Rophnan USA Episode | ROPHNAN | ወቸው GOOD

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @jahnnyVLOGS
    @jahnnyVLOGS 2 หลายเดือนก่อน +1507

    Wechewgud came along way frrr💯🔥 w pod

    • @NatnaelFetene-n7p
      @NatnaelFetene-n7p 2 หลายเดือนก่อน +14

      yazew rophnan

    • @GirumTsige-q5y
      @GirumTsige-q5y 2 หลายเดือนก่อน

      you better bring some idea nigga you always show us same shit you have to step forward

    • @misrakwoldekidan1534
      @misrakwoldekidan1534 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@NatnaelFetene-n7p😅

    • @Thinker-n9x
      @Thinker-n9x 2 หลายเดือนก่อน +7

      Megabit felgesh new 😂

    • @soccer_ethiopia9
      @soccer_ethiopia9 2 หลายเดือนก่อน

      Tegabzwal eko brother ​@@Thinker-n9x

  • @NathanimMitiku
    @NathanimMitiku 2 หลายเดือนก่อน +601

    የዛሬውን Episode የወደድኩት the hosts ዝም ማለታቸው ነው ፤ ምክንያቱም ሮፍናን ዝም ተብሎ መሰማት ያለበት ማንነት ስለሆነ ... መደመጥ ያለበት ማንነት በፖድካስት እንዲህ ሲቀርብ ዕውነትም ይህን የኢትዮጵያ ትውልድ ብዙ መማር የሚችልባቸው ሰው የሆኑ ማንነቶች አሉት ... እነሱን በቀላሉ ማግኘት የምንችልበት ዘመን ነው ... ይህንን እንድንጠቀም በር ስለሆናችሁ ወቸው good እናመሰግናለን

    • @abeniabreham9263
      @abeniabreham9263 2 หลายเดือนก่อน +19

      Tnsh arezemshw

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 2 หลายเดือนก่อน

      ​@abeniabreአንጀት ሁላ እንዲ አይረዝምም😂😂😂😂😂😂😂ham9263

    • @Mytube-n6z
      @Mytube-n6z 2 หลายเดือนก่อน +1

      👌🙏🏽

    • @factopediaF
      @factopediaF 2 หลายเดือนก่อน

      ✌️

    • @mesfinkebede1945
      @mesfinkebede1945 2 หลายเดือนก่อน

      ኧ አንድ ክልፍልፍ ልጅ አለ ዝም ማለት ያልቻለው እንጄ ወንዱ ልጅ ምላሱን መቆጠር አልቻለም እንጂ ዝም ብለክ የሚሰማ ሰው ነበረ

  • @Ale_Tube
    @Ale_Tube 2 หลายเดือนก่อน +1588

    W Podcast 🔥 Thank You Rophnan 👏👏

    • @Yabu_Hero
      @Yabu_Hero 2 หลายเดือนก่อน +10

      Ali🎉

    • @Dere-Orthodox
      @Dere-Orthodox 2 หลายเดือนก่อน +5

      What 😦😦😦😦😦

    • @An_u81
      @An_u81 2 หลายเดือนก่อน +5

      Ale 🐐

    • @Nexrነፅር
      @Nexrነፅር 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ale bro

    • @yabi_hero-jh4ig
      @yabi_hero-jh4ig 2 หลายเดือนก่อน +2

      Wow ale

  • @Wonde9496
    @Wonde9496 2 หลายเดือนก่อน +576

    Everybody is nervous including Abela..😂😂

    • @bzbz3363
      @bzbz3363 2 หลายเดือนก่อน +32

      They’re not talkative anymore 🤣🤣🤣🤣

    • @heavendadi2436
      @heavendadi2436 2 หลายเดือนก่อน +3

      Tell me about it😂😂😂

    • @HoneyAsefa
      @HoneyAsefa 2 หลายเดือนก่อน +9

      I was expecting this comment. But I know it would be so hard for the girls 😂

    • @HoneyAsefa
      @HoneyAsefa 2 หลายเดือนก่อน +12

      Specifically the girl who wears brown she didn't even see his eyes 😂😂

    • @kidisthailemichael826
      @kidisthailemichael826 2 หลายเดือนก่อน +1

      Inr 😊was tnkin that

  • @e.x.o.d.u.s
    @e.x.o.d.u.s 2 หลายเดือนก่อน +1078

    The best episode by far🔥 , thank you Rophnan 🐐

    • @xauusdlive-100
      @xauusdlive-100 2 หลายเดือนก่อน +30

      አታሽቃብጥ

    • @Mytube-n6z
      @Mytube-n6z 2 หลายเดือนก่อน +1

      👑🧡❤️‍🩹

    • @kisanet_Gebrehiwet
      @kisanet_Gebrehiwet 2 หลายเดือนก่อน

      Yes right ❤️‍🩹☺️

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 2 หลายเดือนก่อน

      ምቀኛ😂😂😂😂​@@xauusdlive-100

    • @ethiopian10
      @ethiopian10 2 หลายเดือนก่อน +3

      Lemn tashkabtaleh exo kakeberkew eshi ybekal zmbleh the best mnamn atbel

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720 2 หลายเดือนก่อน +888

    ግባለተተተተተተተተተተተ✊✊✊

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi 2 หลายเดือนก่อน +18

      ቤኪ አንተ በኖርክ ትተመኘሁ ብዙ ታስቀን ነበር ቁም ነገር በቁምነገር እኔማ ኖት እየያዝኩ 2 page ወሏሂ😂 ያንተ ጥያቄዎች ናፈቁኝ ዝምታ በዛ ነውምልህ! ብቻ ያበደ ነበር wow

    • @getubekana
      @getubekana 2 หลายเดือนก่อน

      ግባለተተተተተተተተተተ

    • @seya1228
      @seya1228 2 หลายเดือนก่อน +2

      WG Gang ✊💪

    • @biruht8825
      @biruht8825 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@jemalulhabeshi lk neh bro zmta bestual......

