ከ400 በላይ ቀዶ ጥገናዎችን ከሰራው የልብ ጠጋኙ ዶ/ር ፈቀደ አግዋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • ከ400 በላይ ቀዶ ጥገናዎችን ከሰራው የልብ ጠጋኙ ዶ/ር ፈቀደ አግዋር#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

ความคิดเห็น • 44

  • @tilahun9647
    @tilahun9647 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም የኢትዮጵያ ልጅ ሆንክ እንኳንም አወኩክ እጅግ በጣም የተደሰትኩበት ቀን የእሱን ኢንተርቪው የሰማው ቀን ነው። ዘመንክ ከነቤተሰብክ ይባረክ

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese3969 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ሁሌም እንዲረዳህ እመኛለሁ። በጣም ትሁት ፥ ደግ ፥አዛኝና ስሉጡን ፥ የሥነ ፅሑፍ ሰው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ። አትለወጥ።

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ፈቀደ እንዳንተ አይነቱን መልካም ስበእና ያላቸውን የልብ ሐኬሞችን እግዚአብሔር ያብዛልን ቃላት የለኝም እድሜና ጤናውን ይስጥህ እመቤቴ ትጠብቅህ፡፡

  • @azebg328
    @azebg328 2 หลายเดือนก่อน

    ደሀ አይደለህም የበለጠዉ ሐብት አጎናጽፎሐል በርታ አንተ ጥሩ ሰዉ ከአምላክህ ጋር ከእሱ ጋር ተጠማጠም የበለጠ አትርፎ አትረፍርፎ ይሰጥሐል በርታልን ጊዜዉ የፈጠረዉ ሆነና ምን ይደረግ አምላኬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ባለቤትክንና ልጆችህን ይባርክልህ ደሀ አይደለህም ሁሉ አለህ ተባረክ

  • @danimelaku1
    @danimelaku1 2 ปีที่แล้ว +1

    You are our hero. God give you more wisdom and blessing.

  • @MumualemKidane
    @MumualemKidane 6 หลายเดือนก่อน

    Very gentle human being ! God bless you with your family. We Ethiopians are very proud of you.!!

  • @hiwottamerat7388
    @hiwottamerat7388 2 ปีที่แล้ว +2

    wow great person I wish long live

  • @gideonasekeh8234
    @gideonasekeh8234 ปีที่แล้ว +1

    You possess remarkable qualities - brilliance, humility, integrity, empathy, and a great sense of humour. Ethiopia is fortunate to have a dedicated and compassionate individual like you, who has saved countless lives and will continue to do so. It's fascinating that we both attended Addis Ketema School, known for nurturing exceptional students like you. We owe our gratitude to Addis Ketema for that. Thank you for this interview, and I hope you'll serve as a mentor to aspiring doctors in the future.

  • @christina2806
    @christina2806 2 ปีที่แล้ว +2

    What a hero 👏🙌 Dr. Fikade May God pour his blessings on you again and again.
    There are good Dr's but in Ethiopia instruments which is use full for medical treatment is not adequately available please 🙏 Ethiopian rich people and government please make financial aid and buy and improve those important tool. We need to build big hospital to minimise precious human life we lost and money which lost for foreign treatment!!!

  • @senimartesfay1423
    @senimartesfay1423 ปีที่แล้ว

    እጅግ እጅግ ነዉ ማከብርህ

  • @zebibazebiba9682
    @zebibazebiba9682 9 หลายเดือนก่อน +4

    የዶክተር አድራሻ ቦሌ ማተሚያቤት ጀርባ አል ዩዜየር የልብ ማእከል ከፈለጋችሁ ስልክ አሰጣችሗለሁ ዶክተር ፈቀደ አግዋር አንድም እራሱን የሚያጋንን ነገር አያወራም እንዳውም እራሱን ምንም ቢያወራ እሱን የሚገልፅ ቃላት የለም ዶክተር ፈቀደ እድሜህ ይርዘም ፈገግታህ ይቆይልን ደክሞህ እንኳን ፊትህ አይከፋውም እናም እኔ አንተን በቃላት መግለፅ አልችልም ዶክተርየ እንዳተ ጀግኖችን ተካልን እባክህ ዘርህ ይብዛልን አመሰግናለሁ

