Their curtesy is beyond words to express. As a child from rural Ethiopia, this family reminds me of our unique heritage that our people give everything they have when hosting a guest and do not let you go until you eat more than you can handle. That is the old Ethiopia I always remember.
የምር ምርጥ አገርኮነው ያለን በየቦታ እግዳ አቀባበላቸው የኔ ውድ አገሬ ኢትዮጵያኤ እርቄ ብኤድም በጣምነው የምወድሽ ክፉሽን ያርቅልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አገሬ አስኩ ምርጥዬነሽ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
አሚን ሰላሟን ይመልስልኝ
it is human nature ወር አታብዘ
ይህን ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣቸው ።።።። ከፓለቲከኞች ሰላራ የስውራሸው።።
እንግዳ አቀባበል ማን እንደ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽን አላህ ይመልሰው ማሻ አላህ ሲያምሩ 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ
❤❤❤
ስልጤ፣ጉራጌ ፣ሀድያ ፣ከምባታ ሀላባ my ጎረቤት ውድድድድ ነው የማረጋችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይቺ ናት ኢትዮጵያ እንግዳ ተቀባይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አስኩዬ ታድለሽ ኢትዮጲያ ዉስጧንም ላይዋንም እየጎበኘሻት ነዉ እድሜሽን እረጅም ያርገዉ
አሜን አመሰግናለሁ
አይ ጎመኑኒ ስያያዉ ምረቄ መጠ 6አመት ሰልቀምሰዉ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤ I LOVE MY PEOPLE AND OUR BELOVED ETHIOPIA ❤
ውብ ሀገሬ ውብ ሀገሬ ባንቺ እኮነው መከበሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ገጠሩ የናፈቀው ሀገሩ የናፈቀው💚💛❤️
ጀግና እናታችን ነሺ አስካልየ እግዚአብሔር አምላክ በምገድሽ ሁሉ ይቅደምልሺ❤❤❤❤
ማሻአላህ የሴትዮዋ ቅልጥፍና❤❤❤
Their curtesy is beyond words to express. As a child from rural Ethiopia, this family reminds me of our unique heritage that our people give everything they have when hosting a guest and do not let you go until you eat more than you can handle. That is the old Ethiopia I always remember.
በጣም ደስ የሚል ሀገር ከመልካም ሰዎች ጋር አስካለ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ብሉልኝ ጠጡልኝ እሚለው የዋሁ የሐገሪ ሕዝብ በሠላም ውሎ በሠላም ይገባ ዘንድ እግዚህአብሔር ሠላም አውርድለት
ኢትዮጵያ አገር ሰላምሺ ይብዛልን
አስኩዬ ሁሌ ደስ ይበልሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ
አስኩየ አችኮትለያለሽ ካገኘሽውጋር በልተሽሰርተሽ ተጫውተሽ እኛንም እማናቀውን ሀገር እያሳየሽነው አላህይጠብቅሽ
አስኩዬ እንኳንም አየሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደጉን ህዝባችንን እንግዳ አክባሪውን ይጠብቅልን ገና ቁጭ ሳይባል ለማስተናገድ ያላቸው እሽቅድምድም ደስ ይላል ምግቡም ደስ ይላል
ሀገራችን ደስ የሚል ህዝቡ ፍቅር አላህ ሀገራችንን ጠብቅልን ፖለቲከኞችን ልብ ስጥልን ያረቢ
ሰላም ሰላም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 🇪🇹😢🇪🇹😢
Mashallaaa
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤
wow❤❤❤❤❤
አስካል ❤ እናመሰግናቸዋለን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የሀገሬ ስው ቅን ነው ❤
አመሰግናለሁ
Thank you so much 🙏🙏🙏. Askaliyee, you are the best be blessed 💘💘💘 I Love you Ethiopia Hageree.
wow! what a lovely culture. Degu balager!!!! very impressive.
ብዙዉ ወሲዳማ ባህል ያዳላል❤
ማሻአላህ ደስይላል ኢትዮጲያ ሀገሬ😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኡፍ የኔ የፍቅር አገር ሀላባዬ ሁሌም ከፍ በይሊኝ የኔ አገር የሰላም አገር የፍቅር የአንድነት አገር ሀላባ❤❤
ማሻ አለ ሀገሬ እንዴት እንደነፈቅሽኝ የረብ ከክፉ ይጠብቅሽ
Wow you are really lucky. You go everywhere!!! I wish to come to Ethiopia and visit places with you!