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi 2 หลายเดือนก่อน

      @@biruht8825 ferut yaw ke respect yetenasa nervous neberu

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 2 หลายเดือนก่อน +106

    ወልዳ ያሳደገችህ እናት የምድር ስራዋ ጥንቅቅ አድርጋ የጨረሰች ናት፡ ፈጣሪ ነብሷን በሰላም በገነት ያሳርፍልህ።

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720 2 หลายเดือนก่อน +1001

    ቅዳሜ ደግሞ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ይቀርባል! በጥፍራችን ቆመን እንጠብቃችሁዋለን! 🤫

    • @meronabreham989
      @meronabreham989 2 หลายเดือนก่อน +6

      Ber tolo kefetulen beki endatastebekun🙌😂😂

    • @Rachie-Bear
      @Rachie-Bear 2 หลายเดือนก่อน +22

      ena demo feta belchu teykut

    • @meronabreham989
      @meronabreham989 2 หลายเดือนก่อน +5

      @@Rachie-Bear its already recorded .

    • @Rachie-Bear
      @Rachie-Bear 2 หลายเดือนก่อน

      @@meronabreham989 i don't think

    • @MeryemNaser-h3s
      @MeryemNaser-h3s 2 หลายเดือนก่อน +7

      Beki yekerbetal😅

  • @meronabreham989
    @meronabreham989 2 หลายเดือนก่อน +218

    Rophnan thank so much for coming🙌he always support his generation much love and respect🙏🙌

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 2 หลายเดือนก่อน +63

    ይህ የሮፍናን ንግግር ምናልባትም ብዙ በድብርት እና በሱስ ውስጥ ያሉ ሰዎችን መንጥቆ ያወጣል ዋው!! እሚገርም ንግግር ነው” ሰዎች ሰው እንሁን ከሱ ንግግር ብዙ መማር ይቻላል!!

  • @ferhanovich
    @ferhanovich 2 หลายเดือนก่อน +324

    Proud of you my people 🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯

    • @OnlineBusiness-o5j
      @OnlineBusiness-o5j 2 หลายเดือนก่อน +22

      Bro thinks he's comment will be pinned

    • @fraolLowkey
      @fraolLowkey 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@OnlineBusiness-o5j 😂😂😂

    • @Sosi_1237
      @Sosi_1237 2 หลายเดือนก่อน

      @@OnlineBusiness-o5j fo real 🤣🤣🤣

    • @bithaniyaderejelakew8286
      @bithaniyaderejelakew8286 2 หลายเดือนก่อน

      444444444444444444444454444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444​@@fraolLowkey

    • @Natimovie
      @Natimovie 2 หลายเดือนก่อน

      Why the fuck peoples ruins by replying some one's positive comment go and do your work damn

  • @ፌቨንግርማወንፈላ
    @ፌቨንግርማወንፈላ 2 หลายเดือนก่อน +72

    "ወጣት ስቶን ሁሉም ሰው ለራሱ advantage ይጎትትሃል " that is a fair word tank's bro ትለያለህ ❤

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 2 หลายเดือนก่อน +36

    I am 40 and his last words about success is mind blowing. Ur parents are so lucky and did a good blessed job!!! U are unique man !!! If our country have 100 of ur kind የትበደረስን 🙌🏽🙌🏽👏🏽👏🏽👏🏽

    • @alexandergetnet
      @alexandergetnet 2 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you rophi…Ur parents are so lucky and did a good job

  • @eyobmotivo6339
    @eyobmotivo6339 2 หลายเดือนก่อน +92

    50:00-1:10:00 it is a very deep.message for us....this is how we solve this genration problems...Thank u rophnan for ur Advice !

    • @yeabseraandualem3198
      @yeabseraandualem3198 2 หลายเดือนก่อน

      Yeah that's so deep
      Im watching that part again and again 👍

  • @MeronMehari-j1w
    @MeronMehari-j1w 2 หลายเดือนก่อน +142

    በጉጉት አለቅን እኮ ወገን😂
    ወቸው ጉድ ይገለበጣል 🎉🎉🎉
    ልጄ ያደገ አይነት ስሜት አለው ፖድካስታችን ሲያድግ ማየት እና አቤላ እንዳለው ገና ብዙ ታላላቅ ሰዎች ይመጣሉ
    እና ወጣት ደራሲያንን ብታቀርቡል ደሞ ያበደ ነው በተለይ ፍቃዱ አየልኝን
    ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዋዉ ሲያወራ በጣም እሚመሥጠኝ ልጂ ለማስረዳት እሚሄድበት ርቀት በዛ ላይ ሁሏንም ነገር ጥንቅቅ አርጎ ማስተዋሉ ይገርማል ይመችህ በጣም ብዙ ተምሬአለሁ አቅራቢወቹም ከስከዛሬ የዛሬዉ የተለየ ስርአት ይዛችሁ ትምርታችሁን ጥጥት አረጋችሁ በርጋታ ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ ሮፍናን ያለበትን ኢንተርቪው እየፈለኩ አዳምጣለሁ እና መፅሀፍ ያዳመጥኩ ያክልነዉ እሚሰማኝ እና ደራሲ ብቶን ይዋጣልሀል ለማለት ነዉ ትነበባለህ።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 2 หลายเดือนก่อน +53

    Why am I crying every time he talks about his mom… የዋሆቹ የኢትዮጵያ እናቶች ክፉ አይንካችሁ!
    KING ROPHNAN THE GOAT!!!!

