ዶ/ር ፈቀደ አግዋር (የልብ ቀዶ ጠጋኝ) በፋና ላምሮት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • #ፋና_ላምሮት, #fana_lamrot
    ዶ/ር ፈቀደ አግዋር (የልብ ቀዶ ጠጋኝ) በፋና ላምሮት

ความคิดเห็น • 21

  • @aminahassen2418
    @aminahassen2418 3 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለዶክተሮቻችን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @tewoldedulla4082
    @tewoldedulla4082 3 ปีที่แล้ว

    We owe you for your services and love of your country Ethiopia, Dr. Fekede Agwar!! May God be with you!! Thank you Fana for bringing these heroes in public, they need to be credited.

  • @gezahegndino418
    @gezahegndino418 3 ปีที่แล้ว

    ለዶ/ር ፈቀደ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን። ይህ የተባረከ የሰውን ህይወት የማዳን ተልዕኮህ እያደገ ይሄድ ዘንድ ሁላችንም ልናግዝ ልንተባበር ይገባል። ቃለ መጠይቁን መስማት በራሱ ያድናል። የሃገር ልጅ እንዲህ የዕውቀት ከፍታ ላይ ሲገኝ ያኮራል። እናመሰግናለን እናከብርሃለን ዶክተር 🙏🏽

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነው ለአገሩ ነከፈለ ንዋይ ያላታለለው የወገን ባለውለታ ሰው ነው

  • @hikmatlove7182
    @hikmatlove7182 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ

  • @berihunnigussie3747
    @berihunnigussie3747 3 ปีที่แล้ว

    ታላቅ ክብር ለዶ/ር ፈቀደ እና ጓደኞቹ!!

  • @fetandemile5973
    @fetandemile5973 2 ปีที่แล้ว

    በጣምጀግና,,ዶክተርግንእደትማገኘትይቻላል

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 3 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያውያን መካከል እንደ እዚህ አስፈላጊና ብዙ ዓመታት በሚፈጅ ሞያ እነዚህ ጥቂት ባለሞያዎች በትጋት በመሳተፋቸው እንደ ቀረው ዓለም ይህ ቀዶ ጥገና በየ ክፍል ሐገሩ የሚደርስበት ቀን ይመጣል። አይዞን በርቱልን እንደርስበታለን።

  • @makbeldebero1940
    @makbeldebero1940 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናዬ

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነው ለአገሩ ነከፈለ ንዋይ ያላታለለው

  • @senimartesfay1423
    @senimartesfay1423 ปีที่แล้ว

    ለኔ አደኛ እኮ ነህ አከብርሀለው

  • @danimelaku1
    @danimelaku1 3 ปีที่แล้ว

    You are equivalent or more than western Cardiac surgeon. We are proud of you. Pls try to teach your skills to the younger generation.

  • @alganeshhaile3418
    @alganeshhaile3418 4 หลายเดือนก่อน

    ለምን ፡ ስልኩ ፡ አትጽፋመ ፡ በስልክ ፡ ለመጠየቅ ፡

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว

    💖

  • @abdulhamidmahmud9087
    @abdulhamidmahmud9087 3 ปีที่แล้ว

    Kibr le doctor gin betebelashe fana lamrot lay mekreb aneberebetim enji

  • @enatassefa5131
    @enatassefa5131 3 ปีที่แล้ว

    የኔም ልጅ ወረፋ ጠባቂ ነው መቼ እንደሚደርሰው ግን አይታወቅም ልጄ እለት እለት ያለው ነገር እየወረደ ነው ምን ይሻላል?

  • @huleyeayele8729
    @huleyeayele8729 3 ปีที่แล้ว

    Gegenchen nehe

  • @mahderhailu7338
    @mahderhailu7338 3 ปีที่แล้ว

    ክፉ አይንካህ ብሩክ ሁን።

  • @bernitube1747
    @bernitube1747 3 ปีที่แล้ว

    አረ ዶ/ር የኔን ልጅ ህይወት ታደጉልኝ በከባድ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለዉ እስራኤል ይሄዳል ተብሎ በመሀከሉ እርዳታ ይህዉ ወሬም የለም እባክህን

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว

      አይዞን እግዚአብሔር ይማርልሽ ከባድ ነው ፈጣሪ ብርታት ይሁንሽ 🙏

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነው ለአገሩ ነከፈለ ንዋይ ያላታለለው