tebarek!

  • @HabtamuFerede-k9m
    @HabtamuFerede-k9m 6 หลายเดือนก่อน +1

    የይህ ፊልም ሴራ አማራን እና ታጋሩን አንድ አድርጎናል!

  • @kadreyiwdem3433
    @kadreyiwdem3433 6 หลายเดือนก่อน +2

    Tebeda banda!!!

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 6 หลายเดือนก่อน +3

    ልጆቹ አንሠራም የማለት መብታቸው የተጠበቀ ነው። ምነው ፈተልክ ጊዜ ሚዲያ? ቴዊድሮስ እውነት ተናግረህ ሞተሃል ለመሆኑ መከላከያው እንዴት የአማራ ሚሊሻና ፋኖዎችን አፈግፍጉ እያለ እስከ ደብረሲና እንዳስወረረው አውጥተሃል? አላወጣህም። የትግራይ ልጆችን በቁማቸው ማንደዳቸውንስ? ፃፍክ ስለ አገር ህምም? ማነው ዳግመኛ ከአንተ ጋር የሚሠራው ኢትዮጵያዊ። ስለ ሽመልስ አብዲሳ መቺ ስኳድ ሸኔ ወረራ ግድያ ማፈናቀል ማረድ በቁም ማቃጠል? አገር ማቃጠል? ስለ የአዲስ አበባ ወረራ ማፈናቀል ሽመልስ አብዲሳ ለኦሮሞ መልሼ እሰጣለሁ ከተማዋው irrelevant አደርጋታለሁ እውነት ስትሠራ ምናልባት ህምም? ቆይ የአፍሪካ አዲስ አበባ በቃኝ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድን irrelevanት የማድረግ ሂደት ጨምርበት ካለዚያ ተፍተናቹሃል። ቱ!

  • @AdenAregawi-x9y
    @AdenAregawi-x9y 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kadreyiwdem3433
    @kadreyiwdem3433 6 หลายเดือนก่อน +2

    Shermutoch! Be sew dem negadewoch!!!

  • @yegionminch
    @yegionminch 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yeleba ayenederek meleso lib yaderik leba weshetam ashekabach dedeb

  • @AlemTeklay-dq9hx
    @AlemTeklay-dq9hx 6 หลายเดือนก่อน +1

    Your hands are stained with blood. As a father, you should be advocating for peace instead of justifying the criminal atrocities committed by the Abiy government for the sake of monetary gain. Karma is real, and you never know what consequences your support for this genocidal war may bring upon your children in the future. It's shameful, remember, karma exists.

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቱ ምድረ ሆዳም የዘቀጣችሁ ዝቃጭ ናችሁ 😡😡😡

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f 6 หลายเดือนก่อน +2

    amazing

  • @Emebetshadey
    @Emebetshadey 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትገርማለህ ፊልሙን የሰራው ሰው ደደብ እና ሆዳም ስለሆነ ሰራው ሌሎቻችሁ ደግሞ ታሞካሻላችሁ የአንዲት አገር ህዝቦች እርስ በርሳቸው የተጫረሱበትና ከ2 ሚሊዮን በላይ የኢትዮጵያ ወጣቶች በሁለቱም ወገን ያለቁበትን የትግራይን ህዝብ ደግሞ እንደ ተሸናፊ ሌላው እንደ አሸናፊ ተደርጎ ህዝብን እንደ ህዝብ የናቀን ፊልም ስታወድሱ ትንሸ እንኳን አታፍሩም

  • @helen8342
    @helen8342 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tedros Teshome
    as
    Joseph Goebbels

  • @bosena-vg5vh
    @bosena-vg5vh 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tsige waga tikefiyibetaleshi

  • @TigrayTigray-xb3gk
    @TigrayTigray-xb3gk 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @assefadesta7459
    @assefadesta7459 6 หลายเดือนก่อน +2

    ያሳዝናል ውሻ ነህ

  • @nebilllnebiill2433
    @nebilllnebiill2433 5 หลายเดือนก่อน

    Yegize guday new yetm ayameletatem