    • @yaredtekle7923
      @yaredtekle7923 2 หลายเดือนก่อน

      She has a crush on him. ቁጭ ብላ ብቻ አደለም ያለችው በጣም አያሰበች ነው: she is imagining what it would be like.

  • @maskimaski9937
    @maskimaski9937 2 หลายเดือนก่อน +55

    እርጋታክ ትህትናክ ቁንጅናክ ምን አለፋህ አደበትክ እሚጣፍጥ ልዩ ሰው ነህ rofi my king

  • @YohanseTizazu
    @YohanseTizazu 2 หลายเดือนก่อน +72

    💥😱😱ማታመጡብን ጉድ የለማ በቃ ወቸው GOOD አሪፍ ሰው አለማምጣት አይችሉም ምንለው በምክንያት ነው

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 2 หลายเดือนก่อน +53

    This is how difficult it's to interview your crush.Look these girls how they are trying with all care😂😂😂

    • @so-ld9if
      @so-ld9if 2 หลายเดือนก่อน

      Ha two of them have a crush on him😂

    • @onthebrightside7886
      @onthebrightside7886 2 หลายเดือนก่อน +2

      Specially daniatcon😊

    • @sofifamily
      @sofifamily 2 หลายเดือนก่อน

      😭😂😂

    • @Esube56tube
      @Esube56tube 2 หลายเดือนก่อน

      Kifu

    • @edentesfaye6195
      @edentesfaye6195 2 หลายเดือนก่อน

      ሲናገሩ ለምን ታቋርጧችዋላችሁ ዝም ዚሉ ስም ታወጣሏቸዋላችሁ ወቼ ጉድ እናንተን ማስደሰት አይቻልም

  • @mm-qf4sh
    @mm-qf4sh 2 หลายเดือนก่อน +138

    ዛሬ አቤል ባይኖር ሮፍናንን የሚጠይቀው አይኖርም ነበር

  • @tigist7
    @tigist7 2 หลายเดือนก่อน +116

    አብዱ ኪያርን "Please, I know he blends well in all generations

  • @YamiMelke
    @YamiMelke 2 หลายเดือนก่อน +6

    በቲቪ እያየሁ ሃሳቤን መግለጽ ስላለብኝ መጣሁ ሮፍናንን ዛሬም ብዙ ሰው ቢረዳውና ቢጠቀምበት ምኞቴ ነው ልጆችም አርአያቸው ቢያረጉት ወላጆችም ሳያፍሩ ለልጆቻቸው ሊጠቅሱት የሚችሉት ልጅ ስለሆነ !!!
    ለአስተዳደጉ ምስጋና ልችርና እራሱን ያሳደገበትና ከብዙ ተከላክሎ የቀረጸበትን መንገድ "መታደል" እለዋለው!!! ከጨዋነቱና ብስለቱ ባሻገር መልኩና አቌሙን ተጠቅሞ ልታይ ያላለ እራሱ ላይ በሚገባ ሰርቶ ለትውልድ ቀረጻ የሚጨነቅ በሳልና ሃላፊነት የሚሰማው አእምሮውን የተጠቀመ የተባረከ ልጅ ነው ሮፊ የማውቅህ ያህል በጣም በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሮፍዬ ❤❤❤

  • @pink9212
    @pink9212 2 หลายเดือนก่อน +65

    He is young but his mind is more than his age God bless you❤

  • @nahome1100
    @nahome1100 2 หลายเดือนก่อน +61

    ከአቤል ጋር የተደረገውን interview ወድጄዋለሁ 😅

    • @justme13203
      @justme13203 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂

  • @wendwesengirma
    @wendwesengirma 2 หลายเดือนก่อน +9

    Abela is one of the best podcast interviewers I have ever seen.

  • @abiyata_
    @abiyata_ 2 หลายเดือนก่อน +533

    ወቸዉ good ይከረበታል 👍👍 I bet የEthiopia ከነ ቤኪ ጋር ደሞ will be the best
    ቤኪ Rophnan የት Hospital ተወለድክ ሲለዉ ብንሰማ ጥሩ ነበር
    የምትስማሙ እስቲበ like 👍

    • @ethio-globaldocumentaries3697
      @ethio-globaldocumentaries3697 2 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😂😂😂

    • @simeragizaw
      @simeragizaw 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሳስበው እንደዛ የሚሆን ይመስለኛል። ምክንያቱም ስለ ሮፍናን እነ ቤኪ ከአንደበቱ የሰሙት ነገር ስለሌለ የአሜሪካውን ቪዲዮም ከእኛ እኩል አሁን እያዩ ነው ብዬ ስለማስብ የሚጠይቁት ይመስለኛል።

