ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ እያሉ በነበር ከቀሩ እነርሱ ዛፍ ናቸው ፍሬ ሳያፈሩ በቅጠል የቀሩ
ጌታን መቀበል ማለት ፕሮቴስታንት መሆን አይደለም. ደግሞ ደግሞ በሰው ተጎትጉተው. ዘሪቱ ደግሞ ሙዚቃ ስቱዲዮ ውስጥ ነው ፕሮቴስታንት የሆነችው (በኤልያስ መልካ)
እግዚኣብሀር ለልባችን ካላሸነፈ የእውነት መረዳት ካልሰጠ፡ በስው ተጎትቶ፡ሃይማነቱ ኣይቀይርም
በመጀመሪያም አሁንም እምነት የላቸውም
የገበያነሽና የሱራፌል ? ዛሬ ነው የሰማሁትይገርማል????
አዬ ይግለፅላችሁ
ኢየሱስ ክርስቶስ ሀይማኖት ሳይሆን ሕይወት ነው። መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው።
እና እኛ ምን አገባን ከፈለጉ ፅታቸውንም ይቀይሩ
🌕 እኔ ነኝ 🌕[1] " #ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። #የሕይወት_እንጀራ #እኔ_ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።" (የዮሐንስ ወንጌል 6:35)[2] " ደግሞም #ኢየሱስ። #እኔ_የዓለም #ብርሃን_ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።" (የዮሐንስ ወንጌል 8:12)[3] " #ኢየሱስም ደግሞ አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ #እኔ #የበጎች_በር_ነኝ።" (የዮሐንስ ወንጌል 10:7)[4] " #መልካም_እረኛ_እኔ_ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።" (የዮሐንስ ወንጌል 10:11)[5] " #ኢየሱስም። #ትንሣኤና_ሕይወት #እኔ_ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤" (የዮሐንስ ወንጌል 11:25)[6] " #ኢየሱስም። #እኔ #መንገድና #እውነት_ሕይወትም_ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" (የዮሐንስ ወንጌል 14:6)[7] " #እውነተኛ_የወይን_ግንድ #እኔ_ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።"(የዮሐንስ ወንጌል 15:1)
አምላኬ ትክክለኛውን መንገድ ይግለጥላችሁ ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ!!
በስመአም እግዚኦኦኦኦኦኦኦ
ኦርቶዶክስን የሚበላት የራሳ ልጆች ናቸው እግዚኦ
afer yablash libona yistsh
ጌታ ይባርክሽ ስላሰማሽን ድንቅ ነገር ለአንችም ሀይማኖት ሳይሆን ህይወት የሆነው የሞተልሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይገለጥና ወደ እውነት መንገድ ይምራሽ ተባረኪ እህቴ
You followed the right way that is our lord Jesus God bles you he is the truth the way and the life you got the right one God bless you
Engeze be meder laye hulum tefeqedolachiwal tebelo yel tewachew efachewen wed esatu sededeu ahunim and qen sehitetachew yegebachewal ok
እኔ አንቺን አላምንም ምክንያቱም ዳናዊትንም እንዲህ ብለሻት መልሰሽ ይቅርታ ጠየቅሽ
ሰላም እህቴ ቅድስት ባለፈውም መልስ ሰጥቼሽ ነበር።አላየሽውም መሰለኝላለፈው ይቅርታ ጠይቄያለሁ። እናም ውሸት የሆነ ነገር ወይም በደምብ እርግጠኛ ሳልሆን ድጋሜ እንደማላወራ ተናግሬያለሁ። ይሄ ዜናም ሙሉ በሙሉ እውነት ነው። እና ደግሞ ስለምትከታተይኝና ስህተት የሆንኩትን እንዳርም ስለነገርሽኝ አመሰግናለሁ።
Ie zely endemchachw new Pentecostal yemehonut medre menqara derom haymanotena aydelum leza besoh
ደግሞ ጴንጤም ሀይማኖት ሆኖ 😂😂😂 ይልቅስ አምላክ ልቦናን ይስጣችሁ። ከአዚዛ ውጪ
መለት የአንተ አለ አይደል 44 አማልክቶች እና የተሰቀለውን ጌታን ነው ምናመልኮው እንድናተ 44ጣዎታት የለንም 🤣🤣🤣🤣