God bless
Healthy
Long life ❤
Take care yourself
አመሰግናለሁ
ወይኔ በሰቅ ሞትኩኝ😂 ጦሮሾ ማጋገር መይችል ዬለም ብዬ አለስብም ነበር እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ
Mashallah Tabarakallha🙏🙏🙏
አስካለ ገጠር ስትሄጂ ጥፍርሽን ቁረጪ ያስጠላል እኔ አልወድም ጥፍር ማሳደግ የቆሻሻ መጠራቀሚያ ነው
በህልምም ይመጣል አላለችም😂😂😂😂
ቤታቸው ያምራል።
ቂጣው ከጎመን እደናፈቀኝ ❤❤የምወደው
ወይኔ አስኩዬ እንዴት እነዳሳቃቹኝ ከበሮ በስው እጅ ያምረ ሆነብሽ😂😂😂😂❤❤❤❤
አዎ አቃተኝ
Agere enate ❤❤maree
ውይ አስኩ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
Inne ginn yadanakuti gazetegnawani naw❤❤❤❤
ማሻ አላህ
ውብ ባህላችን መገዳደያ ሲሆን ያሳዝናል
Hager👍Emam🎉
ወይኔ አስክየ በሳቅ ገደልሺኝ😂😂😂😂😂
ደሰ ሲሉ
መሸአለለ🎉🎉🎉
የምር እዴት እደምታሰቀኛኜ በያገሩ ሰትሄጂ የምር ታድለሸሸሸሸሸ❤❤❤❤
Askuye Enkan danshi konjo❤❤
እግረ መንገድሽን ሀገራችንን እያስተዋወቅሽ ነው::
28:01 ❤
ያረቢሀገራችንን፣ሠላምአርግልን፣ማንእደሀገር
የኔ እናት ደስ ስትል
❤❤❤ምሪጥ ባህል
ማሻሏህ ጎጆ በት አለዴ
አይ ሀገራችን ደስ ሱል እኮ
ወለሂ ሀለበዎችን በጠም ነው ምወደቻው ☺😍😍😍
Yene anet😮😊
ማሸአለ❤❤❤🎉🎉🎉
ወይኔ አስካል 😂😂😂😂😂
Botaw des sel❤❤❤
ያላባ ልጅች እውዳችው አለው❤❤❤
ማሻአላህ
Inkon dena netashi asikuye❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀገሬን በደንብ እያሳየሽኝ ነው
I think berbera comes from there !
ወይኔ አስካለዬ ጥሮሾ ጉድ ስራሽ ዛሬ ወይ ቆርቶ ቂጣ የቱ ነው ቀኝሽ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ አይዞሽ ትለምጂዋለሽ አስኩዬ😂😂😂😂
አመሰግናለሁ
@@askaletesfaye5916 የኔ ውድ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ እውድሻለሁእስኪ ውድእኛም ሀገር ጎራ በይ ውድ ጉራጌ ሶዶ ልዩ ስሙ አዴሌ ይባላል
ሀዩ ደምሪኝ❤
ሠላም ወገኖቻችን ባላቀወም ያአላባ ባህል ደሰ ነወ የሚልኝ ሁሉምነገረችወ
ውዴ እንደመማር❤
❤❤❤❤
Yen konjo lanchi sel new yemayew
Asekueya yan adebare kanamualawe batasabeshe egzabhare yetabekeshe
እያያችው ላይክ ሳታረጉ አትውጡ👍
አመሰግናለሁ
ባሀላቸው ደስ ይላል ይገርማልም በአንድ ጋግሮ እየቆረሱ እንመብላት ልፋት🤔🤔🤔
This is how we do it back home it's called qitta
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤👍👍
Askiye indet indemiwdsh eko❤❤❤😂😂😂 idet edaasqishi mirt pakek
😢😢😢ደጉ ያገሬሰዉ
❤❤❤
Enakua gereme yametelagne kahuelueme bate hada yasatuatebe kemese setadarege endaneche yaluetene yabezakene machanawe tamewadeshe
Thank you😂
ውዴ እስኪ ጎንደር አዲስ ዘመን አውራባ የምትባል መንደር አለች ወደዛ ሄደሽ ስሪልን
❤❤❤❤❤
አመሠግነሎ ሀገሬን ስለሰየሽኝ የነፈቀኝን በይሌን ስለሰየሽኝ ደስ አለኝ
አስኩየ የኔ ማር በጣም ነዉ ያሣቅሺኝ😂😂😂😂
አመሰግናለሁ
የቂጣዉ ፓርት ያስቃል😂😂
አመሰግናለሁ
የበቆሎ ቂጣ በጣም እወዳለሁኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Aye asekeye teshenefeshi
ውዷ ሀገሬ ትዝታ የገጠር ልጅ ነበርኩ እሰራ ነበር
❤❤❤❤ yene werq Askuye pls wede wellega hiji wedishalew😊
አመሰግናለሁ
😂😂😂😂😂😂 like this people
😂😂😂😂😂😂 እሳቱ እዳይበላኝ አላለችም ውይ ስታሳዝን
Woyne yene agar iko naw
አስኩ ልእልት ነሽኮ ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
@@askaletesfaye5916የማደቅሽ ሰው ነሽ የኔ ደርባባ እኳንም ጤናሽ ተመልሾ ወደ መልካም ስራሽ ተመለሽ የኔ ሳቂታ
አመሰግናለሁ
የገጠር ሰው ፍቅር እኩ ነዉ ❤❤
my ሀላባዬ❤❤❤❤❤❤ውብት በሀላባ❤
🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🤲👌
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሴትዮዋ በህልምም ይመጣል አለች የኔማር
😂😂የቱ ነው ቀኝሽ😂😂😂
ወላሂሀገራችንኮ፡ሠላምጠፍጂ፡ህዝቡሁሉምቦታ፡ጡሩነው
Shne yehuen gaesa yebrerake senkabchwe Aveyn mekawem yegemralu medr leva huka teterargwe yebreralu,, yetEru,