    • @Zumrajemal-v9q
      @Zumrajemal-v9q 2 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂አይ ቤኪ

    • @rekikurgae-xx8ly
      @rekikurgae-xx8ly 2 หลายเดือนก่อน +11

      የሀብታም ልጅ ነህ የሚለው ጥያቄ 😅

    • @raheltadesse8814
      @raheltadesse8814 2 หลายเดือนก่อน +3

      የሃብታም ልጅ ነህ
      ባክህ ማንም የሃብታም ልጅ ነኝ አይልም😅😅😅
      የት ሆስፒታል ነው የተወለድከው ቤኪ ቤት ነው😅😅😅😅 I wish ezi podcast lay binoruu

  • @F1234
    @F1234 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም በሰው ሀገር ሆኜ ነው እናት እና አባቴን የተረዳሁት ፣ያጣሁት እና የናት እና ያባት በሞት መለየት ከ ከባዱ ሁሉ ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ደሞ አፅናንቶ ፣አጠንክሮ በሰው ሀገር ኑሮን እያሸነፍኩ ስኬታማ ሆኜ እንድኖር አድርጎኛል እና ክብሩም ለእግዚአብሔር ይሁን ,እግዚያብሔር ለ አላማችን ለስራችን አቁመናል ፣እና የኔም ታሪክ ያንተ አይነት ታሪክ ነው ፣ልዩነታችን ስራችን ብቻ ነው እና አምላክ አሁንም ከዚ በላይ ያጠንክርህ ያበርታህ በስራህ በ ምትመኘው ደረጃ ከፍ ያድርግህ ❤❤❤❤🙏

  • @alazar7432
    @alazar7432 2 หลายเดือนก่อน +147

    የሮፊን ምክር ግን ከልቡ ያደመጠ ህይወቱን መቀየር ይችላል

    • @Oneideatube
      @Oneideatube 2 หลายเดือนก่อน +1

      Prefectely

    • @sewasew7
      @sewasew7 2 หลายเดือนก่อน

      💯exactly !

    • @napiloz
      @napiloz 2 หลายเดือนก่อน

      Yes
      ​@@Oneideatube

  • @petoology
    @petoology 2 หลายเดือนก่อน +55

    Damn, Wechew Good is blowing up!🔥🔥🔥🔥🔥 This is exactly the kind of growth we need!

    • @Wisdom_Beauty
      @Wisdom_Beauty 2 หลายเดือนก่อน +4

      How do you get this much subscriber in 2 month😳😳

    • @petoology
      @petoology 2 หลายเดือนก่อน +5

      @@Wisdom_Beauty Not really, it hasn’t just been two months. I’ve actually worked in TH-cam automation for the past couple of years across different channels. With that experience, I think it's easier to succeed with short-form and international content.

    • @Wisdom_Beauty
      @Wisdom_Beauty 2 หลายเดือนก่อน

      @@petoology wowww I really appreciate it bro you got this we are suffering tho😁

    • @Animehybrid25
      @Animehybrid25 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@petoologyare u in ethiopia country

    • @AhaduReview
      @AhaduReview 2 หลายเดือนก่อน

      645k 🔥🔥

  • @fekaduhailu6673
    @fekaduhailu6673 2 หลายเดือนก่อน +92

    ሴቶቹ ምነው ዝም አሉ ። አቤላ ይመችህ ብቻህን ተወጣህው ከባድ እንግዳ🎉🎉🎉

    • @yewbdarkassye3020
      @yewbdarkassye3020 2 หลายเดือนก่อน

      @@fekaduhailu6673 ሮፍናን ላይ ተመስጠው

  • @TayechLemi
    @TayechLemi 2 หลายเดือนก่อน +4

    2016 (ESV)
    I said, 'Let days speak, and many years teach wisdom. ' But it is the spirit in man, the breath of the Almighty, that makes him understand. It is not the old who are wise, nor the aged who understand what is right. Astonishing!

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት የሚገርም ጨዋ ያሳደገህ ነህ ሮፊ ቆንጆ ልጅ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤
    እ/ር ፍቃዱ ከሆነ ቶሎ አግብተህ ወልደህ አንተን መሳይ መልካም ተካና የወላጆችህንም ሀዘን በብዙ ትቀንሳለህ እ/ር መልካሙን ሕይወት ይስጥህ።ወላጆችህንም ነብሳቸውን በገነት ያኑር 😢

  • @yonasbiru7150
    @yonasbiru7150 หลายเดือนก่อน +1

    When i heard him look like just reading a small book or audio book. ❤❤❤
    After this message I'll go back to listen 🎶 his song 🎵

  • @Verywellmind-fq1xk
    @Verywellmind-fq1xk 2 หลายเดือนก่อน +3

    I regret not appreciating Rophnan sooner; he is a well-rounded celebrity who should have been emulated by everybody

  • @hiruthmoges7238
    @hiruthmoges7238 2 หลายเดือนก่อน +11

    Amazing interview !!!! I am much much older than Rofnnan , however he taught me a great deal . Thank you so much

  • @MM-mh8ek
    @MM-mh8ek 2 หลายเดือนก่อน +7

    I wonder how this man always speaks true and honest. U r a true inspiration for the generation Rophi, stay cool and humble to the ground, what ablessing!!!