ደስ ሲል ! አዚዛ ግን ??? ተሸወድሽ እዛው እስልምና ውስጥ ብትሆኚ ይሻል ነበር እውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል ወደሚሰበክበት ሳይሆን ወደ ተረት አለምና ወደ ተረት አባቶች ነው የሄድሽው
ሰገጤ አንተ ራሱ ተረት ነህ ቀፎ🤮🤮🤮
ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ እያሉ በነበር ከቀሩ
እነርሱ ዛፍ ናቸው ፍሬ ሳያፈሩ በቅጠል የቀሩ
ጌታን መቀበል ማለት ፕሮቴስታንት መሆን አይደለም. ደግሞ ደግሞ በሰው ተጎትጉተው. ዘሪቱ ደግሞ ሙዚቃ ስቱዲዮ ውስጥ ነው ፕሮቴስታንት የሆነችው (በኤልያስ መልካ)
እግዚኣብሀር ለልባችን ካላሸነፈ የእውነት መረዳት ካልሰጠ፡ በስው ተጎትቶ፡ሃይማነቱ ኣይቀይርም
በመጀመሪያም አሁንም እምነት የላቸውም
የገበያነሽና የሱራፌል ? ዛሬ ነው የሰማሁትይገርማል????
አዬ ይግለፅላችሁ
ኢየሱስ ክርስቶስ ሀይማኖት ሳይሆን ሕይወት ነው። መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው።
እና እኛ ምን አገባን ከፈለጉ ፅታቸውንም ይቀይሩ
🌕 እኔ ነኝ 🌕
[1] " #ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። #የሕይወት_እንጀራ #እኔ_ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።"
(የዮሐንስ ወንጌል 6:35)
[2] " ደግሞም #ኢየሱስ። #እኔ_የዓለም #ብርሃን_ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 8:12)
[3] " #ኢየሱስም ደግሞ አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ #እኔ #የበጎች_በር_ነኝ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 10:7)
[4] " #መልካም_እረኛ_እኔ_ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።"
(የዮሐንስ ወንጌል 10:11)
[5] " #ኢየሱስም። #ትንሣኤና_ሕይወት #እኔ_ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤"
(የዮሐንስ ወንጌል 11:25)
[6] " #ኢየሱስም። #እኔ #መንገድና #እውነት_ሕይወትም_ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
(የዮሐንስ ወንጌል 14:6)
[7] " #እውነተኛ_የወይን_ግንድ #እኔ_ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 15:1)
አምላኬ ትክክለኛውን መንገድ ይግለጥላችሁ ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ!!
በስመአም እግዚኦኦኦኦኦኦኦ
ኦርቶዶክስን የሚበላት የራሳ ልጆች ናቸው እግዚኦ
afer yablash libona yistsh
ጌታ ይባርክሽ ስላሰማሽን ድንቅ ነገር ለአንችም ሀይማኖት ሳይሆን ህይወት የሆነው የሞተልሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይገለጥና ወደ እውነት መንገድ ይምራሽ ተባረኪ እህቴ
You followed the right way that is our lord Jesus God bles you he is the truth the way and the life you got the right one God bless you
Engeze be meder laye hulum tefeqedolachiwal tebelo yel tewachew efachewen wed esatu sededeu ahunim and qen sehitetachew yegebachewal ok
እኔ አንቺን አላምንም ምክንያቱም ዳናዊትንም እንዲህ ብለሻት መልሰሽ ይቅርታ ጠየቅሽ
ሰላም እህቴ ቅድስት ባለፈውም መልስ ሰጥቼሽ ነበር።አላየሽውም መሰለኝ
ላለፈው ይቅርታ ጠይቄያለሁ። እናም ውሸት የሆነ ነገር ወይም በደምብ እርግጠኛ ሳልሆን ድጋሜ እንደማላወራ ተናግሬያለሁ። ይሄ ዜናም ሙሉ በሙሉ እውነት ነው። እና ደግሞ ስለምትከታተይኝና ስህተት የሆንኩትን እንዳርም ስለነገርሽኝ አመሰግናለሁ።