    • @yezbalemdagnew7791
      @yezbalemdagnew7791 9 หลายเดือนก่อน

      ከይቅርታ ጋር ስልክ ቁጥር መስጠት ከቻልክ

    • @AsmaraBadada
      @AsmaraBadada 5 หลายเดือนก่อน

      Selkune ebakehen

  • @ZelalemYiroresh
    @ZelalemYiroresh 7 หลายเดือนก่อน

    አውነት ነው ፈጣሪ የልብን ያውቃል።

  • @dawitalemayehu7362
    @dawitalemayehu7362 2 ปีที่แล้ว +1

    Geniuse hero with good heart

  • @esayaskumneger4525
    @esayaskumneger4525 2 ปีที่แล้ว +2

    We ethiopian lucky to have great experienced surgical doctors esp cardiosurgeon.....please audience this surgical procedure is costy and need a lot of financial support to keep doing the surgery.......Cabg, MVR,AVR and other procedures are need your help to buy artificial valves and upgrad medical instruments so rich ethiopian please do your finger print to keep many people life comfortable. This Dr is just especialist and does not own the hospital but do surgery for life to keep going....please ethiopian government and rich people, involve inthis life saving milestones

  • @AliHamza-wg5dg
    @AliHamza-wg5dg 2 หลายเดือนก่อน

    Bertalen…u're our hero!❤❤❤

  • @sindushenkut4897
    @sindushenkut4897 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት የዶ/ር ፈቀደን መጽሐፍ ማግኘት እችላለሁ?

  • @yomtube8213
    @yomtube8213 ปีที่แล้ว

    ዶ.ክ ሺህ ዓመት ኑሩልን
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @blenkindye3698
    @blenkindye3698 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እድሜይስጥህ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese3969 5 หลายเดือนก่อน

    ምሳሌ 4: 23 "አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ የሕይወት መውጫ ከሱ ዘነድ ነው" ። ፈጣሪ ይህ አባባል በቃሉ እንዲሠፍር መፍቀዱ ምን ያህል የተገባ ነው።

  • @BireeYakenna
    @BireeYakenna ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሞገሱ ይጠብህ !አንተ የምትናገረው ሁሉ የሚያደንቅ ነው እግዚአብሔር ብር.............ክ ያርግህ

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 11 หลายเดือนก่อน

    የዶክተርን አድራሻ ተባበሩኝ በጣም የታመመች ህፃን ልጅ አለች

  • @gnow9609
    @gnow9609 2 ปีที่แล้ว +1

    የዶክተርን አድራሻ ስጡኝ በአላህ

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c ปีที่แล้ว

    ዶ/ር “healing valve North American “ አባል መሆን ፈልጌ ማግኘት አልቻልኩም እንዴት አባል ልሁን?

  • @amlemlemaammenamsgnalen9979
    @amlemlemaammenamsgnalen9979 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻዉን ተባበሩን በእግአዛብሔር

  • @seadaseid8467
    @seadaseid8467 หลายเดือนก่อน

    ያት ነው የማገኝው plis😢

  • @revoneshidaproductions1015
    @revoneshidaproductions1015 5 หลายเดือนก่อน

    አበአላህስልኩን ስጡኝ

  • @abujebel1
    @abujebel1 10 วันที่ผ่านมา

    Astogfrulah hakim kamot ayadinim quality of life yiqayiral nabis yemisetewum yemiwosdewum Allah bichaa naw lemanignawum windime fatarih besiraw hulem yirdah

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia tamesegenhalech ante berekeyea Dr neh bezu leboch anten eyetebeku new

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c ปีที่แล้ว

    መጻፉን ውጪ ላለን እንዴት እናገኛለን?

  • @AddisWorkneh
    @AddisWorkneh 11 หลายเดือนก่อน +1

    Dc how can be like uh wehen in grow up

    • @CleAnthony
      @CleAnthony 7 หลายเดือนก่อน

      enem tiyakeye yihe new haha

  • @ZewedituKassie
    @ZewedituKassie 9 หลายเดือนก่อน

    አንደኛዋ እኔንኛ ዶክ

  • @user-rt7lq4pk7i
    @user-rt7lq4pk7i 3 หลายเดือนก่อน

    አዳራሽችሁ

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TilahunJemberu
    @TilahunJemberu 10 หลายเดือนก่อน

    Addiress

  • @mehalufentaw54
    @mehalufentaw54 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ እኮ ነህ ጌታዬ ሁሉን አድራጊ

  • @AbiWD7
    @AbiWD7 ปีที่แล้ว

    Edeme ena tena yesetek wendeme

  • @Melka-jh4mw
    @Melka-jh4mw 9 หลายเดือนก่อน

    Ebakch aderashew ymwek 6 wer lij amobig new ebakchi

  • @DastaBolti
    @DastaBolti 5 หลายเดือนก่อน

    Kadoctor gar bitagnagnugnu turunaw lije batami tamalchi

  • @azebkebede4509
    @azebkebede4509 2 ปีที่แล้ว

    dr tebrki

  • @HareguaMasresha
    @HareguaMasresha 9 หลายเดือนก่อน

    Yemigeghewen adrash selkun safulen

  • @TilahunJemberu
    @TilahunJemberu 10 หลายเดือนก่อน

    Addiress