  • @meselale2269
    @meselale2269 2 หลายเดือนก่อน +35

    I highly recommend this podcast to anyone looking for inspiration! The depth of knowledge and emotion in this episode is truly a masterclass. Thank you all.

  • @tinbitedaniel273
    @tinbitedaniel273 2 หลายเดือนก่อน +11

    This is why we say ROPHNAN is the GOAT…what a guy ❤we love rophnan like VERY
    Thank you so much MY mentor and thank you so much Wechew good for bringing the GOAT

  • @asouluntameable
    @asouluntameable 2 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you Abel for knowing what to ask and Rophnan for being such a humble person and share such a wisdom.
    This is more than enough, I dont think there is much to add to this in Addis pod.

  • @Sosi_1237
    @Sosi_1237 2 หลายเดือนก่อน +30

    I’m looking forward to the Addis podcast! I’m sure Beki n Yoni will be asking better questions and not be nervous

    • @aklilekassa5118
      @aklilekassa5118 2 หลายเดือนก่อน +1

      I am not sure, But I hope they will be.

    • @BenyamGebrehiwot
      @BenyamGebrehiwot 2 หลายเดือนก่อน

      Thank you. Rophnan is always great but the interviewers are so lame... I prefer the others in Addis. Am sorry for the honesty

  • @etheth8142
    @etheth8142 2 หลายเดือนก่อน +23

    የኢቲዮጵያኑቹ ቢሆኑ በስምአም እደት ደስ እደሚል አቤላ አንተ ድርሻህን ተወጥተሀን ግን 😢😢😢 ሳምንት እጠብቃለን በጉጉት❤❤❤❤

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 2 หลายเดือนก่อน +23

    He is so humble ❤

  • @yosefkhailu
    @yosefkhailu 2 หลายเดือนก่อน +2

    solitude is the path way to greatness, here is a man distilled out of the fires of loneliness they call him Rophnan 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 2 หลายเดือนก่อน +34

    ሮፊን ሬዲዮ ላይ ዲጄ ሲያረግ ጀምሮ የማምንበት ሰዉ ነበር። የመጀመሪያዉን አልበምህን ኮንሰርት ጊዮን ስንገባ ብዙ ሰዉ አልነበረም የሚያዉቅህ ትንሽ ሰዉ ነበር። በሁለተኛዉ ሰዉ በዝቶ ተደብድበን ስንመለስ የለፋ የስራዉን ዉጤት ያገኛል አልኩ። የኔ ጄኔሬሽን ነህ! እንችላለን!

    • @kalebo101
      @kalebo101 2 หลายเดือนก่อน

      bemejemriyaw concert already he was successful i remember

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@kalebo101ያን ያህል ሰዉ አልነበረም። ጊቢዉ በደምብ ቦታ ነበረዉ። ሁለተኛዉን ኮንሰርት ስላየሁት ነዉ የመጀመሪያዉ ሰዉ አልነበረም ያልኩት። በሁለተኛዉ ላይ ግን ምንም ቦታ አለመኖር ብቻ ሳይሆን ከገቡት የተመለስነዉ እንበልጥ ነበር። ከዛ በኋላ ያሉት ኮንሰርቶች ጊዮን አልተደረጉም። ጊቢዉ ስለማይበቃ። የመጀመሪያዉም ላይ በጣም ብዙ ሰዉ ስለጠበኩ ነበር የወረደብኝ።

  • @addisalemayehutaye1428
    @addisalemayehutaye1428 2 หลายเดือนก่อน +6

    Rophanan yemiserawin yawikal. Wechew gudum yemiserutin yawikalu.
    3ndezih new addis generation eyetelewete simeta!!!
    Gena yihe podcast bizu sewochin yametalinal.
    Thank you for quenching my long time Amharic podcast thirst! ❤

  • @likanostegene2900
    @likanostegene2900 2 หลายเดือนก่อน +6

    What a podcast! Thank you, Rophnan, and the hosts of Wechew Good. You all did a great job!
    Rophi🐐

  • @benai5241
    @benai5241 2 หลายเดือนก่อน +39

    በጣም በጥንቃቄ ነው ኘሮግራሙን የመሩት😅በልፋት የተገኘ እንግዳ...Good job

    • @SummerBlessed-vr5mu
      @SummerBlessed-vr5mu 2 หลายเดือนก่อน +1

      Miskinoche betam new yasazenugne

    • @hayatadela
      @hayatadela 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

  • @rihanaabdi942
    @rihanaabdi942 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you WECHEW GOOD especially Leyu for your effort to contact Rophnan and make this happen. I like you for a reason, you've amazing personality. Rophnan thank you for sharing your life path.

  • @eyoelasrat87
    @eyoelasrat87 2 หลายเดือนก่อน +3

    Rophi always leaves me speechless his music his mindset he is so matured this guy deserves everything he has achieved…. love and respect ✊🏿

  • @Ethiopianlegalsystem
    @Ethiopianlegalsystem 2 หลายเดือนก่อน +9

    wechew good coming another level. thank u rophnan for came to wechew good podcast

  • @ethio9427
    @ethio9427 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሮፍናን የሚናገራቸው ቃላቶች በጣም በሳል እን መንፈሳዊን እምነቱን ጠንካራ እና በጣም አስተማሪ ነው ከልብ ሆነን ለሚያዳምጠው ‹እናተም ተባረኩ ስላቀረባችሁት

  • @semiraseid5567
    @semiraseid5567 2 หลายเดือนก่อน +20

    Abel Misrak: Since discovering your podcast, I’ve been inspired by your passion and hard work. I'm excited about the incredible conversations you bring. Seeing ROPHNAN is a good development, I believe with your dedication, we might even see The Weeknd. who knows I'm always proud of you for this big achievement. Keep it up, brother! I appreciate everything you do.

  • @tilahunadmasu132
    @tilahunadmasu132 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you wechewgud podcast for presenting Rophnan! He shares his life experience, principles and visions in a smart way . I wanna really say thank u Rophi and also for wechewugud partners as well us Really appreciate Abel ! keep it up👍

  • @rasBabyKing
    @rasBabyKing 2 หลายเดือนก่อน +8

    The best episode ever .. Thank 🙏 You Rophnan !!!

  • @Distantvoyager0011
    @Distantvoyager0011 2 หลายเดือนก่อน

    የዘመናችን ድንቅ ስጦታ ነህ። እኛም በአንተ ትውልድ ውስጥ ሆነን ስላየንህ ታድለናል። ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። ራስህን ሆነህ የምትቀጥልበትንም የመንፈስ ፅናት ጨምሮ ይስጥህ።
    እንወድሃለን💙

  • @Mannw992
    @Mannw992 2 หลายเดือนก่อน +162

    የአሜሪካዉ ወቸዉ ጉድ ሚያዝገዉ ኢት ኢዝ ቢኮዝ አቤል ብቻዉን ነዉ ጭራሽ ዳኑ ምን ልታደርግ እንደመጣች ትረሳዋለች ሁላ በቃ ተጨንቀዉ ነዉ ሚያወሩት በጣም ፎርማል ያደርጉታል ልዪ አሪፍ እየመጣሽልን ነበር የአዲሳባዉ እኮ ደስ ሚለዉ በጣም በነጻነት ነዉ ሚያወሩት እኛ ደግሞ እሱን ሆነስቲ ነዉ የምንወደዉ።አቤላ ታመጣዋለህ ያንን ኬምስትሪ በርታልን ተስፍ አለን በቃ በነጻነት አዉሩ አታስጨንቁን ዳኑ ፕሊስ ሪላክሰ አድርጊ አቦ በተረፈ እንወዳችኋለን

    • @Theo_crtv
      @Theo_crtv 2 หลายเดือนก่อน +9

      This is a perfect judgement

    • @InspiringJourny24
      @InspiringJourny24 2 หลายเดือนก่อน +1

      Bro its interms of respect

    • @Theo_crtv
      @Theo_crtv 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@InspiringJourny24 it’s understandable to respect him as his achievements but still their way of doing the podcast isn’t that rigid so why now cuz there were other big people at the podcast bro

    • @Mannw992
      @Mannw992 2 หลายเดือนก่อน +15

      ​@@InspiringJourny24bro በጣም ነፍ ፖድካስት እኮ አለ even ሮፋናንም እኮ ሌላ ቦታ ቀርቧልየወቸዉ ጉድ ግን የምናየዉ relaxing የሆነ environment ስለሚፈጥሩ ቀለል ብሎን ስለምናየዉ ነዉ በነጻነት ካለዛ እኮ ቀለሙን ያጣል የወቸዉ ጉድ ቀለም ደሞ ይሄ አደለም ምንም ማይታወቅ ሰዉ ሁላእንድንወደዉ አድርገዉናል ሶ ምንም ከአክብሮት ቢሆንም ግን ሮፍናን አይስቅም አይቀልድም እንዴ እኛም እሱን ነጻነት እንድታመጡት ነበር ምንፈልገዉ

    • @NatnaelBocher
      @NatnaelBocher 2 หลายเดือนก่อน

      You get it man

  • @natizerai
    @natizerai 2 หลายเดือนก่อน +2

    So much respect to Raphnan, very humble and full of wisdom!! 👏👏

  • @PayYohannes
    @PayYohannes 2 หลายเดือนก่อน +11

    People, be spiritual, get closer to God, you will find the meaning of your life.

  • @genetebrahim5900
    @genetebrahim5900 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ Rophnan is so brilliant...ain't expect such a wisdom from him!Wowww😮😮😮 the best episode so far!

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 2 หลายเดือนก่อน +7

    He opened up really well in this interview. I love how respectful he is and how he appreciates his parents. The way the interviewers look at him though 😂😂ምትሀት ነው የሆነባቸው::

  • @Metages_Getu
    @Metages_Getu 2 หลายเดือนก่อน +1

    wechew GOOD Yileyal.........Listening to Rophy speak is like reading a book full of wisdom.
    👏👏👏

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 2 หลายเดือนก่อน +11

    I wish yene Enat bene hiwot wist bota binorat...i wish i have love for my mother...

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 2 หลายเดือนก่อน +2

    Now what am I suppose to watch after this 👀👀👀 nothing is going to match the wisdom!!! Thank u 🙌🏽

  • @yewbdarkassye3020
    @yewbdarkassye3020 2 หลายเดือนก่อน +151

    ኡፍ እነ ቤኪ ና ማሂ ጋር ቢሆን የቀረበው ያበደ ይሆን ነበር😊

    • @hananhanan7535
      @hananhanan7535 2 หลายเดือนก่อน +6

      ከነሱጋር ቅዳሜ ❤

    • @SamriEva
      @SamriEva 2 หลายเดือนก่อน

      ​የሚር 😮@@hananhanan7535

    • @solomemulugeta8779
      @solomemulugeta8779 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @MerafBekele-c7j
      @MerafBekele-c7j 2 หลายเดือนก่อน

      I wish 😒

    • @MitaHailye
      @MitaHailye 2 หลายเดือนก่อน

      ይቀጥላል አይዟሽ

  • @berhanegebremichael2602
    @berhanegebremichael2602 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ጨዋነት ነው ምን አይነት አስተዳደግ what kind of maturity is that ?? Respect Rophi

  • @addaddisfoods
    @addaddisfoods 2 หลายเดือนก่อน +9

    rophi your mind is more than your age big respect w rophi and w podcast✊🏽

  • @masterteklugirma190
    @masterteklugirma190 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንድ አነቃቂ ነን ከሚሉ ሰወች እና ሀይማኖተኛ ሰባኪዎች በብዙ እጥፍ በተሻለ ለወጣቶች ለማንኛውም ሰው የሚሆን ድንቅ የሕይወት ልምዱን ያለፈበትን የወጣትነት መንገድ ተርኮልናል ሮፍናን ሰው ልብ ውስጥ በድንቅ አስተሳሰብህ ተቀምጠአል የዓመቱ ምርጡ እንግዳ 🙏🙏🙏

  • @muluemebetabera5736
    @muluemebetabera5736 2 หลายเดือนก่อน +24

    ስርአትህ ብቻ በቂ ነው ካንተ ንግግር አለ መማር ይከብዳል።

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 หลายเดือนก่อน +4

    Danu I know your authenticity is your quality as long as we are here go for it!

  • @BethelMesfin-om1wh
    @BethelMesfin-om1wh 2 หลายเดือนก่อน +1

    "Giving up is being selfish"-Rophnan this is z best advice i got that i won't forget.Thank u🙏 i hope ppl will be also reminded this advice at their lowest point of life.wish u guys all z best.
    And one more thing i hope u guys prepare a subtitle in English so it'll be internationally listeaned.

  • @hanichooo2847
    @hanichooo2847 2 หลายเดือนก่อน +6

    Daniyeee welcome back , best episode, thanks wechew good ❤

  • @naolnaol7815
    @naolnaol7815 2 หลายเดือนก่อน +1

    what a lecture from the man and only! Thank you Rophy!!!

  • @BirukYeshialem
    @BirukYeshialem 2 หลายเดือนก่อน +8

    Ma role model 😊 Big respect Rophnan

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bro I am 40 plus here and 😮😮😮🤯🤯 with this man 👏🏽👏🏽👏🏽 Abel so proud of u man !!! Girls wake up plsss …. I mahi do better endiii.. but i feel u I might definitely be in ur situation 🤦🏾‍♀️

  • @WesenuDiriba-h4w
    @WesenuDiriba-h4w 2 หลายเดือนก่อน +5

    Abela you are my inspiration your dream is coming true you are making wechew good the voice of this generation as you wished and promised earlier in the black studio ... techelaleh much love and respect 🫡
    Rophnan ....no word for sharing your life journey just Thanks a lot much love and respect 🫡

  • @EdlawitKebede-m2k
    @EdlawitKebede-m2k 2 หลายเดือนก่อน +1

    He knows ..he will have a brighter future thank you for not giving up in yourself ROPHI ❤ u lightup many peoples life

  • @henokdemissie-rm1jp
    @henokdemissie-rm1jp 2 หลายเดือนก่อน +3

    Even Abel is calmly listening to the legend 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 big up wechewgud thanks for this amazing episode

  • @bettymulugeta390
    @bettymulugeta390 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ወቸው Good! Amazing discussion! The wisdom Rophnan has is beyond his age! God has really blessed! I sent the link to all my friends, especially his advice starting Min 53 every teenager should listen to it. I was wondering if there was a way to translate the discussion in English for all the non Amharic speaker young kids out here. I’m much older and not even in your generation but I learned so much! Thank you!

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 2 หลายเดือนก่อน +100

    I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day...PLS 5K

    • @so-ld9if
      @so-ld9if 2 หลายเดือนก่อน +2

      Love you 💕💕💕

  • @dilwesenkebede6581
    @dilwesenkebede6581 27 วันที่ผ่านมา

    Rophnan man of the family, my heart pounds for the level of love you give to your family.

  • @LeakeNgatu
    @LeakeNgatu 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይሔንን podcast የምር እንደኔ ወጣት ከሆናቹ ከልብ ስሙት ። የእውነት ለ motivation ሳይሆን ለ discipline (ራስን ለመግዛት) ቀላል የማይባል ሀሳቦችን እናገኝበታለን ። ወቸው ጉድ በርቱልኝ ። በወሳኝ ሰአት ነው ያደመጥኩት ። በግሌ በዚህ podcast እራሴን እንድመለከት ሀሳብ ሰቶኛል ። ሲደጋገም ደግሞ ፍሬ አገኝ ይሆናል ። ለቀና ምክሮችህ rophi አክባሪህ ነኝ ።

  • @amdetsionbehailu8089
    @amdetsionbehailu8089 2 หลายเดือนก่อน +8

    Dani ur great keep it up... Rophi status is high and gracefull so uncontrolled vibe for all .
    Just normal thanks wechgud and rophi

    • @Truth658
      @Truth658 2 หลายเดือนก่อน +1

      Dani whoooooo she didn’t say nothing up to 30 minutes eko is this what a host should be

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 2 หลายเดือนก่อน +139

    🌟በወቸው ጉድ ታሪክ ዛሬ ገና ከባድ እንግዳ መጣ🌟

    • @bsquadreact
      @bsquadreact 2 หลายเดือนก่อน +2

      💚💛❤

    • @sami1662
      @sami1662 2 หลายเดือนก่อน +18

      Henoke.. Mahare brothers

    • @girummusic4863
      @girummusic4863 2 หลายเดือนก่อน +9

      ሰላሚኖ

    • @YonasTeklu-t6h
      @YonasTeklu-t6h 2 หลายเดือนก่อน +6

      @@bsquadreact ሰላሚኖ was much bigger

  • @tigist7
    @tigist7 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am older than him, but I have a life lesson from him today.
    Thank you.

  • @raheltadesse8814
    @raheltadesse8814 2 หลายเดือนก่อน +65

    Be like yene Beki Jemaa
    የሃብታም ልጅ ነህ
    ባክህ ማንም የሃብታም ልጅ ነኝ አይልም😅😅😅
    የት ሆስፒታል ነው የተወለድከው ቤኪ ቤት ነው😅😅😅😅 I wish ezi podcast lay binoruu

    • @rosaahmed9566
      @rosaahmed9566 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂

    • @raheltadesse8814
      @raheltadesse8814 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Dagi-38cj woyooo😂😂😂😂😂

    • @SummerBlessed-vr5mu
      @SummerBlessed-vr5mu 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @Beenie-Man
    @Beenie-Man 2 หลายเดือนก่อน +1

    Rophi migerm sew nw his speeches are skillful and important for life 👏

  • @habtetedla5005
    @habtetedla5005 2 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ደስ የሚል episode ነበር ! Thank you Rophi ! Thank you ወቸው Good !

  • @kalkidanteferi1156
    @kalkidanteferi1156 2 หลายเดือนก่อน +1

    W.good tlyalchu bertu 👏
    Rophnan Enamesegnalen 🙏

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 หลายเดือนก่อน +7

    This is why we love #WechewGood ✨✨✨ not only are you bringing us the Best of the Best in the Industry like Rophi 💖💖💖 but you are really digging deep making him spill his secrets in how he got started esp. those first steps that were laying the foundation for the Creative Artist 👑👑👑 he has become i enjoyed it thoroughly 🤗🤗🤗 cause you showed us the little boy in his home who has ordinary childhood in Ethiopian household as Sheger Boy ("Straight outta Addis")💚💛❤️ which made him relatable in his songs and represent in his theme #MyGeneration 🥰🥰🥰 so Thank you for revealing the Person behind the Legend 🙏❤️🙏 I can't wait to see the WechewGood podcast from Addis to see him in his fun & chill self enjoying light humor cause the American version showed more his insightful & philosophically influential perspective(I don't know if its only me 🤔🥺😬 but it felt like you guys were a bit nervous & proper instead of freely relaxed like your usual selves unable to get over the "Star craze" 🤷‍♀️)

  • @siemkibrom
    @siemkibrom 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, Rophnan. I've learned a lot, much respect, Rophie.

  • @BelaTate
    @BelaTate 2 หลายเดือนก่อน +17

    Rophi is a Living legend, a perfect example of our generation and the next to come!!!

  • @edenk9844
    @edenk9844 2 หลายเดือนก่อน +5

    The best episode 🙌🏾 thank you Rophnan ❤!Wechew good 🔥

  • @Michael_m_
    @Michael_m_ 2 หลายเดือนก่อน +29

    Rophnan ይችላል ይከረበታል👏👏

  • @eyobassefa2226
    @eyobassefa2226 2 หลายเดือนก่อน +3

    The best episode ever since i started watching
    Wechew gud yekerebetal 🤸‍♀️🤸🤸‍♂️

  • @gigigaga-r8j
    @gigigaga-r8j 2 หลายเดือนก่อน +2

    Netsebrak is actually the Masterpiece. I cant hold any album of Rophi equal to Netsebrak.

  • @fanuelsahle1782
    @fanuelsahle1782 2 หลายเดือนก่อน +3

    Dear Rophnan ..you should write a book

  • @etsube5854
    @etsube5854 2 หลายเดือนก่อน +3

    Rophnan did an incredible job sharing his experiences and educating the youth-well done, Rophnan! That said, I wish the interviewers had done their research and prepared more thoughtful questions. While they might not have expected him to participate, the podcast could have been significantly stronger with better preparation and deeper inquiries. Overall, though, it was still a great interview.

  • @natnaelmengistu7807
    @natnaelmengistu7807 2 หลายเดือนก่อน

    I started from knowing the basics of podcasts, but through Wechewgood, I've grown so much, especially in understanding the energy and perspectives of the younger generation. It's like watching the vibrant growth of teens and young minds, evolving and flourishing.

  • @kalebdaniel-ok9nv
    @kalebdaniel-ok9nv 2 หลายเดือนก่อน +20

    በጣም ኮርተናል በ ወቸው ጉድ ።ሮፊ ይመችህ😚